አንተ ነህ የገደልከው አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 1,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 916

  • @ethiopiayoutube7904
    @ethiopiayoutube7904 3 роки тому +429

    ብዙ ምስክርነት ሰምቻለሁ አይቻለሁ ይሄ ልጅ ግን በጣም አሳዘኝ በኢየሱስም መዳን ይሁንልህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 3 роки тому +314

    ዮኒ አንተ ጋር አቆየው እባክህ እስክስተከከል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
      @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +14

      ይህን ሃሳብ ሁላችንም እንስማማለን እንጩህ

    • @selamawittube3766
      @selamawittube3766 3 роки тому +18

      መልካም አሰብ ነው እባካችሁ የማርስል ቴለቪዥን አባለት በርግጥ እሄንን ኮሜንት ተነበላችሁ ብዬ አምናለሁ ልጅውን አትተውት እባካችሁ እባካችሁ 🙏🙏🙏ልቤ በጣም ነው ያዘነው 💔

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +8

      አዎ እኔም ይሄን ነሳብ እስማማለው

    • @selaminabahru571
      @selaminabahru571 3 роки тому +7

      በጌታ ዮኒ አንት ጋር አቆየው 🙏😭😭😭😭😭😭የእኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያጸደቅህ

    • @salmasalmaaa1625
      @salmasalmaaa1625 3 роки тому +6

      በጣም ነው ያለቀስኩት በእውነት ሴይጣን ክፉ ነው ወይይይይ የኔ አባት እግዚአብሔር በልጁ ደም እጥብ አድርጎ ያቁምህ 😭😭😭😭ያሰቀየህን ተበቀለው

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው 3 роки тому +213

    ዮኒ አንተጋ እስከሚያጋግም ቢቆይ አሪፍ ነው

    • @tsgeandebrhan6177
      @tsgeandebrhan6177 3 роки тому +4

      Yes lek nesh

    • @Binketube2025
      @Binketube2025 3 роки тому +3

      Awo yikoy

    • @amirebrihm4668
      @amirebrihm4668 3 роки тому +3

      Awe yeweney yemwede yemkbrke pls liju kesusu eisgagem antegar yekoye uff eine uelte degagme New yaywet uff sew kentu alkso aslksene einja eine agerbet wene bewne eiskagegm aberone Neber yemkoyew eiste yonygar liju yekoye mitlue like arguna asyune bentcu kerstan muselmume leze lije Dua einrglte alla Nekelo yawetlte yalbetne miyscnkew wene Neger amen yalla pls ansalte

    • @hiwotbereret28
      @hiwotbereret28 3 роки тому +6

      አዎ ዮኒ በጌታ ሳይድን ከዚያ አይውጣ ደሞድጋሚ ደህና ሆኖ ብናየው ደስ ይለናል ተባረኩ

    • @fanayetesfaye9142
      @fanayetesfaye9142 3 роки тому +5

      ዮኒዬ እባካችሁ የዚህን ልጅ ለውጥ አሳዩን ተባረኩ

  • @tomichristlj4889
    @tomichristlj4889 3 роки тому +96

    ለመጀመረያ ጊዜ ነው Commnt ምጽፈው ዛሬ..ልጅ ጸሎት ያስፈለገዋል pelese ዮኒ አንተን ጋ አቀየው በጣም አሳዘነኝ ምሰኪኑ ወንድሜ😭😭😭😭😭💔💔💔 pelese like my comment😭💔🙏

    • @hermontafesse6765
      @hermontafesse6765 3 роки тому +3

      I agree and I believe almighty God will save him😭😭

  • @meheratshefarw5472
    @meheratshefarw5472 3 роки тому +38

    ዮኒ አንተነ ይሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመኑ የበረከት ይሁን

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 роки тому +23

    አቤቱ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኔም ሰውነት ተንቀጠቀጠ እንባኤ ፈሰሰ ትንሹ ወንድሜ ደምህ በእየሱስ ደም ይንፃ የፀፀት የአዘን መንፈስ ካንተ ይራቅ የሰላም ና የደስታ መንፈስ ተሞላ🙏🙏🙏

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 3 роки тому +55

    ልቤ በጣም አዘነ 😢😢አይዞህ ወድሜ በየሱስም ፍውስ ያግኝህ

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 роки тому +62

    ጌታ ይርዳህ የኔ ልጅ ምስኪን በእዉነት አንጀቴ ነዉ የተላወሰዉ የወለድኩት ልጅ ያክል😢😢ዬኒዬ አብዝተህ ተባረክ የአለም መድኀኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በማያልቀዉ ጸጋዉና በረከቱ ይሙላህ🙏🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +113

    እንዲህ አይነት ስሜትከሚሰማቹ ብትሞቱ ይሻላችውዋል አለ አይዞ😭😭😭 ወንድሜ ጌታ የወደደውን ነብስ ወሰደ ጌታእየሱስ ነፃ ያውጣህ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 роки тому +4

      ዮንዮኮ የትውልድ አባት ብትፀልይለት ይተወዋል

    • @godisgoodallthetime42
      @godisgoodallthetime42 3 роки тому

      @@AA-jj6gj qqqq

  • @nhw4787
    @nhw4787 3 роки тому +65

    ጌታ ሆይ እባክህ እርዳው አንተ ብቻ ስለሚቻልህ ። ነፍስን የሚያስጨንቅ ነገር ነው በጣም ጌታ ጣልቃ ይግባለት ስለስሙ ሲል ብቻ በቤቱ ስሉተገኘ።

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 роки тому +6

    በዘመኔ ተአምር አየሁ ጌታ ሆይ እንደዮኒ ያሉ ወጣቶች አብዛ አልልም የሚራሩ የሚያዝኑ የሚያቅፋ ወንድሞችና እህቶች ስለሰጠከንክበር ይህም ብላቴና ነገው ልዩ ስለሆነ ባረኩህ የኔ አባት ክበርልኝ አንጀቴ ተላወሰ እእእእእእእእእእ

  • @haimyychannel4726
    @haimyychannel4726 3 роки тому +7

    አንጀቴ ተላወሰ የልጆች እናት ነኝ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞህ ጌታ ሁሉን ቻይ ነው እርሱ ከዮኒ ጋር ይረዳሀል ከዚህ ትወጣለህ ለመውጣት ያደረከው ጥረት በግልፅ በአደባባይ አውጥቶሃል ጌታ ደግሞ በአደባባይ በክብር ሰው አድርጎ ያወጣሀል አንተ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለህ አሜን ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ለትውልዱ አሁንም በብዙ እጥፍ መድኃኒት ያድርግህ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 роки тому +48

    ዮኒ ያንተ እርዳታ ያስፈልገዋል አሳዘነኝ ውስጤ ተረበሸ ወረረኝ እውነት ሱስ ጸጸት ሲጨመር ጌታ ይፈውስህ ወንድሜ 😭😭😭😭💔💔አሳዘነኝ 😭😭እቅፍ የሚያረገው ሰው ያስፈልገዋል ከጸጸቱ ያገግማል

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 роки тому +52

    Ba geta ba eysus sime
    ኢየሱስ ከዝህ ኮተት ሁሉ ያድናል ❤

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 роки тому +4

    ኢየሱስ ግን አይረሳንም ከነ ሙሉ ችግራች ጥፋታችን ይወደናል ካለህበት ነገር ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይለውጣል አዲስ ፍጥረት ያደርጋል ያከብራል ስሙ ይባረክ ዮኒ ተባረክ

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +29

    በጣም ልብ ይነካል በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይርዳክ ካለበት እስራት መፈታት ይሁንልክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +49

    ወይኔ እጅ እግሩ እኮ እየተንቀጠቀ እኮ ነው ኡፍፍ የኔ አባት እግዛብሔር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ከሱ ላይ ቁረጠው በጣም ክትትል ያስፈልገዋል እውነት

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 3 роки тому

      ዮኒ ወንድማችን ይህ ብላቴና ተከታተለው አትልቀቀው ጌታ ይባርክህ ዮኒ

  • @TODAY4TOMORROW712
    @TODAY4TOMORROW712 3 роки тому +4

    ታመምኩልህ እኮ የኔ ትንሽ ልጅ ጌታ አየሱስ እባክህ አባቴ እኔን ልጅህን እንዲህ ካለ የዘመኑ ነቀርሳ እንደሰወርከኝ ወንድሜንም ሰውረው አድነው ጌታዬ😭😭😭😭 በምኔ ልርዳህ እኔስ ምን አለኝ ይሄን ጌታ ብቻ ነው የሚችለው

  • @daniibrahim2765
    @daniibrahim2765 3 роки тому +21

    በጌታ በየሱስም መውጣት ይሁንልህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፡ ያሳዝናል ትውልድ ወጣቱ ምን አይነት ነገር ውስጥ እዳለ

  • @edenalemayehu3438
    @edenalemayehu3438 3 роки тому +4

    ድነህ ተለውጠህ ለምስክርነት እደምትቀርብ አልጠራጠርም
    እየሱስ ሁሌም ከጎንህ ነው
    እንወድሀለን ተባረክ ባለህበት ክፋ አያግኝህ አምልጥ በእየሱስ ስም አሜን

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 роки тому +50

    ዮኒዬዬዬዬ አተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ ተባርክልን🙏🙏🙏❤❤ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @yibeltalgebi1569
    @yibeltalgebi1569 2 роки тому +1

    እንደ ሱስ አስቀያሚ ነገር የለም ጌታ ይርዳው ዮኒ አንተንም

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +28

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዮኒን ለትዉልድ ያስነሳ ዮኒዬ የኔ አንደኛ ተባረክ አይዞህ ጌታ ከዉስጥህ ይንቀላዉ ይህ የአጋንንት ስራ ነዉ

    • @sahareahare6242
      @sahareahare6242 3 роки тому

      😭🙏😭😭🙏🙏🙏🇪🇹🤲🙏😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏😭

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እናት እባክሽ ልጅሽ ወዶ አይደለም ከጎኑ ሁኚ እባክሽ ልለምንሽ የኔ እህት በልጅ ተስፋ አይቆረጥም

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 роки тому +2

      😭😭😭👈

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 роки тому +2

      😭😭😭ewunt new tebark

    • @masimusit2052
      @masimusit2052 3 роки тому +4

      እውነት ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭 ልጆቻችንን ጌታ ይታደጋቸው

    • @imi1395
      @imi1395 2 роки тому +1

      @@masimusit2052 አሜን አሜን

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 2 роки тому

      Goo

  • @manasebewrahel8870
    @manasebewrahel8870 3 роки тому +68

    ቅዱሳን ስለ አገራችን እንጸልይ የትግራይ እናቶች ጭንቅ ውስጥ ናቸው

    • @tigistbeshah756
      @tigistbeshah756 3 роки тому +1

      Geta selamun yelakelen

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 роки тому +2

      በጣም

    • @abushe1328
      @abushe1328 3 роки тому +4

      ጌታ ይድረስለቸው 😖

    • @tedyberhanu5439
      @tedyberhanu5439 3 роки тому +4

      ጌታ ይድረስላቸው 🙏🙏🙏

    • @aynihmivhale2336
      @aynihmivhale2336 3 роки тому +1

      Yess eystlyen nw yserawitum enatoch wetaderochm bihonu enat alchew mist alchew lje alchew mote endikelkel yeselam alka Geta talka endigeba lmderachn ymhret eje endizerga mstlye alben

  • @kidistpawlose7688
    @kidistpawlose7688 2 роки тому +1

    የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭አይዙህ ወንድሜ ጌታ ታሪክህን ይገለባብጥልህ እደገናአዲስ ህይወት እግዚአብሔር ይስጥህ የእደገና አምላክ እደገና ህይወትህን ይቀይርልህ

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ልንሰፍሰፍ የኔ ጌታ አይዞህ እየሱስ ይደርስልሀል ትክክለኛ ቦታ ነው የምጣከው😭😭😭😭😭ውስጤን ነው ያንሰፈሰፈው💔💔💔💔ዮኒዬ እባክህ አንተ ጋር አቆየው እርዳታህ ያስፈልገዋል

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 3 роки тому +20

    ወይኔ ወንድምቼ ለውጭዎቹ ሳዝን አገሬ ገብቶ ትንንሽ ልጆችን እያጠፋ ነው ዬኔ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደው በየይንቨርስቲ ብትሄድ

  • @liyaturfiseha1154
    @liyaturfiseha1154 3 роки тому +111

    Yoni pls pls don’t send him back home.he need more prayer pls help him

  • @sirguteshetu1911
    @sirguteshetu1911 3 роки тому +76

    እባክህ አንተ ጋር አቆየው ዮኒ

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 роки тому +40

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይገላግልሀል😭😭😭😭😭😭😭

  • @asniasrat5006
    @asniasrat5006 3 роки тому +2

    እንደዚህ ልጅ ስለ ሱስ ክፉነት እውነተኛ ምስክር የሆነ የለም ሁኔታው ቢያሳዝንም ጌታ ያየለት እንዳለና የብዙዎች ምስክር እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። ፈውስህ በኢየሱስ ስም ይፅና አሜን።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +7

    ዮንዬ ይሄ ማእከል እንደዚህ አይነቶቹን ልጆች ማገገሚያ ስለሚኖረው ይታደጋል መረባረብ አለብን ትውልድን ለመታደግ እግዚአብሔር ታሪክህን ይለውጣል አባቴ አይዞህ

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 3 роки тому +5

    እኔ እንባዬን መቆጠር አቃተኝ የኔ ቆንጆ አይዞህ ጌታ ደርሶልህል መልኩ ልጄን ይመስላል ዩኒ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ፊቱን ያብራልህ እድሜ ጤና ይብዛልህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @zewdimasho4070
    @zewdimasho4070 3 роки тому +6

    አምላካችን እግዚአብሔር። ትውልዱንና አገራችንን ምህረት ስላረክላት ተመስገን ምልክትን አይተናልና ተስፋችን ሆይ ተመስገን አሀንም የልጅህን ክንድ አበርታ ቀኙን ያዘው ቤተሰቦቹን ባርክ ድንበሩን አስፌ ከክፉ ጠብቀው በእየሱስ ስም ጃንየ ተባረክ

  • @abrihamtumoro5068
    @abrihamtumoro5068 3 роки тому +1

    በመገረፍ ቁሱል ተፈወሳችሁ ተብሎ ተጽፏል በኢየሱስ ስም ከማንኛውም እስራት በኢየሱስ ስም ፈተን አይምሮን ሁላንተን የተቆጣጠረክ ክፉ መንፈስ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተመታ በኢየሱስ ስም ስራ ይፍረስ አምላካችንና አባታችን የሆንክ የዘላለም ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለወንድማችን ከንቴ ዘንድ ምህረትና ፈውስ ይምጣ አቅም ለጡትና ለደከሙት ኃይልና ብርታት የሚቶን ጌታ ሆይ ለወንድሜ አንተ ድረስላት ስለ ሁሉ ነገር ስም ይባረክ እናመሰግናለን ከፍ በል በኢየሱስ ስም አሜን 🙏

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 3 роки тому +29

    ጌታ ይርዳህ የኔ ውድ ወንድሜ!!
    እግዚአብሔር አስመልጦሃል!!

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 3 роки тому +1

    ክርስቶስ የተወለደው፣ የተሰቀለው፣ የተንገላታው፣ እንደገና በትንሳዔ የተነሳው ለኔና ላንተ ለኃጢያተኞች ሁሉ ነው፡፡ ክርስቶስ እየሱስ ለእኛ ኃጢያት እሱ ዋጋ ከፍሎአል፡፡ እግዚአብሔር ወንድሜ ዮኒን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ፡፡ የእግዚአብሐር ታማኝ አገልግጋይ ይህን እውነት ስለስተማረህ ስለነገረህ ነው ደፍረህ ወደፊት ወጥተህ የመሰከርከው፣ የምነግርህ ነገር - እኔ የማውቀው ሰው ነበር ፣ ከሱስ ሊወጣ አካባቢ በጣም ይሰቃይ ነበር እንዳንተ ይንቀጠቀጥ ያልበው ነበር፡፡ ብዙ ተሰቃይቶአል፡፡ አሁን ግን እግዚአብሔር ረድቶት ካሊፎሪኒያ ዶክትሬቱን ሰርቶ ሰው ሆኗል፡፡ አይዞህ እግዚአብሔር ዮኒን ሰጥቶሃል፣ አብሮህ የሚያለቅስ፣ አብሮህ የሚታመም ደግ ልብ ያለውን አገልጋይ ፡፡ ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ አንተ ልጅ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ፣ አሁን አንተ የእግዚአብሔርን ባሪያ በመታዘዝ፣ እግዚአብሔር በማክበር ፣ የሞተልህን ጌታ እየሱስን በህይወትህ ላይ ሙሉ በሙሉ በመሾም፣ የሚሰጥህን ትምህርት ተከታተል፡፡ በእግዚአብሔር የማይቀየር ህይወት የለም፡፡ ወደ ቤቱ የመጣህ ቀን ፣ ዮኒን እግዚአብሔር ያገናኘህ ቀን ተሳክቶልሃል፡፡ ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ይሁን፡፡ አንተ ስትቆም ሁሉ ይፈልግሃል፡፡ በርታ አይዞህ፡
    ዮኒዬ ቃል የለኝም አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ በእውነት ከዕድሜዬ ላይ ሁሉ እግዚአብሔር ቀንሶ እድሜ ይስጥልኝ፡፡ በእውነት ተባረክ የምለው ቃል አጠረበኝ ፡፡ እግዚአብሔር ያስከበርከ የጌታ ባሪያ በሁሉ ተባረክ፡፡

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 3 роки тому +5

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ። እባክህ ዬኒ ጥቂት ወራት አንተ ጋር ይሁን እርዳታ አስፈለገህ አግዝሐለው

  • @raida5820
    @raida5820 3 роки тому +1

    ኢየሱስ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ስምህ የተባረከ ይሁን
    ያገሬ ወጣት ከተያዘበት ከሰይጣናዊ ስራ እየመለስካቸው እየጠራሀቸው በፈቅርህ እየማረካቸው በምህረትህ እያየሀቸው ስለሆነ አመሰግንሀለው አሁንም ብዙዎች ወደ ቤትህ ይመለሱ ዮኒዬ ጌታን ስለአንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁኝ

  • @evaedom
    @evaedom 3 роки тому +14

    😭😭😭😭እኔን ወንድሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይራራልህ አይዞህ

  • @betsiferde5170
    @betsiferde5170 3 роки тому

    Ene kaywachw lijoch Hulu betam nw yasazengn yeh lij ebakh yoni erdaw🙏😭😭

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 3 роки тому +11

    Uuuuuufffffe yene wedime 😭geta melkam new wedime geta yiredahli

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 роки тому +2

    ዮኒዬ ተባረክልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ድንቅ ስራ ነው የምትሰራው እድሜና ጣና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ይህንን የመልካም ወጣት አብረውህ ለሚሰሩ ለሚያግዙህ ለሚያስተባብሩ ሁሉ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባቸዋል

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 3 роки тому +12

    ዮን እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ይገርማል 😭😭😭😭😭😭

  • @biftuduba8544
    @biftuduba8544 3 роки тому +1

    Tebarek yonoye kezi belay kibatun yishemirilih❤

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 роки тому +20

    ውይ እውነት በጣም ነው ልቤን የነካው አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ካለህበት ነገር ያውጣ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 роки тому

    በክፉ ወጥመዱ እያጠመደ የወጣቱን ዓላማ የሚያስቀይስ ከዚህ ዓለም ገዢ ልጆቹን እየነጠቀ የሚያስጥለው ኃያሉ ልዑል እግዘዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ በጌታ ፍቅር እወድሃለው ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ 🙏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +4

    አደራ ካንተ ጋር አስቀምጠው ዮኒ ይህ የሰይጣን ሰራ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አንተ አንደኛ ነህ አትጨነቅ

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 2 роки тому +1

    ዮኒዬ ጌታ ባንተ ላይ አድሮ ብዙዎቹን ይምራል

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta 3 роки тому +11

    ውይ እንባው እንዴት ነው ምፈሰው አይዞክ ጌታ መልካም ነው ደግሞም አያትህም ያረፉት ፈጣሪ ሰለፈቀድ ነው አሁንም ጊዜ አለክ ገና ልጅ ነክ ገና ጥዋት ነው ። እኔም የ19 አመት ወንድም አለኝ በጣም እፈራለው ምን አይነት ጓደኞች ይኖሩት ይሁን ብዬ አስባለው

  • @tsion797
    @tsion797 3 роки тому +1

    አባቴ ኢየሱስ አንተ የሁሉ ነገር መፍትሄ ነህ እባክህ የሀገሬን ወጣቶች በደምህ ሸፍናቸው አስመልጣቸው ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @saragudeta2261
    @saragudeta2261 3 роки тому +18

    This is a very heartbreaking story to hear from a young boy like him😭😭😭. Father God please heal his heart and take away his sorrow. I pray God you give him beauty instead of ashes!

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 роки тому

    ጌታ እየሱስ ነፃ ያውጣህ ሁለንተናህ በእየሱስ ስም የተፈወሰ ይሁን ወንድሜ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 3 роки тому +11

    ልብ የሚሰብር ነው። ጌታ ፈውስህን ያፂናው አይዞህ በርታ

  • @haimanotkiros6104
    @haimanotkiros6104 2 роки тому

    የእግዚአብሄር ሰዉ ዮኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @helentesfay8597
    @helentesfay8597 3 роки тому +6

    UUfff my hear is broken 💔 😭 i feel so sad to this poor kid, but thanks to God as he is in a good hand now🤞🏼😍. May God healed him 🙏

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham8752 3 роки тому

    በመልካም ወጣት ብዙ ምስክርነታቸውን የሰጡ ወጣቶች አሉ የዚህ ልጅ ግን የተለየ ነው። ዮኒ እባክህ አንተ ጋር አቆየው በጣም ነው የሚያዛዝነው።
    በጌተ በኢየሱስ ስም አንተ ልጅ እረፍት እና መዳን ይሁንልህ።

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 3 роки тому +44

    ወይኔ ወንድምና እህቶቼ ይሄ ሁሉ አገሪቷ ውስጥ ሲካሄድ የት ነበርን በጌታ😭

    • @selamawittato4773
      @selamawittato4773 3 роки тому +3

      አዎ እኔም ግራ የገባኝ ይህ ነው አንተዎወቅም ትውልድ እና ሀገር ለማጥፍት ሀገሪቶን ለወንጀል እና ለመርዝ አጋልጠዎታል እንተባበር ልጆቻችንን ወንድም እህቶቻችንን እንታደግ ክፍዎችን ለገንዘብ ሂወትን የሚሸጡትን እናጋልጥ የጌታ የ እግዚያብሄር መንፈስ ጨለማውን ይግፈፍልን።

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 роки тому

      ትክክለኛ ጥያቄ እኛም ተኝተናል በሌላ ነገር ተይዘናል

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ 3 роки тому

    የኔ ጌታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዬኒዬ ዘመንህ ይባረክ እባክህን አንተ ጋ አቆየው እርዳታህ ያስፈልገዋል

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +6

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 роки тому

    በጌታ በእየሱስ ሥም ፈዉሰ ይሁን በጌታ በእየሱስ ሥም ተፈዉሰህ ይቅር ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ሁሉንም ብለዉታል ዮወኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ።🤲🙏

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ እጅህ ታግዘው እንዴት ያሳዝናል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስህ ይፍጠን ደምህ ውስጥ ያለውን ቆሻሻ በጌታ ደም የታጠበ ይሁን ለዘላለም ፅድት ይበል የያዘህ ማንኛውም የጠላት ሃይል ልብስ ከሰውነት እንደሚወልቅ ወልቆ ወደ ጥልቁ ይውደቅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @tsb2021
    @tsb2021 3 роки тому +16

    Yoni please please he need more times with you.Ho God my heart is broken 💔💔💔

  • @gebrehiwotambaye67
    @gebrehiwotambaye67 3 роки тому

    ወይኔ አምላኬ😭😭 አልቻልኩም ወይኔ እየሱሴ 😭😭😭! አምላኬ ሆይ አንተ ግን ትችላለህ የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ሠው ያልቻለውን የሚያስችል አምላክ በሠማይ አለ ።ዮኒዬ አንተ ማለት የትውልዱ አባት ለትውልዱ መድሀኒት እና መፍትሄ አድርጎ ያቆመህ የሠማይ አምላክ ይባረክ የምታመልከው የምታገለግለው የታመንክበት አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አንተን እና ቤተሠብህን ይባርክ በጣም እወድሃለሁ !!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +4

    አሜን አሜን ደሙ በኢየሱስ ደም ይለወጥ !!!!!

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ዮንዬ ልጅ ትንሽ ይቆይ ከናተ ጋ አይድ በስማል በጣም ነው የሚያሳዝነው ተባረኩ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ዳርቻህ ይስፋ ዮኒ

  • @nebilakalu
    @nebilakalu 3 роки тому +5

    May Allah sw help him nd help all of us nd forgive us for our sins . my brother stay strong. and keep praying. Allah will help you.

  • @UsumanAman
    @UsumanAman 5 місяців тому

    Awaaji Awaaji!!!!!!!eyesus yadinal yon bante yetefeterkew bemeknyat new❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉gena enayalen

  • @እሙፍቅር-ሠ6ሸ
    @እሙፍቅር-ሠ6ሸ 3 роки тому +37

    ይሄን እድል ማግኘት እራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @meronfikadu1708
    @meronfikadu1708 3 роки тому +1

    ዮኒ ዮኒ አሁንም የብዙዎች አባት ያድርግህ እድሜ ይስጥህ ምን ይባላል ጌታ ዘመንህ ይባርከው ቤትህን ይባርክ።

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 роки тому +3

    ሁፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አባባ ኢየሱስ ፈውሰው ዮንዬ ያዙት ብቻውን ነው በጣም ይከብደዋል ይጎዳል😧😭😭

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭በእውነት መቋቋም አቃተኝ
    ጌታ ሆይ ትውልድን ከክፉ በላተኛ አውሬ አሁንም አንተው በባሪያዎችህ በኩል አልፈህ ታድጋቸው 😭😭🙏🙏🙏ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ተሰክቶልሃል ❤️❤️

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 3 роки тому +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጌታ ስም ፈውስህ የፀና ይሁን

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 3 роки тому +2

    ኦ አምላኬ እንደዚህ ልጅ ውስጤን የነካው ልጅ የለም መድሃኒዓለም የፈውስ መጨረሻ ያድርግልህ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 роки тому +9

    ትችላለህ ወንድሜ በርታ ፀፀት ከውስጥህ አሶግድ አያትህን ባንተ ጥፋት ሳይሆን እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው እወድሃለሁ❤️

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    uuufffff geta hoyi ይህን በላተና እርዳታው ክፉ ይመታ በጌታ ስም ናፃ ይውጣ 🙌🙌🙌🙌አሜንንን🤲

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 роки тому +4

    እሄንን ልጅ አንጀቴን በላው ምስኪን እርድት 😭😭😭😭😭 በጌታ

  • @buzobuzo9605
    @buzobuzo9605 3 роки тому

    አሜን አሜን ፈውስ ይሁንለት እንባዬ መቆም አቃተኝ ዮንዬ ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ እጥፍ ጸጋ ያግኝህ

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 роки тому +3

    የኢየሱስ ስም ከስም ሁሉ በላይ ነውና ፈውስ ይሁንለት 🙏🙏🙏🙏

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 роки тому +2

    እፍፍፍ ከሰማሁት ሁሉ የዚህ ያሳዝናል እርዱት ዮኒ አደራህን አይዞህ ወንድሜ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 роки тому +7

    ወንድሜ አይዞህ ጌታ የማይችለው ነገር የለም ትድናለህ ።ዮንዬ እባክህን አንተ ጋር ይሁን ወደ ቤቱ መሄድ የለበትም አብ ያልተከለው የትኛውም የሱስ ጉልበት የተሰበረ ይሁን

  • @raheladinew7542
    @raheladinew7542 3 роки тому

    ውይ የጌታ እጅ የደከመን ጉልበት ሚያጠነክሪ ያለቀውን እዳዲስ የሚጀምሪ የእግዚአብሔር አይልና ክድ ይገለጥብህ ወድሜ አዝኖ እደኛ ከፈሪ መጦ ማያልፈው መፍትኤና ፈውሱን ይላክልህ ተለውጠህ ለምስክሪ ሆነህ እንይህ አሜን

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 роки тому +13

    አይዞህ ወንድሜ አሁን ጌታ ደርሶልሀል

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 роки тому +1

    የኔ ልጅ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከውስጥክ ይንቀልል በእውነት ስንት ልጆቻችንን ጨረሰብን ይሄ ክፋ እግዚአብሔር ሆይ ለወጣቶቻችን ድረስላቸው

  • @EthGooner
    @EthGooner 3 роки тому +8

    እባካችሁ ላታሳድጉ አትውለዱ ብትችሉ የማትገነቡትንና የማትኖሩበትን ትዳር አትመስርቱ፡፡ ያለ ቤተሰብ ያለ እናት እና አባት የሚያድጉ ልጆች በብዛት የአደንዛዥ እጽ ተጠቃሚዎች ናቸው! እግዚአብሄር ምድራችንን ይፈውስ!

  • @tarikuendale4748
    @tarikuendale4748 5 місяців тому +1

    የዚህን ልጅ ምስክርነት ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ልቤን የነካኝ አሁን ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ባውቅ ደስ ባለኝ::

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +29

    አዎ እኔም በዚህ እስማማለው ቢፀልይለት ግን ምናለበት ጠላት እኮ ነው ይህን የሚያደርገው 😭😭😭😭😭😭😭ባይሄድ ቢቆይ እስኬሚለወጥ ድረስ በድንብ ቢቆይ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 роки тому +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። t

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 3 роки тому +12

    ምን ልሁንልህ ወንድሜ ውስጤን አመመኝ እባክህ ዮኒ ስለልጆችህ ስትል ከጎኑ አትለይ ከዚ ከክፉ መንፈስ እስኪላቀቅ ድረስ በጣም ያማል አንድ ፍሬ ልጅ ለመጥፎ ሱስ ሲጋለጥ እባካችሁ ሰዎች የአንድን ሰው ችግር ሳትረዱ ያንን ሰው አትውቀሱት ቀረብ ብላችሁ ያ ሰው ችግሩ ምን እንደሆነ ተረዱት

    • @sitaddisu748
      @sitaddisu748 3 роки тому +1

      Ewunt new tebark gin yena sew yehen ayeredam ko min yederegale 😭😭😭😭

    • @elatemni9998
      @elatemni9998 3 роки тому

      @@sitaddisu748 እውነት ነው ወንድሜ አንድ ያልተረዳነው ነገር አለ የኛ አስተዳደግና የነዚ ልጆች አስተዳደግ ይለያያል ለምን ቢባል በድሮ ዘመን የነበረና በአሁን ዘመን ያለ ያናናር ሲስተም የተለያየ ነው የኛን የኖርንበትን የንሮ ዘመን እየቆጠርን እንደኛ ዘመን ሁኑ ማለት ይከብዳል እነዚ ልጆች ውጭ ይወጣል ከማይሆን ጋደኛ ገጥመው ያልሆነ ነገር ተምረው ይመጣሉ ወላጆች እንዲ በሚሆኑበት ሰአት በእልህና በዱላ ልጆቹን ለመመለስ ይሞክራሉ ሆኖም አግባብ አይደለም ለምሳሌ የዚ እናት ልጄ አይደለህም ከማለት ይልቅ ቀረብ ብላ የልጃን ችግር ብትረዳ ኖሮ ይሔ ልጅ ለዚ ሁሉ ነገር ባልተዳረገ ነበር ሲቀጥል የልጁን አካየድ እያወቁ ለአያትየው እሱ መድሐኒት እንዲሰጥ ሐላፊነት መስጠት አልነበረባቸውም ሲጀመር ትንሽ ልጅ ነው ጥቃቅን ነገሮች ላታልሉት ይችላል ነገሮች ሲከሰቱ ግን ልጁን ከቤት ውጣ ብሎ ማባረር ተገቢ አይደለም እሱ መሸከም የሌለበትን ሐላፊነት ሰቶ እንደገና ከቤት ውጣ ብሎ ማባረር በህግም ቢሆን ያስጠይቃል

  • @meripipino4695
    @meripipino4695 3 роки тому

    ጌታ እየሱስ ይርዳህ በእውነት እስከዛሬ ምስክርነት ይቻለሁ የዚ ልጅ ነገር ልቤን ሰበረ በጣም ከባድ ነው ልጁ የተናገረው ዮንዩ ጌታ ይርዳህ

  • @jonhap29
    @jonhap29 3 роки тому +53

    This young man needs Prayers as well as rehabilitation. i Feel so sorry for his family. this is just one example out of millions who are involved in drugs in Ethiopia. The government is busy fighting endless wars while the youth are becoming victims of Addiction. God saves you my little brother.

    • @ferdosaousman3146
      @ferdosaousman3146 3 роки тому +1

      True

    • @myculturetube2976
      @myculturetube2976 3 роки тому +1

      Exactly

    • @lilitsegaye3899
      @lilitsegaye3899 3 роки тому +4

      እንደ ማስቲካ እና ከረሜላ በየቦታው ሲሸጥ ቆሞ የሚያይ መንግስት ነው ያለው ለወላጅም ለወጣቱም ጌታ ይድረስ።

    • @yohannesnathnael42
      @yohannesnathnael42 2 роки тому +1

      10q now i am ok bro

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 роки тому +2

    በጌታ በኢየሱስም በፀሎታችሁ ተስማማሁ ተፍውሱ ለብዙዎች መፍትሄ ይሁን።
    እውነት ውስጤን ነው የረበሽው

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 роки тому +9

    የኔ አባት አይዞህ እሽ 😰

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 3 роки тому +1

    እኔ የሰው ልጅ በህይወቱ እንደዚህ ፈውስና ሰላም ሲያገኝ ደስ ይለኛል ምንም ቢሆን ወጣቱ እየተድምፈወሰ ያለው በእየሱስ ስም ነው።ብንሳሳት እንኳን እውነተኛው እየሱስ በምድር ላይ ሆኖብየሰው ልጅ ይጎብኝ እውነት።ወጣቱ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ችግር ላይ ነው እናም በቃቹ ይበለን።አጥያታችንን ይቅር ይነለን እንደእኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ምህረት አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏

  • @እግዚአብሔርሆይምህረትንአ

    ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋ ይሁን 💔💔💔

  • @tinaa8299
    @tinaa8299 3 роки тому +1

    አሜን ኡፍ የኔ ጌታ💔💔💔😭😭😭😭😭እንዳዉ እባክህ ጌታ ሆይ መፈታት እሁንለት 🙏🙏🙏🙏

  • @zebenayabebe2292
    @zebenayabebe2292 3 роки тому +6

    እባክ ዮኒ በጌታ አንተጋር አስቀምጠው እስኪሻለው

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 3 роки тому

    አንጀቴን ነው የበላኝ የኔ አባት አይዞክ ጌታ ካንተ ጋር ነው ዮኒ ባክህ አንተ ጋር ይቀመጥ