ምርጥ ባህላዊ በርበሬ አዘገጃጀት ልክ እንደ እናቶቻችን | ፍሬን እናቷ መረቀቻት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 255

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  2 роки тому +88

    በርበሬውን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት ግብአት
    1ፈረንሱላ (17ኪሎ ግራም) በርበሬ
    3ኪሎ ግራም ነጭ ሽንኩርት
    1ኪሎ ግራም ቀይ ሽንኩርት
    1ኪሎ ከግማሽ ዝንጅብል
    እርጥብ በሶብላ የ50 ብር
    ጤናዳም የ30 ብር
    እርጥብ የስጋ መጥበሻ (ሮዝመሪ) የ30 ብር
    1ኪሎ ግራም የተቀቀለ አብሽ
    2ኪሎ ግራም ኮረሪማ
    ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
    ሩብ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
    ሩብ ኪሎ ድንብላል
    1ኪሎ ግራም ጨው
    ግማሽ ኪሎ ኮሰረት
    ሩብ ኪሎ ሮዝመሪ
    ሩብ ኪሎ ደረቅ በሶብላ
    ሩብ ኪሎ ጤናዳም
    የሩብ ግማሽ ቀረፋ
    የሩብ ግማሽ ገውዝ
    የሩብ ግማሽ ቅሩንፉድ
    የሩብ ግማሽ ቀረፋ
    የሩብ ግማሽ ጥምዝ
    ፍሬ በሚገርም ሁኔታ ሰርፕራይዝ ተደረገች !!!
    ua-cam.com/video/-_lsRLAtU5I/v-deo.html

    • @samsunga5030
      @samsunga5030 2 роки тому +1

      እሽ ፍርየ የኔ ባለሙያ እናመስግናለን

    • @rahelalamu6210
      @rahelalamu6210 2 роки тому

      Gobz wow

    • @yenemare5565
      @yenemare5565 2 роки тому

      ፍርየ የሩብ ግማሽ ቀርፋ ሁለቴ ነው ሚጨመረው???ያንችን እያየሁ ላዘጋጅ ፈልጌ ሳነበው ግራ ገብቶኝ ነው። ሙያ ግን ፓፓፓፓፓፓ

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 роки тому

      Gewiz minidinew

    • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
      @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 роки тому +1

      ለዝህ ሙያ መመስገን ያለባቸዉ የፍሬ እናት ናቸዉ ንፅህናሽ በጣም ወድጀዋለዉ ሰዉ ቤት ሄጄ ምግብ መብላት አልወድም ከልጅነተ ጀምሮ አንች ቤት ብመጣ እበላለዉ

  • @meronteklu7956
    @meronteklu7956 2 роки тому +16

    በጣም ባለሞያ ነሽ ፍርዬ ፍቅር አንቺን በእንደዚህ አ ይነት ሞያና ፍቅር ያሳደጉ እናትሽ ይባረኩ💕🙏 ለልጅሽም እያስትላለፍሽ ነው ትዳርሽ ኑሮሽ ይባረክ ቱንዴምመልካም ባለቤትሽ ይባረክ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +5

    እውነተኛ የድሮ አይነት የበርበሬ አዘገጃጀት ይሄ ነው እጅሽ ይባረክ ውጪ ላለነው በዚህ መልኩ ብታዘጋጂ ብዙ ሰው ይጠቀማል አንችንም እንጠቅምሻለን አሁን ስንሰማ ወፍጮ ቤት እራሱ ፍጥጥ ብለሽ ካላየሽ ሲፈጭ በወሬ አደነጋግረው ያታልላሉ ሲሉ እንሰማለን እችን ቆንጆ ልጅሽን ጌታ በጥበቡ ያሳድግልሽ በርቱ Much love and respect for your family God bless you🙏🏻😘👏💕

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 роки тому +9

    ዉይ ስታምሩ እንተጋገዝ ! ሴቶች የረሱትን ስራ ወንዶች በሚገርም አሰራር

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 роки тому +12

    የኢትዬጵያ ወንዶች ሲሰሩ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አልኩ !!!

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 2 роки тому +3

    አቤት መያ አለኮ ማሻ አላህ እኔ ምን እንደሚጨመር አላውቅም ወላሒ ማማ የኔ ጣፋጭ እደጊልን

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому +2

    ዋውዋውዋው በጣም የሚገርም አዘጋገትነው። እጅሽ የተባረከይሁኑ በመጅመሪያ መመስገን ያለባቸው እማናቸው ሲቀጥል አንችም ሳትረሺ በመቀመምሽ ጒበዝነሽ በረከተለን ይጨምርልሽ ጣፍጦ ይበላ።

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 роки тому +15

    አይ ሙያ ለጉድ ነው ፍርዬ እጅሽ ይባረክ ባለቤትሽ ማማ የባለቤትሽ ወንድም ሁላችሁም ደስ ነው የምትሉት የፍቅር ቤተሰቦች ውድድድድ

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 2 роки тому +4

    ከባዱን የእናቶቻችንን መንገድ ነው የመረጣችሁት ውጤቱ ግን የታወቀ ነው። ወኔያችሁ በጣም ደስ ይላል። ድካማችሁ ።...

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому +1

    የኔ,ባለሞያ,ፍሬ,እጅሽ,ይባረክ,&እነቶንዴም,ማማዬም,እሦም,ከናቷ,ሞያ,እየተማረችነው

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 роки тому +2

    ባለሙያ ነሽ እናቴም እንዳንቺ ነው የምታዘጋጀው ግን ሽሮም አብራ ነው የምታዘጋጀው አውን አውን ብዙ ሰዎች ከነዛላው ነው የሚያዘጋጁት ደስ የሚለው ግን የድሮው አይነት ነው ቢከብድም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፍረሆበሰብያሰራ
    @ፍረሆበሰብያሰራ 2 роки тому +2

    ፍሬ የሽሮው ም ነገር በቅርብ እጠብቃለን እጅሽ ይባረክ በርበሬ ተብሎ ዝምምምምምም

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 роки тому +4

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ የዚህ ሁሉ ሙያ እናትሽ ናቸው ይባረኩ

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +3

    ፍርዬ ዋዉ ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት ነዉ ያሬዶንና እናትዬን ሳይቀር ያሳተፈ ትዝታዬን አመጣሽዉ ከለሩምበጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ 😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @kalbest5920
    @kalbest5920 2 роки тому +1

    የኔ ባለሙያ እህት ሳይበላ በማየት ብቻ ያጠግባል ማማዬ, ዳጊ, ያሬዶ ሁላችሁም❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤😘😘😘😘❤️❤️❤❤️❤❤️❤

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 2 роки тому +4

    ዋውው ውዶች ፍቅር ብቻ ሳይሆን ሙያ ሁሉ ነው ያስተማዣራችሁን እናአሰግናለን

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 роки тому +1

    ማነው እደኔ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያየ እደኔ የለለ ነው ወላሂ መሽአሏ
    የተባረከ የተቀደሰ የጤና ምግብ ይሁንላችሁ 💋

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 2 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክህ

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o 2 роки тому +4

    አናቴም ትወለውለው ነበረች በርበሬዋ። አናቶቻችን በጣብ ጎበዞች ናችው። ኣንቺ ደሞ ልክ አንደ አናቶቻቸን ኣርገሽ ነው አምታዘጋሺ ያለሽ በጣም ጎበዝ።

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 2 роки тому +1

    Wow geta yebarkshe yetrsa mouya enataen astweshen. Bal moya ewente yetberkeche meste newe yesthe korahubshe my dear ♥️ ♥️ ♥️

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому +1

    ሰላም ፍሬዬ ለቤትሸ አዴሰ ነኛ ላይክ ሰብሰክራይብ አርጌለሁ አንቼም ነይ በርበሬ ዋው ጉበዝ ነሸ በርበሬ ሲበላ ደሰ ይላል ሰራው ግን ያድክማል የበርበሬ አዝግጃጅት ሰላሳይሸን ከልብ እናመሰግናለን ላይክ ሺር 🤔🙏

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 2 роки тому +2

    ፍርዬ የኔ መልካም በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 2 роки тому +1

    Feryee yen enati kachi andi moyaa temarikugn ባርባረ maweliweli temaruku❤❤❤❤

  • @Amantube2539
    @Amantube2539 2 роки тому +1

    Nechi shnkurtu gn ansobgnal betam yechemershw

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ፍረዬ አቤት መያ የኔ መላ ከመ ሰው ነሽ ማማዬ የኔ ማር ሰላምች ይብዛ

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 2 роки тому +1

    Woowowoo wwwwwwwwwwww goboz anashe tabaraki mamiyyyyyý siwodachu tabaraku tamiralachu siwodachu geta kakifi Niagara yetabikachu tabaraku

  • @genetmekonnen5124
    @genetmekonnen5124 2 роки тому +1

    Firye betam dresses yemitlu beteseboch
    Egziyaibher yibarkachu. Esey
    Bizu setoch yimaralu.
    Enamesegnalen.

  • @zinuymerseyd5238
    @zinuymerseyd5238 2 роки тому +2

    ወይ ጉድ ግና ሳየው አቃጠለኝ ውይ የኔ ሴትነት

  • @mhaelet
    @mhaelet 2 роки тому +1

    ውይ ፍርዬ !!! ብታጥቢ ይሻላል አረ ጉልበትሽን አትጨርሺ የኔ እናት ሁሌ አጥባ ነው የምታዘጋጀው ፍሬውን ስለማትጠቀም የበርብሬው ቅላት ማመን ነው የሚያቅትሽ ፍሬው እኮ ነው የብርበሬውን ቅላት የሚቀንሰው ከበዛ በርበሬው ግን ሲታጠብ ነው የሚፅዳው:: መልካም ሴት,ሚስት,እናት በርቺ

  • @tsehayseifu2850
    @tsehayseifu2850 2 роки тому

    ፍርዬየዉነትባለሙያነሽእጅሽይባረክየኔዉድ.ቶዴደግሞበጣምጎበዝነዉያሬዶብዙአይችልምማማዬየኔድምቡሽቡሽዉድድድድሁላችሁንም

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 2 роки тому

    እግዛብሔረ የድንግል ማሪያም ልጅ ይባሪክሸ እጅሸን ይባሪከዉ ትዳራቹህ ይለምልም ፈቅራቹህ ይብዛ ዋናዉ መሰሪቱ ፈቅረ ነዉና ያብዛላቹሁ ❤

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +1

    ዋው ሞያ ተባረኪ አቦ እንደዚክ ነው እንጂ ፍርዬን ዝም ብየ ሳያት ሞያዋ ልክ እንደ ጎንደር ሴቶች ነው ባለ ሞያ ነሽ በውነት ከኛጋ ግን ጎንደር የኮረሪማው ቅርፊት ይጣላል ለምንም ነገር አንጠቀመውም ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ ፍርዬ 😍😍😍😍 የዘመኑ ሴቶች ትንሽ እንኳን ተማሩ እንጀራ ማዞር እንኳን የማትችይ እንዳለሽ እናውቃለን አቤት ውርደት አሁን እናተም ሴት ነው የምትባሉት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Betam des tilalachihu Elisha yibarek!!!Lela Maya enitebikalen!!!emu konjo!

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 роки тому +2

    ዋዉ ፍሬ ሁለገብ ባለሙያ ነሽ 1ኛ 👍👍👍

  • @rehmamuhammed4784
    @rehmamuhammed4784 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሙያሽ አቤት ደስ ስትይ እጅሽ ይለምልም

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 роки тому +4

    ፍርዬ የእኔ ውድ ባለ ሙያ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዞች ❤😍😍😍😍😍😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @oneethiopia2344
    @oneethiopia2344 2 роки тому +2

    ስለናት እኔእያስነጠስኝነው እውነት በርበሪ ነውይ ከሁሉም የውንዶቹ እለማስነጠስነው የገረመኝ በርቱ ድንቆች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይለውጠው

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 роки тому +2

    አቤት እርጋታሺ ሙያሺ ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላቺሁ😍😍😍😍😍

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 роки тому

    ቁም ነገረ አኖድም ፕራክ ቢሆን ሥንት በታየ በጣም ያምራል ፍሪየ ማሻ አላህ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +3

    የኔ ባለሙያ እጂሺ ይባረክ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @seblegebertsadik
    @seblegebertsadik 2 роки тому +1

    ውይ በጣም ባለሙያ ነሽ ታዶሎል ባልሽ ፅድት ያለ ምግብ ሰለሚበላ ጎበዝ አድንቄሻለሁ

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 5 місяців тому

    gewuz wow be amargna alakewum neber i know in French thank you

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +1

    ፍርዬ ስጠብቅ ነበር ግን አልፈተፈትሽም በጣም ነው እምወደው የድልዝ ፍትፍት ወይኔ በጣም ባለሞያ ነሽ ይችን በርበሬ የቀመሠ አቤት የገባው ቅመም ጣው መቸም ታየኝ ግን አችና ያሬድ ያንች ትንሽ የኔ ብዙ ስትሉ ትዝታየ ወጣ እኔ ከህቶቸ እጣላ ነበር እናታችን እኩል ከፍላ ነበር እምሠጠን አይይ ትዝታ ያለ ጥል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +2

    ዋው የኔ ባለሙያ ደስ ይላል በርች ተወዳጆች😍😍😍😍💓

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 роки тому

    እዬ ቤት ስመጣ ደስ የሚል ደስታ ይሰማኛልል ተባኩ ፍቅራችውን ያብዛውው

  • @gemelatanalem5061
    @gemelatanalem5061 2 роки тому +1

    Ewnete betam balemwa neseh tedarachu yebareke

  • @መስየድግልልጅ
    @መስየድግልልጅ 2 роки тому +2

    ዋው ያምራል

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 роки тому

    Bexem belemoye neshe Ejishen yiberekew ❤️❤️ enatebite mexechi beqemeseku asegnegn ❤️❤️

  • @askalabreha4377
    @askalabreha4377 2 роки тому +1

    Wow, you are so good. you did an amazing job 👍. I don’t think I can do it, to much work.

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 роки тому +1

    Woww batam gobaz nsh firee

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +1

    ባለሙያ ብሎ ዝም💖💖💖ፍሪታ ዋው ዋውዉ👌👌👌👌

  • @yetyet3213
    @yetyet3213 2 роки тому +1

    Bexam naw miwedachu fre
    Enem sageba endechi mahon naw mfligew❤❤❤❤❤❤❤

  • @salem-pp8mh
    @salem-pp8mh 2 роки тому +1

    Wayii sitamiru aytena astaweshigni adzii nebra agn.me yemserwu bicha desa tilalachuu 🥰🥰🥰🥰💖💖💖

  • @senayitwoldeselase6084
    @senayitwoldeselase6084 2 роки тому

    Tegrmiyalsh bewnt gobz nesh ( gobez nachu)yemikebd sera beya yemgmtew new
    Ejachu yebrke des yemtlu
    Family nachu ❤️🙏

  • @sadaendriss453
    @sadaendriss453 2 роки тому +1

    ዋውጎበዝ።ባለሞያ።

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    በስላምነው ግንየጠፍችሁ አህለን ማሻአላህ ማሚቶ አደግሽኮ

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 2 роки тому +1

    Askenachuge betam yetebareke tedar

  • @mikaleyosef9157
    @mikaleyosef9157 2 роки тому +1

    Ege yebarek gobeze moyategaga

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому +2

    ፍርዬ ሰላማቹ ይብዛ ብታጥቢው ጥሩነው ከመወልወል መሸክሽክ መደለዝ እጄ እስኪላጥነበር

  • @meklittesfaye6981
    @meklittesfaye6981 2 роки тому +1

    ቶንዴ ጎበዝ ይወቅጣል ያራዶ ግን ከቁመቱ ጋር የማይመጣጠን ሰታችሁት መከራውን አበላችሁት እኮ ሲያሳዝንም ሲያስቅም። በተረፈ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን።

  • @mulu5862
    @mulu5862 2 роки тому +2

    Thank you God bless you

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +1

    ውዶቸ በሠላም ነው ጠፋችሁ የኔ ባለሞያ ያገሬ ልጂ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 роки тому

    በጣም እምፍራው ስራቢኖር እድህአርጎማዘጋጀት እኮን በርበሬ ሽሮኮ ብዙያደክማል የቅመሙብዛት እኔአላቀውም ምንሊበቃኝ ነው ኢትዮጵያ ስገባ ትዳርሲያዝ ክክክክክክ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 роки тому

    ውይ እግዚያብሔር ይባርክሽ ድራሹን ሊያጠፉት ያሉትን ባህላችንን ስላሳየሽልን እናመሰግናለን ድሮ ቀረ ለሚሉት ተገቢ መልስ

  • @edn1049
    @edn1049 2 роки тому

    ማማ ፍቅርሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 2 роки тому

    ፍሬ ባለሞያ ነሽ ምርጥ ቤተሰቦች እወዳቹሀለው ማማ ቅመም እድግ በይልን

  • @hwete1590
    @hwete1590 2 роки тому +2

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @abtsegasentyew6808
    @abtsegasentyew6808 2 роки тому +1

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 роки тому

    እናተ ፍቅር የሆናቸው ቤተሰቦች በጣም ጎበዝ

  • @richlove4954
    @richlove4954 2 роки тому

    ጀግና ያገሬ ልጅ አንደኛ ነሽ ደብረ ብርሃን ን አስጠሪው እንደዚህ

  • @mameወሎየው
    @mameወሎየው 2 роки тому +2

    አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የእስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በእያለም ዳርቻ ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!! ኑ ፕሮፋይልሉን በመጫን አብረን ቁረአን እንቅራ ምርጥ 🌹አባት 🌹ምርጥ 🌹መሪ 🌹 ምርጥ 🌹ነብይ 🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ 🌹 የኛ አዛኚ🌹ነብዩ 🌹ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @teebh7448
    @teebh7448 2 роки тому +4

    ባለሙያ ነሽ ፍርዬ.

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому

    የሸዋ. ስት. ባለሙያ. ነች. በርች

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 2 роки тому +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 2 роки тому +2

    ዋውውውውው የኔ ባለሙያ ምርጥ ቤተሰብ

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 2 роки тому

    Benateshe Allah ejeshen yebarek🥰🥰🥰❤❤👍 yeshetal ende lesew tazegajaleshe ????

  • @hewanskitchen2122
    @hewanskitchen2122 2 роки тому

    😍 የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ! 😘😘

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 роки тому

    ፍርዬ እጅሽ ይባረክ
    እናቴት አስታወሽኝ ልክ እዳች እያረገይ ነው የምታዘጋጀው

  • @semuatube6986
    @semuatube6986 2 роки тому +2

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ👍🏻👍🏻👉🏻የሽሮም አሳይን ካላስቸገርንሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому

      እሺ

    • @ሚያ
      @ሚያ 2 роки тому

      @@FrieDagiFamily ሙያሽ እረጋ ማለት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @rozaatajawar2433
    @rozaatajawar2433 2 роки тому +2

    Masha Allah

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 роки тому

    አይ ሙያ ፍርየ እጅሸ ይባረክ

  • @hazemhussein7907
    @hazemhussein7907 2 роки тому

    ቶንዴ ጎበዝ ነው እድለኛ ነሽ

  • @mitkeabate4517
    @mitkeabate4517 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 роки тому

    Friye Dagi edemene senebetache Frie yene gobeze tekara nesh gine ete much eyanedadune mewelewel aschegari newe gizem yifejale ande Ejege yemibalu tuber berebere siazegaju teketateyalehu wunete newe yemilesh so easy hulune negere kekimem anseto atibewe adirekewe newe betam yamare yetseda keleroune yetebeke konjo berebere hono ayichewalehu Frie beza meleku lewedefitu azegaji bizu eraseshen atadekimiwe beterefe bebereberewe laye yeneberew ereberebena hukata mamayen chemero temechetognale😃😃 wedachehualehu selamachehu bizete yibelelegne😘😘💕🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 роки тому

    መተጋገገዙ ደስ ይላል... ቀይ ሺንኩርት ግን አያንስም??

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 2 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ ግን የተስጣው ልብስ ??

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 2 роки тому +2

    የኔ ዉዶች ተናፍቃችሁ ነበር😍😍😍

  • @gelnat1445
    @gelnat1445 2 роки тому

    ማማዬ ፍቅር ለጊዜው በርበሬዋን ራቅ ብለሽ መነጽርሽን አርገሽ አሰራሯን ብታጠኚ እና ቤተሰቦችሽን ብታበረቻቻቸው ነው የሚበጅሽ። ተባረኪልን ውዳችን!

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 роки тому +1

    Gobzochy dagy merti bale firya sewdachwe ekooo mamya eddigg beyln wendeme weldulate fetre yestachwe dagem bewnde Lgy yebarkachwe

  • @sofiibrahim9466
    @sofiibrahim9466 2 роки тому +1

    👏👏👏👏👏 Good job 👍

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 роки тому

    ፍርዬ በጣም ባለሞያ ሴት ነሽ!!!💗💓💕

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 роки тому

    የኮረሪማው ቆዳ ለመጄመሪያ ጊዜ አየሁ እኔም እጨምራለሁ በቃ በተወዴዴ ኑሮ የምን መጣል

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 роки тому

    ፍርዬ ያሬድ አሳዘነኝ ቶንዴ ጎበዝ ነው በልጅነቱ እማማን ያግዝ ነበር ወይስ ከፍርዬ ሞያ ተጋባበት ። በርቱ የኔ ውድ ቤተሰቦች ፍርዬ እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 2 роки тому +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉድ ቤተሰብች ሰታምር ቅመም የሆሽ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ወላሂ ሱሱ ሰትሆኝብን እናንተ ማየት ተዉቼአቹ ነበር እዉነት ህፃነት መልመድ ከባድ ነዉ ለዛዉ በአካል የማታገኑት ሰዉ :: ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቦችዋ አላህ የሳአዉዲ እሰረኖች በረራ ይጀመራል እየተባለ ነዉ ዱአ /ፃልት አርጉላቸዉ ፈጣሪ እዉነት ያረገዉ።

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ፍሬ የኔባለሞያ ድሮስ የሸዋ ልጅ አይደለሽ በሞያ አይታማም ሸዋ ጀግኒት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 2 роки тому

    በጣም ያምራል💗

  • @sefanittsedalu9343
    @sefanittsedalu9343 2 роки тому +1

    Weye ferye lek endene balmoyej

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому

    Good job

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 роки тому

    ፍሬ አንቺ ባለሞያ ነሽ ወድምሽም ቶንዴም ጎበዞች

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +2

    ምርጥ ከለር