አሜን እየሱስ የውስጥ ዉበት ክብሩ ይድፋ የመድህን ስለዚህ ለሚመጣው የትዬለሌ ድኬት!!! Jesus’s is Lord at all times in all universe and Land!!!! ብዙ ባርኮት & way to go minister youngster Yoni!!!!
Such a talented and sweet soul young man, u did the right thing by confessing n being a child of God 👏👏👏👏👏 Am sure u’ll be an example of EXCELLENCE YOUTH after this stay blessed!!
Abbti you are wonderful brother you are right Nothing is impossible with God More blessings Abbiti yonie Beloved brother you are new the old passed God’s mercy every morning new hallelujah
@@dawitfirew4064 eshi bro mejemerya seferachn secha bekelemola yebalal enam esu mitawekew be dance mnamn yseralu ke jelesochu ga ena yehone gize rap music awteto mnamn neber esun enawkalen keza beterefe gn ehe sew mewgat mnamn yalewn neger ene be gele alamnbetm mknyatum arbaminch wust betam kebad yehonu lijoch alu be mewgat mnamn mitaweku ena ene gandewn kenesu ga alakatetewm esun sefer miyawkut be dance ena zefenu new ena style ywedal mnamn beyegizew bemikeyayerew tsegur ena libs stylochu enawkewalen 😂 beterefe tsebayu mirt lij new keldegna mnamn new 🤙
ዘድሮ ባለም ሁሉ ቢፈለግ እደ ዮኒ የተሳካለት የለም ከሰው ከዳይነት ተለውጦ ለጌታ ግጥም ማቅረብ ዮኒ ተባረክልን እኔ ምስክራቸው ሳይ ትምሩት እስኪለቀቅ ጓጓሁ አገሩስጥ የሌሉት ትምሩት ሲለቀቅ የብዙዎቹ ልብ እደሚቀይር ሙሉ እምነት አለኝ ዮኒ በውነት ተሳክቶልሀል አገሬ ደስ ይበልሽ እንኳን የየሱስ ሆንኩ ውውውው
ወንጌል እንዲህ ይለውጣል ክብር ለመዳንያለም ይሁን በጣም የሚገርም ነው በዚህ ልጅ መለወጥ ብቻ ምድር እንዴት እንደሚያርፍ አቤት የጌታ ፍቅርና ደግነት በሚቀጥለው መፅሀፍቅዱስህን ይዘህ የለወጠህን አምላክ እንደምትሰብከው ምንም አልጠራጠርም ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
የተባረክ ጉአደኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንዲህ ግድ የሚለው ጉአደኛ ሲኖር . ይሄ ነው የክርስቶስ ልብ ማለት አየወሰድብህ
ወይ የኢየሱስ ፍቅር ግሪም ይለኛል! ምን አይነት አምላክ ነው ግን! አላወኩህም እስከ ዛሬ!!! ጌታ ሆይ በቃ አንተ ድንቅ ነህ!!!
የሚገርም ጎደኛ በዚህ ዘመን እኔም አይነት ጎደኛም አለ እዴ ጌታ ሆይ ተባረክ
የኢየሱስ ደም፡ ከዚ በላይ ይታደጋል፡ ያድናል ወንድሜ ወደ የሱስ ስለ መጣህ፡ ስለ መዳንህ በጣም ተደስቸዋለው፡ ደሞ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ፡ እልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ለየሱስ ይሁን።
አቤት አቤት አቤት የእግዚአብሔር ምህረት እጅግ በዝቶልን መኖራችን የሚገርም ነው ዮንዬ አተ እኮ በቃ ተሳክቶልሀል ጎደኛውንም ሳላደንቀው አላልፍም በዚህ ሁሉ ክብሩ ጌታ ይውሰድ።
አይዞክ ወንድሜ አሁን ጌታ በዮኒ አልፎ ወደ አንተ መጥቶሃል ተባረክ
ቀሪ ዘመንህ በጌታ ይለምልም ዮኒ ተባረክ የአገራችን ወጣቶች ሕይወት ቀያክልን እንወደልን ኑሪልን
ጌታ እየሱስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው፡፡ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሁሌም መሀሪና ይቅር ባይ ነው፡፡ የፍቅር ሁሉ ምሳሌ የሰው ሁሉ አባት፡፡ ዮኒ አዎ ተሳክቶልካል፡፡
በጣም የሚገርም😭😭😭😭ጌታ የማይገዛው እና የማይገዛለት የለም ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏ዮኒዬ በኢየሱስም ከነቤተሰቦችክ እድሜና ጤና ይስጥክ ፀጋው በዝቶ ይትረፍረፍ እንወድካለንንን
የይሁዳ አንበሳ በፍቅር አንበረከከው፡፡ይህንን የሚችል ከሱ በላይ ማን አለ፡፡ደም በደም የሆነውን እጁን እንደአመዳይ ያነፃዋል፡፡ክቡር የሆነው ጌታ ያከብረዋል፡፡ጌታም በአንደበቱና በህይወቱ ይከብራል፡፡ጌታ እኮ ነው በፍቅር ብቻ ወደራሱ የሚስብ፡፡ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እንዲህ ያስመረህን ሕይወት ዳግመኛ ለዘላለም ካንተ ይነቀል ጌታ ይርዳህ በርታ ስትወስን እግዚአብሔር ይረዳአል
ዋው ግጥሙ አንደኛ ነው እግዛብሔር ትልቅ ነው ሚሳነው የለም ዮኒዬ በጣም ተሳክቶልሃል
ዮኒ የኔ አደኛ
ሺ አመት በሞገስ ኑርልኛ
ከጎልማሻዎች አንደኛ
ከወጣቶች አንደኛ
ለሀገሬ ብቸኛ አንደኛ
ተባረክልኛ የኔ እና የነሱ አንደኛ
ዮኒ ወጣጥ ነኝ ከምታያቸው እዳንዱ የወጣቶችን ምስክርነት ስሰማ በጣም እያለቀስኩ ነው ለምን እደማለቅስ አለቅም
ሚስቴ እዳታየኝ ተደብቄ አለቅሳለው በጣም ወድሀለው እግዝያብሄር ቢፈቅድ አንድ ቀን ከጎንህ እደምቆ አምናለው ።
ዮኒ አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር አንተን እግዝያብሄር የቀባህ በምክንያት ነው
እሱም የብዙ እናቶች እባ በዙፋኑ ሞልቶ ነው
አቤት የናቶች ትግስት የናቶች ስቃይ የናቶች መከራ ማሳያው ያንተ ቻናል ነው ።
በርታልኝ ወድሜ ተባረክ ቅባቱ 100 እጥፍ ይጨምር ለምድራችን ተስፋ ነው ።
ጓደኛ ብሎ ዝም የምር እኔ በጣም ነው የተደስትኩት እንደዚ አይነት ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ያብዛልን አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Fans
አሜን አሜን አሜን💘🔐🔒🔑🔓📝📖💝🙏
Amen
እየሱስ በውስጥ መነካት ወደ ውጪ የሚታይ ውበት ነው እሰይ የረዳክ ጌታ ስሙ ይባረክ ይብዙ እንደአንተ ያሉ ወጣቶች አቡቱ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙏🤲
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እሄ ልጅን አቀዋለው። እኔም የአርባምንጭ "የትነበርሽ " ሰፈር ልጅ ነኝ። በመለወጡ ደስ ብሎኛል ። ዮኒ የእግ/ር ሰው እግ/ር ይባርክህ።አሁን ስደት ላይ ብሆንም ሀገራችንን ኢትዮጲያን እግ/ር ሰላም ያርግልን ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ አይዞህ ብቻ አንተ በርታ ጌታ በተዋረድክበት ፈንታ ያከብርሃል እንደ ስምህ አንተን ሲያዩ ተመስገን ይላሉ ተባረክ ወንድሜ፡ ዮኒዬ ርህሩሁ ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏🏽
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክርስቶስ ብቻ ነዉ ህይወትን የምቀየር ዮኒዬ ሁሌም አንደኛ ነህ
የሚረዳ የሚያስጨክን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ በየሱስ ሰም በአፋችሁ ቃል ተያዛችሁ ፡፡
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሉን የሚዳስስ የሚያስተምር እእእፍፍፍፍ
ዮንዬ ተሳክቶልሀል ጌታ ከዚህ በላይ በስኬት ያኑርህ ከነቤተሰብህ
Yoniye.tebarek
Amen yihunlet
Besmeab
Yoni 1ኛ
እግዚአብሔር ሆይ እመሰግንካለን. ዮኒዬ ዘመንክ የባረክ ስለ አንተ ኢየሱስ በጣም አመሰግናዋለሁ
ዮኒ በእወነት ተሳክቶልካል እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ስንቱን ሰማን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከእስራት ለምፈታ
እሱ ይረዳሃል እኛን የረዳ ጌታ እሱ ታማኝ ነወ። ዬኒ ተሳክቶልሃል ጌታዬ ተባረክ
በስማም ጌታዬ ክፍ መንፈስ መልካም ጎደኛ ነህ ያመጣሀው ዬኒ ተባረክ
አሜን
እየሱስ የውስጥ ዉበት
ክብሩ ይድፋ የመድህን ስለዚህ ለሚመጣው የትዬለሌ ድኬት!!!
Jesus’s is Lord at all times in all universe and Land!!!!
ብዙ ባርኮት & way to go minister youngster Yoni!!!!
አይዞክ ወንድሜ ክርስቶስ ወደምድር የመጣው ለፀዲቃን ሳይሆን ለኃጥያን ነው የጠፍትን ባጎች ይፈልጋል የኔ ጌታ
በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እኮ ጳውሎስ እኮ ምህረትን አግኝቷል አውንም ለእግዚአብሔር ወንጌል ይጠቀምህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭📖📖📖በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተለወጥ
👍👍👍👍💚💛♥️👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰
@@misslolicha3686 ኤቨርት ዘዘ
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ
ቁጣዉ ለጥቂት ጊዜ ነዉ ምህረቱ ለህይወት ዘመን ነዉ ጓደኛህንም ጌታ አብዝቶ ይባርካዉ
ዮኒዬ የኢትዮጵያ ና ኤርትራ የወጣቶች ሁሉ አባት ነህ ዘመን ዘላለምህ ይባረክ
እግዚአብሔር ታሪክን ቀይሩታል እውነት አይዙክ ወድሜ ዮኒ አተልዩነክ እግዚአብሔር ይባረክ
ምልበል ቃል የለኝም ለዚጌታ ቋጠሮን ለሚፈታ ሁሉሉሉ የሚቻለው ጌታ ክብር ይሁንለት!!ውይ አባቴ ክበርልኝ ሀሌሉያ ስራድቅ ጌታዬ
አቢቲ አንተ 1ኛ ነሆ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ልጆችህ ተመስገን እንደመሽ አልቀረም በጨለማ ውስጥ ብርሃን እያሳየከን ስላለህ የእግዚአብሔር ሲስራ ነገርን ሲያሳካ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ከዚህ ውጪ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ የብዞች መፍትሄ አርጎ እግዚአብሔር መርጦሃልና ያንተ የተባለ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛቸው ተባረክ
ጌታ የሱስ ኣዕዚዙ ይባርካ ዮኒ የተባተክ የእ/ሄር ሰብ ይብዛልህ ጌታ ጸጋ ይጨምርልህ በጣም እንወድሃለን
የኔ አባት እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አይዞህ ሀገር ቀይረህ ሳይሆን እዛው ትከብራለህ ለብዙ ወጣቶች ታሪክ ትሆናለህ ጓደኛ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ አይለያችሁ
ውይ ጉአደኛ እንደዚህም አለ!
የተባረክ የኔ አባት አይዞህ በርታ ጌታ ካየህ ማንም አመነህ አላመነህ ምንም አያመጣም።
የሁሉ ባለቤት መንፈስ ቅድስ ይመስገን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ
አበት እየሱሰ ምህረት ውይ የልጁ ታርክ ከባድነው የእየሱሰ ይቅርታ ነው ያሰደነቀኝ ኡኡኡፍፍ ወዳጃችን ሀይዞህ ገና ነህ አልመሸም ዘመንህ በእየሱሰ ቤት ይለቅ ዮንዬ ዘመንህ ይለመልም የእየሱሰ ደም ይጠብቅህ
አንዳይና ከማንም በላይ አንዳይና እንኩአን አግዚአብሔር ከዛ ህይወት ዎዴ ኤራሱ መራክ ባንተ አግዚአብሔር ይጠቀምብክ ዎንድሜ ጌታ ይባረክ ዮንሽ ኑሪልኝ
እንኳን ወደ ቤቱ ተመለስክ የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ
ዩኔ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ
ከቤተስብህ ጋር ተመኝውልህ።
Oh my God, amazing talent. ጌታ በቤቱ ይትከልህ አንተ መልካም ወጣት ነህ።
ጀግናዉ የመልካም ወጣት አስለጣኝ ዮን ፈጣር ያግዝህ
😭😭 No Word! Nothing is better than to see this kind of change 😭 Jesus ❤️
Uuùuuuù
👍👍👍👍💚💛❤
በጣም ነው ያስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የምህረት አምላክ ነው ዮኒየ ተባረክ
Taberaki yoni
አሜን ዮንዬ ተሳክቶልአል።የወለደህ ማህፀን ይባረክ አንድ ልጅህ ሺህ ይውንልህ።
እልልልልልልልልልል ዮንዬ አንተ አንደኛ ነህ ዘመንህ ይለምልም ክፉ አይንካህ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን፡፡ እንዲህ አይነት መልካም ጓደኛ ከየት ይገኛል ወለዚህ ያመጣው ጓደኛውንም ጌታ ይባርከው፡፡
የኔ ሁሌ ያስገርመኛል ተመስገንንንን የኔ ጌታ ድንጋውን ልብ እያውጣህ የስጋን ልበ እየስጥህ ምህርትህ እየበዛልን መልካም ውጣት አደርግህን። ዮንዬ በጣም ተሳክቱልሃል።
Wow ጌታ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያትም ወንድሜ
ዮኒታ ዛሬም ተባረክ❣
Such a talented and sweet soul young man, u did the right thing by confessing n being a child of God 👏👏👏👏👏 Am sure u’ll be an example of EXCELLENCE YOUTH after this stay blessed!!
የወኔ አንተ አንደኛ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክኽ
አቤት የኔ ጌታ የስንቱን ስብራት ጠገንህ የውስጥን ማን እንዳት የሚያይ ሀኪሜ ነህ እየሱስ የወንድሜቼን እና እህቶቼን ስላከምክልኝ ላመስግንህ ከምስጋና ውጭ ምን አለኝና ምን እሰጥሀለሁ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ ከፍ በል ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፈውስህ የፀና ይሁን በእየሱስም ተባረክ መጣብን ሳይሆን መጣልን ትባላለህ ጌታ ታሪክን ይቀይራል
ጋንደው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጌታ ይባርክህ እውነት ከአንተ ብዙ ትጠብቃለች አርባምንጭ
ይሄ ትምርት ለጁንታዎቹ ቢሰጥ ኢትዮጵያ ታርፍ ነበር
👍👍👍🇪🇹
ጁንታውች መጀማሬያሁኑ የበለይ ነን ብሎ ስለምያስቡ አይሰሙም ጌታ ልቦና ይስጣቻው
Hahaha
Eyseus yemhret amlak nw.... Selam'n enenager! Kirstos selam
😁😁
አሁን አምልጤሃል ከዚህ ቦኋላ የሃጥያጥ በሪያ አይደህም ። በክርስቶስ ፣ደም የተጋዘህ የእግዚአብሔር በሪያ ነህ ።
አሜን 🙏🏽
Your wonderful friends
Amen amen yes He is
Amen
ነብይ ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካም ወጣት የሚለው እጅግ በጣም ሰፊና ትውልድ ማዕከል ያደረገ የራዕዩ ዋና ባለቤት የናዝሬቱ ኢየሱስ ባላደራ ደግሞ አንተ ያስጀመረህ ጌታ በድል ያስጨርስሃል
ስለሁሉም ነገር ጌታችን ይመስገን ዮኒ የሀገራችን አንደኛ ነህ
ዬውኔ ጌታ ይባረክህ ወንድሜ ጌታ ረድቶሀል አልመሽም ገነ ጧት ነው በቤቱ ያፀነህ
አይዞህ እግዚአብሔር የምህረት አምለክ ጴጤሮስም እጁን አወጥቶ ነው የዳነው አንቴም እጂህ ስላወጣህ እግዚአብሔር ያወጣሃል ውንድም ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አንቴን ለትወልድ አስነስቷሃል ነገ ትሰፈል ታበርክ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው አይዞህ ወንድሜ ገና አልመሸም😭👏ዮኒዬ ተባረክ ብሩክ ነህ😘👏
እውነትም ተሳክቶልካ ከልብ ተለውጣል ዮንዬ ዙሩ 10ድረስ ይሁኝልን።
አቤት ዩኒየ በጣም ነው የሰው ልጆች የወለድክአቸው የለወጥኩአቸው በጣም በጣም ተሳክቶልሀል🙏🏽♥️🙏🏽🙏🏾
በቃላት ለመግለፅ አልቻልኩትም እና
ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ
ዝም ብዬ ወይ ጉዳ እላለሁ ፡፡
ጌታ ሆይ አሰራርህንና አደራረግህን ማን መርምሮ ይደርስበታ ወይ ጉድ
Yoni ቃላት የለኝም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የረገጥካውን ሁሉ ዉረስ 🙌🙏❤️❤️❤️
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
Abbti you are wonderful brother you
are right Nothing is impossible with God
More blessings Abbiti yonie
Beloved brother you are new the old passed
God’s mercy every morning new hallelujah
😭😭😭ጌታ መልካም ነው ትምህርት ያልከው ተመችቶኛል😂😂
ይህን ምስክርነት አስሬ ይሆናል እያለቀስኩ ያየውት መጀመርያ ጓደኛው አንደኛ ነህ የጓደኛውን መለወጥ አይቶ የሚያለቅስ ጓደኛ ሚገርም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሲቀጥል የመሰከርከው ልጅ ጌታ ያለፈውን አያስበውም አሁንግን በርታ እንፀልይልሀለን አንደኛ ነው የምትሆነው ዬንዬ ተሳክቶልሀል በብዙ ተባረክ
ስላናንተ ጌታ ይመስገን ዮኒንም የስጠን ጌታ ለዘላለም ከፍ ይበል
መዚሙሩን ለቀቁልን ዮኒዬ ❤ተባረክልን 😭😭😭😭
Ameeeeeeen Eyesus Kirisitos Geta naw hallelujah hallelujah 💕🌺💓 Egziabher yebarikih yonye❣️❣️❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍
ወንድም እንኳን ፈጣሪ እረዳህ አይዞህ ትለወጣለህ ምርጥ ጓደኛ ነህ ተባረክ
የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው አይምሮ በላይ ነው ዛሬም በተለያየ ድካም ኃጢያት ውስጥ ያላችሁ በዛው ሆኖታ ጌታ ይወዳችኃል!!
የኒዮ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ💚💛❤️ ተሳክቶልካል ጥግ ድረሰ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን ጌታ ይባርክህ ዮኒዮ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
ጌታ ምስክሬ ነው የት እንደሚድርስ ይህ ልጅ ፍቅር ብቻ እንስጠው ታያላቹ
አረ ለእግዚአብሔር ምስጋና ዪጋባል ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክ
ገና ብዙ እናያለን በዚህ መልካም ወጣት
የደረሰልህ የመረጠህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዮኒ ከነቤተሰብህ ተባረክ
የረዳክ እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ በቤቱ ያጽናክ ።ዬኒ ኢየሱስ ይባረክ
Jesus is Lord, you don't know how much I am happy for this ministry.
ጌታ ኢየሱስ ከመጥፎ እስራት እንኳን ያስመለጠክ ዮኒ ጌታ ዘመንክ ይባረክ ተባረክ
የእውነት ዮኒዬ ተሳክቶልካል ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ዮኒዬ ታሳክቶልሃል ❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️አንዳኛ nehe
ምን.እንለሌን.ሁል.ግዜ.እግዚአብሔርን.እነመሰግነለን.ልብህን.የቃያራ.ጌታ.ይባረክ.
እግዚአብሔር ይቅር ሲል የሚከስ ማነዉ ብርክ በል ጌታ የምህረቱ መገለጫ አደረገህ
ፈጣሪ ከዛ ቀጥሎ የ ዮኒ እናት የተባረከ ማህፀን ዮኒ ትውልድን አዳነ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የምረዳ የሚቀይር የምታደግ ስሙ ይክበር ወንድሜ እንኩዋን ግ አሰበህ ረዳክ እግዚአብሔር በቤቱ ያንፃክ የምገርም ግጥም ጌታ በፀጋው ይዳብስክ ተባርከህ ቀር
ጎደኛው የምደነቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው እንድ ዓይነትም አለው ከእናት ልጅ በላይ የሚያስብ እና የሚጨነቅ ❤️❤️
ዮንዬ አንተ ትለያለህ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ❤️🥰
😭😭😭ጌታ መልካም ነው ወንድሜ አምልጠሀል😭 ዮኒ ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💜
ለእግዚአብሔር የሚሳነው አዳችምየለም ተመስገን መዝሙሩ ልብይነካል🙏❤❤❤❤
ዮኒ ዘመንህ ይለምልም አቢቲ አንደኛ ጌታ ይባርክህ
ዮኒዬ ተሳክቶልሃል! ልጅህን ሺ ያርገው! ባለቤትህ የተባረከች ናት! አሁንም ጸጋውን በእጥፍ ይጨምላችሁ!
ወንድሜ እንኳንም ወደ ሚደነቀው ብርሃን መጣክ ታድለሀል የተባረከው ቤተሰብ መሀል ተቀላቅለሀል አሁን አንተ አዲስ ፍጥረት ነህ ስለዚህ አታስብ ኢየሱስ አይለቅህም! በርታ! ያመጣኸው ልጅም ተባረክ! አሜን! 🙏🙏🙏
በያለንበት ነዉ በበይዳገር ሁላ ነዉ የጨበጨብንለት ለተሚ👏😘❤️
ዮኒ ተሳክቶልሀል! የረዳን ጌታ ይባረክ!
ጋንዴዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ ስላየዉት ደስ ብሎኛል
pls say something about him ?
@@dawitfirew4064 eshi bro mejemerya seferachn secha bekelemola yebalal enam esu mitawekew be dance mnamn yseralu ke jelesochu ga ena yehone gize rap music awteto mnamn neber esun enawkalen keza beterefe gn ehe sew mewgat mnamn yalewn neger ene be gele alamnbetm mknyatum arbaminch wust betam kebad yehonu lijoch alu be mewgat mnamn mitaweku ena ene gandewn kenesu ga alakatetewm esun sefer miyawkut be dance ena zefenu new ena style ywedal mnamn beyegizew bemikeyayerew tsegur ena libs stylochu enawkewalen 😂 beterefe tsebayu mirt lij new keldegna mnamn new 🤙
@@robafitness3677 thanks bro!! negerun bedenb maweke selefeleku new ,
@@dawitfirew4064 absher
@@robafitness3677 ውሸቱን ነው ማለት ነው ሰው በጩቤ እወጋ ነበር እስር ቤት ሁለተኛ ቤቴ ነው ሲል የነበረው?🤭
እውነት ዮንዬ ተሳክቶላሃል ተባሬክ ልጆቹም አንደኛ ናችው
ua-cam.com/video/pivd8-FNFFM/v-deo.html
ዮኒዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏😘
ዩኒዬ በጣም ነው የማከብርክ ለሰው ነው የምትኖረው ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክ
አቤት ጓደኝነት ፈጠረ እንኳን ደረሰልህ ወንድሜ 🙏💖
ተሳክቶልሀል ዩኒኒኒኒኒኒኒ ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ
ዮኒዬ ቀላል ተሳክቶልሀል!!!ተባረክ ተትረፍረፍልን
ክርስቶስ ይወድሀል፣ በአንድ ሙያ ተሰማራ፣ታገል፣ ከፍ ወዳለ ደረጃ ትደርሳለህ፣ ጌታ ይረዳሀል።ዮኒ 100% ተሳክቶልሀል። አቢቲ በክርስቶስ ወንድምህ ነው።