Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ ጥያቄ ነው።
ብዙ ጀግኖች ሞልተዎል እግዚአብሔር ይመስገን
ለህብረተሰቡ ለኢትዮጵያውያን ወክላቸው በተቻላችሁ አቅም የምትፍጨረጨሩ የፓርላማ አባላት ፈጣሪ ያግዛቹ ።ዝም ብሎ የሚሰቁት ምን እንበላቸው።
ዶር. አወቀ አምዛዬ ትክክለኛ አስተያየት ' ሕግ ወደ ኋላ ተመልሶ ያለ መስራት ' መርህ ላይ የተመሠረተ ሐሳብ ነው ። I appreciate it.
እውነት ነው እደግፋለሁ ስው በአገሩ ስደተኛ ሆንዋል አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል::
እኔ የሚገርመኝ እዉነቱ ሲነገር እንደመደገፍ የሚስቁ ሰወች ያሣዝኑኛል፡፡የምትስቁ የፓርላማ አባላት ደንቆሮ ናችሁ፡፡ይሄን እወቁ፡፡
ያለፈው አልፏል! የጠፋው ጠፍቷል!ስለዚህ አገር የዘረፉ ችግር የለውምና ይቅር እንበላቸው!ምን አይነት ጀንፈል አስተያየትና አስተሳሰብ ነው?
እውነተኛ እና ትክክለኛ የሆነ ሀሳብ ነው ያቀረቡት ግለሰዎችን ለማጥቃት የተሰራ ሴራ ነው
ይሕ ፓርላማ ስለ ነባራዊ ሁኔታ፤ ወደፊት ስለሚመጣው impact አያገናዝብም።አሁን ከሳምንት በኋላ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ተገኝቶ ተወርሷል ይለናል።Already የሚቀሙትን ግለሰቦች ከለየ በኋላ ሕጉን ያወጣው ስለሆነ።ከዓመታት በፊት 70 ባለቤት ሕንፃ ተገኘ ተባለ።ዬት ገቡ እነዛ ህንፃዎች ?ተገኙ የተባሉት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኮንዶሚኒየሞችስ?
ሥንቱ ተመልሶ ያልቃል
እሚሰበሰቡት ሊስቁሊተኙንው ህዝብንአትወክሉም
ኤሬ ጉድ ነው።ፓርላማው ፀበል ረጭቶ አነቃው?
እጅግ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ከአንድ የፓርላማ አባል የሚጠበቅ ለህዝብ ያለውን ታማኝነት አሳይተውናል ።የሚስቁቱ ግን ያሳፍራሉ። የሰውን ሀሳብ ለማመዛዘን እንኳ አልተዘጋጁም ።
የሚሰቁት ዝም ለይሰሙላ የተቀመጡ ለህብረተሰቡ ደንታ የሌላቸው የፓርላማ ስብሰብ ናቸው
የፓስተሮችን ገቢ ይመለከት ይሆን???😂😂😂
እኔ የሚገርመኝ ህዝብ ወክሎ ፓርላማ የተቀመጠ ተመራጭ ጥያቄ የሚጠይቁትን ወገኖች ለማሸማቀቅ የሚኬድበት መንገድ የሚአምም የሚአሳዝንም ነው አንድ የህዝብ ተወካይ የሚሰማውን ከህዝብ የሰበሰበውን ጥያቄ ሲአቀርብ የሚስቁትን አፈጉባኤው በህግ ሊጠይቃቸው ይገባል
ብዙ ግልፍጥ ተቀምጦ ጥያቄ በሚጠይቅ ተወካይ ላይ ይስቃል።ከእናንተ ምን ይማር ህዝቡ ሃሳብን በሃሳብ መመጎት ሲቻል
ወደዛ ጥፉልን እኛ ብዙ ቁስል አለብን አድሮ ቃሪያ ሁላ
Excellent depate of this Anticouruption Article its a wepon of New face of tragedy!!!
Tiru nw
ሌሎች ሲናገሩ የሚስቁ እና ሳይጠየቁ መልስ ለመስጠት የሚሞክሩ የፓርላማ አባላት አቅመ ቢስ ይመስሉኛል!
እራሱ መንግሥት አለአግባብ የወረሳቸው እና ያልመለሳቸው የሀይማኖት ተቋማት መሬቶችን መመልከት አለበት ። ለምሳሌ ደርግ ወርሶ እስከ አሁን ያልተመለሰ ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊትለፊት ያለው የፕሬስ ኤጀንሲ እንዲሁም በቢሾፍቱ የኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መሬት ።
እጋዊ ጥያቄየተየቁት የፓርላማ አባላት ለምን በጥባቺ የሚል ስም ይስታችዋል
ፓርላማውን በጠበጡት ተብሎ በሽፍትነት ሳይሆን በህዝብ ተመርጦ ፓርላማ ገብቶ የመረጠውን ህዝብ የክርክር ሃሳብ በማቅረቡ ፓርቲውን የበጠበጡ ብለህ ለሚዲያህ አርቲስት በመስጠተትህ በውይይቱ የማታምን ግትር መሃይም ና ሽፍታ ነህ እላለሁ።😂😂
Bale 8 mskot chama lebso yezerefe wenbede ayiketa new yemitilut?
ፓርላማ
አለመታዘዝ፣ አመጽ፣ ድንበር አላፊ ራስ ወዳድነት ፣ ዘረኝነት ፣ ሌብነት ፣ አስመሳይነት ፣ ቁማርተኝነት ፣ ዝሙተኛነት፣ ደደብነት ፣ ጨካኝነት፣ ነፍሰ ገዳይነት፣ ፈሪነት ልላም ሌላም ክፉ ባህርያት በእጅጉ በዝተዋል።አሽሃዱ አላ ኢላሃ ኢለሏህ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከለሁ።ወአሽሃዱ አነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ።ያ ረብ፣ ኢላሂ፣ ያ አራህማን ራሂሚን፣ ያ አሏህ አስታግፊሩላህ፣ረብየግ ፊርሊ።
Excellent depate of this Anticouruption Article its a wepon of New face of tragedy!!! by the onather side this article must stsrted frome the goverment that dependes by Neutral investigetors
ፈርሶ ሲሰራ አላየህም
ሰምተኖ አይተን የማናዉቀዉ ጉዱ
የፖርላማ አባላቱ ስብሰባ ይቀጣሉ (ይቀራሉ) እንዴ? ያለው ሰው እኮ ትንሽ ነው።🤔
Abel yemibelabet lela sibseba hedew new
በትክክል ሃገሪቷን ሰላሟን እንዳጣች ለማስቀጠል የታሰበ ነው ይሄን ካላቹ ያ ሁላ ኮንዶሚኒየም የት ገባ ተገኘ የተባለው?
ፓርላማው አብዛኛው በከዳተኛ አማሮች እና ውስጥ ውስጡን የፋኖ ተላላኪዎች ነው የተሞላው እነዚህ ሰዎች ከተጠያቂነት እዳያልፉ
0 seconds agoለዚህ ሁሉ ሁሉን ጎንደሬጠቅላላ ከመንግሰት መሰረያቤትና ሰልጣንሩማሰወገድ ነወ አሻጥር እንዳይሰረ
Shelefetam GALLA 🌳👹 ye FANO 🦁💪 Abal mehon KebeR enji Würdet Meseleh , Murkogna Galla
ምንም አያስቅም ሰው ሀሳብ ሲስጥ ፓርላማ ወይ ፓፓፓፓፓፓ ዎ ሀገራ እያላገጣቹህ ሀገር መምራት አይቻልም ምድረ ካድሬ
ለነሱ መበጥበጥ ይመስላቸዋል ከርሳቸእ ሞልቶ ተኝተዋል
አይ ኢሄ ፐርላመ ታሪከዊ ስተት እንደይሆንበት የሚያደርገው ትግል ነው
Doctor mebratu yilyal
ስለዋሻቹ Unsubscribe አድርጌችሃለሁ
10 wedehal tilalachehu hun meret asetedaderu men eyaregenewu lebanewu yaderegachehut meret asetedader ena mehadesi yebak hesabachewu ataru....,.,
ምን ያስቃል አሁን ። ትክክለኛ ሀሳብ ነው አሁን በናንተ ቤት ሰውን ማሸማቀቃችሁ ነው ። አጨብጫቢ ሆድ አደር ሁላ ።
ጥሩ ህግ ነዉ ምክንያቱም አሁን የአብይ መንግስት ስለሚወድቅና ፋኖ መንግስት ሆኖ ስለሚቀጥል ይህንን ፅንፈኛ የብልፅግናን ና የኦሮሙማን ቡድን አሳዶ የጁን ለመስጠትና ለቀጣበታል ያመቻል ወያኔም ይጠቅመኛል ብላ ብዙ ህግ አዉጥታ ነበር ግን መጥፊያዋነዉ የሆናት::
Yemon zefen hule Abebayewosh new
ፋኖ መንግሥት ሊሆን ማን መርጦት😅😅😅😅
ወረኞች ሀገሪቷን አዋጅ በአዋጅ አረጋችሁት እናተን የሚነካ ሲሆን ትንጫጫላችሁ
ምርጥ ጥያቄ ነው።
ብዙ ጀግኖች ሞልተዎል እግዚአብሔር ይመስገን
ለህብረተሰቡ ለኢትዮጵያውያን ወክላቸው በተቻላችሁ አቅም የምትፍጨረጨሩ የፓርላማ አባላት ፈጣሪ ያግዛቹ ።ዝም ብሎ የሚሰቁት ምን እንበላቸው።
ዶር. አወቀ አምዛዬ ትክክለኛ አስተያየት ' ሕግ ወደ ኋላ ተመልሶ ያለ መስራት ' መርህ ላይ የተመሠረተ ሐሳብ ነው ። I appreciate it.
እውነት ነው እደግፋለሁ ስው በአገሩ ስደተኛ ሆንዋል አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል::
እኔ የሚገርመኝ እዉነቱ ሲነገር እንደመደገፍ የሚስቁ ሰወች ያሣዝኑኛል፡፡የምትስቁ የፓርላማ አባላት ደንቆሮ ናችሁ፡፡ይሄን እወቁ፡፡
ያለፈው አልፏል!
የጠፋው ጠፍቷል!
ስለዚህ አገር የዘረፉ ችግር የለውምና ይቅር እንበላቸው!
ምን አይነት ጀንፈል አስተያየትና አስተሳሰብ ነው?
እውነተኛ እና ትክክለኛ የሆነ ሀሳብ ነው ያቀረቡት ግለሰዎችን ለማጥቃት የተሰራ ሴራ ነው
ይሕ ፓርላማ ስለ ነባራዊ ሁኔታ፤ ወደፊት ስለሚመጣው impact አያገናዝብም።አሁን ከሳምንት በኋላ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ተገኝቶ ተወርሷል ይለናል።Already የሚቀሙትን ግለሰቦች ከለየ በኋላ ሕጉን ያወጣው ስለሆነ።
ከዓመታት በፊት 70 ባለቤት ሕንፃ ተገኘ ተባለ።ዬት ገቡ እነዛ ህንፃዎች ?
ተገኙ የተባሉት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኮንዶሚኒየሞችስ?
ሥንቱ ተመልሶ ያልቃል
እሚሰበሰቡት ሊስቁሊተኙንው ህዝብንአትወክሉም
ኤሬ ጉድ ነው።ፓርላማው ፀበል ረጭቶ አነቃው?
እጅግ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ከአንድ የፓርላማ አባል የሚጠበቅ ለህዝብ ያለውን ታማኝነት አሳይተውናል ።የሚስቁቱ ግን ያሳፍራሉ። የሰውን ሀሳብ ለማመዛዘን እንኳ አልተዘጋጁም ።
የሚሰቁት ዝም ለይሰሙላ የተቀመጡ ለህብረተሰቡ ደንታ የሌላቸው የፓርላማ ስብሰብ ናቸው
የፓስተሮችን ገቢ ይመለከት ይሆን???😂😂😂
እኔ የሚገርመኝ ህዝብ ወክሎ ፓርላማ የተቀመጠ ተመራጭ ጥያቄ የሚጠይቁትን ወገኖች ለማሸማቀቅ የሚኬድበት መንገድ የሚአምም የሚአሳዝንም ነው አንድ የህዝብ ተወካይ የሚሰማውን ከህዝብ የሰበሰበውን ጥያቄ ሲአቀርብ የሚስቁትን አፈጉባኤው በህግ ሊጠይቃቸው ይገባል
ብዙ ግልፍጥ ተቀምጦ ጥያቄ በሚጠይቅ ተወካይ ላይ ይስቃል።ከእናንተ ምን ይማር ህዝቡ ሃሳብን በሃሳብ መመጎት ሲቻል
ወደዛ ጥፉልን እኛ ብዙ ቁስል አለብን አድሮ ቃሪያ ሁላ
Excellent depate of this Anticouruption Article its a wepon of New face of tragedy!!!
Tiru nw
ሌሎች ሲናገሩ የሚስቁ እና ሳይጠየቁ መልስ ለመስጠት የሚሞክሩ የፓርላማ አባላት አቅመ ቢስ ይመስሉኛል!
እራሱ መንግሥት አለአግባብ የወረሳቸው እና ያልመለሳቸው የሀይማኖት ተቋማት መሬቶችን መመልከት አለበት ። ለምሳሌ ደርግ ወርሶ እስከ አሁን ያልተመለሰ ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊትለፊት ያለው የፕሬስ ኤጀንሲ እንዲሁም በቢሾፍቱ የኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መሬት ።
እጋዊ ጥያቄየተየቁት የፓርላማ አባላት ለምን በጥባቺ የሚል ስም ይስታችዋል
ፓርላማውን በጠበጡት ተብሎ በሽፍትነት ሳይሆን በህዝብ ተመርጦ ፓርላማ ገብቶ የመረጠውን ህዝብ የክርክር ሃሳብ በማቅረቡ ፓርቲውን የበጠበጡ ብለህ ለሚዲያህ አርቲስት በመስጠተትህ በውይይቱ የማታምን ግትር መሃይም ና ሽፍታ ነህ እላለሁ።😂😂
Bale 8 mskot chama lebso yezerefe wenbede ayiketa new yemitilut?
ፓርላማ
አለመታዘዝ፣ አመጽ፣ ድንበር አላፊ ራስ ወዳድነት ፣ ዘረኝነት ፣ ሌብነት ፣ አስመሳይነት ፣ ቁማርተኝነት ፣ ዝሙተኛነት፣ ደደብነት ፣ ጨካኝነት፣ ነፍሰ ገዳይነት፣ ፈሪነት ልላም ሌላም ክፉ ባህርያት በእጅጉ በዝተዋል።
አሽሃዱ አላ ኢላሃ ኢለሏህ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከለሁ።ወአሽሃዱ አነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ።
ያ ረብ፣ ኢላሂ፣ ያ አራህማን ራሂሚን፣ ያ አሏህ አስታግፊሩላህ፣ረብየግ ፊርሊ።
Excellent depate of this Anticouruption Article its a wepon of New face of tragedy!!! by the onather side this article must stsrted frome the goverment that dependes by Neutral investigetors
ፈርሶ ሲሰራ አላየህም
ሰምተኖ አይተን የማናዉቀዉ ጉዱ
የፖርላማ አባላቱ ስብሰባ ይቀጣሉ (ይቀራሉ) እንዴ? ያለው ሰው እኮ ትንሽ ነው።🤔
Abel yemibelabet lela sibseba hedew new
በትክክል ሃገሪቷን ሰላሟን እንዳጣች ለማስቀጠል የታሰበ ነው ይሄን ካላቹ ያ ሁላ ኮንዶሚኒየም የት ገባ ተገኘ የተባለው?
ፓርላማው አብዛኛው በከዳተኛ አማሮች እና ውስጥ ውስጡን የፋኖ ተላላኪዎች ነው የተሞላው እነዚህ ሰዎች ከተጠያቂነት እዳያልፉ
0 seconds ago
ለዚህ ሁሉ ሁሉን ጎንደሬጠቅላላ ከመንግሰት መሰረያቤትና ሰልጣንሩማሰወገድ ነወ አሻጥር እንዳይሰረ