መንገደኛን ተንበርክካችሁ አድምጡኝ አሰቂኝ ፕራንክ Habesha Prank | Miko Mikee 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 тра 2020
  • #miko_mikee #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel For more prank video check the links below, there you will find Best prank Videos of 2020
    • የመጨበጥ ሙከራ አድርገሀል ፕራንክ ...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +205

    ..ሠላም ዉድ የዩትዩቤ ቻናል ቤተሰቦች" ሚኮ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን እንዲሁም እራሳችሁን ከኮሮና Virus ጠብቁ

  • @ebrahimshambel9020
    @ebrahimshambel9020 4 роки тому +113

    አረ ሚኪየ ይሄ ድፍረትክ እኮነው የሚመቸኝ 😂😂😘🙆🙆

    • @abigailethiopia3362
      @abigailethiopia3362 4 роки тому +1

      Ěbŕő MäÑ ውድ የሀገሬ ልጅች እግዚአብሔር ከስድት ልሀገራችሁ ያብቃችሁ
      subscribe ላደረግኝ መልሼ subscribe በድስታ አደርጋልሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
      ua-cam.com/video/elBkNf14Lm0/v-deo.html

    • @eskedareskedar2748
      @eskedareskedar2748 4 роки тому

      @@abigailethiopia3362 enedemamere betamagienate emalesalehu wudochieya

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +49

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @nadasami9439
    @nadasami9439 4 роки тому +43

    አንተ የኛ ህዝብ እኮ ምሰኪን ነው ይመችህ ወንድሜ

  • @Abtubeon
    @Abtubeon 4 роки тому +144

    እስቲ ሚኪን ከኔ በላይ የሚወደዉ በላይክ ያሳየኝ

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 роки тому

      እዚቤት እንዳመር

    • @zintezinte4745
      @zintezinte4745 4 роки тому

      እኔማ ፎቃውም ጭምር ገብቶልኝ እረፍ

  • @alixlove2247
    @alixlove2247 4 роки тому +196

    እረ ሚኮየ በጣም ነው ያዝናናሀኝ አድናቂህ ነኝ እስኪ እደኔ ዘና ያለ ሳብስክራይብ ግጩኝ

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast3026 4 роки тому +7

    የሀገሬ ሠው የዋህ የሆነ ህዝብ እኮ ነው እንደው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dinaabate6018
    @dinaabate6018 4 роки тому +24

    አይ ሚኮ ገደልከኝ እኮ በሳቅ 🤣ሰው ነገር ሰልችቶታል ተንበርከክ ሲባል ይንበረከካል አጨብጭቡ ሲባል ያጨበጭባልወይ ጉድ🤔

    • @emaema1282
      @emaema1282 2 роки тому

      ከሱ ይልቅ ይሂ ኮመንትሽ ነው ያሳቀኝ አቦ

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 4 роки тому +79

    ማይኮ አንተ ብቻ ስራ ፕራንክ አባቴ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 роки тому +56

    ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ኡፍፍፍ 😢😂😢😭😭😂😂

  • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636
    @eldanazenebeelrtenaynyesit2636 4 роки тому +25

    ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w 4 роки тому +4

    ክክክክክክክክክ አቦ ይመችህ ድፍረትህ በጣም ደስ ይላል የህዝቡ ሞኝነት ግን ሲያሳዝን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +75

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ማርያምን አሳዘኑኝ😍😍😍 ተበረከኩ ሲላቸው ተበረከኩ የዋህ ህዝብ ነው የኢትዮጵያ ሰው 😂 ለነሱ ለኛ ሲል ኮረናን ያጥፍልን 😍

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 4 роки тому +68

    ወይኔ አንተ ልጅ ስወድህ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል እስኪ እንደኔ ማይኮን የሚወድ 👈👍👍

    • @abigailethiopia3362
      @abigailethiopia3362 4 роки тому +1

      Habshi Habshi please subscribe my channel please 👏🏽

    • @user-en8eo9xe5q
      @user-en8eo9xe5q 4 роки тому +1

      እኔም እወደዋለሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @habshihabshi3043
      @habshihabshi3043 4 роки тому +1

      @@abigailethiopia3362 እሺ ግን አንችም 👍

    • @habshihabshi3043
      @habshihabshi3043 4 роки тому

      @@user-en8eo9xe5q ችግር የለውም ጎራ በይ

  • @timesportethiopia
    @timesportethiopia 4 роки тому +6

    ልዩ ፈጠራህና ድፍረትህ ሁሌም ያዝናናኛል። ልዩ የፈጠራ ፕራንክ ነው። እና የልጅቷ ስልክ ካለህ....ሀሀሀሀ

  • @user-cp4fw3sk7r
    @user-cp4fw3sk7r 4 роки тому +6

    ይኢትዬ ሕዝብ እኮ ማርያምን ይዋህ ናቸው የኔ ሚስኪኖች ስይሳዝኑ እፍፍፍፍ ይበረከካሉ ክክክክክክክክ ሚኪዬ ይኔ ወንድም ውድድድድድድድድድድድድ በርታ

  • @ZuzuMare-wt6ug
    @ZuzuMare-wt6ug 4 роки тому +39

    ሙስሊም የሆነ እስኪ ላይክና ሠብስክራይብ ግጩኝ

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 4 роки тому +9

    እኔ እደማይኮ የሚያሰቀኝ ዘናየሚያደረገኜ የለም ጌታን። ኑርልኝ ማይኮ😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂

  • @samuelttamiru1515
    @samuelttamiru1515 4 роки тому +9

    This is so far the best prank Mikisho 🙌😂

  • @nahiem8924
    @nahiem8924 4 роки тому +8

    Bro u made my day i can't stop laughing great job 👏👏👏👏

  • @sadasada2012
    @sadasada2012 4 роки тому +8

    የአመቱ ምርጥ ፕራክ ሰሪ ማለቴ አንተ ነህ ይመችህ ወንድሜ በጣም ነዉ ፈገግ ያለኩት በጣም ከፍቶኝ ነበር

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 роки тому +19

    መጣ መጣ ሚኮ መጣ
    ዋውውው ያልተበላበት ፕራንክ ከክክክክክ አቦ አንተ ልጅ ይኼን ክፉ ቀን ሳናስበው እንድናልፍ የራስህን አስተዋጽኦ አያደረግህ ነው አደራ ግን እራስህን ጠብቅ

  • @user-ef8lc7rr9d
    @user-ef8lc7rr9d 4 роки тому +14

    ውይ አተ ልጅ አንድ ቀን አለቀልህ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 4 роки тому +10

    በሳቅ ድክም አልኩ😂😂😂

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 4 роки тому +65

    እደው ግን አንዱ ኑሮ ያዞረው መጥቶ እዳያጠፋህ እፈራለሁ😂😃

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +17

    ሚስኪን ሲያሳዝኑ😂😂😂😂
    ሚኪየ ራስክን ጠብቅ

    • @user-yi3uf5wk3m
      @user-yi3uf5wk3m 4 роки тому

      አንች.የሁሉም።ቻናል።ላይ።አገኝሻለሁ።ሃይቊ

    • @emuahlmetube4149
      @emuahlmetube4149 4 роки тому

      @@user-yi3uf5wk3m ነይ ዴምሪኝ

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 роки тому +4

    ጊዜውን የጠበቀ ፕራንክ ሚኮ ❤

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 4 роки тому +1

    ሚኪዬ በሳቅ ገድልክኝ ምትሰራችው ሁሉ ትምርታዊ ናችው ይምችክ

  • @enkenassefa2517
    @enkenassefa2517 4 роки тому +4

    ሚኩ የኛ ሰው እኮ የዋህ ነው የእውነት በጣም የሚያዝናና ነው 👍👍👍👍👍👍

  • @ritalove2287
    @ritalove2287 4 роки тому +35

    የኛ ሰው ግን ለምን ብሎ ከመጠየቅ አንድ ሰው ስላደረገው ማድረግ አለብኝ ብሎ ነው የሚያምነው

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 роки тому

      ማሬ ሠብሰክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 роки тому +15

    ሙስሊም እህቶቸ የኔ ስደተኞች ፆማችሁን አላህ ይቀበላቹ ስራውንም ያቅልልን

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 роки тому +3

    Woye miko.besake.gedeleken.yemeche.Abo kkkkkkkkk 100000Like🖒🖒🖒🖒

  • @eotcm
    @eotcm 4 роки тому +6

    ኧረ ማይኮ ምትሰራው ሁላ ይመቸኛል በርታ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 роки тому +7

    😃😃😃አይ የሀገሬ ሰው ደስ ስሉ ተበርክከው አረፊት😂😂የውነት ግን አርገውት ነው ።አይኔን እያሸው ነው ያየሁት😂😂😂ወይኔ ጣሊያንን ያባረሩ አያቶቻችን ባያቹ 😂😂ፈሳም ሁሉ

  • @mooploook4162
    @mooploook4162 4 роки тому +2

    እረሚኪየ የዚህ የሚስኪን ህዝብ ጡር እሚደርስብህ እኔጃ ለማንኛውም ይመችሸ አባየ ያዝናናል

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 4 роки тому +1

    ወይኔ አተ ግፍኛ ባተ ፕራክ አለመሳቅ አይቻልም የኔ ምርጥ ሚኮየ በሳቅ ነው የፍነዳሁት አይ ህዝባችንኮ የዋህ ነን 😢
    ሚኮ ክላሾ ነት ያሳቀችኝ ጥላ መሆን አለባት

  • @awelo6570
    @awelo6570 4 роки тому +3

    አንደኛ የሆነ ፕራንክ የሚር በሳቅ እና የተመቸቀችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @tesnimaroba2886
    @tesnimaroba2886 4 роки тому +4

    አበረከካት ግን ጀግና ሚኮና

  • @maeregtamirat840
    @maeregtamirat840 4 роки тому +2

    As much as how funny this is i've learned how humble our people are

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому

    እረ እንደው አንተ ልጅ እንደው በሳቅ ገደልከኝ ጎበዝ ነክ በዛም በዛም እያልክ ህዝቡን መልካም ነገር አቀያስተማርክ ነው በርታ የኔ ቀብራራ

  • @asi6473
    @asi6473 4 роки тому +12

    ፓሊስ ነኝ 😍ወይኔ ሚኪ በሳቅ😂😂😂😂 ምችት ይበልህ አባቴ👌

  • @Ze_Gebeya
    @Ze_Gebeya 4 роки тому +8

    የማይኮን የፈጠራ ሀሳቦች የሚያደንቅ እና የሚያበረታታው እስቲ እጁን ያሳይ

    • @enditube
      @enditube 4 роки тому

      1k ስለገባው አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው ገብታችሁ እዮት ትወድታላችሁ😭✌

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@enditube subscribe enderarge konjo

    • @enditube
      @enditube 4 роки тому +1

      @@samerytube9478 bedesta

    • @ethiopianmusic3514
      @ethiopianmusic3514 4 роки тому +1

      ሲስቁ የሚያሞት ከሆነ ይሄን ቪዲዮ እንዳያዩ ua-cam.com/video/RXoA9ldXC64/v-deo.html

    • @Lamptube1
      @Lamptube1 4 роки тому

      ቀጥታ በትክክልቻናሌን ሰብስክራይብ ወገን

  • @krespikrespi8295
    @krespikrespi8295 4 роки тому

    አቦ ይመች በጣም አዝናንቶኛል🇪🇹 ኢትዮጵያና ህዝቡን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @girmaymehari5947
    @girmaymehari5947 4 роки тому +1

    በጣም ተመቸሀኝ ኣንተ ልጅ በርታ( ኣንበሳ በርትዕ)

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 роки тому +6

    ወይ ሚኪዬ ለየት ያልክ ነህ እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 4 роки тому +4

    ክክክክክ ገራሚ ልጂ እኮ ነክ ሰላምክ ይብዛ።

  • @nahomhabeshaethiopia2256
    @nahomhabeshaethiopia2256 4 роки тому +1

    #1 ማይኮ በርቺ እንደዚ ፈታ አርጊን እንጂ

  • @m.t5111
    @m.t5111 4 роки тому

    🙊ወየው በሳቅ ሀሀሀ ሚኪዬ የእውነት ፈታ ነው ያልኩ 😂😂😂😂አቦ ይመችህ ድምፅህን አታስወፍር ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x 4 роки тому +7

    ወይኔ በሳአቅ ወይ ሚኪ እረ ተው ግፍ ነው

  • @HananHanan-qe5cb
    @HananHanan-qe5cb 4 роки тому +13

    እኔንም ከስደት ስመጣ ፕራክ እድታረገኝ😁😋

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m 4 роки тому

      እኔ መቸምአልሸወድም ሚኪ መሆኑን ካወኩ ፕራክእደሁ ይገባኛል ሀሀሀሀ

    • @HananHanan-qe5cb
      @HananHanan-qe5cb 4 роки тому

      @@user-qg6uw7di9m በይቱብ እማ እናቀዋለን ግን ባካል ሲያገኝን አናቀዉም ስለዚህ ፕራክ ያረገና ወይ እናረገዋለን🙆

  • @slamemseganawu75
    @slamemseganawu75 4 роки тому

    እረሚኮ የምሰራቸዉሁሉ በጣምነዉ የሚያዝናኑት በርታ አድናቂህነኝ

  • @user-im4tm4mn1c
    @user-im4tm4mn1c 2 місяці тому

    አረ በሳቅ😂😂😂😂ሆደ ነፈረ😂😂ይመቺህ❤😘😍

  • @user-yp6eg3kn1k
    @user-yp6eg3kn1k 4 роки тому +3

    ሚኮዬ ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ውይ ሰሞኑ ቢዚ ሆኜ ብዙም አልከታተልህም እኮ😥

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 4 роки тому +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️weyna mikoyaaaaaa😍😍

  • @meskarammeskaram3006
    @meskarammeskaram3006 4 роки тому

    አቦ የሰፈሬ ልጅ ምችት ድልት ይበልህ በርታ

  • @user-oj5xj4tn5r
    @user-oj5xj4tn5r 4 роки тому

    በጣም ነው ሚያሳዝኑት እሄን ምስኪን እዝብ ተጫወትክበት የማይክልን የደንሰው😄😄😄

  • @asi6473
    @asi6473 4 роки тому +8

    ወይ ሚኪ አስበርክካቸው እኮ የሌለለ ፕራንክ 👌

  • @yousefkedir2279
    @yousefkedir2279 4 роки тому +6

    አቦ ይመችህ🤣🤣🤣

  • @fra_edits4089
    @fra_edits4089 3 роки тому

    Mikoyye garamii mind ikko nw yallesh ,,
    ideashi liyyu nawukko ,,
    Yimmachik brazzaye ,,
    Keep it up !!!

  • @user-eo7mv6vr4v
    @user-eo7mv6vr4v 4 роки тому

    አሪፍ ነው ሚኮ በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @eslamselamtube6772
    @eslamselamtube6772 4 роки тому +9

    ፕራክህ አረፍ ሆኖ ሳለ ግን በተለይ መረጃም ላይ እንደ news ጠቃሚ መረጃዎች ለህብረተሰብ ብታደርስ አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @user-ll4sp8lo1k
    @user-ll4sp8lo1k 4 роки тому +5

    ኮሮና መጥቶ የአለም የጤና ድርጅት እጃችሁን ቶሎ ቶሎ ታጠቡ ከማለቱ በፊት በቀን አምስቴ እጅ ፊት እና እግሬን እንድታጠብ ያዘዘኝ ኢስላም ነው።
    #አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም

    • @duuehhjjdjhdh856
      @duuehhjjdjhdh856 4 роки тому

      አምስትግዜማ ሁሉም ይታጠባል ከዚያበላይ እንታጠብ በሶላት ሰአት ብቻአይደለም

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun9866 4 роки тому +1

    አይ ሀበሻ የዋህ እኮ ነን ለምን ብሎ የሚጠይቅ በመጥፋቱ ሲስቁ እየሳቅን ሲያለቅሱ እያለቀስን ሲያጨበጭቡ እያጨበጨብን ግን ምኑም ሳይገባን ይሄው አለን
    እናስተውል ሁል ጊዜ ለምን የሚል ጥያቄ በውስጣችን ሊኖር ይገባል።።

  • @Yonashm2wq
    @Yonashm2wq 9 місяців тому

    ሰላም ጤና ከረዥም እድሜ ጋር ይስጥልን ማይኮ❤❤❤❤

  • @dawitted1381
    @dawitted1381 4 роки тому +3

    ነብስህ አይማርም ሚኪ😀

  • @amanbereket6451
    @amanbereket6451 4 роки тому +3

    This is how prank is done, well done miko

  • @ababnet6312
    @ababnet6312 3 роки тому

    1nsh bra

  • @omgmrjr
    @omgmrjr 3 роки тому +2

    Best prank ever ❤❤❤❤

  • @user-ef8lc7rr9d
    @user-ef8lc7rr9d 4 роки тому +4

    ክክክክክክክክ ድምፅህን ለስለስ አርግ

  • @ephremmilion7390
    @ephremmilion7390 4 роки тому +4

    Ababi anchi bcha prank argi

  • @AddisMedia
    @AddisMedia 4 роки тому

    ምርጥ በጣም አስቂኝ የፈስ ፕራንክ
    ua-cam.com/video/wgJ5OgMKHCo/v-deo.html

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 роки тому

    አይ ሚኪ ሁሌ የምትሰራው ሁሉ የገረመኛል አይይ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abelteferi5712
    @abelteferi5712 4 роки тому +3

    Weyne ende Zara seke alakem😂😂 benatek degmew part 2

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 4 роки тому +6

    ክክክክክክክክ የስራህን ይስጥህ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-sc2np4bq2f
    @user-sc2np4bq2f 4 роки тому

    ወይኔ ሚኮዬ የኔ አድክም ቀኔን ቀን አደረከው የኔ ቆንጆ ኑሪ ፊት😘

  • @Beautyinnature2
    @Beautyinnature2 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ የሆንክ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @abita3121
    @abita3121 4 роки тому +3

    Ene bcha negn 13 dekikaw 3 dekika bcha yemeselegn...bcha ymech abate hulem arif sra yizeh nw mtmetaw

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 роки тому +4

    አረ በናትህ ሜኪ የሳቅ ፍርፍር ነው የበልሁት

    • @mastyase5125
      @mastyase5125 4 роки тому

      ሽንቴን በቁመናዬ ለቀኩት

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 4 роки тому

    ምንአለበት ባለስልጣኖች እንድህ በቁምነገር ቢሰሩ መልካም ነው የምትሉና ሚኪየ ቀጥል በዚሁ የምትሉ ።

  • @user-qc3xh7ff3w
    @user-qc3xh7ff3w 4 роки тому

    ክክክክክክ አረ ሚኪ በሳቅ ገድ ልከኝ ሲበረከኩ አይቼ ነው ጨበሬ ኡኡኡኡኡ ምን ይሻለኝ ደሞ ለድፍረትህ ሳላደንቅህ አላልፍም እራስህን ጠብቅ ሚኪ ኡኡኡኡፍ

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z 4 роки тому +5

    ኧረ ሚኮዬ በስደት አለም ላለነው ድምፅ ሆነን ጩኸታችን ይሰማልን በሰው ሀገር ልንሞት ነው የመንግስት ያለህ ወደ ሀገር የምንገባበትን አመቻቹልን እርዱን ያገሬ ልጆች

  • @mehubafentaw3664
    @mehubafentaw3664 3 роки тому +4

    በኢትዮጵያዊያን ምስኪኖች እኮ ነን በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yordanefeta7716
    @yordanefeta7716 4 роки тому

    you are #1 youtuber

  • @alhubetube8117
    @alhubetube8117 4 роки тому

    በሚገርም ሳት በዉሳኛ ሳት አዝናናከኛ ሚኮ አደኛ ነህ በቃ

  • @shalomshalom8371
    @shalomshalom8371 4 роки тому +3

    Hhhhhhh feta yemareg new miko yemechah

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 4 роки тому +3

    ወይኔ ስቃይ 😂😂😂😂🔥

  • @hayu9063
    @hayu9063 4 роки тому

    Ere betam new zena yaderekegn🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣🤣🤣 abo ymechh👍👍👍👍👍😘 gn betam new yasazenugn😔

  • @betymuchea6328
    @betymuchea6328 4 роки тому

    ሚኪ የውነት በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ

  • @samerajamal2855
    @samerajamal2855 4 роки тому +3

    አይ. ሚኪ. ስራህ. ይስጥህ. የማንኛዉም. ፈታ. አደረከን

  • @user-it1fj4ds5v
    @user-it1fj4ds5v 4 роки тому +5

    ምክየ ምድነዉ ማረግህ ይመችህ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 4 роки тому

    ምስኪን ወይኔ ዛሬበሳቅ ሞትኩኝ
    ወይ አዋጂ ምርጥ አዋጂ🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂😆😆

  • @sharukedemeke9706
    @sharukedemeke9706 4 роки тому +1

    አቦ ሚኮ አድናቂ ነኝ

  • @omerabdulkerim4639
    @omerabdulkerim4639 4 роки тому +3

    Best prank😂😂😂

  • @selmankemal2929
    @selmankemal2929 4 роки тому +3

    ፍቅር ይዞኛል ግን አልነገርኳትም 😪
    ልንገራት ወይ !

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 4 роки тому

      ንገራት፣አይዞህ፣እሺወይም፣እቢነዉ፣አይዞህ፣አላህይረዳህ፣እደራሰነዉ

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 4 роки тому

      kkkk😍😍😍

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@montahamontaha7340 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@hawahawa566 subscribe enderarge konjo

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 роки тому

      ከማን ያዘህ 😃😃😃😃

  • @princesdgirl6143
    @princesdgirl6143 4 роки тому

    ምርጥ ሰው ስወድህ በርታ

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid1948 4 роки тому

    አየ ሚኮ ዘና አደረከን በሚሰኪኖች ትጨዋትባቸዋለህ ለማንኛውም ይመቺህ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 4 роки тому +3

    ማይኮየ፣ሰወድህኮ፣ወላሂ፣በሳቅጦሺ፣ከከከረ

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 роки тому +3

    በሳቅ ጦሸ አልኩ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 4 роки тому +2

    ክክክክክእረ በሣቅ ሚኬ ይመችህ ምርጤ

  • @hanange6532
    @hanange6532 3 роки тому

    ሚኪየ ባሊ ሰወድህኮ🤣🤣በርታለኝ ዉዴዴ😘😘😘