ባለቤቴ እያለቀሰች ድሬዴን ቆረጠችኝ| ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኳየር የማስተምራቸውን ፍቅር እስከመቃብርን አስነበብኳቸው | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #ethiopia #haletatv

КОМЕНТАРІ • 164

  • @mekdesabata1837
    @mekdesabata1837 3 місяці тому +7

    ወንድም ዬናስ ጎርፉ አንተ በጣም በሳል እና የእውቀት ሰው ነህ ከሚመጥንህ ሰው ጋር እንዳንተ እውቀት ካለውና ከበሰለ ሰው ጋር ኢንተርቪ አርግ ካለዛ ጊዜ ማባከን ነው የሚሆንብህ የወንጌል አማኙ ቤተክርስቲያን ግን ቢጠቀሙብህ ጥሩ ነው ባይገፉህ ዱላ ባያበዙብህ ምኞቴ ነው ክርስቲያን ነን የምንል በዚ ምድር ስንኖር የምናረገውን ማናቸውንም ነገር ሁሉ እንደግዛብሔር ቃል ማድረግ አለብን ያልከው ሀሳብ ጌታ ይባርክህ ወድጄዋለሁ ሌላው የአሁኑ (የጴንጤ) ቸርች በአብዛኛው የሚደረገው አምልኮ የሚዘመረው መዝሙር ዘፈንን የሚያስንቅ ጭፈራ ነው እግዛብሔርን በመንፈስና በእውነት ለሱ ክብር እየሰጠን የምንዘምረው እንጂ ስጋችንን ማስጨፈሪያና መደሰቻ አይደለም አንተ እንዳልከው በጥሞና በመንፈስ ማምለክ እንጂ ቸርች መጨፈሪያ ቦታ አይደለም ለማንኛውም ወንድሜ ዬናስ ስለአምልኮ (ስለመዝሙር) ከግጥሙ ጀምረህ እንዴት መዘመር እንዳለበት ብታስተምር ጥሩ ነው እግዛብሔር ይባርክህ

    • @rahelsoli
      @rahelsoli 3 місяці тому

      ከ20 አመት በፊት ታምሜ ፔንጤዎች ይፀልዩልሽ እባል ነበር ዛሬ ላይ ያለውን በትክክል ገልፀሽወል

  • @addisuchane380
    @addisuchane380 3 місяці тому +7

    እኔም አማኝ ነኝ ከቸርች ያራቀኝ አንደኛውና ዋነኛው እኔ ጌታን ለማምለክ ሄጄ የእብዶች መናሀሪያ የሚመሥል ጋጠወጥ ነገር ሥለበዛ ነው ዮናሥ የማምንበትን ነገር ነው እንደኔ ሆኖ የተናገረልኝ እባክሽን አሥቴር እውነቱን ተቀበይ ዮናሥ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @abunegussie7471
    @abunegussie7471 3 місяці тому +19

    እህት አስቴር ብቻሽን መናገር ከፈለግሽ ለምን እንግዳ መጋበዝ አስፈለገ ?

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 3 місяці тому +19

    እሱ ሃሳቡን ለመጠየቅ ነዉ ወይሰ አንች ልታወሪ ነዉ የጋበዝዥዉ?
    እሱ ልክ ነዉ ብታዳምጭዉና ብንማማር ጥሩ ነው መከላከል ነዉ የያዝዘሽው?

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 3 місяці тому +19

    እባክሽ ማዳመጥተለማመጂ መከታተል አቃተን

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 3 місяці тому +11

    ትክክል ነው የሚናገረው በተለይ በአሁኑ ሰዓት ያለው አያድረስ ያስብላል

  • @MulugataMindaga
    @MulugataMindaga 3 місяці тому +19

    ምንም አላስወራ አልሽው እኮ ምን ጉድ ነሽ

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 3 місяці тому +13

    ከፍተኛ የሆነ የማድመጥ ችግር አለብሽ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 3 місяці тому +5

    ኤስቴር..ጠያቂ..ነሽ..እኮ..ለመናገር..እድል.አሰጭም..ያለበለዚያ..አቺዉ..ጠያቂ..አቺዉ..መላሽ..ሁኚ

  • @user-lp4rn8wn7n
    @user-lp4rn8wn7n 3 місяці тому +10

    አስቴር በራስ አለመተማመንሽ በጣም ጎልቷል

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 3 місяці тому +4

    በጣም ትክክል ነው ዮናስ አሰቴር ግን defined የምታደርጊው የማታምኚበትን ነው በማያምነው ሰው ዘንድ ክፍት ላለመፍጠር ነው የሚመስለው።

  • @azmachtefferi3892
    @azmachtefferi3892 3 місяці тому +7

    I guess the silent majority of the protestant church followers including me agree with Yonas Gorfe than aster bedane.

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 3 місяці тому +2

    ግሩም ዝግጅት በርቱ ። ዮኒ እና አስቱ እናመሰግናለን ። 🙏🇪🇹🙏

  • @samehanna6338
    @samehanna6338 3 місяці тому +1

    አቤት እዴት ይናገር በጣም ጥሩ ሀሳብ እየተናገረ ነበር ግን ለመናገር ጊዜ አጠሸ በጣም ትክክል ነው የሚናገረው የቡዙ ሰዎችን ጥየሸቄ ነው የሚናገረው ወንድሜ በሌላቦታ ተጋብዘህ በደንብ ንገርልን ተባረክ

  • @abunegussie7471
    @abunegussie7471 3 місяці тому +4

    ወንድም ዮናስ ዘርህ ይባረክ!

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 3 місяці тому +10

    እኔ ብቻ አትብይ።የሱንም ስሚ እንጂ።

  • @teklebest7955
    @teklebest7955 3 місяці тому +5

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ተከታይ ነኝ ኢንተርኔት እንደልብ ስለማገኝ አንዳንዴ ዪቲዩብ ላይ የፕሮቴስታንት መዝሙር አምልኮ ሳይ በጣም ነዉ ሚገርመኝ እንደ ኢትዮጵያዊያን ነዉር የሆነ ነገር ቸርች ዉስጥ ይወራል ለምሳሌ ለባልና ለሚስ የሴክስ ሰዓት ጨምሬላችዋለዉ የሚሉ አስነዋሪ ነገር እንኮን በቸርች በአለማዊም ቦታ መነገር የሚከብድ ነገር አያለዉ የአፍሪካ ዉዝዋዜ የደቡብ ጭፈራ የአማራ ጭፈራ አረ ምኑ ተነግሮ በዚህ ዉስጥ ክርስቶስ ይመለካል ማለት በጣም ሞኝነትም ነዉ ስለዚህ አስተምሮዎቻቹሁን አስተካክሉ ምን አለ ከተዋህዶ የአምልኮ ስርዓትን ብታዩና ኮፒ ብታረጉ ጥሩ ነዉ

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 3 місяці тому +6

    ሰዉየዉን ተጠቀሙበት

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 3 місяці тому +4

    ትክክል ነው የሚያወራው

  • @abutaye892
    @abutaye892 3 місяці тому +2

    አስቱ ችግርሽ
    1. የጋዜጠኝነት ethics ማጣት
    2. እውነታን መጋፈጥ አለመፈለግ
    3. መስማት አለመቻል

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 3 місяці тому +1

    አስቱዬ ምርጥ ኢትዮጽያዊት የዲስ ልጅ ነሽ በጣም ነው የምው😂ድሽ ስሜነህ ባይደፈርስ በሴትዋ ነው የምትመስይኝ ግን እዚጋ እውነት የሆኑትን ነገሮች እውነት ነው ብለሽ ለመቀበል እየከበደሽ ነው ግን ማስተማርያ ስለሆነ እንግዳሽ የሚኡኣወራውን በንጹህ አይምሮ ብታይው 95% ልክ ነው እስኪ መልሰሽ አዳንጪው የሰራሽውንማ ይሄ ነገር በሁሉ ሀይማኖቶች እየተከሰተ ነው ባጭሩ ካልተገታ እየጠፋች ያለች ሀገር ትው😂ድማለች አስቱ ማስተማር መቻል አለብን እውነቱን እውነት እንብል አስቱዬ

  • @million3056
    @million3056 3 місяці тому +1

    አስቴር በተፈጥሮዋ ሰው ሲናገር በማዳመጥ ፋንታ ቀጥሎ ስለምትናገረው ነገር ነው የምታስበው። ይኼ ደግሞ በአጭር አማርኛ ''ድንቁርና'' ይባላል። ሰው ስትጋብዢ መጀመሪያ ethics ስለሚባል ነገር እወቂ። ቀን ሙሉ defense ለማድረግ ምን የሚሉት ነው? መንደሬ!!!!

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 3 місяці тому +24

    ይሄንን ሠው ካዳመጣችሁ እንደ ተቋም ትተርፋላችሁ!

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 3 місяці тому

      የምንተርፈው የእግዚአብሔር ቃል ስንሰማ ነው ለክርስቲያን መመሪያው ይህ ነው።

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265 3 місяці тому +4

    God bless you bro 🙏

  • @tewanaytube1867
    @tewanaytube1867 3 місяці тому +7

    Yonas is right!!!

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +1

    በባእለ ሀምሳ ብላ ማታለያዋ አልሰራ ሲላት እኔም እኮ ትክክል ናቸው አላልኩም አለች

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 3 місяці тому

    እታችን አስቲር ተባረኪ አቺ ያልሺው ትክክል ነው ግን ወድማችን ያለውም ትክክል ነው ምክናቱም ቅጥ ያጣ መዝሙር ሲዘመር መስመር የሚለቁ አሎ እነሱ ሰነስራት ሊዙ ይገባል በዚህ አጋጣሚ የወንጊላዊ መለስ ውጉ ትምርት ላይ መፈራገጥ መቀጥቀጥ ይለም በጣም ይመቸኛል ተባረኩ አስቲር ዘመንሽ ይለምልም🥰🥰🥰።

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 21 день тому

    ዮናስ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል።

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 3 місяці тому +2

    ውይይይይይ አስቴር ... ለምን ስራ አትቀይሪም... ሰውየውን እኮ መስማት አልቻልንም አንቺ ምትፈልጊውን ብቻ እንዲያወራ ለምን ትጠብቂያለሽ ... 😡😡😡😡

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 3 місяці тому +1

    Please do not invite anyone if you are the only one talking. He is telling you that he is in it. Just because he is telling the truth, you are trying to shut him off. አንቺም፡አብደሻል። እግዚአብሔር፡ይማርሽ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 3 місяці тому +4

    👉ጵንጥና ምን ይላል
    ብዙ ተከታዮቹ ዘለው ይገቡና ግን የማያውቁት ጌታ ላንተ ሞቷል ጸድቀሃል ይልና ነፍስ ህ ናት ተለይታ ምትሄደው ስጋህ አብሮ አይሄድም ወደላይ በማይሄደው ስጋህ ምድር ላይ እንደፈለክ መሆን ትችላለህ ብለው ያምናሉ
    ነገሩ አሁን እዚህ በውጭ ጵንጥናውን ት ተው ወደ ተለያየ እምነት እየጎረፉ ነው ተስፋ ሚሰጣቸው ፓስተር ገንዘባቸውን ወስዶ በፕራይቬት ጄት ሲሄድ እያዩ መቼም ዝም አይሉም
    Sorry for commenting outta da topic

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 місяці тому +1

    ግራ የገባሽ ነሽ የሚናገረው ትክክል መሆኑን እያወቅሽ ለመቃወም ብቻ ትቃወሚያለሽ ትንሽ ቆይተሽ ደሞ ትስማሚያለሽ። የተለየ ሀሳብ ለመስማት እንግዳ ከጋበዝሽ ሳትፈራገጭ ብታዳምጭ??!!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 місяці тому +1

    ምን አገባው እሱ ጴንጤ አይደለም ባለጌ የሉሲፈር መንፈስ አለበት ሰውዬው ባሌጌ ውሸታም

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x Місяць тому

    በመጨረሻው ዘመን ሀሰቶኞችም ይነሳሉ ተብሎ ተጽፏል እኛ ግን መዳን በክርስቶስ ብቻ መሆኑን አውቀን አጥብቀን ልንተጋ ይገባል ልናስተውል ይገባል ከተቀላቀለ ህይወት መውጣት አለብን

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 3 місяці тому +2

    Yes Jonas is right

  • @dagmawitberhanu
    @dagmawitberhanu 3 місяці тому

    እውነቱን ነው ዮኒ የበረከት ኮንሰርት ላይ ያ የሚደንቅ መንፈስ እያለፈ ግን የነበረው ትውልድ ያሳዝን ነበር እረኛቸውን አይተንበታል የዮናታን ቸርች ልጆች አጯጯእ ይለይ ነበር ስርዓት ቅጥ አንባር አጥተናል ከአለም ልዮነት የለንም የድሮ ጴንጤ ያስናፍቃል ጥንድ ጥንድ ሆነው ውሃ እየረጩ እንደ ኤግዚብሽን ጠጭ እንደሚደፉት ያለ ስርአት አልባነት ነበር በቸርችም መበጣበጥ ሆኗል እረኞች መንጋቸውን አያውቁም ሙያተኛ እረኛ ሆነዋል እግዚአብኤር የስርአት አምላክ ነው

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 3 місяці тому +2

    Pls listen to him.

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 3 місяці тому

    "ፐብሊክ ላይ ባይቀረጽ"!! አስቴር በዳኔ የጼንጤዎች እብደት ልክ ነው። ግን ፐብሊክ ተቀርጾ ሕዝብ አይይብን ። ትላለች። ምን አይነት አይምሮ ነው ያለሽ እባክሽ?
    እግዚአብሔር ይባርክህ ተጠያቂው!!!

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 21 день тому

    ከመቶ አንድ ሳይሆን ዘጠና ነው እመኚ፣ ስለተከላከልሽ ሳይሆን ስለተቀበልሽ ነው የመፍትሔው አካል የምትሆኚው።

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 3 місяці тому

    በአሁን ሰዓት ጴንጤ ማለት አማራን እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን የመርገምና የመስደብ የእብደት ዝግጅት ነው፡፡

  • @nigatbeyene932
    @nigatbeyene932 3 місяці тому +1

    አንተ ትክክል ነህ ፈጽሞ ቸርች እኮ በአሁኑ ሰአት ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому

    አስቱ የሚናገረው ነገር እውነትነት አለው የግል አስተያየቱ ነውይጨርስ አዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ሁነን 1970 ዓ/ ም ባልሳሳት ከ46 ዓመታት በኇላ ወንዶች እና ሴቶች የሚቀመጡበት የተለያየ ስነስርዓት ያለው ፉጨት የለ እረብሻ የለ የዛን ዘመን አሁን የተገላቢጦሽ በትክክል አይቷል እኮ እግዚአብሔር ጆሮን የፈጠረ ይሰማል ጩኸቱን ፉጨቱን ምን አመጣው በጭራሽ ሊስተካከል ይገባል ያድናል ኢየሱስ !

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 3 місяці тому +1

    i am fully agree with him, he is right. Astu, come on

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል በግልፅ የሚታየውን የቤንጤሆችን ግልፅ የሆነ ስእተእትና እብደት ሰውየውን ለምን የኔን አሳብ ካልተቀበለክ ብላ አሽካአካችበት እንዴ የትኛው ፓስተር ንው መፀሃፍ ቅዱስ የሚያነበው ዝንብሎ ዳንስና ጭፈራ እራይ እና ስለገንዘብ ስለሚያገኙት ምድራዊ ሀብት እና ጩህት ሆኖ አደል እንዴ ስለምንድነው የምትከራከሪው እንግዶችሽን በጣም ነው የምታሸማቂው የኔን ሃሳብ ካልተቀበሉ ብለሽ ና በሃሳብ ነፃነት አታምኝም ባለፈው የሷፌያ ሽባአባውን ባል ስሙ ጠፍኝ እንዴት እንዳሸማቀእቀችው እንደትንሽ ልጅ??????????

  • @ElPath-37
    @ElPath-37 3 місяці тому

    I truly value your perspective on music, brother Jonah. Even though I am part of the evangelical denomination, I acknowledge that we have strayed from the true teachings of the New Testament. It is important to be honest with ourselves and recognize that church should be about worshiping God with spirit and truth, rather than just emotions. Spirituality should take precedence over emotions. Tolerating our mistakes only shows that we are comfortable living in them. Let us strive to align ourselves with the true essence of worship and faith.

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому

    የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 3 місяці тому

    ሁሉ ባግባብ ይሁን ስንል ቤተክርስቲያን ምእመናችዋን ማረም ፈር ሲለቁ ማስቆም መድረክ መሪዎችም አሙቁልኝ አይነት የሰርግ ቤት ዘፋኝ መምሰል ትተው በእግዚአብሔር መንፈስ እርዳታ ጉባእውን ወደአንድ መንፈስ እንዲመጣ ማድረግ መፀለይ ንስሀ ማስገባት እንደውም ድሮ መድረክ ላይኮ መጀመሪያ በንስሀ ነበር ወደእግዚአብሔር ፊት የሚቀረበው አሁን አሁን ግን የሚታየውና የሚሰማው ወደ ልብ የማይደርስ በጩከትና በጭፈራ የሰው ናላ አዙሮ ራሱ ምን ተሰበከና ምን ቀረልኝ የሌለበት ከጣራ የማያልፍ ነገር ከሆነ ሰነባብቶአል እውነቱም ይህ ነው በመካድ ሳይሆን ምን እናድርግ ነው መፍትሄ ሊሰጠን የሚችለው

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 місяці тому

    እህቴ ትንሽ ግዜ ስጭው ይተንፍስ እንጂ አታጥድፊው ሁሉም ሰው የሚየው ነው ኮ እየተናገረያለው

  • @shunammite5202
    @shunammite5202 3 місяці тому

    ጥሩ ዉዩዩት ነዉ። ነገር ግን የእግዚአብሄር ቤት የስርአት ቤት ነዉ እናስተዉል።

  • @saroneshete231
    @saroneshete231 3 місяці тому

    መለቀቅ የሌለበት ቪዲዮ ስሜታችሁን መቆጣጠር አቃታችሁ መጨረስ አቃተኝ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 3 місяці тому

    ችግሩ እኮ ይሄ ነው
    በግድ የራስን ፍላጎት ሰው ላይ መጫን
    ፍቅር እስከ መቃብር የጎጃም ክልል ታሪክ እንጂ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ የሚወክል አይደለም
    እኔ ለምሳሌ መፅሐፍን ብዙ ጌዜ ጀምሬው ሳልጨርሰው ነው የተውኩት

  • @bethelyohannes3875
    @bethelyohannes3875 3 місяці тому

    Yonas thank you for your honest opinion.

  • @nigistkebede2668
    @nigistkebede2668 3 місяці тому

    አስቴር ወደፊት ስታድጊ ብትቀጥይው ይሻልሻል፣ ስርአት በጣም ይጎልሻል። እንግዶችሽን አክብሪ ፣ የሰው ሀሳብ ለመቀበል ሞክሪ። ቤተክርስቲያን ያሳዘነውን ነገር ነው የደገምሽለት ። እደጊ እህት

  • @kdist6436
    @kdist6436 3 місяці тому

    አስቱ እንደዚአይነት መነካት የለም በጣም ነዉ የሚያሳፍሩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 3 місяці тому

    ዮናስ ጎርፎ በጣም በሳል እይታ ነው ያለህ በመዝሙር እየተዘፈ ነው ያለው እንጠይቅ ቅን እና ደጉ ኤልያስ መልካ ነብስ ይማር መቼም አንረሳውም

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 3 місяці тому +1

    አስቴር ስው እውነቱን ለሚናገር ስው ከስህተቱ እንዲመለስ ዛሬ ቸርች ጭፈራ ቤት
    ሁኖ እያለ እውነቱን የሚመለስ ዛሬ በአደባባይ እውነቱን ቢናገር አወ አጥፈተና ማለት ይገባል

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 3 місяці тому

    አስቴር እህቴ ስህተታችንን አምነን ተቀብለን ማስተካከል ይሻላል ወይስ ክርክር ? እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስተካክለን

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 3 місяці тому

      በአሁን ሰዓት ጴንጤ ማለት አማራን እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን የመርገምና የመስደብ የእብደት ዝግጅት ነው፡፡

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 3 місяці тому

    Dear Aster Bedane, One thing that pisses me off during an interview is that when the host doesn't listen to the guest. You might need to learn from Tigist Ejigu ( Nicodemus show). If you ask a question just wait for the guest to finish. I may not agree with guest in everything he said but the noise level and body movement people show in most Protestant church is going out of control and you need to accept this truth. Nothing to do with the holy spirit that's just a cover up! The God we worship is not a God of chaos! I completely agree with Yonas on this regard, Just my opinion.

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 3 місяці тому

    መሰዝሙሩ ቻችን በሙሉ ተቀይ ጦአል እደዘፈን ነው የሚመስለው ሁሉ ነገር ስርአት አጥቶአል

  • @gedionsirugeta152
    @gedionsirugeta152 2 місяці тому

    Aster he is real caz he understand the spirit not feeling.

  • @user-gw9dr8xt8c
    @user-gw9dr8xt8c 3 місяці тому

    አንቺ ሰው ድንጋይ አይባልም ድድብናሽን ያሳያል

  • @hannaarefaine5879
    @hannaarefaine5879 Місяць тому

    አስቴር እስከ አውን ድረስ አንቺን አንዳንድ ነገረማልቀበለው ነገረ ነበረ ዛሬ ግን ጥያቄና መልስ ስራ አትችም ለምን መሰለች ልላ ጊዜ ስትቋሚ ነበር ባለፈው ጊዜ አባ የተናገሩትን ቃሌት ንሰሀ ይጉብ አልሽ ሰማች አቺ ባስተራቹ በአውን ጊዜ የሚደረግው ልክ ብለች ስትናገሪ በጣም በጣም አሳፈረኝ ለምን ፈጣሪን በደዚህ መንገድ ነው የሚገለፀው አቺ ልክ ነው ካልች በቃ በምንም ነገረ እድሰማች ዛሬ ምን አለች በዬ ልከታተልሽ አልችልም ለምን ልክ እንዳሎነ እያወክሽ ወገን ይዘች ማመን ያቃተች አፈረኩ ዛሬ አቺ ፈጣሪን ይቅርታ በይ ለምን መሰለሽ በናተ ቤት ብዙ ነገረ ይደረጋል ሁሌ ልክ አደለም በለች ስትቋሚ ነው የማቀው ዛሬ አቺ ልክ ነው ካልሽ በቃ ለሌላ ግዜ የሌሎችን አሳብ ልክ አደለም ማለት የለብሽም

  • @hannaarefaine5879
    @hannaarefaine5879 Місяць тому

    ደግሞ የሚገርመው ነገር በቃ እናቁም ብለች አሳቡን ሐማስቀየር ስትሞክሪ ያሳፍራል ማንነትሽ ታየ ደግሞ ለጋዘጠኛ ብቁ አደለችም

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse2639 3 місяці тому

    ለምን እውነትን ለመደበቅ ትሞክራለች? ዮናስ ትክክል ነው።

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 3 місяці тому

    አስቲ ጎበዝ በቦታው ነው challenge የምታደሪጋው
    ሰውዬው ራሱን ፃድቅ አርጎ ሲያበቃ ሌላው ላይ አስተሳሰቡን ለመጫን ........

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x Місяць тому

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ከሀጢአት መራቅ ማስተዋል ነው

  • @dereje1476
    @dereje1476 3 місяці тому

    ውይ በዳኔ !ሰውየው እሷ ማሰማት እንጂ መስማት ዳሽኗ ነው።

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 3 місяці тому

    እውነት ነው ! ከባድ ሁከት አለ ለምን ይዋሻል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +1

    ማን እንደ ተዋህዶ ስረአትዋ❤❤❤እምዬ ተዋህዶ ለዛለምኑሪልኝ❤❤❤ጠላቶችሽ ከእግርሽ ሰር ያስቀርልሽ❤❤❤😢😢መናፍቅጋምን የተረጋጋነገረ የለምበአጭሩ😢😢ይቺሴትዬዋ ፀበል ያፈለጋታል❌⁉️👀ባታችንትክልነው

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 3 місяці тому

    እስቴርየ አንዳንዴ እማ ማመን ጥሩ ነው አፍረናል አትፍሪ ቤተክርስቲያንውስጥ እየታበደ ነው እኔም ሁላችንም አፍረናል መነካት? እረ በእብደት መነካት የለም የአለምዘፍን concert ነው እመስሚመለው

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 місяці тому

    በጣም እውነት አለው ሰውየው እቺ ሴትዮ ግን ምን ጉድ ናት እውነትም ተነክታለች የሆነች ንክ😊

  • @AchuKefale
    @AchuKefale 3 місяці тому

    ድክመታችሁን ተቀበይ ለለዉጥ ተዘጋጁ አስተያየት ይለዉጣል ከስህተት ይመልሳል በአብዛኛዉ ጭፈራ ነዉ ታዉቂዋለሽ

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 3 місяці тому

    Hundred percent i'm agree with this guy

  • @harinetmisghina9599
    @harinetmisghina9599 3 місяці тому

    አስቱ እ/ሄር በእርጋታ በምንፈስ እንጂ በመዝለልና በመጮህ አናመልከውም

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 21 день тому

    ዮናስ ያለ ቦታህ ነው የተገኘኸው! በሌላ ፖድ ካስት ሃሣብህን ብትሰጥ ብታስተምር ጥሩ ነው።

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 3 місяці тому

    አውነት ነው ዛሬ በጣም ማፈርያ ሆንርናል ጋር ቺገር ዓለ

  • @raseyobad1467
    @raseyobad1467 3 місяці тому

    ዮናስ እውነት ነው የሚናገረው ። አንዳንዶች ብለሽ አሸፍኝው እርምት ይገባል። ማዕበል ነው የሆነብሽ መቼስ ሌላ ጊዜ የሰከነ ባህር ሆነሽ እደምታመጭው አምናለሁ ምክንያቱ ሀሳብ ያለው ሰው ነው ። ተባረኪ

  • @amantamiru4541
    @amantamiru4541 3 місяці тому

    Wow he’s so right

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 3 місяці тому +1

    ምንም ውሸት የለውም እያለው ያለው ሁሉ እየህነ ያለውን ነው ነውር ቤተክርስቲያን ውስጥ መስመር የሚያስዝ ያስፈልጋል አስቱ ደግሞ በደንብ አዳምጪው የተረጋጋ የምንለው ውስጥ እንኳን የሙዙቃው ጩከት እኔ ጆሮዬን በመድፈኛ ደፍኜ መሄድ ጀምሬአለሁ ህመም ሆኖብናል አድኑን

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому

    እንደዛ እንደማትደንስ ስታሳምር ምንም በሌለበት እየጨፈረች ስታመሳስል ለድነሳዋ በአለ በባለ ሀምሳ ብላ ማጭበርበሪዋን ቀጠለች ገግጥጥጥ ብሎ የውጣውን እንደጥርሷ አለም ያፈረበትን የፖለቲካ ምላሷን በራሷ ታሳምራለች የራሷ ሰው እየነገራት ታጭበረብራለች ማፈሪያ ።

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 3 місяці тому


    እዉነት ጋዜጠኛ ሆነሽ እውነቱን መሸፈነ ከአንቺ አይጠበቅም ያሳዝናል

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 3 місяці тому

    Aster, can you be more respectful for your guest please?! አንቺ በረጅሙ እና የተደጋገመ ነገር ነው ምታወሪው። ይሁን እሺ። እሱ interject ሲያደርግ 'የኔ ሾው ነው። አታቋርጠኝ' ትይዋለሽ። እሱን ደግሞ አታስጨርሽውም። አስተካክይ ከቻልሽ። Yes the show is yours. But it is not about you. It is about us the listeners.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 місяці тому

    አሥቱክፍል2በአንድ1ነው??

  • @amantamiru4541
    @amantamiru4541 3 місяці тому

    I like this guy be blessed

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 3 місяці тому

    በጣም አሰልቺ ... አንቺ የመሰለሽን እና ትክክል ነው ብለሽ ያመንሽበትን ለማስተማር ከፈለግሽ ሰው አትጋብዢ ብቻሽን አውሪ እና የሚያዳምጥሽ ካለ እዪ። ሰው ከጋበዝሽ ግን። እንግዳሽን አክብሪ። ሃሳቡን እንዲገልጽ በቂ እድል ስጪው። በዚህ አቀራረብሽ ግን I wonder why people accept to sit on your guest chair.

  • @WubayehuLema-nz5xv
    @WubayehuLema-nz5xv 3 місяці тому

    ኧረ እትዬ አስቴር እውነትን አትሸሺ ችግሩን ታውቂዋለሽ የሚያስተምሩት የለ

  • @JemanshJem
    @JemanshJem 3 місяці тому

    እባክሽ አዳምጭ ለመሸፋፈን አትሞክሪ እውነታው መደበቅ አትችም

  • @binyamassefa
    @binyamassefa 3 місяці тому +1

    ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።’’ 2ኛ ጢሞ 4፥3
    እንዲል ቀዱሰ መጽሐፍ አደባባይ የወጣ ጉድ ተይዞ መሟገት አይጠቅምም!!

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 місяці тому

    አይ ሠው ተሸማሙና ተደባብቃ ውስጥ ቁጭ ያለችው ነገር ያስ ዘመኑን በሙሉ ሽባ ሆኖ ከቤተ መቅደስ ውጭ ሲለምን የነበረው ሰው አካለ ስንኩል ሽባ ወደ መቅደስ እንዳይገባ የህግ መጸሃፍ ስለማይፈቅድ ጌታ ፈውሶት እየዘለለ ጌታን እያመሰገነ የገባውስ አንድ ሰው ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ በድንገት የሚለውን የጋሼ Ps. ታምራት ሐይሌን መዝሙር አድምጠው እኛ ኢትዮጲያዊ እንጂ ጆማይካዊ ወይም ሌላ ዜጉች አይደለንም ኢትዮጲያዊ ኢትዮጲያዊነቱን ነብር ደግሞ ጅንጉርጉር መልኩን ሊቀይር አይችልም አይ ይህ ምክንያታዊው አዳም ማንነት ውስጣችን ቁጭ ብሎ ያለው ያልተሸነፈው ማንነት አይ ሰዎች

  • @amantamiru4541
    @amantamiru4541 3 місяці тому

    He is so matured

  • @AchuKefale
    @AchuKefale 3 місяці тому

    አንቺ ስለማያምነዉ አትጨነቂ አማኙም እየጠፋ ነዉ

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 3 місяці тому

    😂😂😂ለመሸፈን የምትሞክሪው ነገር😂😂

  • @WubayehuLema-nz5xv
    @WubayehuLema-nz5xv 3 місяці тому

    ልክነሽ እሱ አላበደም

  • @amantamiru4541
    @amantamiru4541 3 місяці тому

    So funny conversation you guys be blessed

  • @DarikMilka
    @DarikMilka 3 місяці тому

    መነካት እና መደነሥ የተለየ ነው ያልዘለለው ያልተነካ ነው ተሣሥተሻል አምልኮ ከአለም ስርአት የተለየ ነው እህቴ የምትፀልይ ሤት ትከናነብ ተብሎ ተፅፎ ጸጉር ለማሣየት የሚመጣ ሠው ያለበት ቸርች የእናንተ ነው ኢሔም መነካት ነው ያለሽበትን ሁነት ፍፁም አታርጊ ተቀበይ

  • @amantamiru4541
    @amantamiru4541 3 місяці тому

    I respect Aster

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 3 місяці тому +3

    አስቱካ ሳይቸግርሽ እናት ቤተክርስቲያንን ጥለሽ ሄደሽ ግራ ተጋባሽ እሱ ይመልስሽ

    • @user-bv7en7cn4x
      @user-bv7en7cn4x 3 місяці тому

      አህቴ አሱዋማ ትክክለኛውን መንገዱን ኣግኝተዋለች ሃቁን ወንጌል መከተል ነው።

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l 3 місяці тому

    Yonas.gorfe.betam.tekekele.neh.ebdet.beztual.thank.you

  • @HANANYGETACHEW
    @HANANYGETACHEW 3 місяці тому

    anche yameleshen atadamechem enede astelashegh yemeleshen atadamechem ewnetun new denez nesh

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 3 місяці тому

    Right question is , " is he in Christ?"