Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

🛑 Miko Mikee በቀድሞ ሚስቱ አስደንጋጭ ፕራንክ ተደረገ Ethiopian Prank I Miko Mikee

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2021
  • #Subscribe Dagi_Show

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  2 роки тому +246

    🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት
    👇👇👇
    ua-cam.com/video/3kXVhHa0QAw/v-deo.html

  • @MikoMikee
    @MikoMikee 2 роки тому +1392

    ምንም ማለት አይቻልም😂😂😂😂

    • @abemmedia2689
      @abemmedia2689 2 роки тому +8

      አይዞን ሚኮ

    • @ashumultimedia467
      @ashumultimedia467 2 роки тому +15

      መደንገጥህን. ማመንህ ያስከብርሃል

    • @eyuelw
      @eyuelw 2 роки тому +15

      ይሄ ነው ፕራንክ አድራጊውን

    • @RashedKhan-js4vi
      @RashedKhan-js4vi 2 роки тому +4

      nice

    • @ameenaami8051
      @ameenaami8051 2 роки тому +5

      Indinw atebich birank taragallek🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌

  • @Mebu916
    @Mebu916 2 роки тому +182

    ፀጉራሙ ልጅ፦ ሚኮ ባጃጅ ነድተሀል እንዴ 😂
    ሚኮ፦ ምንችግር አለዉ ስራ አይናቅም👏👏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +73

    በቃ ሚኮ አንተ ብቻ ነክ እንደ
    ሰወችን የምታስደነግጠዉ ሆ።።
    ተበልተካል አባቴ።።።።

  • @mekisim7705
    @mekisim7705 2 роки тому +37

    ገራም ፕራንክ ነው ይበልጥ ማይኮን ለማወዛገብ በጣም በምቀርቡት ስዎች ፕሮግራሙ ካለቀ ብሀላ አንድ ሁለት ስው ደውሎ ለካ እንደዚህ ነህ ምናምን ብለው ብያስደነግጡት መልካም ነበር።

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 2 роки тому +24

    ዳጊ አንተ አፈጣጠርህ ሁሉ ለፕራንክ የተመቸ ነው በርታ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 роки тому +76

    ፕራንክ ማለት የሄ ነው በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሚኮዬ ብድረህን መልስ

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 2 роки тому +17

    ሚኮ ሁልግዜ ስው ማስደንገጥ ብቻ አይደለም አንዳዴም መደንገጥ ጥሩ ነው

  • @fef1933
    @fef1933 2 роки тому +56

    ፍትህ ለውሎ ለየዋሁ ለንፁሁኑ ፍትህ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +63

    ማይኮ ብቃ ተብልተሀል😅😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የባጃጀ ሽፍርናም ሰራ ነወ አትናቅ ወንደሜ👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-kr4cv9dz4f
    @user-kr4cv9dz4f 2 роки тому +16

    ለወሎ ህዝብ ሚኮኮኮኮኮኮኮ

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 2 роки тому +22

    ዳጊ እኮ ፕራንክ አይስራ🤣

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 роки тому +31

    የአባትየው ፖራንክ እኮ ልዩ ነው ተሳክቷል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 роки тому +147

    ለሚኪ አባትየው ሆኖ ሲሰራ የነበረው ሁልጊዜ የሚሰራው ፕራንክ ጨካኝ ነው።

    • @coop9078
      @coop9078 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂

    • @user-vz4xl8uo6f
      @user-vz4xl8uo6f 2 роки тому +6

      ምክንያቱም ሚኪ በቀላል አይሸወድም

    • @seenaagedda3740
      @seenaagedda3740 2 роки тому +2

      አባትየው ሚኮን ድራሽ አባቱን ነው ያጠፋው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      ክክክ

  • @user-rj3we9yf5e
    @user-rj3we9yf5e 2 роки тому +21

    ማነው እስኪ እንደኔ የአስተናጋጁዋን ቂጥ ሲያይ የነበረ😁😁

    • @user-fj6ve2if5j
      @user-fj6ve2if5j 2 роки тому

      ሚህኪ። ተበሊሀኪ የሚጊህሪሚ ኚህሪህኪ። እዲህሲ ንዉ

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +52

    ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍ 2014ገራሚ ፕራንክ ዋውው ሚኮ ብድር በምድር በሚለው 👌

  • @myfabflight983
    @myfabflight983 2 роки тому +5

    ኖርማሊ ኮሜንት አልጽፍም ይሄ ግን እጅግ በጣም የተዋጣለት ፕራንክ ስለሆነ እንድጽፍ አስገድዶኛል። በጣም ነው ያዝናናኝ ፣ ያሳቀኝም thank you everyone ቀጥሉበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +67

    ዋው ሚክዬ ሰሩልክ እውነት ምርጥ ፕራንክ 2014 የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ እወዳችዋለው ትንሱ ዳጊ አባትየው ይመቻችሁ 🙏❤️

  • @user-gc6cg1zt5h
    @user-gc6cg1zt5h 2 роки тому +16

    ውይ ዳጊ አይዳህን ሣላደቅ ማለፉ አልችልም

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +23

    ተሰርቶለሀል ማይኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 2 роки тому

      Wey gud 🤣🤣🤣Ethiopiaiwi mhonun inwkelen eko 🤣🤣Miko awo mirti lji new batem Ethiopiaiwi Ethiopiaiwiti yemtiluti gin asbubati turgumun ewaku nigigrchu wedti wedti new 😤Miko 😘

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 роки тому

      እንደማመር ውብ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +13

    አባትዬው ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @selamfikadu8952
    @selamfikadu8952 2 роки тому +20

    ስራ ክብር ነው በጣም ደስ አለኝ ተባረክ

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 роки тому +4

    ዳኪ እንደዚህ ምርጥ ብቃት ነው ያለህ የምር ሬዲዮ ነው እኮ ሚመስለው ዳጊ ምትገርም ሰው ነህ

  • @astubtube
    @astubtube 2 роки тому +6

    ሚኮ ተበላክ🙆🙆 ዘገባው የእውነት ነው የሚመስለው 👍👍😂😂😂😂😂

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +28

    ያበደ ፕራንክ ነው ዳጊ ይመችህ ተበልተሃል ሚኮ 😂😂😂😂😂

  • @onelove4324
    @onelove4324 2 роки тому +11

    "ባጃጅ ነድቻለው እንዴ?" አላለም ...በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawitendale4033
    @dawitendale4033 2 роки тому +6

    እስስስስስሰይ! ደግግግግግግግ!
    እንኳን አስደነገጡህ።
    የ "የኔ ቢጫ ወባ" ግፍ ነው!!

  • @hayattube6129
    @hayattube6129 2 роки тому +14

    ስወዳችሁ 2014 ምርጥ ስራ😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ይመልሰው

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 2 роки тому +16

    ዋው ዳጊ ምርጥ ፕራንክ ነው ።ወድጀዋለው

  • @user-ip2mb7em8m
    @user-ip2mb7em8m 2 роки тому +10

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ማርያምን ሚክዬ የኔ አባት😥😍😘

  • @user-nv1zp9me9f
    @user-nv1zp9me9f 2 роки тому +13

    በጣም ነው እሚመቸው እኳን እሱ እኔ ራሱ ደግጫለሁ ወላሂ

  • @user-ci2yz5ng2m
    @user-ci2yz5ng2m 2 роки тому +9

    ዋው ዳጊ አንደኛ ነው ፕራንኩ ሚኮዬ አይዞህ ያጋጥማል 😂😂

  • @kalkedanmangestab3405
    @kalkedanmangestab3405 2 роки тому +10

    ዳጊ አነተ ስራ ፍራንክ አቦ ይመችህ አንደኛ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abibagrimu8360
    @abibagrimu8360 2 роки тому +26

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭

  • @derejetadesse7096
    @derejetadesse7096 2 роки тому +21

    I hope Miki will prank all these guys soon with double-fold

  • @nhentertainment3627
    @nhentertainment3627 2 роки тому +69

    🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹
    .
    .
    .
    አሜን🙏

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 2 роки тому +5

    ሚኮዬ የኔ ውድ አስጨነቃችሁብን አይ አባትየው ገራሚ ኘራንክ 🤣🤣🤣🥰🤩🥰

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 роки тому +28

    አብረን ነው የሰማነው አላለም የዋህ 😅😅

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 роки тому

      እንደማመር ትግስት

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 роки тому

      @@ssss-ko9edእንዛመድእህት

    • @kedijaand4167
      @kedijaand4167 2 роки тому

      @@ssss-ko9ed ሲላ ይች አብራ ያለችው ማራማዊት ናት???

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      @@kedijaand4167 አይደለችም

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому +4

    ወይኔ በስመአብ ሚኮዬዬ እውነት መስሎት ደንግጦአል የስራህን ይስጥህ ዳጊዬዬ

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ ሚኮ አሳዘነኝ ግን እንዲህ በተራቀቀ መንገድ ካላገኛችሁት እሱን መሸወድ ከባድ ነው እና የፕራንክን አባት ተሸውዶዋል ።👍👍👍👍

  • @sayedahmada4703
    @sayedahmada4703 2 роки тому +5

    ትሱዬ ስወድክ ልዩ ነህ ሁላችሁም ምርጦች ሚኮ የኔ የዋህ አብሽር

  • @alexfeyisa8567
    @alexfeyisa8567 2 роки тому +6

    ሁሌም የአባትዮ ሀሳብ የማይጨበጥ ነው ፣

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +1

    እረ 1 አይደለም 10 like Dagi ሁለ ምሰራው prank ሰውን ማያሳዝን ግን በጣም ምያዝናና ነው በጣም አበረታታለው በርታ ሌሎች ሰዎችን በግድ አሳምነው የሚያጣሉ የምያለያዩትንም እንድታስተምራቸው በ ዝው አጋጣሚ ዉለታ ዋልልን

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 роки тому +6

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ሚኮ ተበልተሀል ሁ ማይነስ ሁ ትላለህ😀😀😀😀😀

  • @zamzammohammed3184
    @zamzammohammed3184 2 роки тому +10

    ፍትህ ለውሎ እገዘን

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 2 роки тому +8

    ዋው ዋው አሪፍ አዝናኝ ፕራንክነው ዳጊ ትችልበታለህ😂😂👍

  • @eyutube7335
    @eyutube7335 2 роки тому +4

    ሚኮየኔ መልካም ወንድም አስደነገጡህ
    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @hareg7792
    @hareg7792 2 роки тому +5

    ሚኮ ተበልተሀል በቃ ምንም ማረግ አይቻልም

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 2 роки тому +36

    የ2014 ምርጥ ፕራንክ

  • @sr-sb6hg
    @sr-sb6hg 2 роки тому +10

    ፕራንክ አይባልም ይሄ ሁሉ ሰው ላንድ ሰው ፕራክ ማድርግ ሚኮ አድናቂህ ነኝ ዳጊም እደዛው

  • @emu8244
    @emu8244 2 роки тому +3

    በስማም ጉደኛ ፕራንክ ረጅም ሰኣት ማኣጨነቅ፡ትችላለህ ኣቦ ኣባትየው

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i 2 роки тому +6

    እውይ ሚኪዬ ዛሬ ተበላካ😁😋
    ዳጊ ደግሞ ጠፍታካል

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 2 роки тому +12

    ጠፍተህ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ

  • @hemengirmachew5048
    @hemengirmachew5048 2 роки тому +4

    ኤታባቱ ......ዳጊ ምርጥ ፕግራንክ ነው

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +14

    ዋው በጣም ገራሚ ነው!!!

  • @naneayano1909
    @naneayano1909 2 роки тому +1

    ዋይኔ ምክዬ በጀጅ ሳርቴሀል ከከከከከከከከከከከ አስቃሀኝ ለመንኛውም ፕረንክ ሆኔሃል ደግ ምርጥ ሰው የምል ማነው

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 роки тому +17

    ሚኮያችን ዛሬ ተያሽ ማን ተደርጎ ማን 😢🤪🤪🤪ይቀራል ዳጊ ተናፍቀሃል አባቴ😘

  • @user-hc1qt1cy9y
    @user-hc1qt1cy9y 2 роки тому +28

    ኧረ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @wendetube8174
    @wendetube8174 2 роки тому +2

    አዳሜ ፖራክ ማድረግ እደዚህ ነው ይመችሽ

  • @abentertainment4828
    @abentertainment4828 2 роки тому +2

    Wow Dagi 😎😎😎 Miko ጉድ ሆንክ 📣📣

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o 2 роки тому +11

    አይ ሚኮዬ አንተን ይበልህ እሰይ እንዲነው ፕራንክ መደረግ kkkkkk!!!

  • @user-sv6ij9ct8k
    @user-sv6ij9ct8k 2 роки тому +16

    እሚገረም የሚያዝናአና ነዉ ለዎሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑ

  • @anisaanu2495
    @anisaanu2495 2 роки тому +5

    በቃ ዋዉ👌 ይመቻችሁ ሚገርም ነዉ ሚኮዬ እኔ ልፍዘዝልህ😂😂👍

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +3

    የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!

    • @user-ty2yv6qd1j
      @user-ty2yv6qd1j 2 роки тому

      Juttt

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 роки тому

      ለሀገራሽ ብታስቢነው?ስለ ትግራይ ተቆርቁረሽ ነው ወተሽ ለጁታድንፅ የሰጠሽው ደሞ የኢትዬጲያ ህዝብ ነው እዚህ ያደረስሽ ስምተሻል ሰላም ተስፋየ ከሆንሽ

  • @firehiwotsisay8702
    @firehiwotsisay8702 2 роки тому +10

    ያበደ ፕራንክ ነው

  • @asrelelasew663
    @asrelelasew663 2 роки тому +4

    Perfect prank on Miko mike!
    Dagye Berta!

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +5

    ኑ ቤተሰብ ሁኑ ለወሎ ነው ገቢው

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому +3

    ዋው ይመቻቹ በጣም ደስ ይላል እሱብቻ ነው ፍራንክ የሚያረገው እሱም ይደረግ ግን በጣም ደነገጠ ይመቻቹ ተንሳዬ ምርጥ ልጅ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +4

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ገራሚ ፕራንክ ዋውው 😂😂😂😂

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 2 роки тому +5

    😂😂😂ክዉ ብሎ ቀራኮ ሚኮ ዛሬ ተገኝታል

  • @zelalemgetahun9875
    @zelalemgetahun9875 2 роки тому +5

    Miko ፕራንክ ሲያደርግ እንጅ ፕራንክ ሲደረግ በስመአም ምን እንደሚመስል

    • @user-ts5uh6tk6e
      @user-ts5uh6tk6e 2 роки тому

      በጣም አመዱ ቡል አለኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 2 роки тому +3

    ሚኮዬ አሳዘንኸኝ ብድርህንማ በቅርቡ አሳየን😂😂

  • @abemmedia2689
    @abemmedia2689 2 роки тому +4

    ወዮ ዳጊ ሰራህለት! ነብስህ አይማርም!
    ሚኮ የባጃጅ ሹፌር ነበርሽ እንዴ?

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 роки тому +6

    ዊው አባትይው ይመቻህ ማይኮ ትበላህ

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g 2 роки тому +6

    አሁን የልቤ ደረሰ ሚኮ ፕራንክ ተደረገ ቢባል ማን ያምናል

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 роки тому +2

    አብረን ነው የሠማነው አላለም ምስኪን ሚኮ ዛሬ ተሠርቶልሀን😄😄😃😃😃😂😂😂😂

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 2 роки тому +4

    ዳጊ በሚገርም ሁኔታ ነው የደገምከው 2 _0 እየመራክ ነው 😁😁😁😁

  • @user-gw9su4oo4t
    @user-gw9su4oo4t 2 роки тому +4

    😂😂😂😂😂ወይሚኮየ የኔወድም አሳዘነኝ

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 2 роки тому +2

    ኪዳነ ምህርትን የምትለው ልጅ እዴት ደስ ይላል እሳ ትጠብቅህ

  • @muhmmadishaq6302
    @muhmmadishaq6302 2 роки тому +2

    ፐፐፐፐፐፐፐ የአመቱ ምርጥ ፕርንክ የምር ደግ ትችለለህ አይገለፀውም ወው ወው አንደኘ

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 2 роки тому +4

    አቦ ይመቻቹ ያበደ ፕራንክ ሚኮ በጣም ተገኝተሀል😂🤒😂

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 2 роки тому +5

    በሳቅ ባጃጅ ትነዳለህ እደ አላለም 😀😀

  • @amhara74
    @amhara74 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚሎ ፕራንክ ሚኪ ሲያዛዝን😂😂😘😘😘😘😘😘😘

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 роки тому +13

    ካባድ ፕራንክ ነው ✔ sometimes like that 🤓
    እሱ ፕራንክ ነው ብሎ ባማያስብ ሁኔታ ፕራንክ ተደራጋ 🤓

  • @abay6325
    @abay6325 2 роки тому +5

    best prank ever in ethiopia!

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 роки тому +6

    ዳጊ አንተ ፕራንክ አታድርግ እንጂ ልብ ሰቃይ ነህ ክክክክ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 2 роки тому +1

    Woww anedanya Dagi

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +4

    😂😂😂እረ በሳቅ 😂😂😂😂ፕፕ ፓራንክ ብሎ ጭጭ 🙄🙊👌

  • @susuyusuf7229
    @susuyusuf7229 2 роки тому +4

    ሚስኪን በጣም አሳዘንከኝ

  • @eyuelw
    @eyuelw 2 роки тому +8

    Dagi this is prank really🙄 .. very funny 😂😂

  • @negatwanegatwa2246
    @negatwanegatwa2246 2 роки тому +2

    ውይኔ ተበላ ሚኮ አየካ ፕራንክ እንዴት እንደሚያስደነግጥ የሰው ቆሌም እንዲህ ነው እሚገፈፈው

  • @seni194
    @seni194 2 роки тому +7

    በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂😂 እሚገርም ነው ዳጊ ፕራክ ትችላላችሁ እኮ 👌👌👌👌👌👌

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 2 роки тому +2

    ሁለት ልጆች አለት አሉ አላለም ሚኮ😄😄😄😄😄😄😄

  • @koroso2004
    @koroso2004 2 роки тому +1

    አድናቂያችሁ ነኝ #Miko ቱሰርተሃል

  • @promisepicturesabush6527
    @promisepicturesabush6527 2 роки тому +5

    ያበደ ነዉ ዳግ ይመችህ😂😂😂😂🤙🤙

  • @rahinworeillu5525
    @rahinworeillu5525 2 роки тому +3

    ሚኮ ተገኘክ 😄😆 የወሎን ህዝብ እሰቡት 😭😭

    • @fef1933
      @fef1933 2 роки тому

      ትክክክል

  • @selamdegife8462
    @selamdegife8462 2 роки тому +2

    ሰራቹት 👍👍👍👍👍 ማኮ የመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ስደረግ አየሁት ይመቻችሁ

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 роки тому +2

    ልጅቷ ውርስ ምናምን ፈልጋ ነው ያልከው ልጅ ምን ላይክ እና ኮሜንት ነው የምትወርሰው 😂😂

  • @ermiasnemomsa9653
    @ermiasnemomsa9653 2 роки тому +3

    miko መቼም ፕራንክ አይደረግም ወላ Real lifu ራሱ ፕራንክ ነው የሚመስለው ፕራንክ ደሙ ውስጥ ነው😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 роки тому +4

    ሚኮዬ ፕራንክ ይሄ ነው የመልስ ምት እንጠብቃለን