Miko Mikee ፍርድ ቤት ዉስጥ የሰራዉ አስቂኝ ፕራንክ!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +341

    ቤተሰቦች በሌላ አዝናኝ ፕራንክ Video ለመዝናናት ከፈለጋችሁ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/gFu5lTQnU54/v-deo.html

    • @helentarekegn9542
      @helentarekegn9542 4 роки тому +10

      ሃሃሃሃሃ ኸረ ሚኮየ አቦ ምችትትት ይበልህ ግን ማራማዊት ጋር የምር ሆነ ነገሩ

    • @ኢማንዴላቴዋ
      @ኢማንዴላቴዋ 4 роки тому +6

      አረ ሚኮ ተው ግን ተው ሀሀሀሀ😀😀😀😀 አንድቀን እኔነኝ አተን ፕራክ የማረግህ 100%😀😀😀😀😀

    • @yedirelej
      @yedirelej 4 роки тому +2

      Harif harif sera alegn enanem gobegnugn

    • @kebrontsegaye9938
      @kebrontsegaye9938 4 роки тому +2

      Lemin ke JAMMY SHOW gar atseram

    • @tedatube1832
      @tedatube1832 4 роки тому +1

      Errr miko eghanm agzen

  • @kidustamir1223
    @kidustamir1223 4 роки тому +517

    ኤልሻዳይ ፖሊስ መሆን ያምርበታል የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @semutube9497
    @semutube9497 4 роки тому +244

    ግን በድሜ ገፉ ያሉ ሰዎችን ፕራንክ ባታረጉ ይመረጣል ስኳር ደም ግፊት ብዙ አይነት ኬዝ ሊኖር ስለሚችል ጥንቃቄ ብታረጉ አሪፍ ነዉ በተረፈ ትችላላችሁ 👌👌💓

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +187

    እረ ሚኮ በቃ ትችላለክ የምትሉ፣like

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 4 роки тому +221

    ወይ ስጦታ ነገር ጣል አታረጉላቸው በደረቁ የሰው ቆሌ ትገፍላቹ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +216

    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
    ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና
    ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን
    🙏🙏🙏
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому +1

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !

    • @Salah-q5v
      @Salah-q5v 4 роки тому

      swedkko eski instagram smkn ngereng follow largk gn follow back argeng

    • @zenashawek7545
      @zenashawek7545 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @hjjgh7329
      @hjjgh7329 4 роки тому

      ሥወድህ

    • @fanoskefalegn5132
      @fanoskefalegn5132 4 роки тому

      አሜን አሜን

  • @adentsehenwo7031
    @adentsehenwo7031 4 роки тому +548

    ያልተኮረጀ ፕራንክ !! ያንተ ብቻ ነዉ ሚኮ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 роки тому +142

    እር ተዉ እርቀት እየጠበቅክ ኤልሻዳይ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደርሳቹ።

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 роки тому +213

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እውነት በጣም አደከማችሁኝ ጭራሽ ትልልቅ ሴቶችን
    👉👉 እናተ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው ከገጠማችሁ ትከስራላችው ።በድንጋጤ ፀጥ የሚል ሰው እዳይገጥማችሁ ስሬስ

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +100

    ❤️❤️❤️በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ጊዜ ነበር ሚኪሻ ፕራንኮችህ አንደኛ ናቸው ❤️❤️❤️
    አሁን ደሞ በራሴ ቻናል ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 4 роки тому +41

    የሰው ልብ አዉልቃችሁ ስጦታ መስጠት አለባችሁ መካሻ 👍

  • @hafizasultan9258
    @hafizasultan9258 4 роки тому +171

    ሚኮዬ ስወድክ ፕራንክክ ውስጤ ነው ግን ስጦታ መኖር አለበት ፕራንክ ለተደረጉት ሰዎች

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-የ7ፈ

    ዋው ዛሬ በሚኮ አንደኛ ነኝ ሚኮን የምትወዱ like ግጩኝ በዛውም እናኳን ለታላቁ የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🇬🇳❤

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 4 роки тому +1

      ሰብስክራይብ እንደራርግ ሚኮ ገጭ !!

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 роки тому

      እንኩዋን አደረሳቹ❤️
      ua-cam.com/video/b5l0vne50WY/v-deo.html

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +1

      ሚኮ እደዚህ አይነት ፕራክ አይለመድህ እዉነት ጥሩ አደለም ።ደሞ እደዚህ እኔ ብታስደነግጠኝ እዉነት እልሃለሁ በጣም እራሴን እደምስት እርግጠኛ ነኝ እኳን መደገጥ ደስታም አልችልበት ፀጥ ነዉ እምለዉ ስለዚህ እኛ ኢትዮዎች ኑሮ መሮናልና ተጠቀቅ ወድሜ አድቀን በክፍኛ እዳታዝን።

  • @islamiisthefirstwayoflifeh4948
    @islamiisthefirstwayoflifeh4948 4 роки тому +188

    ማኮ መረማውትን አቅሪብልን የሚትሉ ለይክ ግጩ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому +1

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichignii

    • @LucyTip
      @LucyTip 4 роки тому

      ምን ፍጠሪ ነው የምትላት 😆😆😉

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому +3

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

  • @temesgengodeboofficial754
    @temesgengodeboofficial754 3 роки тому +17

    የልብ ድካም ያለባቸው ሰወች ልኖሩ ስለምችሉ ቀጥ እንዳይሉባችው ተጠንቀቁ 😀😀

  • @yeneyene4121
    @yeneyene4121 4 роки тому +7

    ሚኮ በጣም ነው የምታዝናናኝ የፕራንክ ፈጠራዎችክ ደስ የሚሉ ናቸው የምፈራው ነገር ግን የሆነ ነገር ቢደርስብክ ማንም አያምንክም ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +218

    ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂ማይኮ ኧረ አልተቻልክም😂😂😂😂እስኪ ማነው የማኮ ፕራክ የሚያዝናናው

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому +1

      እንደማመር በቅን እመልሳለሁ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому

      @@ethiowellotube107 ኑ እንደማመር

    • @solomonkeffa230
      @solomonkeffa230 4 роки тому +1

      Never liked his pranks

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 4 роки тому

      Hi what’s up ? ለሚለው የሰላምታ አይነት ምን አይነት ምላሽ ትሰጣላቹ ? በዚvideo የተለያዩ የሰላምታ አይነቶችን ይማሩ , በ 5 ደቂቃ የእንጊሊዘኛ ችሎታውን ከፍ ያድርጉ ua-cam.com/video/C7qvIVcGr64/v-deo.html

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      @@ethiowellotube107 እንደመር

  • @አዲስነገርመጣ
    @አዲስነገርመጣ 4 роки тому +69

    ማራማዊት የናፈቀቻቹህ እንደኔ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !

  • @Tube-eo6jy
    @Tube-eo6jy 4 роки тому +302

    እስኪ የዳጊ ፁጉር በመስተካከሉ የተደሰተ ማን ነው

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому +2

      እንደማመር በቅን ውዴ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому +1

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому

      @@ethiowellotube107 cm

    • @enukaye6592
      @enukaye6592 4 роки тому

      Ayiii lela sew nw yemslew betsgure nw miyamirbate

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 4 роки тому +3

      ዳጊ አይመስልም ቆጆ ሁኗል

  • @ethiogemer2275
    @ethiogemer2275 4 роки тому +29

    ፕራንክ ለምታረጋቸው ሰዎች ሽልማት ያስፈልጋቸል

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 роки тому +59

    ሚኮ ጸጉርህ አላማረም ተንጨብሯል ወይ ፈርዘው ወይ ገርዘው የዳኛው ጽጉር እንዴት እንደሚያምር

  • @zeduchannel4939
    @zeduchannel4939 4 роки тому +60

    ማራማዊት ኣቅርብልን ሚኪ ናፍናለች እስቲ ሚኮና ማራማዊት ምትወዱ ላይክ ስጡኝ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому +1

      Zafu wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide i

    • @zeduchannel4939
      @zeduchannel4939 4 роки тому

      @@merrytemam7746 እሺ ማማየ

    • @zeduchannel4939
      @zeduchannel4939 4 роки тому

      @@merrytemam7746 ኣርጌሻለው የኔ ቆንጆ

    • @fikadumekashaw9939
      @fikadumekashaw9939 4 роки тому

      Awe

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      @@fikadumekashaw9939 wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide i

  • @shumye8332
    @shumye8332 4 роки тому +170

    አረ ፍትህ ለማራማዊት።።።።ማይኮ ማራማዊት ናፈቀችኝ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому +1

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ!

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 4 роки тому +67

    ዎዉዉዉ አንደኝነኝ እንደኔ የማይኳ ፕራንክ ዘናየሚያደረገዉ ላይክ አድረጉኝ ስሞትላችሁ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      እንደማመር በቅን ውዴ

    • @amadesaad2775
      @amadesaad2775 4 роки тому +2

      ዋው ሚኪዬ በርታ አቦ ይመችህ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому

      @@amadesaad2775 😁

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 4 роки тому

      Hi what’s up ? ለሚለው የሰላምታ አይነት ምን አይነት ምላሽ ትሰጣላቹ ? በዚvideo የተለያዩ የሰላምታ አይነቶችን ይማሩ , በ 5 ደቂቃ የእንጊሊዘኛ ችሎታውን ከፍ ያድርጉ ua-cam.com/video/C7qvIVcGr64/v-deo.html

  • @ibrobahru4722
    @ibrobahru4722 4 роки тому +4

    ሚኮ የሐበሻ ፕራንክ ንጉስ የምትሉ እስቲ

  • @dejeneluche8994
    @dejeneluche8994 8 місяців тому

    ከቤታችን ስንወጣ ከእንዲህ አይነት ፕራንክ ይሰውረን ብሎ መፀለይ ሳያስፈልግ አይቀርም😂😂😂

  • @Islam-su2js
    @Islam-su2js 4 роки тому +185

    ሚኮም ፀጉሩን እንደ ደጊ የስተከክል የምትሉ እጀቹን አውጡ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 роки тому +403

    አተ ልጅኮ ከዶክተር አብይ ቢሮ መግባት ነው የቀረህ ክክክክ

  • @lubabatube6818
    @lubabatube6818 4 роки тому +74

    አሯ አንደህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም በአሁኑ ግዜ ሰዉ በጭንቀት በድም ግፌት በሱካር በሽታ አሯ ሰንቱ ተዘረዝሮ ያልቃል በዚህ መሀከል አንድህ አይነት ፕራክ አደጋ ላይ ሰዉነ ይጥላል አብሶ ትልልቅ ሰወችን ፕራንክ አታድረጉ ወንድሞቸ ጥሩ አይደለም

  • @meharumekkore3236
    @meharumekkore3236 2 роки тому

    Thanks!

  • @wasihungetaw9014
    @wasihungetaw9014 4 роки тому +36

    ጭራች ትልልቅ እናቶችን ፕራንክ ማድረግ ጀመራቹህ የልብ ድካም ቢኖርባቸውስ ብላቹህ አስቡ እንጅ

  • @temesgengetachew5858
    @temesgengetachew5858 4 роки тому +100

    ግን ኢትዮጵያ ውስጥ youtube እሚጠቀም የለም ማለት ነው ደሞ ስጦታ መስጠት አለበት እንደዚህ አስደንግጦ

    • @zseidtube3308
      @zseidtube3308 4 роки тому +1

      እኔ ብሆን በድንጋጤ እሞታለሁ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 роки тому +2

      አዎ ትንሽ ስጦታ ማድረግ አለባቹ

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 4 роки тому +1

      ደንቆር፡ሁላ፡ከብት፡በድነጋጤ፡በሸታ፡ብትገዛስ፡ማይኮ፡፡አተገጣጣ

    • @kenanseret5637
      @kenanseret5637 4 роки тому

      5 ፐርሰንት ብቻነውሚጠቀሙት እሶውንም ትግሬዎችናቸው ክክክ

    • @temesgengetachew5858
      @temesgengetachew5858 4 роки тому

      @@kenanseret5637 ትግራይ ለብቻ ኢኮኖሚ አላቸው እንደ ሃብታም ናቸው wifi ምናምን አላቸው

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 роки тому +35

    የኔ ምረጥ ተለያለህ ስልህ በምክንያት ነዉ
    እንኳን አደረስችዉ ለመስቀሉ በሀል💚💛❤

  • @susubnteslm7511
    @susubnteslm7511 4 роки тому +1

    የኔ ቢሮ ነው የቀራክ ሀሀ ሸቀሊት ነኝ ለይክ ስጡኝ የመደም ምርጦች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +2

    አተ ክፉ ጠበቃ እንዲሕ ወገኔን ልባቸውን የምትመታው ተመቸኘ🥰🥰🥰

  • @ፂወንየማርያምልጅ
    @ፂወንየማርያምልጅ 4 роки тому +103

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ 🍃🌹🌹🌹

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni i

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni i

    • @በለጡአብርሃ
      @በለጡአብርሃ 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @misha8025
      @misha8025 4 роки тому

      አንቺን ደግሞ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሠሽ።

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому

      Enzamed +

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ይሄ አባትዮ ግን ከሚኮ ጋር በቃ ምርጥ ኘራንክ አድራጊ ናቸው ድርቅቅቅቅቀ ያሉ ደረቆ ች

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 роки тому +84

    ማይኮን የምትወዱ እስቲ like አድርጉኝ
    እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን 💒💒🇪🇹🇪🇹❤❤

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide ii

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 роки тому

      እንኩዋን አደረሳቹ❤️
      ua-cam.com/video/b5l0vne50WY/v-deo.html

  • @lalisiyoum2116
    @lalisiyoum2116 4 роки тому +1

    እሽ ክቡር ዳኛ😄አሁኑኑ ሰብስክራይብ አደረኩ ✌️😃ማይኮ ትችላለህ👍

  • @bettyhabeshawi1881
    @bettyhabeshawi1881 4 роки тому +1

    ትችላለህ በጣም ማይኮየ ያንተ ሰብስክራይብ ያልሆነ ይቅር በርታ

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 4 роки тому +18

    የዳኛው። ተከታታይ ይሁን እምትሉ።

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 4 роки тому +51

    አባትየው አምሮበታን የምትሉ 👍👍

  • @fmhabeshawit5079
    @fmhabeshawit5079 4 роки тому +18

    ማርያማዊትን ኣምጣት እምትሉ 👍ግጩ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      እንደማመር በቅን እመልሳለሁ

    • @angualaasres3192
      @angualaasres3192 4 роки тому

      @@ethiowellotube107 ኧረበሳቅ. አቶ. ወዞሮ መነን

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 4 роки тому +1

    ሚኮ ፕራኩን ዳይሬክት እያደረግህ ከካሜራ ጀርባ ብትሆን ደስ ይላል ምክንያቱም አሁን አንተ በጣም እኮ ታዋቂስለሆንክ ፕራንክ እያደረግህ አንተን እያወቁ እነሱ ያደርጉሀል።

  • @aades3958
    @aades3958 4 роки тому +3

    We always love you miko😍😍😍😍 ፕራንክ አንተ ብቻ ስራ👌👌👌👌

  • @ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ
    @ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ 4 роки тому +52

    አባትዮው ዳኛ ለመምሰል ነው ፀጉሩን የተስተካከለው😁😁😁

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ!

  • @ter2065
    @ter2065 4 роки тому +37

    እስኪ ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም።በፀሎት አስቡኝ ስደት ተወጣሁ 9 አመቴ ምንም አልደማልኝም ሀሳብ ጭንቀት ብቻ ትርፉ ታታሪ ሰራተኛ ነኝ ግን ምንም አልደማልኝም ተፈጣሪ በታች እናተናችሁ ያላችሁኝ ከምትመኝዉ በላይ ሀሳብሽን ይሙላልሽ በሉኝ የእህት የወድም ፀሎት ይደርሳል

    • @saratube1230
      @saratube1230 4 роки тому

      የኔ ቆንጆ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ😘

    • @abdi7443
      @abdi7443 4 роки тому

      አይዞሽ

    • @ramiahmed8970
      @ramiahmed8970 4 роки тому

      አብሽሬ ማሬ

    • @እሌኒምስጋናው
      @እሌኒምስጋናው 4 роки тому +1

      አንቺ ያሰብሽው ሳይሆን እሱ ያሰበልሽን ይስጥሽ እህቴ🙏

    • @rasras7041
      @rasras7041 4 роки тому

      አይዞሺ የኔ ቆጆ አላሕ ያሣካልሺ

  • @hiwot8689
    @hiwot8689 4 роки тому +27

    ፕራንክ ሚኮ ያርግ 😂እኔን ተመችቶኛል እናተም ይመቻቹ

    • @agutihajjara4700
      @agutihajjara4700 4 роки тому +1

      መኪና ሀና ትንዳ ሀሀሀሀ

    • @hiwot8689
      @hiwot8689 4 роки тому +1

      @@agutihajjara4700 😜😜😜😜😜😜😂😂መዳቱን እንኳን እኔም እነዳለው

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      @@hiwot8689 😁ሰብ ግጪኝ እማ😘

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      @@agutihajjara4700 ክክክክ አዉ ሰብ አርጊኝ በቅንነት ዉዴ😘

  • @TechHabesha
    @TechHabesha 4 роки тому +11

    አባትየው !!! አንደኛ የሚገርም ትወና

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 роки тому

    ለይ ሚኮየ ጀግና ነህ እመቤቴን ካተ ፕራንክ ዉጭ ምንም አይጥመኝ ግን አባትየዉ ድምፁ እዉነት ምርጥ ነዉ የኔ አዝግ ምርጥ አድናቂህ ከወደ ብራዚሉ

  • @Soma-hf9sy
    @Soma-hf9sy 4 роки тому +9

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዩች እኳን ለብራሀነ መስቀሉ አደረሳቹ አደረሰን ❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @famisha8283
    @famisha8283 4 роки тому +4

    ትችላለህ ትችላለህ አባቴ አንደኛ ኢትዮጵያዊ ፕራንከር አዳዲስ ነገሮችን የፈጠራህ ችሎታህ በግብዳው ነው ማደንቅልህ ጎበዝ ልጅ ሚኪ በርታ

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 4 роки тому +48

    ሚኮ ያበደ ነው ከምረ ደሰ ይላል አልተቸልከም ገን ማራማዊትን አምጣት ታረቁ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому +1

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 роки тому +1

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

    • @አድነንእጅአድአይነትአይደ
      @አድነንእጅአድአይነትአይደ 4 роки тому

      @@yabefun6989 አደረኩዋቺሁ ይጨምርላቺሁ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому

      ኑ እንደማመር

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому

      @@አድነንእጅአድአይነትአይደ ua-cam.com/video/fvGuWrvR4I4/v-deo.html

  • @TUBE-ss6mw
    @TUBE-ss6mw 3 роки тому +1

    ይሄ ምን እንደሚያሳይ ታውቃላችሁ
    miko ታዋቂ እንዳልሆነ ነው

  • @hermela__fikadu
    @hermela__fikadu 4 роки тому +13

    1:58 "ከ 5 አመት ያልበለጠ እና ከ 10 አመት ያላነሰ" ስንት አመት ይሆን 😂😂😂

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 4 роки тому +23

    ሚኮ አንተ ብቻ ፕራንክ ስራ ሌላው ኤጭ 😍😂😂😁😁

  • @samrawitmesele7765
    @samrawitmesele7765 4 роки тому +7

    እረ ውይይይ በሳቅ ገዳላቹኝ በጣም ትችላላችሁ ግን ትንሽ ቀለል ያለ ነገር አርጉት የሃገሬ ሰው ስንት ችግር አለበት እንደዚህ አታስደንግጧቸው ምርጦቼ😍😍😍

  • @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
    @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 4 роки тому +20

    ዳኛ ብትሆን ያዋጣሀል አባትየው ይመቻቹ

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 3 роки тому

    አብይን ፕራክ እዲደረግለት የሚፈልግ ብቻ ላይክ😂😂😂

  • @zebenaytilahun8128
    @zebenaytilahun8128 3 роки тому

    ማይኮ ማይክ በጣም ነው የምታዝናናኝ በርታ ድፍረትክን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 роки тому +11

    ወይኔ እናንተ ልጆች ልባቸው ቀጥ አለ እኮ ክክክክ
    አባትዬው ዳኝነት ያዋጣል ሀሀሀ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 роки тому +5

    እንግዲህ ፍርድ ቤቱ ግራም ቀኝም ተመልክቷል አላለም በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፖናዶልየኮሜንትጠቅላይሚኒ

    ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኝ ተመለከተ😂😂😂😂

  • @yoyotutorial7278
    @yoyotutorial7278 4 роки тому +1

    አሪፍ ነው ማይኮ
    የኔም የቴክኖለጁ ቻናል ነው ገብታቹ እዩት
    አመሰግናለው

  • @natibelayneh3656
    @natibelayneh3656 4 роки тому +18

    የዛሬው ምርጥ ኘራንክ 👍

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому +1

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide i

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому

      @@merrytemam7746 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘua-cam.com/video/fvGuWrvR4I4/v-deo.html

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      @@MulualemShowሙሉዓለምሾው ara ine uko karkushi batami koya wide kininati larsino ine karkushi koya

  • @mimitefera2444
    @mimitefera2444 4 роки тому +12

    ብቃ የማራማዊት ነገር ምንም አዲስ ነገር የለም 🤔🤔 ? ፍቅር ጠላው😥😥

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 роки тому +19

    ኧረ ሚኮ የሚባል ልጅ ወይ ድፍረት ክክክ ኧረ ጥሩ አይደለም የሰዉ ቀልብ መሰበር

  • @qenalib2766
    @qenalib2766 2 роки тому

    🤣😂😂😄አረ በጣም ተመችቶኛል ግን ግፊት ምናም ያለበትን እያጣራችሁ 😳 በርቱ 👍👏

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 4 роки тому +3

    ፕራንክ ሚኮ ብቻ ይሰራው አቦ በሳቅ ገደላቹ የሰው ቆሌ እየገፈፍቹ ብቻ በርቱ ሚኮ ምርጥ አባትየው ደሞ አይደኝ እኮ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !

  • @MaMa-ue2rw
    @MaMa-ue2rw 4 роки тому +14

    ዛሬ አንደኛ ነኝ mikon የምትውዱ ላይክ ግጭኝ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 роки тому

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ. ዋን ኬ ሊሞላነዉ ትንሽ ነው የቀረዉ ሙሉለት 🇪🇹👇👇
      ua-cam.com/video/zIPI6L12uTk/v-deo.html

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Ma wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide i

  • @yordiyo3176
    @yordiyo3176 4 роки тому +17

    ሚኮ ወንድሜ እኔ ላንተ እሳቀቃለሁ 😂😂😂😂

    • @berhe9232
      @berhe9232 4 роки тому

      ክክክክክክ በጣመ ገበዘ ነሀ

  • @አድነንእጅአድአይነትአይደ

    ክክክክክክ እረ ትላልቆቹን ሰወቺ እደዚህ አታድርጉ እውነቴን ነው በድንጋጤ ምክኒያት አይ ተናግሪያለሁ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !!

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 2 роки тому

    ይህ የሀገረችን ሰው ምን ያህል የህግ ሂደት እንደማያውቅ ያሳያል ቢንስ የሚኮን ፀጉር በማዬት መጠራጠር ነበረባቸው ሲቀጥል የዳኝነት ሰርአት የተሰጠበት ቤቱ ን መገመት ነበረባቸው

  • @chala1664
    @chala1664 4 роки тому +21

    ግን ልብ ድካም ቢኖርባችዉ ቢወድቁ ምን ልታረጉ ነው እያሰባችሁ ትችላላችሁ

    • @melkamtube727
      @melkamtube727 4 роки тому

      እኮ እኔ ከወንበሩ ሽርተት ብየ ነው ምወድቅ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 4 роки тому +11

    ሚኮዬ እንወድካለን ማረማረውትን አምጣልን

  • @estifozewdu3880
    @estifozewdu3880 4 роки тому +5

    ❤️❤️❤️ይመችህ ያራዳ ልጅ 👌የማራማዊትን ነገር🙏🙏🙏መጨረሻውን

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 роки тому +3

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @kidibelay4165
    @kidibelay4165 4 роки тому +2

    ሚኮ ነብሳችው አይማርም የምር😂😂😂😂😂ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም 😂😂😂

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !!

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 4 роки тому +22

    ክቡር ፍርድ ቤት ኮመንት ላስቀምጥ?✍🏻✍🏻🤔

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 4 роки тому +4

    ሚኮዬ በርታልኝ ጀግናዬ ያልተኮረጀ ፕራክ ❤️❤️👈

  • @viphotube3390
    @viphotube3390 4 роки тому +6

    አይ አንተ ልጅ እየጎበዝክ ነው በርታልን

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ሚኮ ፕራክን አንተ ብቻ ስራው ሌላው ጊዜውን ባያባክን እመክራለሁ you are 1st from Ethio

  • @samishotube3335
    @samishotube3335 4 роки тому +3

    የምር ምርጥ ስራ ነው አዝናንታችውኛል ሚኮ በርታ በቅርቡ የወርቅ ተሸላሚ እንደምትሆን አምናለው ደሞም ይገባካል ለየት ያለ ስራ ነው ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍

  • @onegod4395
    @onegod4395 4 роки тому +17

    እንደዚህ ቀልባቸውን ገፈህ በባዶ ትሸኛለህ.. ቢያንስ ሚሪንዳ ነገር አትለቅባቸውም

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      እንደማመር በቅን እመልሳለሁ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @truthdam6223
      @truthdam6223 4 роки тому

      ምርጥverified የሆነ PayPal account አከፋፈት እንሆ
      ua-cam.com/video/zHeErF3x61M/v-deo.html

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 4 роки тому +21

    ዋውውው ያበደ ነው ሚኮ ግን ግን ማራማዊትን አታመጣልንም ማለቴ ታረቁ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому +2

      እንደማመር እኔም እመልሳለሁ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому +2

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 роки тому +1

      የሁላችንም ምኞት ነው ፍቅር በጅምር ሳይሆን

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 роки тому +7

    ተ አባትዮው ግርማ ሞገሱ እራሱ ዳኛ ቢሆን ያምርበታል😂😂😂 ሚኮ ትለያለክ ስልህ በምክንያት ነው ያበደ ፕራንክ ነው

  • @seni194
    @seni194 3 роки тому

    እረ በሳቅ😀😀😀😀😀😀 የሌለ ነው ፕራኩ

  • @fekaduayeletefera1421
    @fekaduayeletefera1421 4 роки тому

    ሥራችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ። ነገር ግን የፍርድ ቤት መልክ ስጡት። ማለትም የኢትዮጵያ ባንዲራ፣ የችሎቱን ወንበር ሦስት አርጉት ያምራል።

  • @zedozedo6484
    @zedozedo6484 4 роки тому +7

    Badee kofaa Ajibaa dalagaa Bara Atii miko😂😂😂😂❤️❤️💚

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому +1

      Zedo wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide i

  • @jvjg9885
    @jvjg9885 4 роки тому +12

    ባለ መነፀሩ ግን የምር ያስፈራራል

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +6

    ወይኔ ስታሣዝን አድስአለም😀😀

  • @eyosiyaszemed814
    @eyosiyaszemed814 4 роки тому +3

    ቆይ አይዲያው ከየት ነው የሚመጣው ???👍🙏🙏🙏🙏🙏 አቦ ይመች ሚኮ

  • @hjhygggt7373
    @hjhygggt7373 3 роки тому

    ዋዉ ማይኮ ፕራክ ትችላለህ ቀጥልበት ይመቻመችህ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +4

    ግራም ቀኝም ተመልክቶ አላለም ወይ አባትዮ በጣም ያምርብሀል ቆንጆ ስራ ነው በርቱ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !!

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js 4 роки тому

      @@mikomikee3406 እሺ ደሞ ቤተሰብ ለመሆን አለሁልህ

  • @e-commerce4964
    @e-commerce4964 4 роки тому +7

    አቶ ማለቴ ወይዘሮ ምንሼ ነው አባትየው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      Wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni wide ii

    • @e-commerce4964
      @e-commerce4964 4 роки тому

      ምንም አያሳስብም ይገጭሻል ፈታ በይ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      😃😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      @@mariyamsaikhsaikh3978 wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni

  • @abreloesha5063
    @abreloesha5063 4 роки тому +2

    ስታሳዝን የልጆች እናት ነኝ አለች የኔ እማ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 роки тому

    እንኳን አደረሣቹ እናተ ተንኮለኛ

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 4 роки тому +1

    አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ አዝናናኝ 😂😂😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +14

    ውሀ ብሰጡአቸውጥሩነበረ መጨረሻላይ😀

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች የባለፈውን የ ዩትዩብ ቻናል ያላወቃችሁት ካላችሁ እንድታውቁት ብዬ ነው መልሼ ይዤው መጥቻሉ ተቀላቀሉ ስለ ሞባይል ስልኮዋ ምን ያህል ያውቃሉ? አማን ቲክ የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ ☞ ua-cam.com/video/nDw7VG7jWOk/v-deo.html ! ስለ ስለ ሞባይል ስልኮዎ እውቀት ይሸምቱበታል ይቀላቀሉ! !

  • @temesgenkasa7007
    @temesgenkasa7007 4 роки тому +4

    ሚኮ አዝናናህን እንወድ ህአለን እደዚህ ዘና የሚአረግ ህየው