Aster don’t interrupt conversations, because we skip a lot of ideas! When you interrupt , people doesn’t focus on. Wait until they finish and ask questions later
Aster please!!!! Please listen to your guests!!! Let them finish their thoughts!!! It’s really irritating when you interrupt them and keep cutting them. Why do you invite them if you don’t allow them to finish their thoughts?? Also do you have this show to just tell them your opinion of them or do you invite them to share ideas??? B/c only you take the stage and condemn them and close the show. Please learn to be quite and let them talk. Also pls be respectful. He is not a kid the thing you did at the beginning to silence him is very inappropriate. Kindly. Thanks.
አስቴር ጌታ ይባርክሽ።ሰው አቀረብሽልን።በዚ ዘመን እኮ ሰው አለ ለማለት ይከብዳል።እግዛብሄርንም ሰውን የማይፈራ ትውልድ(ጴንጤ)!!
ማሰተዋል። ይኑራችው። ዳውንሲንደረም። (አይምሮ ዘገምተኛነት) ሲተች። ልክ ነው??? ማሰየዋል ይሰጣቸው
ሀይሉ የዋንስን የማቀው ገና የ3ኛ ክፍል ህፃን ሆኘ ነበር እሁድ እሁድ ጧት በebs tv ሲያስተም እንዴት እንደምወደው ት/ት ቤት የምታደንቁት ስባል እሱን ነበር የምፅፈው high school እያለው የሱ አድናቂ እንደሆንኩ የሚያቁ በሱ ዙሪ የተሰራ ዶክመንተሪ ሰጡኝና አየውት ብገረፍ እንኳ የማላለቅሰውን ያኒ አለቀስኩ እንዴት እንዳዘንኩ ልገልፀው አልችልም😭😭😭😭😭አሁን የዮንቨርስቴ ተማሪ ሁኘ ሳይህ ያኒ በህፃንነቴ ስወድህ እንደነበር ተሰማ ደስ ብሎኛል ግን ደስ የሚለኝ ያኔ ስታስተምርው ወደ ነበረው ጤነኛ ተምህርት እንድትመለስ ፀሎቴ ነው 🙏በጣም ነው የምውድህ የውነት ደግሞ እውቀት አለህ ስለ ስላሴ የተማርኩት ካንተ ነው አሁን እራሱ ስለ ፖለቴካ ያስረዳህበት መንገድ የሚገርም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ውድ እህታችን አስቴር ተባረኪ! ይህን ቆራጥ ጀግና የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ሃይሉን ስለጋበዝሽው ደግ አርገሻል በሌላ ጊዜም እንዲሁ ጋብዥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚያቀርበው ብዙ ሰው ትምህርቱ ባይዋጥል ትም አንቺ ግን ጋብዥልን። ተባረክ ሃይልሻ።
አከብርሃለሁ።
ፓስተር አሰፋ ከስዊድን
ሀይልዬ በጣም የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ልክ ነህ
በጭራሽ ....... የሚያስከፋ ሰው አደለም..... ስርአቱስ ቢሆን ..... ተባረክ
ድጋሚ ስታቀርቢው ብዙ አታቋርጭው ብዙ ያነሳቸው ሀሳቦችን ሳይጨርሳቸው አቋርጠሽዋል...አገላለፁ በመጣም ደስ ይላል::
I love this person
Brother Hailu, you are so blessed
ይሄ አማኝ ሀሳቤን ሁሉ ገለባበጠብኝ ግን አነቃኝ በብዙ ዓይነት መልኩ። ሀሳቡ ተመችቶኛል።
ሀይልሻ አንተ ሁሌም ተናገር ቃላቶችህ ማር ናቸው አስቱ ደስ ትይኛለሽ ዛሬ ደግሞ ከሀይሉ ጋር ባደረግሽው ኢንተርቪው ይበልጥ ወደድኩሽ ሁለታቹም ግልፅ እና እራሳቹን ናቹ ቅኖች ናቹ የኔ መልካም እህት በጣም የተዳፈረ የመሰለሽን ነገሮች ከኢንተርቪው ውጪ በደንብ ብታወሩ ትረጂዋለሽ በጣም እወዳችኋለሁ ባታውቁኝም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ የምናፍቃቹ እህታቹ የአባታቹ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሩካን ናቹ
Hailusha! Thank you for being an exceptional teacher who made a difference in my life.
የመጀመሪያ ግዜ ዬሄንን show ስከታተል። it is wonderful 👍
አይማኖተኛ ማለት አይማኖቱ ከኢየሱስ እና ከእውነት የበለጠበት ለእውነት ሳይሆን ለአይማኖቱ ደምብ ብቻ የሚኖር
God bless you both and thank you for your honest.
❤❤ ሀይሉ ዩሀንስ advanced የሆነ መንፈሳዊ ማንነት ያለው አይኖቹ የተከፈቱለት ሰዉ ነዉ ተባርከሀል እግዚአብሔር ሀይልና ጽናት ይጨምርልህ
❤❤አስቱ ድምጽሽ ሙዚቃ ነዉ
ሀሳቡን እንዲጨርስ ፍቀጂለት
ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይመስገን
እንግሊዘኛዉን ብትተይዉስ። ለዛ የለሽም። ድርቅ ብለሽ ታሰለቻለሽ።
ሀይልሻ ይመችህ።
የኔ ንፁሑ ጐበዝ እግዝሔበር በሕትዘመንክ አብሮነትክ አይለህ❤
የያዝከውን ዕንቁ እዚች የሀሳብ ልዩነትን ማስተናገድ የማትችል የጋዜጠኛ ሚኒመም ክራይቴሪያ እንኳን ያላሟላች ውዳቂ ሰው ጋር መጣልህ እኛንም አክስረኸናል።
Hi Astu I really appreciated your program. Thanks a lot 🙏 God bless you and your family.
Please ይሄንኑ ሰው እንደገና ብትጠይቂልን ብዙ እንማራለን የተባረከ አስተማሪ ነው
ኣቶ ሃይሉ ዮሃንስ ኣድናቂህ ነኝ : በትክክል ኢትዮጵያ እንደ ኣንተው ኣስር ስው ቢኖርባት በትክክል ኢትዮጵያ ባለ ፀጋ . ሃብታምና ውብ, ከዓለማችን ኣንደኛ ትሆን ነበር : ተባረክ ለማለት እወዳሎህ :
ሀልሸዬ ተባረኪ🙏❤❤❤❤❤
Give him a chance to explain. Please....
አስቴር ውይይቱ ጥሩ ነው፣ አቀራረብሽም መልካም ነው። አልፎ አልፎ ሰውየውን ታቋሪጪዋለሽ። እባክሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ እድል ስጪው እንጅ!
ሀይሉሻ ሰርታ እናመሰግንሀለን አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ
አስቴርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ከወንድም ሐይሉ ዮሐንስ ጋር ያደረጋችሁት ቆይታ
በጣም ደስ የሚል ነበር ተባረኩ
ሰላም ይብዛላችሁ ሀይሉ እና አስቴር በየዋህነትና በእውነት እግዚአብሔርን ለማገልገል የተጓዛችሁበት መንገድ ጌታ አምላካችን ብድራታችሁን ይከፍላል እርሱ ብድራትን የማይረሳ አምላክ ነውና ...ነገር ግን አስቴር እንዳለችው መፀሐፉም እንደሚለው እውነት በፍቅር ነውና የእየሱስም ታርጌት ሰው ስለሆነ ሰው በእኛ እንዳይሰናከል በአገልግሎታችን ስለሰው መክፈል ያለብንን ዋጋ አንዱ የብድራታችን እና የአገልግሎታችን አካል በመሆኑ አስቴር በዚህ ራሳችንን እያነፅን መሄድ አለብን ያለችው ተመችቶኛል ....በሁለተኛ ሀይሉ የአረብ ሀገር ሴቶችን ገንዘብ ለመቀበል ይከብደኛል ባልከው እንደሰው እውነት ነው ገንዘቡን በምን ፈተና እንደሚያገኙ ስለምንረዳ... ነገርግን እንደመፀሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ግን ልክ አይመስለኝም ለምን እግዚአብሔር በዚህ መስጠት ሊባርካቸው ሲል እንቢ ማለት በረከታቸው መከልከል አይሆንም ወይ ...ጳውሎስ ስለ መቄዶንያ የፃፈውን አስታውስ...ባይሆን የሚከፋውና ለፍርድ የሚዳርገው በአገልግሎት ስም የነዚህን ላብ ለግል ጥቅማቸው የሚዘርፋ አብዛኛው "ነብያት" ተብዬዋችን ጌታ ልቦና ይስጣቸው እናንተም ለሁለቱም እውነተኛውን የመስጠት ትምህርት አስተምሩአቸው ...ጌታ ይባርካችሁ
ምን አለ ሁሉም አገልጋዮች እንዲ እውነተኛ ቢሆኑ የዘንድሮ አገልጋዮች ለብር የሞቱ አስመሳዮች ናቸው እስኪ ተለወጡ ተማሩ ብርን ሳይሆን ጌታን አክብሩ የእግዚአብሔር ሰው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ
መጠየቅ የፈለግሽዉን በማስታወሻ ያዢና ቀጥለሽ ጠይቂዉ እንጂ አታቋርጪዉ ባክሽ አስቱዬ ❤❤
ሀይልሻ ልዩ ነታችን እዳለ ሆኖ በጣም ነው እምወድህ ግልጽነትህ ይመቸኛል በቃ እራስህን መሆን ነው ምትፈልገው ይህ ነገርህ ይመቸኛል😂
የእውነትም ጣፋጭ ወግ እናመሰግናለን አስቱ❤
አስቱ በጣም አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን ተባረኪ። ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ። የሥራ ማስታወቂያ አስመስለው አሉሚናቲዎች ወጣቶችን እያጠመዱ ነው። እኔ ገጥሞኛል። በዚህ ዙሪያ ፕሮግራም ብትሠሪ
ለማያምን ከእግዚአብሔር ዘንድ አያገኝም ይላል ቃሉ እግዚአብሔር አልሰጠም ካለካለ አሁንም እኔ ሁሉን ነገር ከእሱ ተቀብያለው ክብር ለእሱ ይሁን አሜን
አቤት የህሊና መሰፋትና,,, መጥበብ
thank you ዮሀንሰ you are in another level
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!
Astu gena eyawokush new bless u. Beteleye bewore dereja yemawkachewn sewoch bedenb endawkachew ke andebetachew misikir endisema eyarekshin new. Andegna ❤
Teach it, Hailu. I also like your meekness. Thanks Aster
I do follow your programs and I do like them except the interruption. If you have some thing to say ask others to interview you.
Betam tihutnew endih aymeslegnim neber TABAREK
ዋው ሀይልሻ ጥሩ መገንዘብ አለህ አንዳንድ ነገር ግን ቢቻ ሰው ሙሉ አይደለም በሚለው ልለፈው ብዙውን ስለተመቸኝ
ከ ሀይሉ ዬሀንሥ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ አገራችን ወሥጥ ያሉ ክርስትያን ወገኖች ብዙ ቁጭ ብሎ የመማር ልምድም ፍላጎትም ያለው በጣም ውሥን ነው
እውቀት ነፃነት አለው: ዬሐንሥ 8 :32
He speaks with knowledge and truth.
ደስስስ የሚል ጣፋጭ ክፍለ ጊዜ
መልካም ሀሳበ እጅግ ድንቅ ውይይት ግን ሀገራችን ካለው ህይወት ጋር የማይመሳሰል የህንድ ፊልም አይቻለው የህንድ ትረካ ዛሬ ሰማው እኛ ጋር ያሉት ክርስቲያኖች ከአለማዊው የከፉ አጭበርባሪዎች አይደሉ
አጭበርባሪ ብቻ ነብሰ በላ ጨካኞች ናቸዉ
አስቱ ልክ ነው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም ማድረግ አንችልም ወንድሜ ሀይሉ የሚለውም እንደገባኝ ከሆነ አንዳንድ ነገር ሲሆንልኝ ሌሎችን ለመኮነን ለኔ እግዚአብሔር አደረገ ለእናንተ ግን አላደረገም በሚል ሞቲቭ አይሁን ይመስለኛል ደሞም እውነት ነው ለመለወጥ እየፀለይን ልንሰራ ልንፈልግ ይገባናል ወፎችም እኮ ምግባቸውን ለማግኘት ማለዳ ተነስተው ይበራሉ ጎጆ ቤታቸውን ይሰራሉ ስለዚህ ከኛ የሚጠበቀውን ማድረግ አለብን
ሀይሉ ተባረክ የምትናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ሌሎችም እንዳንተ ቢበራላቸው ጥሩ ነበር ።
ድንቅ መማማር ነበር
ተባረኩ
❤የሚሰራ ይባረካል እውነት ነው ሃይልሻ የጠፋብን እውነት በአደባባይ ገለጥከው።
Really this man is special. Respect Sir!
ሁሉን አውቃለሁ ካልሽ ለምን እንግዳ ታቀርቢያለሽ ? ክርክር አደረግሽው: እሱ የሚያነሳቸው ሃሳቦች ወሳኝና ምክኒያታዊ ናቸው:: ማድመጥና ሃሳብ ማስጨረስን ተለማመጂ !! ከእንግዳው እንድንሰማና ብትፈቅጅልን መልካም ነበር ::
Tebarek and tebareki your Orto bro.
ሀይልሽ፣ተባረክ፣በትክክል፣
Siwedachihu ❤❤astu and hayilisha wowww
Aster don’t interrupt conversations, because we skip a lot of ideas! When you interrupt , people doesn’t focus on. Wait until they finish and ask questions later
አሰቱ። ተባረኪ። ይሀ ሰው። የሚያውቅ። ይመሰለዋል። ደፋር። እና። አውቃለው። ባይ። ነው። ግን። መማር። እና። ጌታን። መቀበል። ደህነነት። መማር። አለበት። አንቹ። ግን። እንደነዚህ። አይነቶቹን። እላዋቂዎቸ። ማረምሸ። በርቹበት
Please be patient to finish the thought.
ሀይሉሻውል በጣም ስለሚያነብ ይሁን ድፍረት አይገባኝም ብቻ መንፈሱ አይገባኝም።
በእውቀትና በእምነት ነው መኖር የምፈልገው ።🙏
interesting Conversation 💯👍
ቤት ተበድሮም ገዝቶም ማመስገን መልካም ነው።"በሁሉ አመስግኑ ተብሎ ተፅፎአልና።
እውነት ነው የተበደረውን እኮ ካልከፈለ ቤቱ ይወስዳል
HAILU Yohannes IS ON THE RIGHT TRUCK JESUS CHRIST IS WITH HIM THANK YOU LORD
I really appreciate Hailu’s view
የሐይማኖት ሚስጥር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ትእዛዞችን መፍፅም ነው
Astu tileyaleshe ❤
My brother more power to you
ኢዮብ ላይ ጥሩ ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነውን አመሰገን ነው መቀበል ነው እኔ ጌታ አንድ ለምኜ አጥቼ አላውቅም ቤት ልግዛ ብዬጌታን ጨቀጨቁት በ፬ዓመት ውስጥ ቤት ገዛሁ እዳውን አልቸልኩም ለባንክ ሰጠሁ አንዳንዴ የምንለምነው አናውቅም ጌታ አንዳንዴ የማይሰጠን ዕዳውን ሰለማንችል ጌታ አዋቄ ነው ለምን አልሰጠኸኝም ብለን ጌታማማረር የለብንም እንደ ፈቃህ ይሁንልኝ ማለት ነው።ጌታ ይሰጣል ይነሳል በሁሉ ማመስገን ነው። ጌታ ሆይ ጥሩ ትፕ የሚሰጥ ላክ ስል ወዳያው የሚሰጥ ይልክልኛል ጌታ ይሰጣል አሰቱ ተባረክ በመካራችን ጊዜ ረደኤታችን ነው ደሆች ስንሆን ሀብታም ያደርገል ኢየሱሰ ያድናል ። ጌታን ካዳኝ 53አመቴ ነው ጌታ ነው የሚኖረኝ ተባረኩ
ጌታ ዘመነችሁን ይባርካችሁ አስቴር ቅንንትሽን ወድጄዋለዉ ተበረኪ ሀይልሽ በጠም እወደሀላዉ ሁሌ ከእነት ጋረ ነዉ
Wow I love this guy
ዛሬ ግሩም መማር ነው ሀይሉ የማደንቅህ የምታውቀውን የምታምንበትን ሌላው ይመቸው አይመቸው ምርጫው የባለቤቱ ቢሆንም የምታምነውንብግን በደንብ መግለፅ ችሎታህ አለ አደንቃለው ግን የማልሰማማባቸው ሀሳቡችህም ቢኖረኝም
Haylisha betam yemigerm IQ new yaleh zemenh yibarek sew endi ewnetun siawera des yilal gerami defar kuru astemari neh.
አስቴር ቅንነትሽ ደስ ይላል ጥያቄዎችሽን ግን ጥግ ድረስ ሄዶ በሱ ደረጃ እንዳይመልሳቸው የምታቋርጪው እና ወዳንቺ ሌብል የምትመልሽው ነገር ባያበሳጭም ያናድዳል ። ሀይልሻ ኦርቶዶክስ ብሆንም ነገሮችን የምታይበት መንገድና ፍልስፍናህ ደስ ይለኛል የዘወትር ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ
ተባረኩ ፡ ሁለታቹሁም ፡ ወደድኳችሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፡ ❤❤❤
Show arif nw gin Please , saw hasabun iskicaris bititagasho yru mw , baya mahalu iysgabash hasab indibatatan tadargiyalash , Please , yihen astakakiy, , thank you and keep going❤
berto tebarekow
አስቴር ግን ለምን ሃሳብ አታስጨርሺም ምናለ ሙሉ ሃሳቡን ብንሰማዉ
በጣም መልካም ስው ነህ ሀይሉ
አሰቴር ተባረኪ አጠያየቅሽ መልካም ነው ሳትፈሪ ጠይቂ
Aster please!!!! Please listen to your guests!!! Let them finish their thoughts!!! It’s really irritating when you interrupt them and keep cutting them. Why do you invite them if you don’t allow them to finish their thoughts?? Also do you have this show to just tell them your opinion of them or do you invite them to share ideas??? B/c only you take the stage and condemn them and close the show. Please learn to be quite and let them talk. Also pls be respectful. He is not a kid the thing you did at the beginning to silence him is very inappropriate. Kindly. Thanks.
እኔም ገርማኛለች እኔ ብሆን ኢንተርቪው አቋርጬ ነበር የምሄደው።
አስቴር ብልጽግና 🎉🎉😊 😂 በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበር ❤ተባረኩልኝ
ተባረኪ
we love you Haylisha....
3 ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። 21:03
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
I really like and respect Hailu 🥰🥰🥰
ኦርቶዶክስ ነኝ እሂን ሰው ግን እወደዋለሁ❤
ሁሉንም ዉደጂ ዉዴ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች ነ ን ዉዴ
ደስ የምል interview
በትክክል እግዚአብሔር ሁሉን ተሰጥቶናል
Thank you hailisha!!!
አስቴር እባክሽ ከኢንተርቪው በኋላ እራስሽን አድምጪ(ማለቴ እንዲህ የምታወሪው ሆንብለሽ ለሶሻል ሚዲያ ገበያው ብለሽ ካልሆነ ማለቴ ነው ) ወንድሜ ሀይሉሻ የፓለቲካ ኢንተርቪው ኤክስፒሪያንስ ካላቸው ሰዎች ጋር ኢንተርቪው ስታረግ ይህ ሁለተኛህ ነው። እባክህ ወንድሜ ይቅርብህ! ከመንፈሳዊ ሚዲያዎች ጋር ብቻ ኢንተርቪው አድርግ
የምር enjoy እያደረኩ ነው የሰማኋችሁ😂❤
Don't interrupt please let him finish. 🙏
ጥቂት እውቀት ብዙ ድፍረት ነው ያለሽ። የሚዲያ opportunity ማግኘትሽ ሀገር ኃላ እንድትቀር የአንበሳውን ድርሻ ከሚወስዱት ተርታ አሰልፎሻል። ሰዉ ላይ የምትቀስሪውን ጣትሽን ትተሽ እራስሽ እንድትመለከቺ ጌታ ይርዳሽ
እቺ ሴትዮ ጥያቄ መጠየቅም አትችልበትም አዋቂ ለመምሰልም ትሞክራለች ግን አትችልም ምንም፡፡
Denkoro neh sigebah eko neew
የሷ ሀሳብ /ንግግር ለመረዳት ቅንና ኢትዮጵያን ልትወድ ይገባል ገቢቶ
@@wegenetegegn9289 ያንተ ረቂቅ ነች ለኔ ግን አንተ የሰጠኃትን ልህቀት አላየሁባትም
Tenkiro mesrat betam wesagn mikir new. Yemaysera aybla yemil tizaz ale metshaf kidus.
Hailsha I respect you💝
Hailu malet yegebawn ewnet beglist yeminager gobez sew new🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Golden man ❤
ዋውው🎉🎉 አስቱ መንፈሳዊ መረዳትሽና ጥቅስ ላይ ያለሽ መረዳት በጣም ጥሩ ነው ሃይልሻን በእውቀት በመረዳት ቀጥ ነው ያረግሽው😂😂❤❤
ጥሩሰራ ነው
በርቱሉን 🙏❤
ከዮሃንስ ጋር የማልስማማበት ነገር ቢኖርም ቅናቱን እና ድፍረቱን ላመነበት ነገር ያለውን ፅናት አደንቃለሁ።
አንተ ማነህ?
እኔ እኔ ነኝ!!!
ቅናት ማለት ?መቼም በሰው ላይ ይቀልናል ማለት አይደለም