ልዩ በጣም ቆንጆ ለአዘገጃጀት ቀላል የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት 💯✅

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 402

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 роки тому +30

    መፍጫውን ለመግዛት amzn.to/3s6rMwQ
    ስለ መፍጫው ትክክለኛ መረጃ ለማግኘትua-cam.com/video/CcOrI5-EDGo/v-deo.html
    በኦቭን የደረቀ@Tsion tube ua-cam.com/video/Bcauo1hGOD8/v-deo.html

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174 3 роки тому +2

      አመሰግናለሁ 🙏😍

    • @hirutmengiste5490
      @hirutmengiste5490 3 роки тому +1

      አመስግናለሁ በርበሬ ዋናው መጠኑ ነው ይባላል ሙሉውን ካሳየሺን መጠኑን በሌሎች ቪድዮ ማየት ይቻላል

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 роки тому +4

      ዋዉ የብዙወቻችንን ችግር ልታስወግጅልን በዚህ መልኩ አመጣሽልን። ተባረኪ ማለትም ያንሳል ግን ምን ልበል ከምር በጣም ነው የምወድሽ እናትዬ።

    • @mamebiratu1338
      @mamebiratu1338 3 роки тому

      B

    • @hiwotsetargachew2692
      @hiwotsetargachew2692 3 роки тому

      @@tsiontube4174 🌶

  • @bittertruth1622
    @bittertruth1622 3 роки тому +36

    የሚገርም ነው ተባረኪ አቦ!ስለምግብ አሰራር የምታሳዩ እህቶቻችን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን።

    • @רותאנילו
      @רותאנילו 3 роки тому +1

      በጣም ያምራል ግንመፍጫውን እንዴ ት ማግኘት የቻላል ጎበዝ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 роки тому +59

    ዲስ ላይክ ያረጋችሁት 1 ቅናት
    2 ሙያ ስለሌላችሁ
    3 ስልክ አጠቃቀ ም የማትችሉ መሆን አለባችሁ
    ይሄ በውጭ ሀገር የምንኖር ሴቶችን ችግር የሚቀርፍ ትልቅ ቪድዬነው ተባረኪ እናትዬ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +41

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @senpermintesnot1634
      @senpermintesnot1634 3 роки тому +2

      ወይኒ ኪችን በጣም መልካም ሰው ነሽ ሁሉንም ዩቱበሮች ስታበረቺ ነው የማይሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 роки тому +2

      @@senpermintesnot1634 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @meseret3119
      @meseret3119 3 роки тому +1

      Awo Weyniye, anchim gobez set nesh. I like your channel a lot!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 роки тому +1

      @@meseret3119 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 3 роки тому +7

    ብዙ ዪትዩበሮችን አይቻለው እነዳንቺ አይነት ባለሙያ ግን አላየሁም በጣም ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ ።

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 роки тому +3

    ግልፁነትሽ ከትህትና ጋር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቅን ሰዎችን ያብዛ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ሴት ተባረኪ ያወቁትን ሙያ ባጠቃላይ ለሰው ልጅ ጥሩ የሆነውን የማሳወቅ በጎነት ነው እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +8

    በጣም ጥሩ ደርቆልሻል ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👌

  • @selfwatube
    @selfwatube 3 роки тому +16

    ዋው እናትዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሽው❤በርበሬ ከኢትዮጵያ ከማምጣት ገላገልሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍❤🙏ላይክ ብር🙏❤👍

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 роки тому

    እጅሽ ይባርክ ባለሙያ ሴት ነሽ ያስታውቃል መልካም አገላለፅ በርቺ ። እሞክራለሁ

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 роки тому +7

    ዎው ያምራል እሞክረዎለሁ እናመሰግናለን እቤት የተሰራ ይጣፍጣል

    • @Asiatube
      @Asiatube 3 роки тому

      @@nuriyettube500 እሺ ውደ

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 2 роки тому

    ዋው አንቺን ለመግለፅ አልችልም እግዛአብሔር ከባድ ሚሆንብሽ ነገር ሁሉ ያቅልልሽ ተባረኪ

  • @بنتإبراهم
    @بنتإبراهم 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ባለሙያነሽ ኢሻ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እንስራለን ስንስራውም ኑርንነበር ዛሬላይ ስደት ላይ ሁነን ትዝታው ገደለን እንጅ

  • @melitahabtemariam7993
    @melitahabtemariam7993 3 роки тому

    Berberew keyet new yegezashiw inat
    Ijoshin ybareku betam gobez nesh

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +2

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ በርበሬ ነው እናትዬ 👍💕👏👏👏
    አመሰግናለሁ

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 роки тому +20

    ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ

  • @mkmk9968
    @mkmk9968 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ያምራል በረች በእውነት እሞክራለሁ

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Рік тому

    ዋው በጣም ያምራል. ምርጥ አዘገጃጀት ነው ዋው ያምራል ብይ ትኩስ እንጀራ ላይ ነስንሰሽ ስጭኝ ውል ውል አለኝ እህታለም

  • @meretwork
    @meretwork 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ዉብ አገላለፅ ተባረኪ አቦ 😘ባለሙያ ነሽ

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ዉዴ እጅሽ ይባረክ ስጋ መጥበሻ ግን አላስገባሽም

  • @msghanaamlak7493
    @msghanaamlak7493 3 роки тому

    ጎበዝ፣ እግዚሂር ይስጥልን ፣ ተባረኪ

  • @zb1567
    @zb1567 2 роки тому

    አንሺን ያገባ ታደለ👍👍👍ጥበበኛ እራሳችንን መቻል አስተማርሽን👍👍👍

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 3 роки тому

    Wow Enat wude betam yemigerm new konjo argesh new yeserashiw enamesegnalen

  • @yeneworkkassa4493
    @yeneworkkassa4493 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርበሬውን on line amazon መግዛት ፈልጌ ነበር ብትልኪልኝ ሊኩን አመሰግናለው

  • @huda8502
    @huda8502 3 роки тому

    Wow ነው መልክ ስጥኝ ኢንጄ ምያ ከጎረቤት ይላል ይሄ ነው በጣም እናመስግናለን ተባረኪ 👌🌹

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому

    Wow Enatiyy mirt balemuya keEthiopia lakulign Kere tebareki👌👌 share ❤❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому

    ዋውውው በጣም ቆንጆ በርበሬ ከለሩ ስያምር
    ታድለሽ በጣም አጓጓሽን እናት በርበሬ በጣም ውሳኝ ነው ቆንጆ ወጥ ለማግኘት ጎበዝ ባለሞያ
    በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ መልካም ቀን 🙏😘

  • @tewabmohamed8458
    @tewabmohamed8458 3 роки тому

    አድናቂሽ ነኝ በጣም ጥሩ ነገርነው አመሰግናለው እጅሽን አይቆርጥመው አይደል እናቶቻችን እንደሚሉት በርቺ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 3 роки тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @dcxada8612
    @dcxada8612 3 роки тому +1

    Betami gobez eki kulu tekribiyo xfuf thanks

  • @Wengi-_-
    @Wengi-_- 3 роки тому

    ዋው እግዚያብሄር ይስጥሽ ይሄ በጣም አስፍላጊ ነው፡፡

  • @habtambelay8273
    @habtambelay8273 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ እጅሽን ይባርከው!!

  • @meazaak3257
    @meazaak3257 3 роки тому +3

    በርበሬ፣ሽሮ፣ሚጥሚጣ፣ቆሎ በረዶ ቤት ከተደረጉ ሲወጡ ሁሌም ፍሬሽ ነው የሚሆኑት በጣም አሪፍ በርበሬ እጅሽ ይባረከ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +2

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ በወፍጮ የተፈጨ ነው የሚመስለው❤❤ ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍❤🙏

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞክረዋለው

  • @dallu0043
    @dallu0043 3 роки тому +2

    Thank you, my dear, you are an amazing and very talented person. I will definitely try your recipe and look forward
    learning many more from you.

  • @hannadargae9274
    @hannadargae9274 2 роки тому

    ስላም ላንች ይሁን ስላደረግሽው ነገር ሁሉ እናመስግንናለን ግን ምነው ጠፍሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርትተሽ በአዲስ ነገር ነይ

  • @betiyy4918
    @betiyy4918 2 роки тому

    እኔ ያንቺን ቪዲዮ ካየው በሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በርበሬ አስፈጨው በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እናትዬ በርበሬ አምጡልኝ ሽሮ አምጥሉኝ ማለት ቀረ ማለት ነው

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    ሁሌም ጎበዝ ባለሙያ ስራዎችሽን ቡጣም ነው የምውእድልሽ በርቺ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 роки тому +3

    አቦ እጅሽ ይባረክ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እውነትም እናት ዮቱብ ስምና ስራችን ሲመሣሣል አቦ እንዴት ደስ ይላል

  • @yalikewyihun3603
    @yalikewyihun3603 3 роки тому +3

    Waw betam konjo berbere ijochish yibareku

  • @elkboy3553
    @elkboy3553 3 роки тому

    Wow, amazing thanks so much I have no idea we can make this before I thought always come to Ethiopia.

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 роки тому

    ጎበዝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❗️ማሽንሽ ግን ድንቅ ነው

  • @lipamanka
    @lipamanka Місяць тому

    this is awesome! I don't speak amharic but I can tell what spices you're using just because I've been looking at so many of these recipies. I will make authentic berbere from scratch I swear

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому

    ቢላጥ ጡሩ ይመስለኛል በተረፈ ባለሙያ ነሽ።

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 роки тому

    እናት እናመሰግናለን በጋ ሴመጣ እኔም እሞክረዋለው !!! በርቼልን

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 3 роки тому +1

    ዋዉ የብዙወቻችንን ችግር ልታስወግጅልን በዚህ መልኩ አመጣሽልን። ተባረኪ ማለትም ያንሳል ግን ምን ልበል ከምር በጣም ነው የምወድሽ እናትዬ። ቃላት የለኝም በእዉነት።

  • @munnaahmed5468
    @munnaahmed5468 3 роки тому

    በጣም የሚገርም ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ መቼም በርበሬ እዚህ አገር ላይ ማዘጋጀት ይቻለል ብዪ አስቤ አላውቅም ነበር በጣም ቡዙ እያስተማርሽ ነው። አንቺን መከተል ገጀመርኩ በሃላ instant pot እካን ገዛሁ

  • @herisbaking
    @herisbaking 3 роки тому

    Wow በጣም ደስ ይላል

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 3 роки тому +3

    Wow, thank you for sharing.

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 3 роки тому

    ማሻ አላህ ቆጆ ባለሙያ ሳላደቅሽ አላልፍም ዋው

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 роки тому

    እኔም ከአንቺ ተምሬ ጥሩ እንጀራ ያለ አብሲት እየጋገርኩ ነው ተባረኪ

  • @tafeashine6616
    @tafeashine6616 3 роки тому

    በጣም የምትደንቂ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому +1

    ቆንጆ በርበሬ ከለሩእራሱ ሲያምር ❤️👍❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    እናትዬየኔ ቆንጆ ባለሙያ ቆንጆ አድርገሽ እንዳገር ቤት ነው ያዘጋጀሽው ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ በርች የኔ እህት

  • @genettadese9836
    @genettadese9836 3 роки тому

    Jagenna neshe ! Wow 😳 👌👏👏👏

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ ፈረሳይ ነው ይምኖረው ይህ እምትይውን ማግኘት እንችልም ያው እንዳማረን ይቀራል

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 3 роки тому

    Wow you are amazing Wuy Enat betam asazenshign for me it's not possible to prepare berbere .

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 днів тому

    ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 10 місяців тому

    ዋውነውየኔባለሙያ እረየበርበሬመፍጫ ኢትዩይገኛልወይ ውደ

  • @meseret3119
    @meseret3119 3 роки тому +4

    Tebareki!
    All of you ladies, teaching us how to cook, may God bless you all.
    Enatye, betam new yeminwedew channel. The whole family.
    Berchi👍👍🙏🙏

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 роки тому +1

    Thank you for sharing you are kind ❣👍👍

  • @SudiyaAwol
    @SudiyaAwol 3 роки тому +1

    ማሻ አለህ ኢጅሽ ይበረክ በጠም ቆጆ ነዉ

  • @abby1221able
    @abby1221able 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኑሮአችንን በጣም እያቀለልሽልን ነው።

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 3 роки тому

    Yene balemoya ayalkebeshem ayidel moya?!!! Ejesh yebarek you are amazing

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናትዬ እጅሽ ይባርክ👍❤️❤️🥰

  • @riwetokbamicael7848
    @riwetokbamicael7848 3 роки тому

    Very helpful + very clear u r the best love it 😍 thanks beautiful

  • @salem4086
    @salem4086 3 роки тому

    Wow የእኔ ቆንጆ ወንደሜ ብያገባሽ ደሰ ባለኝ የሚትደነቅ ነሸ ሥራሽን ሁሉ ወደጀዋለሁ

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 3 роки тому

    Wow betam gobez bale moya betam betam enamesginalen🙏🙏

  • @rahel8me
    @rahel8me 3 роки тому +1

    Wow! You are amazing!!! Thank you for making this tutorial. I will definitely attempt to make berbere at home. ❤️❤️

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 роки тому +1

    Wow you are Amazing Thank you this is very useful Dear 💕

  • @zamzammohammad8034
    @zamzammohammad8034 3 роки тому

    በጣም.ቆጆ.በረበሪ

  • @raniaalbos5013
    @raniaalbos5013 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +2

    ዋዉ ባለሞያ ነሽ ::እጅሽ ይባረክ🙏🏾

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ 3 роки тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ በረካ ሁኒ አቦ 😘

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 роки тому

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው !!!

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 3 роки тому

    ዋው በጣም ጊበዝ ባለሙያ ነሽ!!! በርቺ👌👌👌

  • @zahraaman3128
    @zahraaman3128 3 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው ቆንጆ ዘዴ

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 3 роки тому

    Amazing Good job and thank you for sharing

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 3 роки тому

    በጣም ግሩም ባለሞያ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቱብን ለእንደዚህ ነው መጠቀም ያለብን ሰዎች ሞያቸውን እውቀታቸውን በእንደዚህ መልኩ ቢያቀርቡ አገራችን የት በደረሰች ጥረትሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ። በዚህ መልኩ የተዘጋጀ በርበሬ ለሽያጭ የምታቀርቢ ከሆነ በሚያዋጣሽ ዋጋ ልገዛሽ ፈቃደኛ ነኝ እና እንዲት ማግኘት እንደሚቻል ብትጠቁሚን ?_________

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 3 роки тому

    Betam Adnkshalew gobz👏

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 3 роки тому

    Wwooww Masha'Allahaa Good job sewt 💟♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 3 роки тому +1

    Betam enamesegnalen yene konjo berbere gn yet yigenal ene europ new yalehut ye qememu sim demo bitxfilign des yilenal I from 🇪🇷

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +2

    Wow Great job Enat!👌🏽 Looks like ende hagerbet berbere! 😍Thank you for sharing!

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ ያዘጋጀሽዉ በርበሬ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድድ

  • @pretty2010ist
    @pretty2010ist 3 роки тому

    Thank you for sharing. I use the same technique. Yes you are right it has very dark red color which I like. . But sometimes there is mold inside some of the papper so I advice a very thorough clean before dying. It gets tedious but it is worth it.

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    እናትዬ እእጅሸ ይባረክ በቀላሉ ለመሠረት ይጠቅማል

  • @sewunetyimer4079
    @sewunetyimer4079 3 роки тому +1

    Thank you for sharing. That was wonderful.

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому

    wow betamleu yehone berebere new yeserashew ejesh yebarek 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @netsuhtegene7799
    @netsuhtegene7799 3 роки тому +3

    ሁሌም በርበሬ ላይ ትንሽ ነዉ ድንብላል የሚጨመረዉ ምክንያቱም ድንብላል ከበዛ በርበሬዉ ዳቦ ዳቦ ይላል ጣሙ! በርበሬ ለማዘጋጀት ከተገኘ ኮሮሪማና ጥቁር አዝሙድ በዛ ካለ ጣሙ ጥሩ ነዉ ሌላዉንም ቅመም ጨምሮ!!

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 3 роки тому

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ፣ግን ድንብላል በርበሬ ላይ

  • @gy8086
    @gy8086 3 роки тому

    Wow mirte balmoya neshe!!

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому

    Thank you Enat for the new creative looks delicious.. great job 👍🏽👏🏽🙏🏾

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 роки тому

    እጆችሽ ይባረኩ የኔ መልካም ስወድሽ ❤ ነው👍💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌷🌷🌷🌷
    እናመሰግናለን

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 роки тому

    ዋው አሪፍ ነው