"ኢትዮጰያ ዉስጥ ሶስት ብቻ ነን...ይሄን ጉድ ምናውቀው" ሊያዩት የሚገባ የመልካም ወጣት ምሥክርነት AUGUST 25, 2018 © MARSIL TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 944

  • @wengeltube5317
    @wengeltube5317 4 роки тому +147

    መቼም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው በየትኛውም መንገድ የሰው ልጅ ህይወት ከክፉ ሲላቀቅ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 5 років тому +62

    መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @richotekeste8008
    @richotekeste8008 5 років тому +69

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የ ኦርቶዶክስ ዘማሪ ነኝ። ግን ዮኒ ኣከብርሃለው፡ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ። ብዙሕ ዕዮ ክትሰርሕ ተስፋ ኣሎኒ።

    • @ረድፍቅር
      @ረድፍቅር 5 років тому +1

      እኔ ደማ ንስካ ጌታ ክትቅበል ይፀበይ ። እየሱስ ይፍትወካ እዩ

    • @cozameritrean665
      @cozameritrean665 3 роки тому +1

      @@ረድፍቅር ሓሶት ኤርትራውያን ከይትበላሸው እዚ ተቀበል ገለ ዝባሃል ሓሶት ኢዩ ሓቀኛ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ኢዩ ኣልፋን ኦሜጋን ኦርቶዶክስ ኢያ

    • @hopolapos
      @hopolapos 3 роки тому

      አቺ ሴትዮ እዛው በፀበልሽ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 роки тому +7

    እየሱስ ብቻ ጌታ ነው ያድናል የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያቤሔር ልጅ ተግልጦአል ስራ ይፈርሳል ገና ብዙዋች ያመልጣሉ ዬኒዪ ተባረክ ።

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +10

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ።ዮኒ ከ ሶስት ቀን በፊት እህቴ መልካም ወጣት ታያለሽ ስትለኝ መቼ ስራ አጣሁ ብያት ነበር ዛሬ ግን በአንድ ቀን 5 ምስክርነት አየሁ ገርሞኛል ።እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ።ለሌሎች እምነግረው ሀይማኖታችሁን አይነካም የወጣቶቹን ምስክርነት ግን ብታዳምጡት መልካም ነው

  • @nuhamenmegersa5233
    @nuhamenmegersa5233 5 років тому +12

    ክብር ክብር ክብር ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!!!! ያስመለጠህ እግዚአብሔር ይሁን

  • @bizalove3902
    @bizalove3902 6 років тому +14

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ዮኒ እግዚአብሔር ቀሪ ህይወት ዘመንህን ይባርከው አንደኛ ነህ

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 6 років тому +25

    አሪፍ የጭንቅላት ያለው ልጅ ነው በደብ ያዙት ገና ብዙ ልጅችን ይናጠቃል ይሄ አስተማሪ ነው የሚሆነው ቃሉን በእግዚአብሔር እውቀት የሚገልጥ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 років тому +73

    ሚገርም ነው ሴጣን ለሠዎች ኣርፎ ኣይተኛም ። እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የወጣቶች ለውጥ ያስደስተኛል አሠልጠኙ ኣድናቂክ ነኝ ደቢሎስ የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት ነው ኣላህ ይጠብቀን ከተኮለኞች

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 6 років тому +10

    አቤት እንኮን ጌታ ደረሰልህ ለብዙዎች ትምህርት እንደምትሆን አምናለሁ ተባረክልኝ ዳግም ሰይጣን ላያገኝህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን አሜን!

  • @meron8974
    @meron8974 6 років тому +8

    ይሄ ነው ወንጌል የእግዚአብሔር ቃል። ዉጣ ፡ ጬህ ሳይባልም ነጻ የሚያወጣ። Glory to our living God.

  • @NubbaTube
    @NubbaTube 6 років тому +58

    ለኛ ለወጣቶች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ይህ ምስክርነት በጣም ጠቅሞኛል፡፡ ዮኒየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡

    • @ትጂቴዲ
      @ትጂቴዲ 6 років тому

      Tewodros Wana amen

    • @mominakhan3149
      @mominakhan3149 6 років тому

      Egzaber yebarki yoni . Letulidu yasnesak egzaber yetebarek yehon

  • @chemesode4811
    @chemesode4811 6 років тому +34

    እግዚአብሒር ሥራ ላይ ነዉ፡፡ዮን ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!"

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 5 років тому +1

    እግዛብሔር የእውነት ስምህ ይባረክ በዮኒላይ እድረህ ስለተገለጥክና ይህንን ሁሉ ወጣት ስለታደክ የድንግል ልጅ ስምህ ይባረክ!!

  • @ilove4292
    @ilove4292 6 років тому +99

    ወጣቱ በሙሉ ለካ ............... ሆሆ
    ብቻ እግዚአብሔር ተነጥቊል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

    • @yosftessera9258
      @yosftessera9258 6 років тому +1

      እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ilove ashkabach endi kemitil atameseginm anten bilo pente

    • @awetkahsai3170
      @awetkahsai3170 6 років тому

      Bxsej

    • @The-Motivating-Station
      @The-Motivating-Station 6 років тому

      እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ilove six

    • @wagayegessese3927
      @wagayegessese3927 5 років тому

      ክብር ለእናት እና ልጁ አሜን(፫)

  • @anklia1127
    @anklia1127 6 років тому +1

    በጣም የሚገርም ነው ሚስጥርን የሚገልጥ አምላክ በላይ በሰማይ አለህ እንካን ትምህርቱ ምስክርነቱም ሰውን ይቀየራል ጌታ ይባርክህ ኑብያ ዮናታን ተባረክ

  • @fggf5138
    @fggf5138 6 років тому +91

    ጌታ ሆይ ምድሬን ስለጎበኘሀ ተመስገን ሃገሬ እትዮጵያ ብትፈተሽ ብዙ አፀያፊ ነገሮች አሉ ።።በየሱስም በድብቅ ሆኖ ምሰራ ክፉ ፣ከምድሬ ይመታ ፣

    • @eyluleguzelm1667
      @eyluleguzelm1667 6 років тому

      ሮሜ የኪዳን ልጅ አሜን ፫ !!!!

    • @fggf5138
      @fggf5138 6 років тому

      @@eyluleguzelm1667 ?

    • @eyluleguzelm1667
      @eyluleguzelm1667 6 років тому

      አሜን ፫ !!!!! ከምድራችን ላይ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን ።

    • @መደነቅያቲዩብ
      @መደነቅያቲዩብ 6 років тому

      በየሱስም ሳይሆን በእየሱስ እንበልዉዷ እህቴ

    • @fggf5138
      @fggf5138 6 років тому

      @@መደነቅያቲዩብ Esh

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 6 років тому +4

    Ooohh ጌታ ሆይ ተመስገን ህዝባችንን እያሰመለጥህ ሰለሆነ ተባርክ አባ።

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 5 років тому +15

    Thank you JESUS CHRIST! Father give him the grace to maintain his salvation in your mercy in Jesus name! Hallelujah! Praaaiiissseeee our King! Jesus Christ Saves!

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому

    በንግድ ሳይሆን በስጦታ ነው ያገኘው ዮኒ ውሃ አይሸጥ ዘይት አይሸጥ የተባረክ

  • @amenchseta6158
    @amenchseta6158 6 років тому +11

    wowwwwwwwwww
    geta simu yibarek anten nesa yawota
    አጋንት ሳይጮህ ወጣ የቃሉ እውነት ስገለጥ
    ዮናታን ጌታ ፀጋዉን ያብዛለት

  • @jackjames5260
    @jackjames5260 6 років тому +25

    ዮኒ ዉድ ወንድሜ በአንቴ ውስጥ ሰላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ በአንቴ ብዙዎችን እያዳኔ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 6 років тому +5

    Wow ዮን ይህን ሁሉ ወጣቶችን ታድጋሃል ጌታ ይበረክህ!!

  • @hannayimamtefera1389
    @hannayimamtefera1389 6 років тому +2

    ለማመን የሚከብድ ነው...!! እየሱስ ጌታ ነው!!! ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @joshaiitechnologyofstudy9606
    @joshaiitechnologyofstudy9606 3 роки тому +3

    እኔ ግራ ነው የተጋባሁት ለካ እንደዚህ አይነትም የዳቢሎስ ስራ አለ ብቻ ስለዚህ ልጅ መዳን እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @bezajesus9345
    @bezajesus9345 6 років тому +1

    ሚገርም ነው ጌታ ሆይ ተባረክ ክብር ይሁንልክ። ዮኒዬ ዘመንክ ብሩክ ይሁን።

  • @iyesuusiddooboqonnaakoo5139
    @iyesuusiddooboqonnaakoo5139 5 років тому +5

    አለም ጉድሽ ፈላ ጌታ ወጣቱን እያስመለጠ ነው ክብር ላንተ አባቴ

  • @kenofekede3523
    @kenofekede3523 6 років тому +28

    This is deep😲May Lord Jesus Christ protect our people from this evil things 🙏

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 5 років тому +2

    እግዚኦ አምላኬ ሲያስፈራ። አሁን ወደኃላህ እንዳትመለከት ሆዴ ነፃ ወጥተሀልና። ክብር ለእሱ፣ አሜን።

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 6 років тому +8

    ይጌታ ጣት በኢትዮጵያ ላይ መቷል እየሰራ ነው ጌታዬ ልዮ ነክ ተባርክ አባቴ ነብይ ዮናታ የዘር ሀርግ ይባርክ!!

  • @alemneda5709
    @alemneda5709 6 років тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ሆይ ተባረክ የኢትዮጵያ ወጣቶች ጠፍተው ነበር ታደክልን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ዮንዬ እንደው ምን ልበልክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ስላንተ ዘወትር እፀልያለሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 6 років тому +8

    እየሱስ ያድነናል ከሁሉ ዮኒ ዘመን ይለምለሚ ተበርክ ሼጠን ጉዱ ፈለ እየሱስ ጌታ ነው

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 6 років тому

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት።እናቶችን የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባንተ ተጠቅሞ እባቸውን አበሰ ስሙ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 6 років тому +5

    Yonnye, you are a blessing for nations. It would be great if you upload the whole teaching so that it changes many Ethiopians and Eritreans abroad with similar problems.

  • @sabina8805
    @sabina8805 6 років тому +1

    ዬኒ እግዚአብሄር ይህን ፀጋ ያብዛልህ ብዙ ወጣቶች በብዙ እስራት ተይዘው አይምሯቸው ደንዝዞ ተቀምጠዋል ጌታ ሆይ ምድራችንን ልትጎበኝ ጊዜ ስለመጣልን እናመሰግንሀለን።

  • @betidesta6256
    @betidesta6256 5 років тому +4

    ወይነነነነነነነነነነ ጌታ ሆይ ምንላድርግህ ኢየሱሴ ክበረልኝ

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 6 років тому

    ዮኒ ተባረክ አብዝቶ ይባርክህ ሀገራችን ላይ ያልዳኑ ብዙ አሉ ግን ሌሎች የጌታ አገልጋይ ነን ባዮች ዲያስፖራን ፍለጋ ይሮጣሉ ተባረክ

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 6 років тому +9

    You're doing a marvelous job: snatching the youth from the mouth of the Beast.
    May the Lord continue to bless you and your family!

  • @balanashi8191
    @balanashi8191 2 роки тому

    Amennn amennn amen. Amennn
    Yoni geta yibrki babuzu
    Agigilotiki yibaraki. Amennnn
    Tbrkiiii kibra lageta yihuni 📖📖📖📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙌🙌🙌❤🙇🙇🙇🙇❤

  • @jerusalemserbessa9729
    @jerusalemserbessa9729 5 років тому +5

    የዚህን ልጅ መጨረሻ ምን ሆነ ? ጌታ ረድቶት መጨረሻው መልካም እንዲሆን እመኛለሁ

  • @esetpower5207
    @esetpower5207 3 роки тому +1

    እናትን ከማጣት ይሰውረን እየሱስ እኮ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው ይህ ማለት ግን እሷ ከ እሱ በታች ከ ሁሉ በላይ ነች

  • @ትክክልአባቷ
    @ትክክልአባቷ 6 років тому +87

    የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሄር ልጅ ተገለጠ

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 6 років тому +1

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንድም ጌታ እንኳን ጌታ እረዳሕ ጌታ ፀጋውኖ ያብዜልሕ ዮኒ

  • @kamilprince86
    @kamilprince86 6 років тому +9

    እንደዚህ አይነት ብዙ ነገሮችን ለማጥናት ሞክሪያለው።ኢትዮጵያ ይገባል ብዬ ግን አስቤ አላውቅም።እየሱስ ጌታ ነው ከዚህ ስም ውጪ መዳን የለም።

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ተባረክ፡ጌታ፡ዮኒየ፡ተባረክ፡ለጌታ፡የሚሳነዉ፡የለም

  • @dnvell3545
    @dnvell3545 6 років тому +45

    በትዉልዴ ላይ 666 አይጫዎትበትም ስለ ልጆቹ የሞታልን እየሱስ ለአለም ጋዥ አሰልፎ አይሰጥም ዮን ዘመንህ ይበረክ አንተ እኮ አንደኛ ነህ ።

    • @ለአብክብርይሁንየአብስራ
      @ለአብክብርይሁንየአብስራ 6 років тому

      Ameeeeeeeeeeeeeeen
      Ameeeeeeeeeeeeeeeen
      Esayyyyyyyy Andagna

    • @eyerusalemyigetliji206
      @eyerusalemyigetliji206 6 років тому

      እየሱስ ጌታ ነው Dn Vell የኔ ቆንጆ አራ እግዚአብሔር አይሰጥም እኛ የክርስቶስ ነኒ

    • @dnvell3545
      @dnvell3545 6 років тому

      @@eyerusalemyigetliji206
      አሜን አሜን የኔ ማር ትክክል ነሽ ተበረክ

    • @eyerusalemyigetliji206
      @eyerusalemyigetliji206 6 років тому

      እየሱስ ጌታ ነው Dn Vell እሽ ጌታ መልካም ነው ተባራኩ በላችሁበት!"

    • @amengmechale5702
      @amengmechale5702 4 роки тому

      Amen

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ

    በጌታ ሰም ይሄ ነገረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ብሎ ማመን ይከብዳል ለካ እግዚአብሔር በምህረትህ ይዘኸናል ተባረክ ዩኒ

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 років тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይሁሉ አለ ብላቹ ትገምታላቹ የተመረጥን ህዝቦች ስለሆን ነው ይሁሉ ፈተና እግዚያብሄር ፈጥኖ ደርስሳልናል ገና እንድናለን።

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 років тому

      በእግዚአብሔር ፊት የተመረጠና ያልተመረጠ አገር የለም ጌታ እየሱስ ለሙሉ አለም ነዉ የሞተው የሱ ምህረትና ቸርነት በዝቶልን ነው አሁን ክብር ለናሬቱ እየሱስ ይሁን

  • @gracelifeword5559
    @gracelifeword5559 3 роки тому +1

    ኢየሱስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @ruthadebo7864
    @ruthadebo7864 6 років тому +11

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ በየሱስ ስም ምንድነው እሄ ጉድ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ አረ ትውልዱ የት ነው ። ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ ባንተ አልፎ እግዚአብሔር እሄን ትውልድ እየታደገ ስላለ ወድም እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠ

  • @878hanah4
    @878hanah4 6 років тому

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አንተን ይሰጠን።የሚገርም ነው በእውነት በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን

  • @wendiyefikre677
    @wendiyefikre677 6 років тому +3

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ እውነት ምን ይሳነዋል ጌታዬ

  • @ሀናዬፍቅር
    @ሀናዬፍቅር 6 років тому +1

    ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው መጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናል ዮናስ ተባረክ

  • @serekapolish2118
    @serekapolish2118 6 років тому +8

    ዬኒ እኔም ሁሌ ስሰማክ እንባዬ መቆጣጠር አልችልም እግዜር ይመስገን ሱሶቼ ሁሉ ከእኔ እርቀዋል አንተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ

  • @shal3235
    @shal3235 4 роки тому

    ተባረኩልኝ yoniye ዘመንህ ልጅህ በቃ ብርክ belelgn

  • @tube-kx7ml
    @tube-kx7ml 6 років тому +65

    እረ ለእግዚአብሔር
    እልልታ አምጡለት
    ሁሉ በእርሱ ሆነ!!!

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 5 років тому +1

    Be egzyabher yhe lj mn aynet status lay endale minegregn be egzyabher 🙏🙏

  • @mirkanenega7947
    @mirkanenega7947 6 років тому +7

    ኢየሱስዬ እንኳንም ያንተ ሆንን!!!!

  • @haymanotgashaw429
    @haymanotgashaw429 3 роки тому

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ መለወጣቸውን አፀናላቸው ተመልሠዉ እንዳይሠናከሉ እጃቸውን ያዛቸው
    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል።
    ዮኒ እግዚአብሔር አሳክቶልሀል ከዚህም በላይ የምትረግጠውን መድር ውረስ።

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 6 років тому +2

    Oh my God,prophet Yonatan Bless you more........

  • @mimamima1337
    @mimamima1337 6 років тому

    ጌታ ኡኮኖው ዬኔዎዳጅ ጌታማለት ፍቅር ሥለ ልጆቹ ሁሌም ይእወጊአል አሜንኣሜንአሜን ❤❤❤❤😭🙌🙌🙌🙌👐💗💖❤❤❤❤

  • @marwabader2577
    @marwabader2577 6 років тому +34

    ይህ ቀን ባይኔ አሳየኸኝ ጌታ ተመስገን

  • @Bezaa116
    @Bezaa116 6 років тому

    ዬኒዬ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ነህ የኔ ወንድም ተባረክልኝ ይብዛልህ በየቀኑ ቪዲዬቹ ሲለቀቁ ሳይ እንደ ነፈረቅሁ እውላለሁ ስቅስቅ ብዪ ነው የማለቅሰው አቤት ምህረት አቤት ቸርነትህ አቤት ማስመለጥህ .....አቤት ጌታ አቤት እየሱስ ይህ ሁሉ ልጅ እንዳይጠፍብህ በባሪያህልብ ይሄንን ስላስቀመጥህ ስምህ ብሩክ ይሁን አዳኝ ነህ አባቴ የጠፋውን ፈላጊ ማን እንዳተ ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @hawwiifufaa2680
    @hawwiifufaa2680 6 років тому +2

    Thank you my lord 🙏🙏
    God bless you man of god

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው ከመልካም ነቱ የተነሳ ዮኒ አንተን ለእኛ ሰጠን

  • @wegujesuscell331
    @wegujesuscell331 5 років тому +4

    Wayinee Eyesusiyee Semu Yibark Uuuuuuufffffff Yoniyee Geta Sil Anint Yibark

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 5 років тому +1

    እና ሰይጣን እደዚህ ካሳመናቹሁ የእዝጋብሄር ልጅ እየሱስ ያስነሳቸዉ ነብያት ሃዋርያት የሚሰራዉ ተአምራት መቀበል ያቃታቸዉ አይተዉ የማያዩ ሰምተዉ የማይሰሙ በደብ አስረዳቸዉ ክብር ለእየሱስ ክርቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @edenbegeta368
    @edenbegeta368 6 років тому +8

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
    አረ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 6 років тому +1

    ዮኒ ተባረክ የማነውቀው የአጋንትን ስራ በአንተ ተጠቅሞ ያወጣ ጌታ ይባረክ ።

  • @ለምድራችንሰላም
    @ለምድራችንሰላም 6 років тому +3

    ወይ አንተ ኢየሱስ ኧረ ስንት ይሰማል?
    ይሄ ክፉ ጌታ ይገስፀውና እነኚህን ህፃናቶች እንዲህ ይጫወትባቸው? ወጣቶችን የሚያይበት አይኑ ይፍሰስ! መርዙንና አዚሙን እንዳይረጭባቸው እጆቹ ሽባ ይሁኑ! እግሮቹም ወደ እነርሱ ከመቅረቡ በፊት ይሽመድመድ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወጣቶቹን ሁሉ ሸፈንኩ!
    በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም በምድራችን ያሉ ወጣቶች ሁሉ አዕምሯቸው ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ የተገዛ ይሁን!
    መውጣት መግባታቸው በደሙ ኃይል የተሸፈነ ይሁን!!!
    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ! በበቀል እሳት ከሌሎች ወጣቶች ጋር ሆናችሁ በእሳት ተገለጡና በበቀል ቀባት ተበቀሉት!!!

  • @abdullahabdu7184
    @abdullahabdu7184 5 років тому

    ዋው እየሱስ ትልቅ ጌታ ነው ተባረኩ ከነፋሰገዳይነት ወደ ይቅረታ ተመስጌን

  • @SA-no6iq
    @SA-no6iq 6 років тому +22

    ሡባሀን አላህ ያረቢ አላህ ይሥትር። ሥላ ምን ጉድነው አላህ አተው ጠበቀን ብራህመቲክ

    • @buzebizuye5224
      @buzebizuye5224 5 років тому

      (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14)
      ----------
      1፤ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
      2፤ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
      . . .
      6፤ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @buzebizuye5224
      @buzebizuye5224 5 років тому

      " ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤"
      (የዮሐንስ ወንጌል 1:12)

  • @lachmidmanlachmimarr4979
    @lachmidmanlachmimarr4979 6 років тому

    እውንድሜ እንካን ጌታ እረዳህ ዮኒ ጌታ ዘመንህ ያበረክ ባንተ አልፌ ቃል ሰጥቶ ትውልድን እየታደገ ላለው ጌታ ክብራ ያሁንለት

  • @እግዚአብሔርአለሃምዱለል

    Uuuuuuuuuuuuuuuuu ጌታ ወይ ተበርክ ልጅችን ስለአንድክ አባቴ እባክህ አውንም ይቅርትን በምህረት አስበን አሜን ወንድሜ እንኳን ጌታ እርድ
    ነብይ Yoinyeeeeee ተበርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዝል በጌታ ፍቅር እንውድሌን

    • @royalfamily7647
      @royalfamily7647 5 років тому

      ሰላም ለናተ ይሁን
      Eyu እባላለሁ
      ዮኒን እንዴት ላገኝው አንደምች መርጃ ስጡኝ

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    ክብር ለጌታ ይሆን እልልልልልልል። ውይ አምላኪ ምን ይሳንካል በእውነት ይገርማል ይደንቃል ትውልድ ሲያመልጥ ክብር ልጌታ ይሆን ዮኔ ተባርክ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 років тому +11

    ይሄ ትልቅ እርዳታ የሚያስፈልገው ወጣት ነው ጨርቁን ጥሎ ከመሄዱ በፊት በጣም ያሳዝናል

  • @Bura_g
    @Bura_g 5 років тому

    Bichewun tamirat yemiaderg Igziabiher yimesgen !!!!!! Haleeeeeeeluyaaaaaaaaaaa

  • @ትክክልአባቷ
    @ትክክልአባቷ 6 років тому

    ወይ ጉድ ዘድሮ እግዚአብሄር ጎበኝን አይናችንም ክፍትፍት አለ
    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @fggf5138
    @fggf5138 6 років тому +57

    ዮኑ ስለ አንት እግዚአብሔር ይመስገን ፣pls በትችሉ ፣የትምህርቱን ሙሉ Video ልቀቁልን

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 років тому

    ይሄ ነገር ኢትዮጲያም ገባ ይገርማል እኔ ማጂክሻንን ሞክሬዋለሁ ሙሉ በሙሉ ግን አልወረሰኝም ጌታ አስመልጦኛል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አምልጠሀል ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @kukukuku1483
    @kukukuku1483 6 років тому +4

    amazing
    yoni stay blessed

  • @tizitapaulos546
    @tizitapaulos546 5 років тому

    እግ/ር ከዚህ ክፉ ዘመን እባክህ ጠብቀን

  • @rebeccafasika4847
    @rebeccafasika4847 6 років тому +140

    አይ ሰይጣን ጉዱክ ፈላ....!! ኢየሱስ ጌታ ነው!

    • @biniyamgidyellew6392
      @biniyamgidyellew6392 6 років тому

      Jesus is loard!

    • @tiyojoforever9930
      @tiyojoforever9930 4 роки тому

      Hey entewawek ortodoks negn FB lay Tiyo Jo weym Tiyo Jo fans blesh agignign sle nante mawek efelgalew sle eyesus

    • @jossy2268
      @jossy2268 4 роки тому

      @@tiyojoforever9930 ስለ ኢየሱስ እኔ ልመሰክርልህ እችላለሁ?

  • @linalina-iv9fn
    @linalina-iv9fn 6 років тому +1

    በጌታዬ ፍቅር አብጄ በድህነት ብኖር እመርጣለው ጌታ አባቴ ሆይ እቢ እቢ ያላንተ ያዛኛውን ኑሬን አሳምርልኝ የመቅደስህ እስርኛ አድርገኝ እባክህ አባ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 років тому +13

    እንኳንም አገኘኝ ዮን እንዴት ነህ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ነፍሴ አንተን ተርባለች እእእእእህህህህህ ስል የሚያዳምጠኝ እፈልጋለሁ እባክህ እርደኝ፠

    • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
      @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 6 років тому

      ይቅር.ይበልሽ ነብስሽ እግዚአብሔር ትራብ ስውን.አትራብ

    • @jamilajamila5515
      @jamilajamila5515 6 років тому +5

      +Amu Zurub ሳይገባህ አትመልስ እሺ ሰዉማ ሞልቷል፠መች ይርበኛል ከፈጣሪ ጋር የሚያስታርቅ ሰዉ ነዉ የናፈቀኝ ነዉ ያልኩት እሺ አይ ሰዉ

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 років тому +3

      አይዞሽ እህቴ የእግዛብሄር መንፈስ ያለበትን ሰው ትምህርቱን መራብሽ ነው ለኔ ገብቶኛል ደሞም ልክ ነሽ። ክሁሉ በላይ ደሞ የብቻሽ የሆነ ከማንም በላይ የሚቀርብሽ ውድሽን በጓዳሽ ለብቻሽ ተራቢው ፈልጊው አዋይው መልሱ ፈጣን ነው ሁሉ ይፈታል በርቺ። እህቴ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 років тому +2

      Jamila Jamila አይዞሽ ትምህርቱን ወይም የተለያየ ስብከቶችን በደንብ አዳምጭውእህቴ ጌታ እንደተራብሽ አይትዋል ከተራብሽበት ቀን ጀምሮሮ ጌታ በልብሽ አድሮአልልል አንች የጌታ ነሽ በቃ እሰይይይይ ፀልይይ መፅሀፍ አንብቢ እወድሻለሁ ማርርርርር

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 років тому +1

      Alemitu Ademe ከከከከከከከከከከከ እህቴ ሰው እንዲህ ተብሎ አይሰደብም ሀጥያትም ነው ምን አጠፋች እምደገባን እምነታችንን መከተል እንችላለን ግን አንድዜጋነን

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ጉድ፡ነዉ፡እንደዚህም፡አለ፡ይህ፡መንፈስ፡ይመታ፡ውይ፡ጌታ፡ይባረክ

  • @zaratube608
    @zaratube608 6 років тому +15

    እውነት ለመናገር ወጣቱ በተለያዩ በስሱ ውስጥ ያለው ማለት ነው

  • @messidesta8429
    @messidesta8429 6 років тому

    ነብይ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው ወጣቱ ብቻ ሳይሆን ትንቢት ፍለጋ ሁላችንም ጠፍተናል

  • @ruthh620
    @ruthh620 3 роки тому +3

    Hallelujah praise God Jesus is the winner
    John 1
    5 The light shines in the darkness, and the darkness hasn't overcome* it. (*The word translated "overcome" [katelaben] can also be translated "comprehended." It refers to getting a grip on an enemy to defeat him.)

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ

    ዮንዬ ሰለ አንተ የእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ውዴ

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    እደኔ መናፍቃን የሚጠላ እስኪ በላይክ አሳዩን በድንግል ስም

    • @samumele5467
      @samumele5467 3 роки тому +1

      ሠውን መጥላት ፌረማታው ሲዖል ነው!ጊዜ ሳይመሽብህ ቶሎ ንስሃ ግባና ወደ ጌታ ኢዬሱስ ክርስቶሰ ተመለስ!!!

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 років тому

    ጥረህ ተመኝተህ ተመስጠህ ብላ ነው ነገሩ ልጁ በጣም ጭንቅላት አለው መድሀኒአለም ልቦናህን ሰብስቦልህ አእምሮህን ለበጎ ነገር እንድታውለው ይርዳህ #ዮኒ እባክህን ራሱን እስኪችል ከአጠገቡ አትለዩት ኢትዮጵያዪ እንደዚህ ያሉ ልጆቻ ተስፋዎቻ ናቸው

  • @ethiopianworshipandenterta2014
    @ethiopianworshipandenterta2014 6 років тому +3

    Mezmurun lemesmat kefelegachu channelu west gibu
    ዕድሜዬን ፡ በሙሉ ፡ ብሰጠው ፡ አይቆጨኝም
    በመስቀል ፡ ደሙን ፡ ላፈሰሰልኝ

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan9210 4 роки тому

    እኳን ጌታአ አስመለጠክ ዮኒ ተባረክልን

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 6 років тому +6

    እግዚአብሔር ክባርክ ይገርማል እፍፍፍፍ ጠፍተናል ወጣቱ

  • @አባቴእየሱስነውእግዚአብሔ

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ወጣቱ እያስመለጥክ ስለላክ ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @bethelgirma8628
    @bethelgirma8628 6 років тому +9

    my Jesus ሚገርም ነገር ነው

  • @ኤልሚዘኦርቶደክስ
    @ኤልሚዘኦርቶደክስ 5 років тому

    ዩናታን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን

    ውይ ጉድ እር ጌታ መልካም ነው

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 6 років тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን የተደበቀውን የሚገልጥ