Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

🛑መንገደኞችን ግራ ያጋባ አስፈሪ ፕራንክ | New Scary Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2020
  • የ ፀሀይ እና ሰናይት (Ethio Twins Channel) UA-cam ቻናል ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
    👇👇 👇👇 👇👇 👇👇
    • Game Time
    #MikoMikee #EthioTwinsChannel

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +244

    የ ፀሀይ እና ሰናይት (Ethio Twins Channel) UA-cam ቻናል ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
    👇👇 👇👇 👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/0bT8IjaTfQw/v-deo.html

    • @yosephd7302
      @yosephd7302 3 роки тому +7

      miko በቃ አባይን ልትጎበኘ ስትመጣ አስጎብኝለው ይመችህ እንገኛለን 🙄...

    • @yosephd7302
      @yosephd7302 3 роки тому +1

      miko በቃ አባይን ልትጎበኘ ስትመጣ አስጎብኝለው ይመችህ እንገኛለን 🙄...

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 3 роки тому +2

      Nc

    • @bamlakemulugeta330
      @bamlakemulugeta330 3 роки тому +5

      ሚኪ subscribe ማድረግ ብቺል 1000000000000 ጊዜ አረግልክ ነበር

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 роки тому +2

      ጊዜ ለሁሉም ነገር ፍቱን መድሀኒት ነው ምንም እንኳን ጨርሶ ቁስሉ ባይድንም ስሜቱ ይቀንሳል በጊዜ ሂደት ስለራሳችን ማሰብ እንጀምራለን ወደ ነበረ ማንነታችን እንመለሳለን የህይወትን ትርጉም ዳግም ፈልገን እናገኘዋለን ከዛም ስሜታችንን ፈልፈለን እናገኘዋል ስለሁሉም ነገር መጨነቅ እናቆም እና ዳግም ህይወትን መኖር እንጀምራለን❤️🙏🏻SUBSCRIBE ME

  • @asniko4444
    @asniko4444 3 роки тому +392

    በጣም ያደነኩት ያማተብው ልጅ በእምነቱ ያልፈራ ጀግና👍👍👍👍👍👍

  • @almazmesifn563
    @almazmesifn563 3 роки тому +366

    ግን ሁሉም ፈሪ ነው በስመአብ ጌታዬ እኳን በኛ ግዜ ጣልያን አልመጣ።

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 3 роки тому +12

      ክክክክክክክ እር ወይኔ ከሱም ይበልጥ አቺ አሳቅሽኝ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 роки тому +26

      ህዝቦች ፈሪ ሆነዉ አይደለም በዚህ በ2 አመት በየክልሉ የምንሰማዉ የጭካኔ ዘመን የዘር ፖለቲከኞች የፈጠሩት ጨዋታ ለከርሳቸዉ ሲሉ የኢትዮጵያን ህዝብ የስጋት ኑሮ እንዲር አድርጎታል ለእኔ እንደዛ ነዉ ያየሁት እህት

    • @almazmesifn563
      @almazmesifn563 3 роки тому +4

      @@kidusefrem896እውነት ነው። አያሳዝንም ግን ?

    • @rahelrahel8397
      @rahelrahel8397 3 роки тому +1

      Kkkkkkkkkkk

    • @alemneshjesus9806
      @alemneshjesus9806 3 роки тому +1

      ክክክክክ

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w 3 роки тому +80

    ዋው ያማተበው ልጅ በናትህ ሚኮ ፈልገህ አገናኘኝ በልደታ እንዴት ደስ ይላል ድግጥም አላለም ቶሎ ብሎ አማተበ እንዲህ በእምነት መፅናት እንዴት ደስ ይላል በልደታ አቦ ይመችህ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 роки тому +54

    ያማተበው ብቻ ነው በልበ ሙሉነት የሄደው ይህ ነው አማትቦ የማይፈራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-sh5cp5kb4r
    @user-sh5cp5kb4r 3 роки тому +190

    ያማተበው ልጅ ተመቸኝ ❤👏

    • @zabaneyadan2528
      @zabaneyadan2528 3 роки тому

      Betam gobz new senmatb setanim yihedal

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 3 роки тому

      በጣም. እኔንምተመችቶኛል. የተቀረውማበሮጫሞቱ

    • @kguuht9839
      @kguuht9839 3 роки тому

      በጣም እኔም ተመችቶኛል

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ///*፡

    • @user-fn9xd4so3r
      @user-fn9xd4so3r 3 роки тому

      እኔም

  • @nanitigabu2891
    @nanitigabu2891 3 роки тому +290

    መቼ ነው ሳልስቅ ምጨርሰው የምር ሚኮዬ አድናቂህ ነኝ ❤❤😍😍እስቲ እንደኔ ስቃችው ምትጨርሱት

    • @sofibonto1534
      @sofibonto1534 3 роки тому +3

      Nani አንቺ ስቀሽ ከጨረሺ አሪፍ ነው እኔ ከሰዎቹ ጋር ፕራንክ እየተደረኩ ነው የምጨርሰዉ

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 3 роки тому

      Dmreg Nani

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 3 роки тому

      @@sofibonto1534 dmreg mar

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 3 роки тому

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ አብሽሪ ምርጦቸ እንዛመድ

    • @yourdanosalemsged1424
      @yourdanosalemsged1424 3 роки тому

      አንቺን ለማሳቅ ብዙ አይቸገርም ጔደኛሽ ታድሎ...

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 3 роки тому +14

    ያማተበው ልጅ እጅግ ጀግና ነው እግዚአብሔር በቤቱ በእምነትክ ያፅናክ ሚኮ እራሱ ደንግጦ ፍጥጥ ብለክ ከማየት ውጭ ሌላ ተጨማሪ እንቅስቃሴ አላደረግክም ግን ልጅን እጅግ ሳላደንቀው አላልፍም

  • @selamtube7099
    @selamtube7099 3 роки тому +70

    ያማተበው ልጅ አንደኛ እናትዬን በመስቀሉ ማዳን ያመነ እሱ ነው ፀጋህን ያብዛው ወንድሜ

  • @user-oq9lk2ex8o
    @user-oq9lk2ex8o 3 роки тому +255

    እምነት ይልሃል ይህ ነው ያማተበው ልጅ አድናቂ ነኝ ♥

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 3 роки тому +2

      አይገርምም ቅንውስስ እንኮኣን አላለም ማመን እንዲህ ነው

    • @nasatnasat1663
      @nasatnasat1663 3 роки тому +1

      እኔም በጣም ነው ያደነኩት

    • @yeshilove3798
      @yeshilove3798 3 роки тому +1

      በጣም

    • @Rita-bi4px
      @Rita-bi4px 3 роки тому +1

      Gobez new

    • @user-xr6qx6oe9h
      @user-xr6qx6oe9h 3 роки тому +1

      በጣም ሌሎችም አሉ ወደመጨረሻው ላይ 😍😍😍😘

  • @sjotpohy7711
    @sjotpohy7711 3 роки тому +334

    ያማተበዉ ልጅ ተመቸኝ

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 роки тому +191

    በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን🙏🙏 ብሎ ያማተበው ሺአመት ኑርልን❤ ይሄ ነው ልበ ሙሉነት ማን ይፈራል🙏🙏

    • @SaSa-qr8wx
      @SaSa-qr8wx 3 роки тому +2

      በጣም የተዋህዶልጅ

    • @kalyakalua4402
      @kalyakalua4402 3 роки тому +2

      አሜን ፫ በጣም ይገርማል 🌺

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

    • @user-ej7nq4ev5v
      @user-ej7nq4ev5v 3 роки тому

      በጣም እኔም በጣም አድናቂው ነኝ ማርያምን
      ሌሎቹ ሁሉም ቦቅቦቆይ ናቸው ወድልጅ እደዚህ ይፈራና ይሮጥ አይመስለኝም ነበር ከምር

    • @almazmesifn563
      @almazmesifn563 3 роки тому +1

      miko እራሱ እኮ ፈራ የሚገርማው ነገር

  • @user-cf7zo8xt1l
    @user-cf7zo8xt1l 3 роки тому +120

    ሳይደነግጥ መስቀል ያማተበው ልጅ ዋው ጎበዝ የመስቀሉ ሀይል ሁሉንም እንደሚያሸንፍለት ማመኑን ይገልፃል😍

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому

      ትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/AiS-Ftn2k5U/v-deo.html

  • @kalkidanabebe1057
    @kalkidanabebe1057 3 роки тому +21

    የኔ ምርጥ የተዋህዶልጅ ያማተበው ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑዔል ስልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድክበት ቦታ ሁሉም

  • @user-gi1gw1yx5v
    @user-gi1gw1yx5v 3 роки тому +140

    ያማተበው ልጅ ግን በጣም አደንቀዋለሁ ጎበዝ ደስ አልከኝ

  • @betybety660
    @betybety660 3 роки тому +65

    አምላኬ እንደ አማተበው ልጅ ልቤን በእምነት ሙላው🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 3 роки тому +32

    ያማተበው ልጅ ደስ ሲል ደንገጥም አላለ ይመችህ👌

  • @user-cw2tl4ee6y
    @user-cw2tl4ee6y 3 роки тому +109

    ፐ በጣም የኮራሁበት ያማተበዉ ❤ ዋዉ

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 роки тому

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ ua-cam.com/video/GwHi_y8LqSo/v-deo.html

    • @emebetkassa1429
      @emebetkassa1429 3 роки тому

      💚💛❤️ እንኳን ወደ Nibret Yenealem ቻናል በሰላም መጡ !!! በዚህ ቻናል የተለያዩ የባህል ሙዚቃወችን ከሚገርም ክሊፖች ጋር ስለማቀርብ ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      ua-cam.com/video/LK39FtMuOYY/v-deo.html

  • @mebratabebe5774
    @mebratabebe5774 3 роки тому +6

    ያማተበዉ ልጅ እግዚአብሔር በሄደበት ሁሉ ይጠብቀዉ የእዉነት ሲያማትብ እንባዬ ነዉ የመጣዉ ሳይደነግጥ በአምላኩ አሞኖ የወጣዉ የተዋህዶ ጀግና ከዛ ህዝብ መሃል እምነት እንደዚህ ነዉ መንገድህ ያቅናልህ ወንድማችን ልቡ በአምላኩ የፀና ሰዉ

  • @iloveyoumama8638
    @iloveyoumama8638 3 роки тому +43

    ከምንም በላይ ያማተበው ልጅ በሀይማኖቱ የተማመነ የኮራ በናታችሁ ለዚህ ልጅ ላይክ ያንሠዋል

  • @aymenmuhajir8469
    @aymenmuhajir8469 3 роки тому +99

    ሀገራችንን ከአንበጣ መንጋ
    ከኮሮና
    ከዘር
    ከሀይማኖት ጥላቻ ፈጣሪ ይንቀልልን
    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!!!

    • @rahmahjemal5021
      @rahmahjemal5021 3 роки тому +1

      አሚንንንንን

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 роки тому

      የኔማር።አመሰግናለው።አሜን

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      አሜን

    • @yengutube
      @yengutube 3 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ///*፡

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @shimelsmesfin4683
    @shimelsmesfin4683 3 роки тому +50

    ሚኮ የምመክርህ ነገር ቢኖር መንገድ ዳር ፕራክ ስታደርግ ፓራክ የምታደርጋቸው ሰወች ደግጠው ሲሮጡ የመኪና አደጋ እንዳደርስባቸው ነው ከዛ በተረፈህ ቪዶወችህን አያለሁ በጣም አሪፍ ነው በርታ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 3 роки тому

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው

    • @lililora9557
      @lililora9557 3 роки тому

      Lik new yenam hasab new hasabek

  • @tubechannal8457
    @tubechannal8457 3 роки тому +41

    አሰይ ያማተበው ልጅ እንዴት ደስ እንዳለኝ እትጠዩቁኝ ጀግና ባለ ሜህተቡ ኮራውቡህ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому

      ትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/AiS-Ftn2k5U/v-deo.html

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 3 роки тому +44

    ያማተበዉ ልጅ❤❤❤❤ የወንድ ጥግ አንተ ነህ❤❤➕➕❤❤ በጣም በጣም ደስ ነዉ ያለኝ➕➕➕➕❤

    • @ezedinezedin6079
      @ezedinezedin6079 3 роки тому

      አማተበ እና ምን ይፈጠር አታሽቃብጡ በናታችሁ

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 3 роки тому +1

      @@ezedinezedin6079 አንተ ምንህ ተነካ😂😂 ስመ ሥላሴን ስንጠራ ስይጣን መድረሻ ያጣል።

    • @ezedinezedin6079
      @ezedinezedin6079 3 роки тому

      @@mesiiyoutube1970 ስላሴ እዛው ይቅበርሽ ባክሽ ዱዝ ማን ግድግዳ እንደሚስምማ እናቃለን ደብል ዱዝ

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 3 роки тому

      @@ezedinezedin6079 የሠይጣን ባሪያወች😂😂😂 አትጫጩ😂😂

    • @ezedinezedin6079
      @ezedinezedin6079 3 роки тому

      @@mesiiyoutube1970 ድፍን አእምሮ የሠይጣን ባርነትሽን እስካሁን አላመንሽም ግን እንዴት ታምኚ ሠይጣን ይደፍንብሻል ደም ፊት ከኔ ጋር አታውሪ እዛው ይዋጅሽ😉

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 3 роки тому +79

    አደራህን በድንጋጤ መኪና ውስጥ እዳይገቡብህ 🙆🙆😥😥

  • @user-py5ck7xp3i
    @user-py5ck7xp3i 3 роки тому +17

    ያማተበውን ልጅ አጣብሰኝ ሚኮ በፈጣሪው የሚተማመን ደስ ይላል ኮራ ቀብረር ብልዋል

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 3 роки тому

      @@Yehulu-Media kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 3 роки тому

      😀😀😀😁😁😁

  • @danielmedea7735
    @danielmedea7735 3 роки тому +21

    በጣም ያደነኩት ያማተብው ልጅ በእምነቱ ያልፈራ ጀግና

  • @kalcherlove6126
    @kalcherlove6126 3 роки тому +21

    አቦ ይመችክ ያማተብክው ልጅ ጀግናነክ የምር!!!

  • @user-dj9im4nw7h
    @user-dj9im4nw7h 3 роки тому +16

    ያማተበዉ ልጅ በጣም አደነቁት ፈጣሪ ይጠብቅህ። በተረፈ ሚኮ ሰው አንድ ነገር እንዳህሆን ብለህ። እፈራለሁ። በተረፈ ይመችህ ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 3 роки тому +23

    ያማተብው በብዙ ተባርክ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 3 роки тому +6

    በጣም ያደነኩት ያማተበው ልጅ እውነት እግዚአብሔር ይዞ ምንም ነገር እደማያስፈራን ነው ካተ የማርኩት በእግዚአብሔር መተማመን እዴት እረፍትነው ደስሲል

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 3 роки тому +7

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አቤት እምነት አቤት ክርስትና ወንድሜ በእግዚአብሔር ያለህ እምነት እደት ያስደስታል አንድ ወንድማችን ሲያማትብ አይቸ ነዉ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በእዉነት

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +76

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል እስኪ ያማተበው ልጅ በጣም አኮራኝ 😘💒 በ እምነቱ የኮራችሁ

    • @abrhaabrha9932
      @abrhaabrha9932 3 роки тому +3

      በትክክል በእርሱ ያመነ ይድናል እንዴት ደስ እንዳለኝይ

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +2

      @@abrhaabrha9932 እመን እንጂ አትፍሩ

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 3 роки тому +2

      ትክክል ትንሽ እንኳ ድግጥ አላለም ፐፐፐፐ

    • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
      @temesgenamlakyetemesgenaml7164 3 роки тому

      እኔም በጣም

    • @emebetkassa1429
      @emebetkassa1429 3 роки тому

      💚💛❤️ እንኳን ወደ Nibret Yenealem ቻናል በሰላም መጡ !!! በዚህ ቻናል የተለያዩ የባህል ሙዚቃወችን ከሚገርም ክሊፖች ጋር ስለማቀርብ ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      ua-cam.com/video/LK39FtMuOYY/v-deo.html

  • @helinaadiss6414
    @helinaadiss6414 3 роки тому +39

    ያማተበው ልጅ አድንቄዋለው

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 роки тому

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ua-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/v-deo.html w

    • @leethiopian136
      @leethiopian136 3 роки тому +2

      አንድ ወንድ እሱ ተገኘ 😂😂

  • @user-oy5rk7kb8u
    @user-oy5rk7kb8u 3 роки тому +24

    ዋውው ያማተበው ልጅጅ 💪🙏❤️❤️❤️⛪️

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому

      ትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      ua-cam.com/video/AiS-Ftn2k5U/v-deo.html

  • @israelsilas9788
    @israelsilas9788 3 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚለው ያማተበው ወንድሜ ነው እምነትህ ያድንሀል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @zekihabesha2198
    @zekihabesha2198 3 роки тому +45

    የአዲስ አባን ህዝብ ልብ በደንብ አሳያቸው 😂😂😂😂 ክፍለ ሀገር ይሰራ ምትሉ እስኪ ✊

    • @amsaluadane352
      @amsaluadane352 3 роки тому +1

      ere endaymeta hoo kezhi endesu aydelme betlo nw yemiyasenabetut

    • @ethiopicart
      @ethiopicart 3 роки тому +1

      ክፍለ ሃገር?
      ምነው? ምነው ምን አለሽ? እንዲህ እያዝናናን ቢሰነብትልን አይሻልም?
      ወይስ አስቀይሞሻል የሞት ፍርድ የፈረድሽበት።
      ረዥም ዕድሜ ለሚኮ!

  • @Nattytube
    @Nattytube 3 роки тому +25

    ፕራንክ እሰራለው ብዬ ጉድ ሆኜ ነበር...የሚገርም ቪድዬ ለቅቂያለው የእውነት ትዝናኑበታላቹ.....እና pls ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 3 роки тому

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን #yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 3 роки тому +1

      አረ ተው ከተለቀቀ 1 ሰዓት አይሆነውም ያበዱ የTIKTOK ቪድዮዎች ናቸው ua-cam.com/video/4JNPJshoPyU/v-deo.html

    • @sasipapa192
      @sasipapa192 3 роки тому

      Natty bekrbu tlk youtuber thonalh eysrah nw bertabet....

    • @wintagirl4722
      @wintagirl4722 3 роки тому

      ናትዬ በቅርቡ የሚኮ ተፎካካሪ ትሆናለ ተስፋ እንዳትቆርጥ

    • @user-wc6wh1vm2v
      @user-wc6wh1vm2v 3 роки тому

      Arif sra nw nat aychew betseb hognalw

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +9

    ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ነው ያማተበው ልጅ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ እመቤቴን በጣም ነው የተመቸኝ እመን እንጂ አትፍራ መጨረሻ ላይም ያማተበችው ልጅ ተመቸችኝ ይሄ ነው እምነት⛪️⛪️⛪️

    • @ferafera850
      @ferafera850 3 роки тому +1

      meser Ye buze Man adnaki በጣም

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 3 роки тому +3

    ሃይመኖት መጥቀስ ፈልጌ ሳይሆን ግን ያማተበው ልጅ ምን ያህል በእምነቱ ጠንካራ መሆኑን ሳላደንቅ አላል ፍ ም!!!

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 роки тому +19

    ባለ ማእተቡ ጅግና ነህ መስቀል ሀይላችን ነው

    • @user-qi6fh9qe3u
      @user-qi6fh9qe3u 3 роки тому

      እውነት ነው እህቴ ምንም ድንግጥ አላልም

    • @SaraSara-ng8ij
      @SaraSara-ng8ij 3 роки тому

      እኮ የምን መደንገጥ

  • @martauser9804
    @martauser9804 3 роки тому +32

    Miko. በሳቅ ነው የ ገደልከኝ በጣም ጎበዝ ነክ ባርታ ወንድማችን😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣👍👍👍❤️❤️

  • @user-uc4bf3ck1i
    @user-uc4bf3ck1i 3 роки тому +4

    ዋዉ ያማተበዉ ልጂ አድናቂ ነኝ እምነት ይሉሀል እሂ ነዉ💓🙏

  • @user-rb7zx3ez5r
    @user-rb7zx3ez5r 3 роки тому +6

    ዋውው ያማተበውልጅ ተመችቶኛል የምር ጎበዝ በተረፈ አደራ በድጋይ እዳይመቱህ ብየፈራሁ የምር

  • @NatiStudio
    @NatiStudio 3 роки тому +51

    ይነበብ ይነበብ ሚኮ አንተን የሚያክል የለም በኢትዮጲያ ውስጥ በጣም ምርጥ ስራ ነው የምሰራው እስኪ በግድም ቢሆን እኔ ቤት ኑ እስኪ ለካቸው

    • @ethiolala293
      @ethiolala293 3 роки тому +3

      pis anchim ney

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 3 роки тому

      👍👍

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 3 роки тому

      ፦ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ 🚫
      መርካቶ ላይ የሽንት ጁስ በመሸጥ ለይ ነው
      👇👇👇 ጉድ ተመልከቱ 👇👇
      ua-cam.com/video/HdPSt_ME5eM/v-deo.html

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 3 роки тому

      @@shegetube8897 ቤተሰብ እንሁን

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 3 роки тому

      መጣሁበፍቅር

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 роки тому +25

    1ጀግና አየው እምነቱ እምነቴ ባይሆንም ሲሳለም አየውት እንደሌሎቹ አሮጠም አልደነገጠም በፍጣሪ ትልቅ እምነት ያለውልጅ ነው😘 ወንድ ማለት አንተ ነህ የተሳለመው ልጅ ድጋሜ ቢቀርብና ብናየው የእውነት ምርጥ ልጅ ነው ሌሎችም ምንም ያልፈሩ አይቻለው ቢሆንም የሱ ይለያል ሙስሊሟ ልጅም ውልቅ አደረገችበት😂😂😂😂

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 3 роки тому +3

    ያማተበው ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ ያማተበ አይፈራም እውነት ኮራ ብሎ አለፈህ✝️👍👍👍

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 3 роки тому +2

    ፐፐፐ ያማተበዉ ልጅ እምነት ይልሀል ይኸ ነዉ መሥቀል ሀይላችን ነዉ አድናቂህ ነኝ ጀግና

  • @user-ep9le2ue3g
    @user-ep9le2ue3g 3 роки тому +13

    ግን ሚኮ ድሀዎችን እና ትላልቅ ሰዎችን አታስዴንግጣቸው ወላህ እነሱ ሲደነግጡ ይሰማቸው ይሰማቸው ስለሚመስለኝ አሎድም
    አራዳ ነን ባዮች ላይ ብቻ ሙድ ያዝባቸው

  • @giovanni1134
    @giovanni1134 3 роки тому +54

    የ ምትሰራቸው ፕራንክ ከሌላው ሰው ለየት የሚያደርገው ያልተኮረጁ ስለሆኑ ነው።

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 3 роки тому +4

    ያማተብክው ልጅ አድናቂህ ነኝ ክርስቶስን ይዞ የለም ፍራት ድንግጥ እንኳን አላለም

  • @eyonettech5644
    @eyonettech5644 3 роки тому +6

    ምርጥ ፕራንክ ነው ሁሌም ስራዎችህ የተለዩ ናቸው እስቲ የምትወዱት 👍👍👍❤️❤️

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 роки тому +15

    ለካ የሀበሻ ወንዶች እንዳለ ፈረ ናቸው ቱ ቱ 😹😹😹😹

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +9

    ሚኮ ሁሌም ስራወችህ አንዴኛ ናቸዉ ወይስ ለኔ ብቻ ነዉ እኛም ነን የምትሉ ብቻ like

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 3 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ በፕራንክ አንደኛ ሚኮ ነው ግን አንድ ቀን አንዱ ይፈነክትካል እያልኩ እሳቀቃለው ከምር ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-gp7jf1eb6c
    @user-gp7jf1eb6c 3 роки тому +2

    ያማተበው ልጅ ኡፍፍፍ ታድሎ እኛንም እንዳተ ጠንካራ ያርገን🙏

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 3 роки тому +5

    ሚኮ 🤔የምትሰራው ፕራንክ በጣም ከባድ ሪስክ ወስደህ ነው በድንጋጤ መኪና ውስጥ እንዳይገቡብህ ማስኩ ደግሞ በጣም ያስፈራል። በእንደዚህ አስፈሪ ወቅት ከደነገጡት ውስጥ በስላሴ ስም ያማተበው ጀግና ልጅ ነው👏

  • @Official_trailerhub
    @Official_trailerhub 3 роки тому +30

    ሚኮ የ (PRANK) ንጉስ፡፡ የሚስማማ LIKE

  • @ababawagaw8071
    @ababawagaw8071 3 роки тому +2

    የስራህን ይስጥህ እውነት ብሳቅ አልቻልኩም ያማተበው ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 3 роки тому +4

    ያማተመውን ልጅ የት ላግኘው የኔ ጀግና እመንጅ አትፍራ የኔ ውድ ወንድም❤❤✝️

  • @mehami2010
    @mehami2010 3 роки тому +24

    ሚኮ ብዙ ግዜ አይቼሀለው ቺክ ትወዳለህ ቺክ ስታይ ቶሎ ነው ማሬ ወለላዬ እያልክ ፕራንኩን ምታቁዋርጠው

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 3 роки тому +1

      ቆንጆና እሸት ታይቶ አይታለፍም አንች ደግሞ ከዘመኑጋ ተሻገሪ

    • @mehami2010
      @mehami2010 3 роки тому

      ሠአድ ነኝ የሀይቋ የውዴ ቀበጥ እውነት ነው ሴሰኛ ከሆንክ ኣዎ ልክ ነህ ከዘመኑ ጋር ላልከኝ ደሞ እንዲህ አይደለም ቺክን ምታናግረው ሰገጤው ማንም አይሰማህም

    • @chenewsnetwork9964
      @chenewsnetwork9964 3 роки тому

      @@mehami2010 anchi weys esu seget take it easy lemanegnawem

  • @tarike9808
    @tarike9808 3 роки тому +32

    4:00 yamatebew lij❤❤

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 роки тому

      ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ ua-cam.com/video/GwHi_y8LqSo/v-deo.html

    • @ajmanturkey4519
      @ajmanturkey4519 3 роки тому

      ሲደዉ ለምን አታነሣም ሚኪ

  • @user-sd8ku9zo3d
    @user-sd8ku9zo3d 3 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ገና ኑሮ አልመረረውም እጅ ቢመርው አገጭህን ብለው ቁጭ ነው የሚያደርጉህ ሚኮየ አንደኛ ብየህ አለሁ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 2 роки тому

    አማትበህ ያለፍከው ልጅ የድግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 3 роки тому +50

    በቅርብ ሀገሬ እገባለሁ የምኖረዉ አድሰ አበባ ነው አንድ ቀን ያንተ ፕራንክ ካጋጠመኝ ልቤ ቀጥ ይላል ብየ ፈራሁ 😂😂😂

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 3 роки тому +25

    ክክክክክክክክክክክ እንዳው ነብስክ ይማር ይሆን ቆሌክ ይገፈፍ።ግን ውንዱ ምን እየሆነ ነው እንዲህ ቦቅቧቃ የሆነው

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ua-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/v-deo.html wow

    • @tijaneedres7073
      @tijaneedres7073 3 роки тому

      Nuro Astenefisewt new

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w 3 роки тому +1

    ያማተበው ልጅ በስማም ስንትግዜ ተመላልሼ አየሁ 😘❤❤❤

  • @miksportchannel2896
    @miksportchannel2896 3 роки тому

    እንዲህ ነው ያገሬ ሰው አንድ ነገር ስታዩ ran ran እሰይ ጎበዞች miko ይመች በኑሮ ላይ እንደዚ አይነት scary prank ከባድ ነው በርታ mikoooo

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 3 роки тому +45

    የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማመሰግን እግዚአብሄር ያክብርልኝ በዚ ሳምንት ውስጥ 1840 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን የቀረን 260 ሰብስክራይብ ይቀረናል ቶሎቶሎ ብለን እንሙላት እናመሰግናለን

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 3 роки тому

      አርርር አንተ ልጀ በ ማርያም ስንት ሰው በሽተኛ ስንት ሰው አይለኛ አለ እባክ ሌላ ጫወታ ቀይር አግዚአብሔር ይቅር ይበለን የ you tube ስም SSS MMM የሚል you tube ቻይናል አለ ስለ you tube ስሪ አስተያየት ተደርጊያለው ልጅ አግዚአብሔር የባርክው ነው ግቡና እዩት ቻይናሉን ስለ ድንጋጤ ምን እንደሚፈጠር የ ኢትዮጵያ እዝብ ወገኖቼ ሲደነግጡ መታመም አለ ኡፍፍፍፍ

    • @tube5313
      @tube5313 3 роки тому

      በርታ እንኳን ላንተ ለሌላም ይደረጋል ብቻ ሀሪፍ ሀሪፍ ትምህርትእና መዝሙር ይዘህልን ና

    • @orthodoxtewahidochristian6479
      @orthodoxtewahidochristian6479 3 роки тому

      በሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ስም ስትለምን አይደብርህም ግን😌😏

  • @hanayemestylij1359
    @hanayemestylij1359 3 роки тому +36

    ዛሬ በሳቅ ፈሴ አመለጠኝ🤭🤭 ኡፍ እናቴ ድረሽልኝ 😅😅😅😅😅😅

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 3 роки тому +2

    ያማተብከው ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ ግን ማይኮ ቪዲዮዎች ህን ሁሌም በሳቅ ነው ምጨርሰው ግን የሰዎቹ ድንጋጤ ልቡን ሚያም ሰው ካለ ፀጥ እንዳይሉ

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 3 роки тому +1

    የማተበው ልጅ በጣም አድንቀዋለው እምነት ማለት እንድ ነዉ ሰላምህ ይበዛልኝ ወንድሜ
    ሚኮዬ በርታ

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 роки тому +8

    ይህ ብሳት የወለደው ህዝ ኑሮ መሮታ ቀልድ አያውቅም አናትህን እንደይበረቅዝልህ በድንጋይ ዋዋ!!

  • @meronworku476
    @meronworku476 3 роки тому +16

    Eski videown sayay endene like yaregew?😂😂

  • @wegayotamero9377
    @wegayotamero9377 3 роки тому +1

    ያማተበው ልጅ የመስቀሉ ፍቅር የገባው ኮራሁበት እንደሱ አይነት ልቦና ለሁላችንም ያድልልን

  • @jejibril8848
    @jejibril8848 3 роки тому +8

    Miko የ ሰፈሬ ልጅ ምርጥ ፕራንክ በርታ

  • @kibromhagos7606
    @kibromhagos7606 3 роки тому +19

    አንደኛ የሆነ ፕራንክ ስለምሰራ አይቼ ሳልጨርስ ነው ምለይከው ይመችህ አንደኔ የሚኮ ስራ ሚመቻቹ👍

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @user-mt3fu6se9l
    @user-mt3fu6se9l 3 роки тому +5

    ነፍስ ይማር መቸም አንድ ቀን መሞትህ አይቀር ሞት የማትፈራ ልጅ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 роки тому +1

    ከምንም በለይ ያማተበው ልጅ ያስደስተል እግዚአብሔር በእምነትህ ያፂናህ

  • @user-wu1rr1gn6z
    @user-wu1rr1gn6z 3 роки тому

    ከሁሉም በፊት ያማተነበው ልጅ ለኔ ጀግናዬነው ሚኪ ፕራኮችክ ከማንም ምርጥነው ግን እራስህን ጠብቅ

  • @imranmedin9454
    @imranmedin9454 3 роки тому +11

    Part 2 yasfelgewal miko yemr eski yasfelgewal mtlu

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @netsenetgetchasaw8907
    @netsenetgetchasaw8907 3 роки тому +21

    ዋዉያማተበዉልጂአድናቄህነኘተዋህዶሀይማኖቴየጥትነሺየናትእናአባቴ

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 роки тому

      @@tube9549 ማለት ምን ማለት ፈልገሽ ነው🙄🙄🙄

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 роки тому

      @@tube9549 እኮ መጀመሪያ ሲፈጥረንም እኮ እሱ ነው እግዚአብሔር ነው የሰጠን

  • @belitube1626
    @belitube1626 3 роки тому

    ያማተብከው ልጅ እግዚአብሔር ይባልክህ በእምነቱ የሚመካ ጀግና አቦ ነፍ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ

  • @geni2g919
    @geni2g919 3 роки тому +2

    ያማተበው ልጀ በስምአም ግርማ ሞገስ❤❤❤❤

  • @user-fp4gf9bv3z
    @user-fp4gf9bv3z 3 роки тому +3

    ቱ ወዱ ሁላአ ቦቅቦቃ ሁኖ የለ እደ አድ ብቻ እሱም በመስቀልኛአ ያማተበዉ ክርስቴያን ማለት እድህ ነዉ 😘😘😘😘

  • @helinabahru4986
    @helinabahru4986 3 роки тому +10

    62 like 0 dislike in 3 min your all the way up miko keep up the good work bro

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d 3 роки тому

    ግንባሬን አልሰጥም መሳለሚያየ ነው
    ቀኝጀን አልሰጥም ማማተብያየነው
    ሙላው ስውነቴ የአምላክ ማደርያናው
    ጥላቴ በኢየሱስ እቃወምካለው
    በትምህርተ መስቀል እገስፅካለው። ይች ግጥም በስመ ሥላሴ ላአማተበው ልጅ. ነች በእምነትክ ያጠክርህ ጎበዝ እዳአንተ ያሉት ይብዙ

  • @sisaydaniel9210
    @sisaydaniel9210 3 роки тому

    ዛሬ በርታ እያላችሁ የምትሉ ሰዎች ነገ በዚህ ልጅ ላይ አንድ ነገር ሲፈጠር ሀላፊነቱን እራሱ እንደሚወስድ እያሰባችሁ በዛ ላይ ምስጊን የሀገሬን ህዝብ ቆሌ በመግፈፍ እውቅናና ቢዝነስ ከሆነ ባይኖርስ ይሄ ለእኔ ፕራንክ ሳይሆን ፍራንክ ፍለጋ ሰዎችን ማሳቀቅ እና ማስደንገጥ ነው !! ልቦና ይስጣችሁ በሰው መደንገጥ የሚደሰት ማንም የለም !!

  • @user-in4wl5wb5u
    @user-in4wl5wb5u 3 роки тому +10

    😂ውይ ኢትዮጵያ ህዝብሽ በድንጋጤ አለቁበሽ

  • @yonashailu7325
    @yonashailu7325 3 роки тому +5

    Respect at 4:03 👏👏

  • @sindrasindraa1011
    @sindrasindraa1011 3 роки тому

    ወላሒ እዉነት እደኔ የተሣለመዉ ልጅ አደነኩት ሑላችንመ በየሐይማኖታችን ጠካራእንሑን

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 3 роки тому

    ከቲቪውች ጋር በመተባበር ለምን በቲቪም አታቀርብም miko ፕሮግራም በጣም ተወዳጅ ሁነዋል

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g 3 роки тому +8

    የማተበው ልጅ አድራሻው እፍፍፍፍ እንዴት እንደኮራሁበት

  • @ekinahom8621
    @ekinahom8621 3 роки тому +5

    ዋውውው አረ ሚኪዬ ይመችህ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩኝ በቃ😂😂 ❤❤❤

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 роки тому +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ua-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/v-deo.html w

  • @arsematekle2265
    @arsematekle2265 3 роки тому

    Yamatebkew lij Proud of brother meron, eritrean orthodox 🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪⛪⛪

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ፣ከሁሉም ቴጅ ዘና የሚያረገኝ እና የሚያስቀኝ ይሄ ቴጅ ብቻ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 3 роки тому

      ትዝብት ኢትዮጵያ...
      ua-cam.com/video/E8AzCSnBvVk/v-deo.html

  • @user-si5ee1xo7p
    @user-si5ee1xo7p 3 роки тому +16

    ሚኮ የምሠራው ስራ 😆😆😆👌👌👌ይመችህ

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 роки тому +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 роки тому

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ua-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/v-deo.html w

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 3 роки тому

      @@mercy0415 እንዛመድ

  • @user-ol9co4ob7z
    @user-ol9co4ob7z 3 роки тому +3

    ግን ሚኮ ጥንቃቄ አድርግ በተለይ መንገድ ላይ ሰዉ ደንግጦ ከመኪና ጋር እንዳይጋጭ ሆ በተረፈ ምርጥ ልጅ ነህ ስራዎች ይመችሁኛል በርታ

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media 3 роки тому

      nati ibalalw sila technology iseralaw channalen check adirigulign

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 3 роки тому +3

    4:00 🤣🤣Best reaction! When god is with you, nothing will scare you

  • @-enmamartube4821
    @-enmamartube4821 3 роки тому +2

    የሞኮ አድናቂዎች እስኪ በላይክ