ልጄን በሽጉጥ ልገለው አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 24,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 348

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 3 роки тому +51

    ኧረ ዮኒን ምን ብየ ልባረከው ቃላቶች አጠሩብኝ የዘንድሮው የተለየ ነው ይህ ክርስቶስን ያሳየ የወንገል ጀግና እንዲህ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን ኡፍፍፍፍ

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 роки тому +104

    ዘንድሮ አውራው ነው እየተያዘ ያለው ጌታ ይክበር ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ጸጋው ይብዛልህ።

    • @gy8086
      @gy8086 3 роки тому +2

      Amen 2013 ye Ethiopian telat eytaser sew!

    • @emuemuemu9433
      @emuemuemu9433 3 роки тому

      Kkkkkkkkk

    • @yewengelfregudisa1043
      @yewengelfregudisa1043 3 роки тому

      ጌታ ይክበር

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 роки тому +1

      ዮንዬ የስንቱ እንባ ባንተ ታበሰ ስንት እናት አረፈች ትውልዱ ከሞት ከጥፍት ታደከው ስላንተ ጌታ ይባረክ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤️❤️

    • @sinafikishabebe1940
      @sinafikishabebe1940 3 роки тому +1

      The Man of God. God bless you and your beautiful family too.

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +80

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከኛ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር💔😭😭 እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጂ ምህረትን ላክልን ዮኒ አንደኛ ነህ 👌

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому +2

      Hulcem ga chiger ale ayzosh

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 роки тому +1

    አይደለም ቤተሰብን ሀገራችንን እርፍ የሚያደርግ ቅባት ዮኒ ተባረክ

  • @almazmathiwos901
    @almazmathiwos901 3 роки тому +1

    አንተ ቃላት የማይገልፅ በርህራሄ የተሞላህ ሰው እግዚአብሔር ይህን የመልካምነትህን ብድራት በልጅህ ይመልስልህ የእነኝህን ሁሉ ወጣት ፍሬ የምታይበት እድሜ ይስጥህ ተባረክ አንተ ላልወለድከው የራራህ በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶስ የወለደህ አግዚአብሔር በህይወት በኖርክበት ዘመን ሁሉ ይራራልህ፡፡

  • @rsa1935
    @rsa1935 3 роки тому +50

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዮኒዬ

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    ሰው የራሱ ልጅ ስለከፋበት ተስፋ ቆርጦ በሽጉጥ ለመግደልና ህይወትን ለማጥፋት ወሰነ። እግዚያብሔር ግን በፈጠረው ተስፋ አይቆርጥም።
    እኔስ ገረመኝ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 3 роки тому +1

    እእእእእእእእእእእልልልልልልልልል ጌታኮ ትልቅ ነዉ ጌታ ሆይ አመሰገናሎ አከብሬዋሎ እእእእእእእእልልልልልል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዮኒ ተባረክ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 роки тому +1

    ዋዋዋዋ መጀመራያ ቃላ አወጣሸ እዛ ከገባ እንደሚፈወሰ አምናለሁ አልሸ ጌታ እየሱሰ ሠማሸ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይፈዉሳል ሐለሉያ ተመሰገን አባብየ ሰለሰሜህን ይህ ሁሉ ወጣት ሲለሚለወጥ ጌታ ይባርካችሁ
    ዮወኒ ትምህሩቱን እየጠበቅን ነዉ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 роки тому +7

    የእናቶችን እንባ ሊያብስ የተነሳ ጌታ ይክበር ይመስገን ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tegegnmathews6360
    @tegegnmathews6360 3 роки тому +1

    ጌታ ዘመን ይባርክህ ዮኒ አንተ ግን ምን አይነት አገልጋይ ነው ወይ ጉድ ስወድ ከልብ ውድድድድ🌺🌺🌺🌹👌🌷💕💕💘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +9

    አቤት በየቤታችን ያለውጉድ ምህረትህ ብዙ የሆነ አምላክ ተባረክ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому +19

    ውይ፡ተባረኩ፡ይሄ፡መዝሙር፡ያስለቅሰኛል፡ዮኒየ፡በርቱ

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 3 роки тому

    ዮኒ ተባረክ ምንም የምልህ ነገር የለም አንተን ሳስብ ክርስቶስ ከሰማይ እንደወረደ ነው የምቆጥረው ጌታ ሲቀባ እንዲ ነው

  • @rb2782
    @rb2782 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር መልካም ነው ያያል፡ ስንቱን አየን የእግዚአብሔር ምህረት፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ፡ ዮኒዬ ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +22

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ የእናቶችን እንባ ሰለአበስክ ዮኒ አንተ እኮ ልዩ ስጦታችን ነህ ዘመን ይለምልም

    • @madebygod9402
      @madebygod9402 3 роки тому +1

      ወንድሜ ጌታ ነው የሰዎች እንባ የሚጠርገው የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጡ ሰላለ ነው እንጂ በሰው አቅም ምንም ሚሰራ ነገር የለም።

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 роки тому +12

    ዮኒዬ ቃላት የለኝም አንተ ማመስገንበት ተበረክልኝ የጌታ ሰው ዘመን ይለምልም 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 роки тому +4

    ኡፍ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚለውጥ ጌታ ስሙ ይክበር እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +10

    የእግዚአብሔር ሰም ይባረክ እግዚአብሄር እኮ ድንቅ ነው።እግዚአብሔር በልጃችሁ ፍሬ ያሰደሰታችሁ ተከናወኑ💕

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 роки тому +4

    ዬኒ ዘመንህ ይባረክ የረገጥከውን ስፍራ ውረስ! ቃላት የለኝም!

  • @jahtemu1961
    @jahtemu1961 3 роки тому +2

    #Kira ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏😭
    ያነ የነበርንበት መቼም አትመለስ እኔን ጌታ በምህረቱ አውጥቶኛል አሁን ያንተን መፈታት ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +1

    በእንባ ነው የሰማሁት እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሳቦቼ ተባረኩ ከዚህ በኃላ አያስቻግሮሃቹ ደስ ብሎኝል የእናንተ ደስታ የእኔም ደስታ ነው
    ዮኒ ብርክ በልልን እንወደልን አንተ አንደኛ ነህ ጌታ ከጎንክ ይሁን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +7

    የኔም ወንድሜን ባይስርቅም በጣም አስቸጋር ነበር ለብዙ አሜት ለ12አሜት ስቅም ስጠጥ በተለያየ ሱሰ ውስጥ ነበር በሱ ምክንያት በተስቦች በተለያየ ህመም በሽተኛ ሆኑ ግን ጌታ በዮንየ ቆሞ ደርስ እንባችን አበስ አሁን በበተክርስትያን በዳቆንነት ያገለግላል ማለት የፈለኩት ጌታ ምንም የምሳነው ነገር የለም እኔ ስለ እሱ ቃላት የለኝም ለኛ የደርስ ጌታ ለለሎችንም ይድርስ እንባችውን ያብስው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +9

    እግዚአብሄር ይችላል ክብሩ ይውሰድ ጌታየ ዮኒየ ተባረክ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 роки тому +1

    ዋዉ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንተ መልካም አምለክ ነህ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 3 роки тому

    ዬኒይ ጌታ ብዙ ፀጋን ዕድሜን
    ይስጥህ ደግም ባንተ አልፎ ትዉልድን
    የሚታደግ ጌታ ይባረክ

  • @ምህረትወርቅነህ
    @ምህረትወርቅነህ 3 роки тому +11

    የኔ ጌታ ምንም አያቅታዉም ሁሉንም ይችላል ዮኒዬ ገና ትበዘለ ለምድርቱ መድሐንት ነህ 😍😍😍😍😘😘

    • @hehehehysusus820
      @hehehehysusus820 3 роки тому

      የዮኒን ሰልክ እባካችዉ የምታዉቁ ላኩልኝ።

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 роки тому

    ዮኒዬ በአንተ አገልግሎት የስንቱ ቤተሰብ ተፅናና በረታ ቀናአለ እግዚአብሄር ይባረክር ዮኒያችን፡፡
    ልጁ እራሱ ደሥ የሚል ትህትና አለው

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому

    እስከ ሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት እጅግ በጣም ልብ እሚነካ‼
    አቤት የእግዚአብሔር ክብር ሲገለፅ ድንቅ ነው!!! በዘመኔ ሁሉ እግዚአብሔር በተናቀ ሲሰራ አይቻለሁ። ጌታ ሆይ ይህን ወጣት ለቤተሰቡ ልብ ማረፍያ ስላረከው አመሰግናለሁ‼ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም🙏‼

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 роки тому

    አሁንም ዮንየ እግ/ር አንተን ተጠቅሞ የቡዞችን እምባ ያብስ ዋውው

  • @አባበችታዳስየጌታልጅ

    የኔ ጌታ ኢየሱስ የአንተ ማንም ያለም ዮኒ ተባርክ😍❤️😘🙏

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +9

    ልጁ ትህትናው ደስ ሲል😥❤❤❤❤❤❤🙏

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa3169 3 роки тому +1

    እግዝብሔረ ሆይ አመሠግነለሁ ክብረ ሁሉ ላንቲ የሁን ዪውኔ ተባረክ ስላተ ቃላት የለኝም ያለምልምህ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 роки тому +7

    እናት ዳግም አምጣ ልጅዎን በሰላም ተገላገለች😭🙏

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 3 роки тому

    ሰላምና ጸጋ ለናንተ ይሁን መልካም ወጣት የአባቶች የእንባዬ እናቶችና እምባዬ ፈጣሪ የነ ጌታ ሰምቶታል ዮናት የመልካም ወጣት አባት programa ሲከታተል እያለቀሰ እጨረሰው ፈጣሬ ዘመን ይባረክ ዮናታን አክሌሉ አንተን የሚገልጸው ቃላት የለኝም እወዳለሁ ለኛም ፀልይልኝ በሰላም ሀገራችን ፈጣሪ ያበቀለ❤❤❤💚
    💚💛💛💛💛💛💌💌💌🌷🌷

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 роки тому +1

    ወይ እየሱስ እንደሱ ማን አለ ሰው አይሆንም የተባለውን ሰው የሚያደርግ ሁሉ ሲተው እሱ የማይተው ድንቅ አባት እንኳንም ያንተ ልጆች ሆንን እየሱስዬ😭😭😭😭😭😭ወንድሜ ገና እግዚያብሄር ያከብርሀል ታሪክህ ይቀየራል ይሄን የፈታህን ጌታ ትሰብከዋለህ ታገለግለዋለህ አይዞህ ገና ልጅ ነህ አልረፈደብህም ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ልጅህን እልፍ ያድርግልህ በዘርህ ውድቀት አይሰማ በደሙ ይከልልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 3 роки тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ያበረከተህ ልዩ ስጦታ ነህ
    😍😍

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 роки тому +31

    ዮኒዬ የኔ ሙሽራ ❤️

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 3 роки тому +1

    እየሱሰ ጌታ ነው እየሱስ ብቻ አዳኝ አሜን ዩኒየ ጌታ እየሱስ ይቦርክህ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረከኩ ዮኒ እናመሰግናለ፲ን እወዳቹዋለሁ

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 роки тому +1

    አቤት እግዚአብሔር። ይመስገን ክብሩ ለእርሱ ይሁን

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 роки тому +7

    የኔ ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን !!! ዮኒዬ የኔ ልዩ ዘመንክ ሁሉ ለበረከት ይሁን ቃላት የለኝም !! እወዳሃለ !!

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 роки тому

    የተሰበረን ልብ የሚጠግን እሱ ጠግኖ ቀና ያደርገዋል፡፡ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 3 роки тому

    ውይ ዮኒዬ እግዚአብሔር አንተን መልካም ሰው ስለሰጠን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @molebogengamogelang8024
    @molebogengamogelang8024 3 роки тому +6

    This mother just like my mother God bless you more mmami

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 роки тому

    ሰውያቃ ተውን ዮኒ እግዚአብሔር በአተላይ ባሥቀመጠው ቅባት ትውልዴ እያሥ መለጠነው ተባረክ

  • @zenanigatu9162
    @zenanigatu9162 3 роки тому +1

    ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ሰዉ ሲጨርስ አንተ አዲስ አድርገህ ታኖራለህ ዮንዬ የኔ አንደኛ

  • @yewengelfregudisa1043
    @yewengelfregudisa1043 3 роки тому

    በዚህ መልከ ጥፉ ዘመን እንዳንተ ያለ የክርስቶስ ልብ ያለው ወንድም ለኛ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiewetmesfun4657
    @hiewetmesfun4657 3 роки тому

    hallelujah hallelujah hallelujah Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory God bless you prophet blessed

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 3 роки тому

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለም ክበር የብዙዎችን እንባ እያበስክ ስላለህ ተባረክ

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 роки тому +15

    እግዝአብሄር ያያል ይሣማል ክብር ለስ ም ይሁን ዮኒ ተባርክ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክ

    • @mamybobo9793
      @mamybobo9793 3 роки тому

      Amen Amen Amen tebarek bbiz 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @etetuayana2203
    @etetuayana2203 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዪኒ በእውነት እድለኛ ነክ ፍቅር ምን እንደሆነ ገብቶካል የደከመውን እያበረታክ መኖር ያስጠላውን አንደኛ እያልክ ተስፍ እየስጠክ ከተጣሉት ከሪቁት አምላካቸው እያቀራረብክ ያለክ ጀግና የፍቅር ስው ነክ ተሳክቶልካል ኑኒ ዘመንክ ይባርክ በእጥፍ ጭምር!!!!

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 3 роки тому

    ዬኒየ ማይኩን ሌላ ሰው ቢይዝልህስ ብቻህን ደከምክ አንተ የምድራችን በረከት ነህ ልጅህን ጊታ በደሙ ይሸፍንልህ እልፍ ይሁን

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 3 роки тому +1

    Amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja ygermal Jesus Christus Goyta Eyu Tbareku yoni Tebarek 🙏❤️💐🇪🇷

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 3 роки тому +1

    Dear Yonnie. What a blessing you are for Ethiopian youth! In a way you are part of the healing process for Ethiopia! May God protect you and bless you richly!

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ጌታ መልካም ነዉ
    እንኳን ደስ አሎት
    ሰዉ ተስፋ ስቆርጥ ጌታ ግን ያለመልማል ስምህ ይባለክ ኢየሱሴ ዮኒ ተባረክ

  • @dakinashlopiso4062
    @dakinashlopiso4062 3 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ጌታ ሆይ ስም ይባርክህ
    ዮንያ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ ዘመንህ እግዚአብሔር በአንቴ ለይ ይነገስ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 3 роки тому +6

    ኡፍ እኔስ ቃላት አጣሁ አሁንሰ ዬኒ ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ በበለጠ ይባርክህ እጅህ ይባርክ አንተ በእውነት ተሳከቶልሀል ሀሌሉያ ጌታዬን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ አንተን የመሰለ ጀግና ሰለሰጠን ተባረክ ጌታ ተባረክ አሜን🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 роки тому +1

    እሰይ እግዚአብሔር እረዳቹ ስሙ ይባረክ ወንድሜ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጸጋሁን ያብዛልህ ዘርህ ይለምልም ብሩክ ነህ 🙏🙏🤲🤲

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 3 роки тому

    ጌታ ሆይ ስለ ዮኒ አንተን የሚልህ ነገር የለኝም 😭
    ደግሞ እላለሁ ብል ቃለትም አይበሸኝምና ስለዚህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ❤️🙏😭😭
    ዮኒዬ በኢየሱስ ደም ሸፈንኩህ አንተና የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረካ ይሁን ❣️❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 роки тому +1

    ይገርመኛል የጌታ ምህረት
    ያስደንቀኛል የኢየሱስ ቸርነት
    በቀራንዮ በጎለጎልታ
    ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅሩ ሲጮህ ጌታ
    ምን አይነት ፍቅር ነው
    እየበደሉት ይቅር የሚለው
    ልነገልጸው አንችልም ፍቅሩ አጋፔ ነው
    በደሌን በደሙ ሸፍኖ
    ሀጽያቴን በደሙ ከድኖ
    መንም እንዳልበደለ ያጸደቀኝ
    በአባትነቱ የቀደሰኝ
    በህያው ደሙ አጥቦ ያነጻኝ
    አላፈረብኝም ልጄ ብሎ ሊጠራኝእስቲ ማነው እሱ የሚኮንነኝ
    አንድ ጊዜ ወዶኛል ላይጥለኝ
    ታማኝ አርጎ በቤቱ ሾኝ
    ልኑርለት በቃ እሱ ይንገስብኝ
    እኔ ዝቅ ልበል እሱ ይታይልኝ

  • @dawithagos531
    @dawithagos531 3 роки тому +6

    Yoni you amazing man. God bless you.

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 3 роки тому

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም! 🙏🙏🙏

  • @zewduregessa4862
    @zewduregessa4862 3 роки тому

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ። እናንተ ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ የሚለውን የጌታን ቃል እያስተገበርክ ያለህ ታላቅ ሰው ! አሻራህን እያሣረፍክ ነው በርታ የዘመኑ ማርቲ ሉተር ኪንግ!

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 роки тому

    ዩኒዩ ብሩክ ነህ ለሌሎች መዘርጋትህ ተባርክልኝ

  • @walnsaberhanu4960
    @walnsaberhanu4960 3 роки тому

    Woyne yoniyeeeee lantema kalti atehuuuuu zemenik birikkkkkkkkk yibelk wodahalw 💞💞💞💞💞💞

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ይጨመራል በብዙ ተባረክ ዘመን ይለመልማል የኒዮ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @titilove713
    @titilove713 2 роки тому

    ዯንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውስድ!!

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 2 роки тому

    Ong his mom voice speaks her worries. May God help you to save your son!

  • @elenihailu7409
    @elenihailu7409 3 роки тому

    ዮኒ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንሀ ይባረከ ዮኒዬ

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 3 роки тому

    በኢትዮጵያ ላይ ወንድሞችን እህቶችን የሚያንከራትት መን ፈስ እየተያዘ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንን፣ዮቲ፣ተሳክቶልሃል፣አንተ፣የትውልድ፣አባትነህ

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 3 роки тому

    ለተጠሉት አባት ለአዘኑ እናቶች እምባ አባሽ አይ የወንየየየየየ ስለአንተ አምላኬ ስሙ ይባረክ

  • @yoditdemeke8201
    @yoditdemeke8201 3 роки тому

    የስንቱ ቤተሠብ ተፈወሰ: ጌታ ክብሩን ይውሰድ አንተም ዪኒ ጌታ ይባረክህ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому

    የሚገርም ነው ያሰለቅሳል አይ ወጣትነት ጌታ እየሱሰ ወጣቶችን በደምህ ሸፍነው አደራ እየሱሴ ወጣቶችን በደምህ ሸፍንልን

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 3 роки тому

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ አንተ ብሩክ ነህ ልጅህ ይባረክ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    (ኢሳ 49 - 15 ) በውኑ ሴት ከማህፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ህፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን እርስዋ ትረሳ ይሆናል ፣ እኔ ግን አረሳሽም ። ክብር ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁን ጌታን አመስግኑ በስራው ግሩም እና ድንቅ ነው
    ስለ ሁሉ ክብር ይገባሃል ክብር ይሁንልህ የሱ የሆኑትን አይረሳም ሰው ይረሳል ጌታ ግን ለዘለአለም ታማኝ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው እወዳችሃለሁ

  • @bezasamuelbabi6543
    @bezasamuelbabi6543 3 роки тому +5

    ክብር ክብር ክብር ክብር ለእየሱስ ይሁን ሐሹሹ ያድናል እየሱስ

  • @bute5158
    @bute5158 3 роки тому

    ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሀሳብን አስፈፃሚ ብቻ ሳትሆን የወላጆች እንባ አባሽ በመመለስና በማረፍ የሚዳንበትን መንገድ የምታሳይ ተሳክቶልሀል ወላጆች አደራ አዲስ ሀላፊነት አለባችሁ በድሮ ማንነት እንዳታዩአቸው

  • @saraabraham6668
    @saraabraham6668 3 роки тому

    Man of God Yoni My God bless you more and more you are number one ☝️

  • @tigisttilaye5651
    @tigisttilaye5651 3 роки тому

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏ዮኒዬዬዬ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይራራልህ በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፊን 💚💖❤💗💗💔💔💖💗💗

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ተፈፀመ ተብሎ የሰዉ ልጅ ምእራፍ ስዘጋ እግዝያብሄር እንዳ አድስ ያስጀምራል

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 роки тому

    ተባረክ ዮኒ።

  • @አስራትገዛኸኝ
    @አስራትገዛኸኝ 3 роки тому +3

    ብርሀን ወጢቶለተል ኢትዮጵያ ተነሽና አብር እርሱም የናዚርቱ ኢየሱስ ነው ።

  • @JnatJnaat-d7d
    @JnatJnaat-d7d 4 місяці тому

    ❤Yoniye...yalemachen
    Merexu..Wenden.. Abatement
    Camera
    Nek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lebanonlebanon5999
    @lebanonlebanon5999 3 роки тому

    ዬኔ ጌታ ይባርክ የዳሀወች አባት ጌታ ፀጋ ያልብሰህ

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 3 роки тому +3

    ተበረክ ተበረክ ተበረክ እግዚአብሔር ሰው
    ☝☝☝☝🙋👏👏👏🙇🙇😢😢

  • @sababekel2949
    @sababekel2949 3 роки тому +1

    በእዉነት ዬንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 роки тому +2

    በተቆረጠው ነገር ላይ ጌታ መጣ እልልልልልል እልልልልልል እስይ ጌታሆይ ልጆች ችሕን ሴጣን አይበላቸውም ጌታሆይ ከፍ በል

  • @tamiruagegn62
    @tamiruagegn62 3 роки тому +6

    Yoni i have no words bro. Strongly believe God has risen u with a truly fatherhood spirit. God bless u and ur ministry.

  • @almasmm8019
    @almasmm8019 3 роки тому

    ዮኒ ዘመንህ ይበራክ ሁሌም ፕሮግራምህን በያሁ ቁጥር እንዳለቀስኩ ናው ምክንያቱም ዬራሴ ውጣውራድ ይታኛል ለምን እስራለሁ ምንም ሴኬታማ አይዳለሁም ውስጤ የዝናል

  • @mohamedshhade9563
    @mohamedshhade9563 3 роки тому

    Wow WOW tebarekuu_geta ybareki_amen amen

  • @yayasbhatu4865
    @yayasbhatu4865 3 роки тому

    yoniy zemnek yebarek enwedekalen yesentu enba tabse wey getahoy lejoochanen barek enat beljo talkes zend zem blek ateiy egzaber yebarkek kurbiya enwedekalen 😘😘😘😘

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 роки тому +2

    አሜን የበቀል ቅባት ያግኘው

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo 4 місяці тому

    አሜንንንንን የእግዝአብሔር ማንፈስ 🤲🤲🤲🤲

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 роки тому +1

    Yonu yen konjo web sew ye libe adris nah eko endew Egziabher biriki yaregeh ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 3 роки тому

    Yoni Tebareklign !!!!!1