የማትፈልግህ ሴት...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የማትፈልግህ ሴት የምታሳይህ ምልክቶች
    #AddisAbaba #Woman
    #Ethiopia #Relationship
    👉የተለያዩ ስነልቦናዊ ምክሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን የዩቲዩብ ፔጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቢኒ በተለያዩ ሀሳቦች ይጠብቃችዋል
    👉ዘመነኛ ሚዲያ / @zemenengamedia9472
    Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Facebook
    / fiker.yebeltal
    Telegram Channel
    t.me/Fikeryibe...

КОМЕНТАРІ • 560

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal  4 роки тому +105

    ሰላም ውዶች ... እየጠፋው ብመጣም እናንተ ስላልጠፋችሁብኝ አመሰግናለው፡፡ ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን ፣ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፣ ፍቅርን ያብዛልን
    እወዳችዋለሁ♥♥♥

    • @umarume8817
      @umarume8817 4 роки тому +2

      እህት እንወድሻለን
      እምታነሽዉ ሀሳብም በጣም ደስ ይላል
      እማወዱት ሰዉ ጋ መኖር ከባድ ነዉ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 роки тому +2

      እሸ እናመስግናለን ስላምሽ።ይመችሽ

    • @kalyemaryamlje9758
      @kalyemaryamlje9758 4 роки тому

      ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አድነት ይብዛልን ፍቅር እኳን ደና መጣሽ

    • @sayad9181
      @sayad9181 4 роки тому

      አምን

    • @yang5058
      @yang5058 4 роки тому

      ደርሶብኛል ልክ ነሽ ፍቅር .... ፍቅር ነሽ አቦ...

  • @lijezekiyoutube1497
    @lijezekiyoutube1497 4 роки тому +10

    ፍቅር በጣም ልክ ነሽ ከዚህ ውስጥ አብዛኛው በእኔ ለይ ያደራሰ ነው እንደውም ሙሉ የኔን ህይወት ይገለጻል በጣም አስተማሪ ነው

  • @riyadabdulhakim7221
    @riyadabdulhakim7221 4 роки тому +10

    በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን 🌷

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ

    12:07 በጣም ልክ ነው! ብቻዋን መጣ መተዋወቅ ሲቻል! የጠላት ገንዘብ ይመስል ጏደኞቿን ሰብስባ ትመጣለች! አልገባትም እንጅ የእርሷም ገንዘብ ነበር!!

  • @alewlehagerie5528
    @alewlehagerie5528 4 роки тому +2

    በእውነት ፍቅርየ ወሳኝ ሰው ነሽ !!! ። ቢዲዎችሽ እንዴት ጥበብን እንደሚያሰተምሩ እነግርሽ አልችልም። የኔ እህት በጣም ነው ውው...ውውውውው...ድድድ...ውድድ የማረግሽ።

  • @user-sy5ll3qe7e
    @user-sy5ll3qe7e 4 роки тому +3

    ፍቅር ግን ሳላፈርቅር በፊት ፕሮግራምሽን ብከታተል ኖሮ ምርጥ አፍቃሪ እሆ ነበር አሪፍና እውነታ ያለው መልክት እውነት ፍቅር

  • @gomerayanda4139
    @gomerayanda4139 4 роки тому +6

    በጣም በጣም እጂግ በጣም አሰተማሪ ነው በዚሁ ቀጥይ ጌታ ይባረክሸ

  • @mekbeb.petros9658
    @mekbeb.petros9658 4 роки тому +3

    ኧረ ኧረ ፍቅር ይበልጣል እግዝአብሔር አይምሮሽ አብስቶ ይክፈት የኔ ጣፋጭ በኔ ያጋጠመ ነው ዛሬ ያወራሽሁ የኔ እህት ሺ ዓሜት ኑርልኝ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому +4

    ሳላም ውዳችን ምርጥ ኣስረጂ (ማላቴ የምታብራር ለማለት ነው) ኣዎ የምትዘጋይው እኮ ለማምበብ ነው የምትጠፍው የምባለውን ኣማርኛ ኣልጠቀምም ምክንያቱም ከመስመር ላይ እንደ ኣንች ዓይነቱ ሰዎች እንድኖሩ ስለምያስፈልግ ለትውልዱ ኣሉ እኮ ኣቧራ የምያስነሱ ወይ ኣያነቡ ወይ ኣይነበቡ ግራ ጋብቷቸው ግራ የምያጋቡ ኣቦ ኣንዳንዶች ኣሉ ሞትቬሽናል እስፒከርስ እያሉ እራሳቸውን የምቆልሉ ኣንች ምርጥ ጥበበኛ ሴት (ምትክ) እራስሽን ሳይለንት ኣድርገሽ ጥሩ እየሰራሽ ስለሆነ በርች/ቱ እግዚአብሔር ኣምላክ ከኮሮና ከዛርና ከዘር በሽታ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ኣደራ የፀሎት ጉዳይ ውድድድድድድ!

  • @tsehayyimer8180
    @tsehayyimer8180 4 роки тому +2

    ይህ የወንዶች ባህሪ እንጅ ሴት ከወደደች እንደዚህ አታደርግም ስለትምህርትሽ እናመሰግናለን

    • @tensaeshiferawlemma4529
      @tensaeshiferawlemma4529 4 роки тому +1

      ሀሉም አንድ አይደሉም ነው ነገሩ፡፡

    • @hailemichaelaregawi9424
      @hailemichaelaregawi9424 4 роки тому +1

      እንደዛ አትበዩ በብዙ ወንዶች የሚያጋጥም ነው የገለፀችው። ደግሞም ከወደደች ሳይሆን ያለችው ሳትወድ አስመሳይ ለሆነች ሴት ነው።

    • @samirahsamirah8443
      @samirahsamirah8443 4 роки тому +1

      ለሚወድ ወንድ መቼ አለች ለሚዋሹ ሴት እንጂ እረ ተረዱ አትጣጡ

    • @samueladem167
      @samueladem167 3 роки тому

      ጂል
      የሤት ነው እንጂ የወንድ አይደል

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናል ለምክርሽ:: በጣም ፍቅር የሆነች መልካም ሴት እንዲሁም ውሸታም ጥቅመኛና (manipulative) የሆነች ሴት ገጥሞኛል:: ሁለቱ የመልአክና የሰይጣን አይነት ልዬነት ነው ያላቸው:: እግዚአብሔር ደግሞ ከመልካም ሰው ጋር እንድንሆን ይፈልጋል:: ለዚህም ነው እንድናምነውና እርሱን እንድንከተል የሚፈልገው:: በፍቅር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ህይወታችን እርሱን መደገፍ አለብን:: የጎድንን(hurt) ሰወች ይቅርታ አድርገን እግዚአብሔር ለኛ ያሰበውን እንደሚሰጠን ማመን ያስፈልጋል:: ሌላው ደግሞ ገና ምንም ሳንተዋወቅ በሰው ላይ ብዙ ተስፍ ማድረግ መጨረሻ ላይ ለጉዳት ይዳርገናል: ይህ ማለት ግን ሰውን እንፍራ ሳይሆን ትክክለኛ የሆነውን ሰው ለማግኘት ግዜ መስጠት ያስፈልጋል:: ያ ማለት መውደድ ከሚመስል ከጭንቀት (desperation) ለመውጣት የእግዚአብሔርን ቦታ በፍቅር ሰበብ ለሰው መስጠት ስለለለብን ነው::

  • @user-vi7dh7pl4g
    @user-vi7dh7pl4g 5 місяців тому

    የዉስጤን ጉዳት ያማከርኩሽም መሰለኝ የተናገርሻቸዉ ሁሉ በእኔ የደረሱ ናቸዉ። በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @mulerab3163
    @mulerab3163 4 роки тому

    ፍቅር በጣም ተከታታይ ነኝ ቪዲዮችሽን በሁለቱም ፆታ የምትለቂው እከታተላለሁ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ቁጥር አንድ ያንችን ቻናል ነው ከተቻለ ብትጨምሪበት ደስ የሚለኝ የመፅሀፍ ጥቆማወችን በተለፈ በርች እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ

  • @TilahunNamaga-ty7me
    @TilahunNamaga-ty7me Рік тому

    የምትሰጪው ትምህርት ጤናማ ለሆነ አመለካከት ያለው ሰው በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት፡፡

  • @ZewduAyele
    @ZewduAyele 3 місяці тому

    እውኔትም ፍቅር nesh !!!!!! በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን !!!!!!

  • @AlemayehuDefence
    @AlemayehuDefence 11 днів тому

    እሽ❤😘ሴቶች የማይታመኑ ከሆነ በአለም ላይ ያሉ ሴቶች የሃሁናች ❤❤አንችግን ትክክልነሽ እኔንም አጋጥሞኛል ሰለዚህ መፊቱው ምንድ ነው❤❤❤❤እስት ለኔ የሚትሆን ሴት ፈልግና ካገኘሽ ስልክሽን አስቀምጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @denknweyobed8987
    @denknweyobed8987 2 роки тому +1

    የምር እንደልብ ጓደኛ ነሽ !ቪዲዮችሽ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው በርቺ

  • @tesfaytesafy2122
    @tesfaytesafy2122 3 роки тому

    የእውነት አንቺን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ያለምክኒያት ወደዚህ ምድር አልመጣሽም እናመሰግናለን

  • @realhabesha9062
    @realhabesha9062 4 роки тому +1

    U r gentle , pretty & confidential women....u r role model for every Ethiopian women...keep it up Queen

  • @eyosifikremariam1960
    @eyosifikremariam1960 3 роки тому +1

    ፍቅር በጣምም ጎበዝ ቆንጆየ አስተዋይ አንባቢ ነሽ ቀጥይበት

  • @Melisewjembere
    @Melisewjembere 4 роки тому

    የእውነት ፍቅር እጅግ ገራሚ ምክር ነው ምታቀርቢው
    ያላየሁት ምልክት የለኝም ስቲል ግግም ብያለሁ
    ያንችን ምክር ስሰማ በጣም ነው የገረኝ
    አስብበታለሁ

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 4 роки тому +1

    እኛምንወድሻለን አመሰግናለሁ የዚህችግር ተመሳሳይ አሳልፊያለሁ ናም ትክክል ነሽ

  • @betia5392
    @betia5392 4 роки тому +8

    በትክክክል ብለሽል የኔ ቆንጆ 👍❤

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 4 роки тому +2

    ጣፋጭ ነሽ የኔ ሱካር ሻይ እየጠጣሁ ነው የማዳምጥሽ እኮ😊😘

  • @habtomtewelde7785
    @habtomtewelde7785 4 роки тому +1

    በጣም ኣደነቁሽ ውድ እህታችን ሓቀኛ ጸባይ የሚደረገው ነው ያቀረብሽልን ኑሪልን

  • @gechu696
    @gechu696 2 місяці тому

    ጥልቅ የፍቅር ሳይኮ አለሽ ፍቅረኛሞችንና ባለትዳሮችን መሠረት እየገነባሽ ነውና በርቺ

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 роки тому +3

    ቆንጆ+ አዋቂ= ፍቅር ይበልጣል

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 4 роки тому

    የኔ ውድ የተናገርሽው ነገር በትክክል እኔ እያደረኩት ያለው ነገር ነው እስቲ ከቻልሽ ምከሪኝ ጉአደኛ አለኝ ነገር ግን እኔ እወደዋለው ግን አላፈቅረውም እሱ ደግሞ በተቃራኒው በጣም ያፈቅረኛል ነገርግን የሆነ መጥፎ በሀሪ አለበት ሲናደድ በጣም ይሳደባል ይዝትብኛል ልለየው ብዙ መንገድ ፈለኩ ነገር ግን ሊለየኝ አይፈልግም ያልተጠቀምኩት አማራጥ የለም ግን በቃ አብዳለው እሞታለው ያሌላ ሆነሽ ካየውሽ እገልሻለው ይላል ብቻ በጣም ያልሆነ በሀሪ ስለማሳየው ይጠረጥረኛል የልጅነት ጉአደኛ ነበረኝ የ8 አመት ነገርግን ከሱጋር ከተለየው ቡሀላ ነው ከዚጋር የሆንኩት እሱ እንዳይጎዳ ብዬ ነው እንጂ ምንም ፍላጎት የለኝም እሱ ደሞ ከኔጋር ተጋብቶ ልጆች መውለድ ይፈልጋል በጣም እንደሚያፈቅረኝ ስለማውቅ ቢያንስ እንኳን ስድቡን እንዲያቆም ብነግረውም እሺ ብሎ ቃል ይገባል ነገር ግን ሲናደድ አይችልም በጣም መጥፎ ስድብ ነው ሚሳደበኝ በዛ ልይ መናሪያ ስለሚውል የሚናገራቸው ቃላቶች ገባድ ናቸው ለወደፊቱ በጣም ፈላው የሱ ቤተሰቦቹን እንዳለ አስተዋውቆኛል ሁሉንም በጣም ብዙ መስዋት ከፈሎልኛል ነገር ግን ስልክ ደውሎልኝ ካላነሳው የድሮ ጉሀደኛዬን ማወራው ይመስለዋል ብቻ በሀሪው ከበደኝ ምላድርግ እባክሽ ንገሪኝ መልስ እጠብቃለው ውዴ

  • @biruktieiegu1279
    @biruktieiegu1279 4 роки тому +3

    የእውነት ፍቅር ሚገርሙነገሮች ነው የምታነሺው በርቺ

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 4 місяці тому

    ግልፅ እና ነፁህ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ። ደግሞም ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ይልቁኑ ለወንዶች አስበሽ አቅጣጫ አሳይተሻል። ወንዶች በተደጋጋሚ በተለያዩ ሴቶች እንዳይታለሉ እና ልባቸው እንዳይቆስል ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነግረሻል። በአጭበርባሪ ሴሰኝነት የለመዱ ሴቶች እንዳይጠቁ ጥሩ አስተማሪ wakeup ነው። ወንዶች ልባቸዉም በጠማማ ሴቶች አእምሮአቸው እንዳይቆስል ሠርተሻል። ከእውነተሻ ልብ የግል ጥረትሽን አልነፈግሽም። ስለዚህ ሁሉ ስለ ቀና አቀራረብሽ ምስጋናና ክብር ይገባሻል። እኔ በግሌ በጣም ወድጄሻለሁ።

  • @user-vo5nh4on7k
    @user-vo5nh4on7k 2 роки тому +1

    ልክ ነሽ ፍቅር ሴቶችም ገልብጣችሁ ስሙት የማይፈልግሽን ታገኘዋለሽ

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 3 місяці тому

    ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው እግዛብር ካች ጋር ይሁን

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 4 роки тому +2

    ፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሺልን ግን ምን አለበት ቀደም ብለሽ ይህንን ትምርት ብትሰጪኝ አፌን ከፍቼ ስጠብቃት የነበረችው ፍቅረኛዬ እንደዚ በግዜዬ አትቀልድብኝም ነበር ግን የእጅዋን ታገኘዋለች

  • @user-kt8rr2tj2s
    @user-kt8rr2tj2s 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ወላሂ ብዙ ያሥተምራል እምለቂያችው ውድ እህቴ👌👌👌

  • @user-nl3xv4dx7y
    @user-nl3xv4dx7y 4 роки тому

    በትክክል እዉነት ነው በተለይ በስደት ምክኒያት ተለያይተው የቆዩ ሰወች በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል እኔስደት 3 አመት ቆይቼ ስሄድ ሀገር ቤት ሚስቴን ብዙአይነት በፊት የሏትን ሁኔታ አጋጥሞኛል ያዉም ሁለት ልጆቺን አፍርተን ሌላዉን ብዙዉን ለተወው እና አስተቃቀፏ እራሱ ከበፊቱ በጣም ልዩነት አለው ሌላ ከንፈሯን ስሜ ሳሚኝ ስላት አላስፈለገኚም አለቺኚ ከዛ እኔም ነቃሁ ተለያየን አሀን ደሰተኛነኚ በመለያየታቺን እሷ ግን ከሁሉም ሳትሆን ፀጠትላይ ናት ለሌሎች ትምርት ይሆናል ብየ አስባለሁ

    • @welotube463
      @welotube463 Рік тому +1

      ወልዶ መለያየት ይከብዳል😢

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 4 роки тому +1

    የእውነት እጅግ በጣም አድናቂሽ ሆኛለሁኝ

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 4 роки тому +1

    Wel balancing is one of the beauty your show has. U r much loved ,Thank you sis!

  • @birhanujifara2075
    @birhanujifara2075 4 роки тому +3

    Thanks for your best information ,you are the great person continue,that is right.

  • @aliyikedirwetiyo6780
    @aliyikedirwetiyo6780 3 роки тому +2

    Your a kind and knowledgeable .Thank you.

  • @mekonnenalemu7019
    @mekonnenalemu7019 4 роки тому

    በትክክል አስቀምጠሽዋል እኔ ምስክር መሆን እችላለሁ።
    በዚሁ ቀጥይ በጣም አስተማሪ ነበር።

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ያድለን ወዳጆች እናመሰግናለን ቅመሜ

  • @yonathannegash5675
    @yonathannegash5675 4 роки тому

    WOW, this girl is amazing!! You have helped me a lot in my love life!! Thanks to you, I have a very good relationship now!!! Thank you!

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Рік тому +1

    የዛሬው ጫን ያለ ነው ኮሜቱ ሁላ የወዶች ነው ሲቀጥል እኔን ነው የገለፅሽው እሱ ይወደኛል እኔ አልወደውም ስነግረውም አይገባውም እኔ ስለመወድሽ አች ባታፍቅሪኝ ችግር የለም ይላል እኔ ደሞ ወሬው ጨዋታው አይመቸኝም ጊዜውን መግደል አልፈልግም ጥቅመኛ ሴት አይደለሁም የመዳም ቅመም ነኝ በምን አማረኛ ላስረዳው ፍቅር እደሌለኝ ደግሜ ደጋግሜ ብነግረውም አልሰማሽ አለኝ ምን ላድርግ ሌላ ወንድ አላወራም ሀሳቡም የለኝም

  • @mametube7155
    @mametube7155 2 роки тому +1

    በጣም ገራሚ እውነታ ነው በርቺ

  • @addismereja3352
    @addismereja3352 4 роки тому +4

    በጣም የሳበኝ የምትለቂው ቪዲዮ ሳይሆን ያንቺ መልክ ነው የኔ ቆንጆ

    • @kalfashiontube453
      @kalfashiontube453 4 роки тому

      ua-cam.com/video/tomMGHBzfwU/v-deo.html sub

    • @saeed4942
      @saeed4942 4 роки тому

      እኔ፡እወድሻለሁ፡

  • @fk3365
    @fk3365 6 місяців тому

    ቅመም በርቺ ለብዙዎች የማንቂያ ደወል ነሽ ።

  • @aberamekonen1707
    @aberamekonen1707 4 роки тому +1

    በትክክል ገልፀሽዋን አቦ ይመችሽ ያራዳልጅ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለው።

  • @berhanuwondie328
    @berhanuwondie328 3 роки тому +1

    exactly you did it. thanks for your good advice

  • @efremefrem4230
    @efremefrem4230 4 роки тому +2

    እንካን ደህና መጣሽ ስካርየ ካላገባሽ ብንቀራረብ መልካም ነበር

  • @mechaldegu
    @mechaldegu 3 місяці тому

    5:19 ዋው ልክ ነው ብልጣብልጥነት ሰበበኛ 6:27

  • @user-ue7on1xt6p
    @user-ue7on1xt6p 2 місяці тому +1

    Thank you so much Fkr❤

  • @ephremwbrable
    @ephremwbrable 4 роки тому +1

    Muahhhhh yene konjo ! Endew endanchi set 1000 abesha binor yet eniders neber.
    Edime ena tena yistish konjo!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ

    በርች ሀሪፍ ነው! እህል ውሃ ነው እህል ውሃ!

  • @birukkassa1344
    @birukkassa1344 4 роки тому +2

    It was good 👍,
    you mentioned it shortly about body languages @ 8:14 , but I am wondering if you explain details about " Subconscious Signal " .
    Thanks for your good work

  • @ebu2482
    @ebu2482 4 роки тому +3

    Thanks 👍👍👍👍

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 4 роки тому +1

    Welcome like 1 ayzoshe eihut berche betam des tiyalchu melektshe damo 👍🙏🇪🇷❤🇪🇹

  • @hulegebtube5878
    @hulegebtube5878 19 днів тому

    ግን ስለሌላ ሰው የምታወራልን ከሆነ ምናልባት እየወደደችን ለማስቀናትስ ሊሆን አይችልም ፍቅር

  • @diredawwa7672
    @diredawwa7672 4 роки тому

    ፍቅር ሳላም ይብዛልሽ ቡዙጊዜ ያጋጥሙኛ 2...... 4አሳልፏልዉ ትምርትሽ በጣም አስተማርነች አናመሰግናለን ⌚️⏰️::

  • @Ashenafi15
    @Ashenafi15 Рік тому +1

    ሲገርም አሁን ላይ እንደዛ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነው pls inbox...

  • @nry8572
    @nry8572 3 роки тому

    ለአንድ ደቂቃ ባየሁሽ ምንኛ ደስ ባለኝ የፍቅር ሰው

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 роки тому +1

    ሴት ልጅ ካልወደደችህ ግንኙነትህን በአጭሩ አቌርጠው !!!

  • @mechaldegu
    @mechaldegu 3 місяці тому

    5:19 ዋው ልክ ነው ብልጣብልጥነት ሰበበኛ

  • @bfjbhigjfgh1288
    @bfjbhigjfgh1288 8 місяців тому

    በጣም ትምህርትሺ ቆጆነዉ በኔላይ የደረሰብኝን ነዉ የገለጥሺዉ

  • @asfawabeba7381
    @asfawabeba7381 3 роки тому

    ይመችሽ ዉዴ ነፀናትሽን ተመችቶኛል ወይም ትምህረትሽ በረቺ

  • @KibruMesfin-h6r
    @KibruMesfin-h6r 29 днів тому

    እውነትሽን ነው

  • @Tefera-rp6pp
    @Tefera-rp6pp Місяць тому

    Thank you my sweet sister tabereki

  • @yared2147
    @yared2147 3 роки тому

    Thanks Fiker I am going in the same road but I can’t stop!! Will see how it ENDS

  • @manemane7595
    @manemane7595 4 роки тому

    much respect sistu....amazingly explained...fully convinced of your analysis....endanchi aynet setochin yabizalin...cost effective,time effective strategy .

  • @youandme3688
    @youandme3688 2 роки тому

    ፍቅር ሰላም ነው በጣም ጨንቆኛል ከፍቅረኛዬ ጋር አንድ አመት ሞልቶናል እና አሁን ላይ በመሀል ትንሽ ችግር ተፈጥሮ ነበር እና ከዛን በዃላ ችላ ችላ ማለት ጀምራለች ለማውራት ፍላጎት የላትም ለመገናኘት አትፈልግም በጣም ብዙ ነገር እና እኔ ደሞ እየተጎዳሁ ነው በሱ
    ምን እንደማደርግ አላቅም እርጂኝ

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 7 місяців тому

    ደስ የሚል ምክር

  • @mechaldegu
    @mechaldegu 3 місяці тому

    ውነትሺን ነው ዶክተሬ በትክክል ነው ያብራራሺው።

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 3 місяці тому

    ቆጆትምርትነው

  • @dadutube981
    @dadutube981 4 роки тому

    ሀይ ፍቅርየ personally በጣም ነዉ የምወድሽ ና ካነሳሽዉ ሀሳብ ጋር ምክር ፈልጋለሁ ይሄዉልሽ ልጁን በጣም ነዉ ምወደዉ ሚገርመዉ በስልክ ብቻ ነዉ ማቀዉ ና እንገናኝ አንዴ ብቻ ልይሽ ይለኛል እኔ ግን አልችልም ስራ እየሰራሁ ነዉ እያልኩ ሰበብ እያበዛሁ አንድም ቀን ሳላገኘዉ ለወራት በስልክ ስናወራ ነበርና እሱ እንደዛ አልፈለገም ተጣላን ምን ላድርግ

  • @fitsumbirhanu5180
    @fitsumbirhanu5180 7 місяців тому

    እናመስግናለን እህታችን

  • @KebromAyalaw
    @KebromAyalaw 4 місяці тому

    ዋው ነወ ፈቅረ በረች

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 4 роки тому

    Fikir yilkal . I have heard your advice. All are truth . I wish , If all females vaccinated like you.

  • @aa-eo7rk
    @aa-eo7rk 4 роки тому

    ልክ ነሺ እህት በርቺ ቆንጆ ነው አቀራረብሺ ይመቺሺ

  • @gizeferage8778
    @gizeferage8778 3 роки тому

    Thank you so much. Every thing you said happen to me .This is eye opening to me

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 4 роки тому +1

    This messages for us important Thanx alot

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ማህተብሽን እስሪ ፍቅር❤

  • @labuozil4396
    @labuozil4396 3 роки тому

    ዉይ!!!!!!
    ፍቅር ልክ ነሽ የእኔንና የጎዴኛዬን history nw. Ahun be adebabay lela agibtalech.

    • @aeshweney7912
      @aeshweney7912 2 роки тому

      ማር መልካም ልጂ ነሺ ከሠጠሺወ ኮሜንት እኔን አይመለከትም ከን ምርጥ ልጅ ነሺ አሥታማር ነው ቀጥይበት

  • @alemayehumatiwos4371
    @alemayehumatiwos4371 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @kaduglisudan5568
    @kaduglisudan5568 4 роки тому

    ምርጥ ምክር በደንብ አጣጥሜ ሰማውሽ። አጃኢብ ነው

  • @mahamedyasin8799
    @mahamedyasin8799 4 роки тому

    በጣም በጣም ኣስተማሪ ሃሳብ ስለሆነ ቀጥይበት ፍቅር እንጠብቅሽ ኣለን

  • @asegidayalew3071
    @asegidayalew3071 4 роки тому

    ትክክልኛ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @AbexTube1982
    @AbexTube1982 Рік тому

    Really Fikir You Are Exactly Right!!!!!!

  • @teddyhailustudio
    @teddyhailustudio 2 роки тому

    Thank you very much. Thank you so much for continuing

  • @SaeedImam-ut9wj
    @SaeedImam-ut9wj 9 місяців тому

    ይመችሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው

  • @solomonchala4976
    @solomonchala4976 4 роки тому

    ትክክለኛ ነገር ነው ፍቅር እናመሠግናለን

  • @wekgaribekele7673
    @wekgaribekele7673 2 роки тому

    Really This video just very crucial message
    Thanks a lot Fiker

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 7 місяців тому

    አስተማሪ ጠቃም ምክር ነዉ

  • @user-bm5ni6zc8k
    @user-bm5ni6zc8k 4 роки тому

    ስምሽ ፉቅር አንች ፍቅር ሁልግዜ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት የመጀመሪያዬ ነው በርችልኝ እህቴ

  • @sisaytolesa4466
    @sisaytolesa4466 3 роки тому

    fkrye tebareki ahun new gebche aynuan matefalat leka ....... nat esua

  • @user-sj7ke4ki8c
    @user-sj7ke4ki8c 9 місяців тому

    ትክክል ነሽ

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 4 роки тому

    ከወደዳቺሁ ላይክ ካልወደዳችሁ እንደፍቃዳችሁ መብቱ የእናንተ ነው ሀሳቤን ከወደዳችሁት ግን ሌሎችም እንዲደርስ ሸር እና ላይክ ጥቅሙ እዛ ላይ ነው ብትይ መልካም ነው ልፋትሽ ጥረትሽ ለብዙዎች ተደራሽ ይሆንልሻል እና ማለቴ ነው። ሰው መቼም ያለ ምክንያት አይለፋም ከደከመ ደግሞ የጥረቱ ፍሬ ለራሱም ለሌላውም መጥቀም አለበት። ምክሬ ስሜት ከሰጠሽ ትንሽ ልፋትሽን እሌላው ጋ ተደራሽነት እንዲኖረው አድርጊ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @ahmedmohammedseid9356
    @ahmedmohammedseid9356 3 роки тому

    ተመቸሽኝ ትክክል ነሽ ወንዶች ንቁ ደርሶብኛል እንዳትጎዱ

  • @tectecno9327
    @tectecno9327 3 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ❤ Ameseginalew betam ❤

  • @tadyiosalemunegatu435
    @tadyiosalemunegatu435 4 роки тому +5

    Ywonte anjten nw yaershewo wode ehtachen brcheln miss u

  • @degintimelesegodlovetips3097
    @degintimelesegodlovetips3097 4 роки тому

    በዳምብ'ወድጄዋለሁ'በርቺ'ፈጣሪ:ይርዳሽ