የርቀት ፍቅር/Distance relationship

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 187

  • @eutimjv
    @eutimjv Рік тому +19

    ልክ ነህ ፈረሀ እግዚአብሔር ካለ ሁሉ አለ በዚህ አምናለሁ ምክንያቱም ሰው አየኝ ሳይሆን እግዚአብሔር ያየኛል ነው

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t Рік тому +59

    በርቀት ፍቅር ከባድ ነው እኔ ሁለት አመት በርቀት ቆየተን መጨረሻ ፍቅረኛ እንዳለው አወኩ ወንዶች አይታመኑም 💔

    • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን
      @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን Рік тому +6

      እ በቃ ብቸኝነቴን እደመረጥኩ ልቀጥልበት😢😢

    • @lidialidia441
      @lidialidia441 Рік тому +5

      አይዞን 😢በትክክል እኔ እራሱ በፌስቡክ ተዋወቅን በኃላ ስሳማ ልጅ አለው ከበድ ነው እህቶቼ ለእናንተ ለኔ ያለው የትም አይሄድም ቆም ብለን እናስብ በአካል የሚታወቁ ሰውን አተምኑ እኔ አይቸዋለሁ 💔🥺🥺

    • @SelamSeli-e3t
      @SelamSeli-e3t Рік тому +1

      @@lidialidia441 በጣም በርቀት ፍቅር አይታሰብም በተለይ ስደት ሁነን ወንዶች አስመሳይ ናቸው

    • @EkramAbdullah-u4u
      @EkramAbdullah-u4u 11 місяців тому +6

      እስቲ እዴት ስልክ መጥለፍ እዳለብኝ ንገሩኝ ቁርጤን ልወቅ

    • @SelamSeli-e3t
      @SelamSeli-e3t 11 місяців тому

      @@EkramAbdullah-u4u እሱ በማያውቀውአካውንት ከፍተሽ መፈተን ትችያለሽ ግን ይቅርብሽ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 місяців тому +11

    ኧረ ወድማችን ከልብ ያፈቀሩት ሰው እኮ እንኳን ሊደረብበት አጋጣሚ ቢርቅ እኳን ተሎ አይተውም እኔ በራሴ ለምወደው ታማኝ ነኝ በርታልን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ

    አይይይይ ኡፉ አትፉረዲ ይፈረዲብሀል ይላል ያገሬሰው እኔ ስለሰው ሳወራ ዛሬ ግን ከባዲነው ሲጀመሪ የሪቀት ፉቅሪ የሚባለው ከጥቅም ጋየተያያዘነው ትንሽ ስናወራ ቆይተን ከዛ አማላይ ሰውነትሽን ላኪልኝ ይላል ከዛ ቡሀላ የፈረደበትአራት መቶሽ ይጠራል ሴቶችየ ይሄ ምክሪ ለኛነው አመሠግናለሁ

    • @HappyBaseballStadium-hq3pe
      @HappyBaseballStadium-hq3pe 6 місяців тому +2

      ሳእዉነትሽነዉፎቶየሚጠራወድበተልይበርቀትባትልኩባይነኝ😢

  • @AtsedemariyamAsteden
    @AtsedemariyamAsteden Місяць тому +1

    ውድሜ ምክርህ በጣም ውስጤን ነው የሚነካው የሩቅ ፍቅር አሁን ያለሁበት ታይም ነው ወድሜ ምክርህ ያስፈልገኛል እስኪ ግዜ ሰጥቼ ላዳምጥ

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому +2

    አሜን ብለናል መካሪያችን ትለይአለህእኮ እናመሰግናለን ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 8 днів тому +1

    ተባረክ ፍሬ❤❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому +1

    በጣምትክክል ነህወድምአለም እኔምክሮችህበጣምነው ሚመቸኝ በጣምብዙነገር ተምሪአለው አስተካክያለው ፈጣሪይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meditube9905
    @meditube9905 Рік тому +10

    ፍቅር መቺም ከይዘኝም ለአፍቃሪዎች ይጠቅማል ተጠቀሙት 👍👌

    • @ኣለማሽኣብርሃ
      @ኣለማሽኣብርሃ 10 місяців тому

      😅

    • @Allinone-b4v
      @Allinone-b4v 8 місяців тому

      ካሳለፍክ ላይዝህይችላል እውነትሽ ነው

    • @KIdistWouba
      @KIdistWouba 5 місяців тому

      አረ አይዘኝም አትበሉ እኔ ጉድ ሆኛለህ አይዘኝም ብዬ ፎክሬ ሁለተኛ ፍቅር ደሞ ይለያል እሱ ከወደደኝ በቂ ነው ብለሽ ቁጭ ብለሽ ቃስ እያለ ውስጥሽ ነው የሚገባ😅😂

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw 3 місяці тому

      ​@@KIdistWoubaሁለት ግዜ ፍቅር ይይዛል እንዴ

    • @khankhan3651
      @khankhan3651 2 місяці тому

      እኔም አይዘኝም 😂😂😂😂😂

  • @AtsedemariyamAsteden
    @AtsedemariyamAsteden Місяць тому

    ከልብ አመሰግናለሁ ወድሜ ክበርልኝ እ/ር ባለህበት ሰላምህን ያብዛልኝ

  • @birutukangomara8770
    @birutukangomara8770 Рік тому +6

    ወንድሜ በእውነት በበኩለ በጣም አምሰግናለሁ

  • @TeklemdihnNaod
    @TeklemdihnNaod 5 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ድንግል ማርያም ከኪፍ ሁሉ ትጣብቅኪ ረጅም እድሜ ይስጥኪ ታባራኪ እሺ ገበዝ እኔ በጣም አድናቅኪ ነኝ ኪደንምህራት ታበርታኪ በርታ እሺ❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 23 дні тому

    ❤❤❤ዉድሜ ሥለሁሉም ነገር አመሠግናለዉ ብዙ ነገረ አሥተምረኸኛል❤❤❤

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete Рік тому +2

    እውነት በጣም ከባድ ነው የርቀት ፍቅር ናፍቆቱ ያሰቃያል እንተርኔትም ሊለቁንን አልቻሉም ብቻ በጣም ከባድ ግዜ ነው

  • @Habetam19
    @Habetam19 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ❤

  • @sebelAserat
    @sebelAserat Місяць тому +2

    እና ተለያዩ ነው?

  • @GoollGookl-q9b
    @GoollGookl-q9b 5 днів тому

    ተባረክ ወድሜ

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 20 днів тому

    እናመስግን አለንፍፌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azalechi
    @Azalechi 8 місяців тому +2

    እዳይሁት አለቀስኩ አይገርምም በርቀት ፍቅር ላይ የአድሰው ፍቅር ብቻ ሚዛናዊ ሲሆን 😢😢😢😢😢

  • @toptop2449
    @toptop2449 Рік тому +4

    እኔ አሁን ያልከዉን በሙሉ. ተግብሬው ነበር ግን በማላቀው ምክንያት ተዎኝ!

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 Рік тому

      ምገዱን ጨርቅ ያድርግልህ በይው የምን መለማመጥነው

  • @Ekishi-e3o
    @Ekishi-e3o 10 місяців тому +3

    ወንድሜ እኔ ያለሁትኝ ሳኡዲ ነውእሱ ደግሞ ኢትዮነውእና ኢትዮጵያ እያለሁም እናወራ ነበር በአካል አልተገናኘንም ወደ ሳኡዲ ስመጣ አልተመቸኝም አላገኘሁትም እሱ ሁልጊዜ እኔን ማግኘት ይፈልግ ነበር አልተሳካም ምን ትለኛለህ በማርያም እንዳታልፈኝ እኔን ከብዶኛል

    • @Yonismart
      @Yonismart 9 місяців тому

      ለምን ማግኘት አልቻልሽም ስልክ የለውም

    • @SiUr-v9m
      @SiUr-v9m Місяць тому

      ይሄኮ ጥያቄ አይደለም ልታገኚው ፍቃደኛ ለምን እዳልሆሽ ምን አሳወቀው

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ወድማቺን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 8 місяців тому +5

    እኔ ዱባይ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ግን በጣም እዎድሃለው ደሞ ሁሉም ነገር ግልፅ ነው አዎሮተናል ግን እፈራለሁ 😢

    • @yerabwasyohanes7136
      @yerabwasyohanes7136 2 місяці тому

      Adera mlsh gn ehtie kanch MN endemifelg ewki birr endatlki snt Aynet Ye Ethiopia wond ale meseleh

  • @mhiretwedimu5111
    @mhiretwedimu5111 Рік тому +8

    የርቀት ፍቅር የልብ ከዉየሀ ነዉ😓😓
    ስረየን መስረት አልታልኩም
    እት ወድሜ ምን ትለሌ😢😢😢😢😢

  • @Beti-qe1cq
    @Beti-qe1cq Місяць тому

    Quya litqararbin new wyisa litaliyayin new

  • @WerashMelika
    @WerashMelika 4 місяці тому

    እኔም ማልደግፈው ነገር ነው ግን እየኖርኩበት ነው እሄውልህ ወንድሜ ሀሳብህን በጣም ነው የወደድኩት በአካል አግቸ ባወራሁ ሁላ ብየ ተመኘሁ እኔ የርቀት ፍቅር ከጀመርኩ ሠባአት አመት ሆኖኛል አሁን ላይ ግን እኔ አቅሙም ጉልበትም አጣሁ ምን እደማደርግ ሁላ ግራ እስኪገባኝ ድርስ እና አመሠግናለሁ ለምክርህ

  • @freweyni.....a7976
    @freweyni.....a7976 Рік тому +5

    እኔ የርቀት ፍቅር እንድዝ ከባድ መሆኑ ባውቅ ንሮ አልገባም ነበር😢 ዶሞ የመዳም ቀመም ነኝ😂

    • @fouziyaimam4631
      @fouziyaimam4631 10 місяців тому

      የኔና ያች ህይወት አንድ ነዉ 😢

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 8 місяців тому

      እኔም እዳችዉ ነኝ😢😢

    • @EyerusDereje-oj1rn
      @EyerusDereje-oj1rn Місяць тому

      𝕖𝕟𝕒𝕞𝕚 𝕒𝕝𝕖𝕨😂😢​@@hayatabate2636

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 7 місяців тому

    እናመስግናለን❤❤❤❤ ውንድማችን

  • @yhhgi1597
    @yhhgi1597 10 місяців тому

    ትክክል በርታ❤❤❤

  • @ABBAa-m9w
    @ABBAa-m9w Місяць тому

    ፈጣረ ይረዳኝ አፍቅርኛየ ጋ የረቀት ፍቅር ጀምርናል 😊😊😊 የፍቅር አምላክ ይጠብቀን ❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 7 місяців тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Moral-please
    @Moral-please Місяць тому +1

    አንዳንዴ ህይወት ያስገድድሀል፤ የወለድካቸውን ልጆች ፣ የምትወዳት ባለቤትህን ተለይተህ መሰደድ ግድ ሲሆንስ ? እንደኔ እየኖርከው አይደለም አታውቀውም ህመሙን ። ግን ስለ ምክክር አመሰግናለሁ ።

  • @Eyerusalem32nm
    @Eyerusalem32nm 11 місяців тому +1

    Thank you 🙏🏼🙏🏼

  • @AsiyaMuhmed
    @AsiyaMuhmed 3 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 4 місяці тому +1

    ወንደሜ ስላም ግን ይረዳል ፍቅረ ይለበህመምነዉ ግን እግዚአቤሔር የማረን❤❤

  • @ElhamJilalu
    @ElhamJilalu Рік тому +2

    are yne wandm pls melsilign ahun ene be tg nw yetewawekut be akal alakewum gn enwadedalen matat alfelgim ena mn ladrg be natik😢😢

    • @ElhamJilalu
      @ElhamJilalu Рік тому

      please melsilign inportant nger nw lne 😢😢

    • @SeniSeni-xn5bh
      @SeniSeni-xn5bh Рік тому

      @@ElhamJilalu enam endanchiwe neg atferi endemetafekeriwe kamensh esum ye ewent miyafekrsh kehone kebershen sateneteshn tebekesh fkrachun asketiye

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  Рік тому +1

      Dewyilgn besefiw awerashalew 0964310316

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 6 місяців тому

    3አመት እግዛቢሄር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 5 місяців тому

    ጉዳቱ ያመዝናል ፍሬዘር❤❤❤

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 4 місяці тому

    በርታ ወድሜ ትክክል❤❤❤❤

  • @fayisegadisa3635
    @fayisegadisa3635 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ inamasgenalen❤ yee agare leji

  • @MoMo-i6s3h
    @MoMo-i6s3h Рік тому +4

    እረሴትልጅ ደግሞ አድሰው ካፈቀረች አፈቀረችነው እኔ እደራሴ አድስ ከልብ ካፈቀርኩ የመጣው ቢመጣ አይሞቀኝም አይበርደኝም ካፈቀርኩ አፈቀርኩነው

  • @YeshTila-on6gl
    @YeshTila-on6gl 19 днів тому

    አዝኖብኝ ነው ወይስ አላፈቅረኝ ብሎ እንዴት ልወቅ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @DanielBirhanu-s1i
    @DanielBirhanu-s1i Рік тому +4

    Emnet wesagn new enem bezawst new yalewt❤

  • @HasbunAllah-s9b
    @HasbunAllah-s9b 9 місяців тому +4

    ጥሩምክርነውእናመሠግናለንበርታልንአይስደት

  • @chth9545
    @chth9545 Місяць тому

    የእርቀት ፍቅር 😢😢😢 ከባድ ነው 💞💞💞💞ግን ደስ ይላል

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሸ ለወደፊት ይጠቅመናል

  • @MedinaAbdulk
    @MedinaAbdulk 10 місяців тому

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @Hulay-m8q
    @Hulay-m8q 8 місяців тому

    እረ የኔ በጣም ታማኝ ነዉ 3 አመት ነዉ ሁሊም እዳዲስ ነዉ የምናወራው ለማንኛዉም ወንድሜ አመሰግን አለሁ❤❤

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    ፍቅር ባቀዉ ደስ ይለኛል ግን አላቀዉም ከልጀነቴ ጀመራ ጓደኛቸ ወንድነቸዉ ግን እንደህ ፍቅር ፍቅር አያጨወተኛም ልቤ ዝገነዉ ለፍቅር

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f 6 місяців тому

      ብዝሁ ቀጥይብት እኔም እንዳንች ነኝ
      ቀስ ብሎ ይደርሶል

  • @LouisReadman
    @LouisReadman Рік тому +1

    Distance love is from the heart😅😅
    I did not violate the foundation of our
    Coumpany 2:09 😊

  • @SeadiGangul
    @SeadiGangul 2 місяці тому +1

    አይ የምር ከባድነው እደው ምን ይሻለናል 😢

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 Місяць тому

    በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን አምነት ያጎላል

  • @Sebribelay
    @Sebribelay Рік тому +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ ይወደኛል አዉቃለሁ ነገር ግን ፀባዩ መቸም የምፈልገዉ አይነት ወንድ እየሆነልኝ አይደለም ምን ላድርግ

    • @fatmaali6382
      @fatmaali6382 7 місяців тому

      ለመቀየር ሞክሪ ከልብ ከወደደሽ ይሰማሻል ይቀየራል

  • @marebelu
    @marebelu Рік тому

    ጥሩ ምክር ነው በርታ ❤👍

  • @minitwabdebebe8423
    @minitwabdebebe8423 9 місяців тому +1

    እረ በደብነው ሰፕስክራይብ ማረገው ይገባሀል የኔ አደኛ ኑርልን ፍሬ መካራችን

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    ግን አሁንላይ በጣም የምወደኛልጅ አለ ወላሂ እወድሸለሁ ስለኛ እኔም እወደሀለሁ የሱን ሰሜት ያለእኔ ልቤ ያለመስበር እየፈረሁ አገር ሰገባ ይቀየራል ሂወት እላለሁ ከገባሁት በኋላ ፍቅር ይመጣል እላለሁ ግን አሁን ለሱ ፍቅር የለኛም እረ መከሩኛ እለዉለሁ እሱ ሌላ አገር እኔም ሌላ አገር ነዉ ያለነዉ
    እኔ ፍቅር አላቀዉም

  • @MehriSewunet
    @MehriSewunet 5 місяців тому

    ፍሪዘር አንድ ነገር ልገርህ ለምን ቀለበትህን ትቀያይራለህ አንዳንዴ በሌባ ጣት አንዳንዴ ደግሞ እዳገባህ ያመለክታል እዴት ነው ❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 9 місяців тому

    ከባድ ነው የርቀት ፍቅር እኔ ሳላምንበት ጀምሬ ገብቼ ነብስ እና ስጋዬ ነው የተላቀቀው ሲለየኝ

  • @SikoSilo-pe1vd
    @SikoSilo-pe1vd 10 місяців тому

    ማሻ አላህ በረታ

  • @samiraSamira-t5r
    @samiraSamira-t5r Рік тому +7

    የርቀት ፍቅር የልብ ህመም ነው

    • @AddisalemAbebeAddisalemA-nf1tt
      @AddisalemAbebeAddisalemA-nf1tt Рік тому

      Nggireh tekamim aznagnim new berta

    • @MaulukaShifa
      @MaulukaShifa Місяць тому

      ዛሬ ነዉ ያሰብኩት እሩቅ መሆኑን🎉🎉🎉🎉

    • @MaulukaShifa
      @MaulukaShifa Місяць тому

      ፊልምላይ ስለሆ አጠፈዋለዉ እጂ ሰዉ ሲሳሳ አላይም ከመዳም ኩሽና ወጥቼ አላቅም❤❤❤❤❤

  • @NajatYenatwalje
    @NajatYenatwalje 2 місяці тому

    Inem baxam kabadogal ye riqati feqr

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 2 місяці тому

    ፍሬዘር ምን አለመሰለክ በሁለተችንም መሀል እምነት ነው ዋናው ሁሉም ወንድ አንድ አይደሉም አብረክም ሆነክ ምንእደአረገ አነቅም ወንድ ከበድ ነው በእውነት

  • @BezuMitiku
    @BezuMitiku 3 місяці тому

    ከባድ ነው

  • @SelineDemisse
    @SelineDemisse 11 місяців тому +1

    😮😮😮😮ዉይ መታቀፍ አማረኝ እዉነት❤

  • @ሰላምተሰፋይ
    @ሰላምተሰፋይ 11 місяців тому +1

    Yes ☑️

  • @Oli_yadT
    @Oli_yadT Рік тому +2

    Keep going bro

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 10 місяців тому

    ከባድነውየርቀት4አመትፍቅር በስተመጨረሻምልጅእደወለደሰማሁ💔😢

  • @mesert2360
    @mesert2360 28 днів тому

    Timiritii,,yimachanyalii,,wadime

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому +1

    ብቻ ይከብዳል

  • @fekrfkr97
    @fekrfkr97 12 днів тому

    yeriket yekirib hulum himem alew fetari libona yisiteniji

  • @wiz._.hafizedin
    @wiz._.hafizedin 2 дні тому +1

    Bro hasabihe silegezagn bicha follow arigehalew

  • @ፌርዶሳ
    @ፌርዶሳ 5 місяців тому +1

    ሳህ✅✅✅✅✅

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs 11 місяців тому

    አሜን ወንድማችን

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 10 місяців тому

    እናመሰግናል

  • @GhinaSalam-i5l
    @GhinaSalam-i5l Рік тому

    Yiblage lesu enji enes manenem alayem gizem yelegem

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 5 місяців тому

    የእኔምጥያቄእንዴትላድርግተቸግርያለሁ

  • @adaadaneshanja
    @adaadaneshanja 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @teddywondossen1283
    @teddywondossen1283 Рік тому +1

    Yetngrkw nger asgrmogal arif temhrt new ysetkg enem yerkt fkr weset neg yesethg messag arif nw amsegnalhu bro

  • @BietyBiety
    @BietyBiety 3 місяці тому

    15:09

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 7 місяців тому

    ወንድም በርታል

  • @betabetaengineeringservice3135

    Enamesegnalen

  • @KhokhobKhobia
    @KhokhobKhobia 3 місяці тому

    እኔ ኣለዉ😢❤

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 5 днів тому

    የርቀትፍቅርመሮኛል😢😢😢😢😢

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh 4 місяці тому +1

    ሰላምወዲምእምወደው እሚወደኚልጂነበር ከዛ ከትንሺወራቶችቡሀላ ተጋባን ያዲሰፈርልጆችነው ለኔየመጀመሪያየነው እሱ በፊት አግብቶፈቶል አሁንከተጋባን9አመታችን 8አመትልጂአለን ግን በፊትያሳለፈውንሁሉያወራኛል የፊተኛይቱሚስቱጋር ያወራውን ሪከርዲ ንጡህልብስላለኚ ሰማሁት እደሚወዳት እኔንለግዜዊ እደያዘኚ ከዛ አለቀሰ ታርቅን አሁን እኔማልፈልገውቦታ ተው እዲህአታርግስለው አጨቅጭቂኚ ጀመርስእግዲህይለኛል እኔጡሩምክርኮንላማክርውስፈልግ ጀመርሺ ጭቅጭ እህአሁንስ ሀቤት አልመጣም ይላል እኔንላለማየት ጦትወቶለሊትይገባል ተውከምለውቦታይገኛል አሁ እደውበናትህ ወዲም አዲበለኚ ምክርህንልስማና ልወስን አይተህዝም እዳትለኚ እኔምአሁንስደትነኚ እደትንሺ እህትህ ምከርኚተባበርኚ

  • @zenebechmola8230
    @zenebechmola8230 5 місяців тому

    Woww

  • @TejeChalchisa
    @TejeChalchisa 7 місяців тому

    Tanku

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 5 місяців тому

    👍👍tikikil biro

  • @BuchuHizkel
    @BuchuHizkel Рік тому +1

    Brother don't be ashamed አፍርጠው🙏

  • @samrisamri3353
    @samrisamri3353 8 місяців тому +1

    እሚገርመኝ ቪድዮውን እምታዩ ሰዎች ባትሰሙት ራሱ ላይክ ለምን አታረጉም አይጎድልብን ለሚጎዱን ወንዶች ስንደውል እየዋልን እ♥ ሁላቹም ልጁን እናግዘው💗

    • @EeEe-r1z8h
      @EeEe-r1z8h 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MameTbue
    @MameTbue 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢. አይይይይይይይ. ከባነው😢😢😢

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 місяці тому

    የርቀት ፍቅር ሶ ሀርድ

  • @hanihusen9131
    @hanihusen9131 Рік тому +1

    ትክክል እመሠግናለን ወድሜ❤❤

  • @sananachabe
    @sananachabe 4 місяці тому

    Amesgne. Albe. Bro

  • @fevenfeven-hd3pg
    @fevenfeven-hd3pg 11 місяців тому +2

    thank you bro😉

  • @KelemuaAaa
    @KelemuaAaa 9 місяців тому

    selaselam.wendemey

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LamasLamas-o6m
    @LamasLamas-o6m 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂ፍርዬ ❤❤❤አሜን እሱ ፈጣሪ ይርዳን