ፍቅር አስተማሪ ሙሉ ፊልም | Fikir Astemari Full Amharic Movie 2023 | New Ethiopian Movie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 293

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Рік тому +89

    ቅመሞቼ ኑማ ያለናተ አያምርብኝም ብቸኝነት ሲሰማዉ ሲከፋዉ ፊልም በማየት የሚረሳ ማነዉ😢😢😢😢

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 Рік тому +1

      እኔ የኔ ልዩዩዩዩ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k Рік тому

      ልጁ ዚፑን ሚጠቀመው ለ ሽንት ቢቻ ነው አላለም😂😂😂😂😂

    • @fgi4802
      @fgi4802 Рік тому

      ​@@rrrtt6sd5lg9k 😂😂😂

    • @dasutube8956
      @dasutube8956 Рік тому

      I m number one my love ❤❤😊

    • @midey2628
      @midey2628 Рік тому

      እኔ አለሁ አይዞሽ 😢

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +28

    መኬ ነፍ አመት ያኑርህ የሳቃችን ምርጭ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Рік тому +26

    ሞኬ ምርጥ ሰው❤ አንተ ያለህበት ሁሉ።

    • @mesihaile5782
      @mesihaile5782 Рік тому

      ARE WODIYA MOKE SHEM ON YOU SILA FIKIR SITISERA SINTAGNAWU GIZE LAZAWUM DALALA HONA KA TARIKU BABA GAR INDEZIWU SUGAR MAMY IYASIROTA AHUNIM ECHII SIYASITELA

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Рік тому +7

    ከቲክቶክ መንደር አይቼ መጣሁ😂❤እናመሰግናለን

  • @mhabeshawit703
    @mhabeshawit703 Рік тому +5

    ዋዉ አሪፍ ነዉ በርቱልን በተረፈ ሰላም ለሀገራቺን🇪🇹🙏🙏🙏

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому +7

    አይ መኮነን አንተን ያስተምሩሀል የዚህ ባለጌ ዘመን ልጅ ብዙ ብልግና ያሳዬናል ብቻ እንኑር አባቴ

  • @lijaberaham5651
    @lijaberaham5651 Рік тому +14

    ገሺ ሞኬ ውስጤ ነው ይማቾት✌👍

  • @marymery4899
    @marymery4899 Рік тому +1

    Moke fetari edmena Tena ysthi. Ante yalekbet yamral 😘😘

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Рік тому +24

    " ፍቅር አስተማሪ ነው ገንዘብ ከመፈለግ ፍቅር መፈለግ ይሻላል "

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +32

    ❤❤❤❤❤ፍቅር አሸጥም አይለወጥም ይመችህ ዴቭ

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሮዳስእናት
    @የሮዳስእናት Рік тому +1

    አይ ሞኬ 😍😍😍 ኑርልን የሳቃችን ምንጭ

  • @MintesnotHaile-gl9sx
    @MintesnotHaile-gl9sx Рік тому +1

    አንደኛ

  • @charmeeHD
    @charmeeHD Рік тому +4

    ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ነው። 📽
    Fiilmii itoophiyaa Irra Caalu dha 🎬
    It is Best Thiopian Movie 🎬🎥 🎥

  • @Medhanit-f2p
    @Medhanit-f2p Рік тому +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @isackgebreab4391
    @isackgebreab4391 4 місяці тому

    I never watched Ethiopian drama before but this is wanderful Good Job 👍

  • @josimedhine1305
    @josimedhine1305 Рік тому +7

    ምርጥ ፊልም❤🙏

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Рік тому +9

    እዳታልፉኝባገርምበሥደትምያላችሁሠላምችሁይብዛ

    • @SadikAhemd-gl9vt
      @SadikAhemd-gl9vt Рік тому

      ኮሜንቱ ለማንበብ ረዳት ያስፈልጋል

  • @YomifBededa
    @YomifBededa Рік тому

    yehe shimagile betam desyilagnal be ewunat, amarigna bezum alchilim ,gin filmu bezu ekatatalalo
    nurln abatachin

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Рік тому

    መኩየ ስወድህ እድሜህን ያርዝምህ

  • @Zeynuale431
    @Zeynuale431 Рік тому +1

    አሪፍ ነው

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Рік тому +20

    እውነተኛ ፍቅር ያለው በመጽሐፍ ቅዱሱ እና አልፎ አልፎ በአማርኛ ድራማ ለይ ነው። ....በገሃዱ ዓለም ፈጽሞ የለም, ያለው ገንዘብ, ሀብት, ዝና ያሰከረው የውሸት ፍቅር

  • @FfuyFyug
    @FfuyFyug Рік тому

    W❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokMengistu-o3p
    @HenokMengistu-o3p Рік тому

    Yes 👍👍👍🤚👍🤚

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Рік тому +1

    አሪፍ ነው ቆንጅናዋ ግን ሙስና ያለበት ይመስለኛል

  • @MamaLove-dw2zf
    @MamaLove-dw2zf Рік тому

    🎉🎉🎉 ዋዉ በጠም ደሰ ይለል

  • @tube-lf4gh
    @tube-lf4gh Рік тому

    ደስ ይለል

  • @DestishDerbiew
    @DestishDerbiew Рік тому

    መኬ ፋቅር❤❤

  • @kasahungidey
    @kasahungidey Рік тому

    የማይረባና አስተማሪ ያልሆነ ፊልም

  • @nutiksii3373
    @nutiksii3373 7 місяців тому

    Mekonin lake ,best performance of movies

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Рік тому +1

    ❤❤❤ yes ፍቅር አይሸጥም አይለወጥም❤❤❤

  • @Halimaibre
    @Halimaibre Рік тому

    መቶ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GizoNegash-li8hb
    @GizoNegash-li8hb Рік тому +1

    ይመችህ ሞኬ

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe Рік тому +17

    ይህን ፊልም ነው ብለን ማየታችን ነው ለመንግሥት እንደፈለገ እንዲያለምጥብን የልበ ልብ ሚሰጠው 🙋❗❗

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ Рік тому +23

    እንደኔ ማነው ስነ ሂወትን በጉጉት የሚከታተል

  • @aemrotenaw4287
    @aemrotenaw4287 Рік тому

    ያምራል።

  • @HawaaAbdu
    @HawaaAbdu Рік тому +2

    😂❤❤❤❤🎉🎉

  • @SayedAhmada-r5x
    @SayedAhmada-r5x 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayushelemma7166
    @bayushelemma7166 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😅😅አረ ዎይኔ በሳቅ

  • @BABR7826
    @BABR7826 Рік тому

    አይ ሞኬ😂😂😂አንደኛ እኮ ነው

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Рік тому +2

    ኧረ ወየው ሞኬ በሳቅ ገደልከን😂😂😂

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Рік тому +3

    ከድሮዉም የተነከሰ ነዉ አላለም እር በሳቅ ሞትሁ ሰዉዬዉ ደሞ ፆመኛ ነኝ አላልከኝም ነሮል አላለም እር በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DBM612
    @DBM612 Рік тому +5

    እንደዚ ደባሪ ፊልም እየሰራቹ አዝናኑን😂😂😂😂😂😂😂 1 ሰአት አባከንኩ ይታወቃል ድርሰቱ ከነ ፍሰቱ😂 አይ እማማ ኢትዮጵያ

  • @wintainternet4925
    @wintainternet4925 Рік тому

    wow betam arif film nw
    mekonen lene hulem andenga tewanay nw

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Рік тому

    የተደፈረውማ ዴቪ ሳይሆን የ ሀገሬ FILM 🎥 ነው ።

  • @ayinuasale1675
    @ayinuasale1675 Рік тому

    Wow fikr Ayishetim Ayilewutim

  • @seidendrie3292
    @seidendrie3292 Рік тому +2

    ሴቶቺ ብዙ ግዜ በጣም የሚጠሉትንና የሚሳለቁበትን ወንድ በመጨረሻም ባላቸው አርገው ይይዙታል በፊልም ብቻ ሳይሆን ምድር ላይ ያለ ኡነታ

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 Рік тому

      አኔአሁን ድርስ እጠለዋለሁ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Рік тому

    መኩየ ገሪሚኮነሕ የምር ምሰጥ ብየነዉ የማይሕ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @iyesusyadinalmestu3834
    @iyesusyadinalmestu3834 Рік тому

    Wowow ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому +10

    ይሄንን ፊልም በነፃ ለማየትም ብዙ ነው 🙄

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 Рік тому

    ይሄ ልጅ በጣም በጅባጃ ነገር ነው ሁሌ የሚሰራበት ፊልም አንድ አይነት በዛ ላይ ዝምብሎ ያግበሰብሰዋል ፊልሙን

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Рік тому

      ቅናት ድብን አረጋችዉ😂😂 በዚህ ይቀናል አይ የኛ ሰዉ ምቀኛ ባይኖር ሀገራ ታድግ ነበር

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ተደፍር ብየ እንዴት ነው የምናገርው ላባቱ አላለም ወንድ ልጅ መክስስ ጀመር ለነገሩ ሴቶች መድፍር ጀምርዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g Рік тому

    Nice👌👌👌👌👌👌

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Рік тому +4

    ጥሩ ኣርጋቹ ተጃጃላችሁብን የስራችሁን ይስጣችሁ😭😭😭💔💔

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 Рік тому

    ፍቅር❤❤❤❤🎉

  • @ertugrulfilm6140
    @ertugrulfilm6140 Рік тому

    አቦ ይቸቻቹህ

  • @Yakob979
    @Yakob979 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂wow😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @mulesenbe9076
    @mulesenbe9076 Рік тому +1

    "ፈቅረ አሰተሜራ ነው ገንዘብ ከመፈለግ ፈቅረ መፈለግ ይሻለል❤

  • @abduresharek115
    @abduresharek115 Рік тому

    አንድ አንድ comment ምታረጉ ሰውች ግን ፊልም መሆኑን ረስታቹት ንው አንደ ምትፀፉት ናግር ሌላ ንው ታው አንጂ ጎበዝ 😅😅😅😆😆😆😆

  • @YihuneAlemnew-fz5qw
    @YihuneAlemnew-fz5qw Рік тому

    ሹክሹክታ አሳሳም 😛😛😛😛😛😛😛

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Рік тому

    ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @Elham123-m9l
    @Elham123-m9l Рік тому

    እረሞኩበሣቅ😂😂😂😂😂😂መኩ አቧይመችህ

  • @ሰላምፍቅርደሳለኝ

    ዋዎ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому

    መኪ በስትግዜ አየሁህ ፊልሙ ሁሉ ሂኖክነው የዶሮቹ ጠፉእኮ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    Ha 😅😅😅ነገርየው ምንድነው አስቀምሺው ወየም kis 😅😅😅ይመቻችሑ ለማንኛውም ።

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Рік тому

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂

  • @tesifaneshtadiyos3840
    @tesifaneshtadiyos3840 Рік тому +1

    ወይኒ be saki motkun😂😂😂😂

  • @amanuelakalu8564
    @amanuelakalu8564 Рік тому

    Wow the last speech it's very amazing

  • @Oldisbutgoodies
    @Oldisbutgoodies Рік тому

    የፊልሙ መልእክት
    #ከ ሴት አዳሪ ጋር ልቅ ወሲብ ፈፅሙ፡፡
    # ካረገዘች ታገባታለህ
    ከሀብታም ሴት ፍቅር ከያዘህ በገንዘብ አይለወጥም😂
    ገንዘብያላት ሴት ሴት አዳሪ (የማህበረሰብ አገልግሎት ሰጪ )እንድትሆን ይመከራል፡፡
    ኡፍፍ

  • @rutmulgeta1578
    @rutmulgeta1578 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂ደስይላል

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому

    ሞኩ ወላሂ ወይኔ አነካከስ አለ😅😅😅😅

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 Рік тому

    😂😅 Betam new yesakut yemchachu best movie

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ Рік тому +1

    ዛሬ አንደኛ ኮማች😂

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +4

    ክክክክክክክክ በሠቅነው የጨራስኩት ስወደቹ❤❤🎉🎉

    • @shhstgstkk7971
      @shhstgstkk7971 Рік тому

      እኔስ ብትይ የምር በጣም ያስቃሉ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому +1

      ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @matiyas_mt
    @matiyas_mt 5 місяців тому

    የሸረሪት አሳሳም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @janakebede2749
    @janakebede2749 Рік тому +1

    wow Dasi Yelale❤🎉

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @atalay1437
    @atalay1437 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀ ድግል

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Рік тому

    Omg hilarious 😂😂😂😅😅

  • @seidendrie3292
    @seidendrie3292 Рік тому

    ምንም ለትወና ቢሆን የመኮነ ንን ያክል አልታገሰውም እሄ ለፍቅር አልተፈጠረም ብየ ነው የማስተናግደው

  • @danieyesmaw4779
    @danieyesmaw4779 Рік тому

    Nive Movie

  • @Amhara3K
    @Amhara3K Рік тому

    ተስፋ አልቆርጥም የኢትዮጵያ ፊልም የመለሳል።

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Рік тому +4

    ብልህ በሰው ችግር ይማራል ሞኝ በራሥ ችግር ይማራል በየ መጠጥ ቤቱ እየዞሩ መጠጣት በሆላ ብዙ ነው መዘዙ ልጅስ ያድጋል በሽታም አለ እና መጠቀቅ አይከፋም

  • @ቃልዬ
    @ቃልዬ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Рік тому +3

    አይ ፊልም እንደው ደህና ነገር መቼ ነው የምታሳዩን ሴት ልጅ እንደ ፓንቷ ወንድ መቀያየሯ ጀብድ ሆኖ ነው ምነው ወረዳችሁ ብቻ እንደዛ ባይሆን ጥሩ ነበር ሴት ልጅ ክብሯ ነው ውበቷ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ብልግና ብቻ የሚያስተምር ልቅ ፊልም

  • @adu_22
    @adu_22 Рік тому

    Sooooo funny 😁 😂 😁 😂 😀 🤣 😁 😂

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ

    አረ በሳቅቅቅቅቅቅ😅😅😅😅😅

  • @kenaoro-lc9vh
    @kenaoro-lc9vh Рік тому

    😅😅😅Very Nice

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Рік тому +2

    መኬ በርቱ❤❤❤❤

  • @seidendrie3292
    @seidendrie3292 Рік тому +1

    ፍቅር ያለ ሲክስ ባዶ ፌስታል በይው አላለቺም 100%

  • @Truth-12
    @Truth-12 Рік тому

    Yelijituwa sim nan new?❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому

    Wow ❤

  • @badhaseeAbdiisaa-pw5vo
    @badhaseeAbdiisaa-pw5vo Рік тому

    Woooow good ❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +1

    ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @fayiya4201
    @fayiya4201 Рік тому

    😂😂😂😂😂ወይኔ ወለሒ ፈታ አረገቹኝ

  • @mekuriawalemu-dh8oq
    @mekuriawalemu-dh8oq Рік тому

    😊

  • @SumayaAboosh
    @SumayaAboosh Рік тому

    😂😂❤

  • @mezidjezukebulmugo7987
    @mezidjezukebulmugo7987 Рік тому

    🤣🤣🤣😍 Yaskalue

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Рік тому

    💪

  • @ሀሎምያልፍል
    @ሀሎምያልፍል Рік тому

    😀😀😀😀😀

  • @kasahungidey
    @kasahungidey Рік тому +1

    ለዚህ ፊልም ጊዜዬን ማጥፋቴ በጣም አበሳጨኝ....ኧረ ተወዳጁ አርቲስት መኮንን ለአከባቢው ደረጃህን የሚመጥን እስክሪፕት ምረጥ

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Рік тому

    ክክክክክክክ😂😂😂