የ ዲ.ኤን.ኤ ውጤቱ ያልተጠበቀ ሆነ። ሲጠበቅ የነበረው የህፃኑ አባት ማንነት ተለየ.. በመጨረሻም አቤል ወደ አሜሪካ ሊመለስ ቀን ተወሰነ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 10 годин тому +540

    የአቤል እናት ምን አይነት ደግና ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት ደግና እናት ናት 😊

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 10 годин тому +5

      ❤❤❤❤❤በጣም የምትለይ እናት ናት ፈጣሪ ይጠብቃት❤❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 10 годин тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SabaGibre
      @SabaGibre 9 годин тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 9 годин тому +3

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞

    • @heywotsiyoum5016
      @heywotsiyoum5016 9 годин тому +3

      Betame yedegenat tege nwe❤️❤️❤️

  • @محمدعلي-ش7ب5ث
    @محمدعلي-ش7ب5ث 10 годин тому +550

    የአቤል እናት ግን ምን አይነት ምስኪን ናት በማርያም ዕድሜና ጤና ይስጦት እናቴ ❤❤❤❤❤እስኪ የአቤል እናት ምታድንቁ ላይክ ግጩኝ🎉🎉

    • @TseganeshBeyene-r6g
      @TseganeshBeyene-r6g 9 годин тому +2

      በጣም ልዩ እናት ልዩ በተሰብ ናቸው

    • @AbiAbi-y8n
      @AbiAbi-y8n 9 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @TigistTigist-z4k
      @TigistTigist-z4k 8 годин тому

      Yes❤❤❤

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 8 годин тому

      የሌባ አነደረቅ መልሶ ልብ ያደቂ አሉ አያቴ 😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 8 годин тому +1

      እኔ እራሴ በጣም ነው የምትገርመኝ። ምን ዓይነት ደግነት ነው ያላት

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 10 годин тому +377

    ሲጀመር ይህ ተመስገን እሚባል ሰውየ መታሰር አለበት ሌላ ሴራ መስራቱ አይቀርም

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 9 годин тому +6

      አለመታሰሩ ገርሞኛል ለምን የሚል ጥያቄም ፍጥሮብኛል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 годин тому +1

      ቀላል ይሰራል ሰይጣን ይቀናባታል ልገልህ ነው ብሎ የተናገረው እራሡ በልቡ ያሰበውን ነው

    • @ፋፉነኝስደትያደከማት
      @ፋፉነኝስደትያደከማት 9 годин тому +8

      ትክክል ክፉ ሠውዬው ነው የማይጰጰት አረመኔ ካዲ

    • @Menelik27
      @Menelik27 8 годин тому +5

      በጣም ግዜም መስጠት አያስፈልግም።

    • @Tigtube5654
      @Tigtube5654 8 годин тому

      Enem germognal

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 7 годин тому +70

    አቤል በሄድክበት ይቅናህ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 6 годин тому +35

    እልል እልል እልል እልል የአቤል እናት በጣም ምርጥ እናት ናቸው ቤተሰቡ በጠቅላላ ምርጥ ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitwoldegabriel393
    @senaitwoldegabriel393 7 годин тому +87

    ይሄ ተመስገን የሚባለው ልጅ መታሰር አለበት❤🇪🇷

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 9 годин тому +153

    አቤት ይህ ቤተሰብ ስርዓቱ ደግነቱ በጣም የሚደነቅ ነዉ❤

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 8 годин тому +1

      ENKUWA DESSSSS ALACHEHUUU BEXAM BEXAM EGEG BEXAM NEWE YASDESETGNE YE NESER AYNE YESRAHE YELEFATEHE WEXEAT BETESAKA HUNEATA BEMALEQU ENKUWANM DESSSSSS ALEH

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 7 годин тому

      ❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 9 годин тому +253

    የእውነተኛ እናት ምሳሌ ናቸው
    የአቤል እናት። እረጅም እድሜ እና ጤና
    ይስጣቸው ዘንድ ተመኘሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zainab8134
      @zainab8134 8 годин тому +1

      ወላሂ ሀቅ ነው አሚንንን አሚንንን ያአላህ🎉🎉🎉

    • @SiniduAmenu
      @SiniduAmenu 7 годин тому +1

      Iwent yabel betseb mirtoch nachewu

  • @alemtube3068
    @alemtube3068 5 годин тому +34

    የአቤል እናት በጣም ደስ የሚሉት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አንተ ጀግና በርታ

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 4 години тому +25

    የአቤል እናት በደስታዎት ተደስቻለው እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 9 годин тому +194

    የአቤል እናት የኔ የዋህ በአንቺ ብዙ ትምህርት አገኝን ❤❤❤❤❤

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm 9 годин тому +131

    ተጠንቀቁ ተመስገንን እንደት አመናቺሁ አሁንም ብሆን ጠረጥሩ

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 8 годин тому +8

      ተመስገን ይታሰር ትክክለኛ ሰው አይደለም አትመኑት።

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 8 годин тому +4

      አይሠሙም እነሡ ለምንም አይመለሡ ጨካኝ ናቸው የአቤል ቤተሠቦች ፈጣሪ ይጠብቃቸው

    • @akberettesfamichael5946
      @akberettesfamichael5946 7 годин тому +3

      ተመስገን የሚባል ሰው አስመሳይ ነው። ሊማርና ሊስተካከል ይገባል።

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 6 годин тому +1

      ትክክል

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 8 годин тому +112

    የአቤል ቤተሰብ ስነምግባር ያለቸው ናቸው ❤ተባረኩ የአቤል እናት ልዩ ናቸው ❤🎉🎉🎉🎉

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 5 годин тому +17

    የአቤል እናትን በምንም መግለጫ አትገለፅም ትሁት ልበ ቀና አሰተዋይ ሩህሩህ ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረባቸዉ ትልቅ እናት ናቸዉ እመቤቴ ማርያም የልቦናዎትን መሻት እንደሞላችዉሎት አሁንም የአቤልን የተሰበረዉን ልቡን የምትጠግንለት ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረባትን እንዲሰጥልዎት ምኞቴ ነዉ የኔ ሩህሩህ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 7 годин тому +44

    የእውነት እናት ናቸው እድሜ ይስጦት ጤናውንም ጨምሮ የእናትነት ጥግን መልካምነትን አሳይተውናል❤❤❤

  • @JdjgIcjc
    @JdjgIcjc 8 годин тому +70

    የአቤል እናት መልካም እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤

  • @BezShi
    @BezShi 9 годин тому +90

    የአቤል ቤተሰብ ደጎች ናቸው ከክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 9 годин тому +95

    አቤል በሰላም ግባ አንተ መልካም ነገር ይግጠምህ መልካም ቤተሰብ ያላትን ትዳር ይስጥህ አሜን እናትህን የማቱሳላ እድሜ ይስጣት አሜን ።

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 6 годин тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @Abeba-d1p
    @Abeba-d1p 7 годин тому +26

    ተመስገን መታሰር አለበት የአቤል እናትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቸው

  • @getachewsolomon5625
    @getachewsolomon5625 5 годин тому +11

    የአቤል እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው እንዴት አይነት ደግ እናት ናቸው ለዚህ ህፃን እናትም ጥሩ አያትም ሆኖ እንደሚያሳድጉት ጥርጥር የለኝም❤❤❤

  • @SerkalemFeleke-x2y
    @SerkalemFeleke-x2y 9 годин тому +103

    ወይ ተመስገን ወልዶ ያሳደካትን አላቃትም ብለህ ገና አባቱ ያልታወቀ ልጅ ልጄ ልጄ ትላለህ ምኑ አስመሳይ ነው በማርያም

    • @lensami2970
      @lensami2970 8 годин тому +1

      ትክክል

    • @selamawitgetachew6511
      @selamawitgetachew6511 7 годин тому +1

      ትክክል በጣም አስመሳይ ነዉ ከሳ ይብሳል አዉሬ ነው የመጀመሪያ ሉጁ ክዶ ክክክክ

    • @akalz3076
      @akalz3076 6 годин тому +1

      አይገርምም

    • @neima7539
      @neima7539 3 години тому

      እኮ ጉድኮ ነው

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 9 годин тому +93

    እንደነዚህ መልካም እናቶችን ያኑርልን🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @tsegayetadese7434
    @tsegayetadese7434 9 годин тому +165

    አቤል ከቤተሰቦቼ ሌላ ሰው አላምንም ያልከው ከፈጣሪ ቀጥሎ የንስር አይን ከቤተሰቦችህ በላይ ያንተን ህይወት ታድገዋል።ልታመሰግነው ይገባል።

  • @AsaAsa-b5f
    @AsaAsa-b5f 7 годин тому +28

    ልጁ የአቤል በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል ማዘር እንኳን ደሳለሽ የንስር አይን ተመስገን ለፍርድ አቅርበው ይቀጣ አንተም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 4 години тому +7

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ አንተ ጀግና ልጁ የእግዚአብሔር ወታደር ብዬሐሁ❤❤❤❤❤❤

  • @anketsmekasha1756
    @anketsmekasha1756 8 годин тому +49

    መቸም አይፀፀትም ይታሰር አሁንም ይበቀላችሃል ተጠንቁ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 9 годин тому +124

    ተመስጌን..አሁኑን እስር ቤት ይግባ..አስመሳይ አጭበርባሪ.ነው :: እባክህ ተመስገን ታስሮ ውጤቱን አሰማን

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 8 годин тому +1

      በትክክል

    • @MekdesBerecha
      @MekdesBerecha 7 годин тому

      በትክክል አስመስሎ ነገር እዳያመጣባቸው

    • @MasaraAna
      @MasaraAna 4 години тому

      Ye unet naw🤙🤙🤙

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 9 годин тому +79

    ይህ ሁሉ ውጤትም ደስታም የተገኘው በጀግናው ጋዜጤኛ ነው እግዚኣብሄር በሄደበት ቦታ ሁሉ እግዚኣብሄር ይጠብቀው እመቤቴ ማርያም ያሰበው ሁሉ ታሳካለት

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 5 годин тому +7

    ተመስገን እስር ይገባዋል ዝም ስለተባለ ነው የሚደነፋውአቤል ከነቤተሰብተ ባረክጥሩ ዘር ይውጣልህፈጠሪ ከናንተ ጋ ይሁን ጋዜጠኛው ተባረክተመስገን እስር ይገባዋል ልጁ ክብር የለውም የታመመ ጊዜ ያሳዝናል አትመኒት አስመሳይ ነው አውቆነው

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 5 годин тому +7

    የአቤል እናት አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እርስዎ እግዚአብሔር የመረቀዎት ሴት ነዎት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 8 годин тому +56

    አቤልዬ ትዝ ይልሀል ሰርግህ ላይ የንስር አይንን ይህንን ህፃን እቀፈው ሲልህ እና የማን ህፃን ነው ብለህ ደስስስ ብሎክ ነው ያቀፍከው እቀፈው ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 10 годин тому +219

    *_ነስራችን የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እንደ አይኔ ብሌንን የምሳሳልህ እስኪ የዚህን ጀግና በላይክና 200k እናስገባው_*

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 10 годин тому +1

      አሚንንንንንንንን

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 9 годин тому +1

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @truttt7210
      @truttt7210 9 годин тому +3

      የአቤል ትግስት የናቱ ጥሩ ነት የተባረከ ቤተሰብ

    • @ighvfyc8011
      @ighvfyc8011 8 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @منىاحمد-ن5ذ
    @منىاحمد-ن5ذ 9 годин тому +44

    ያቤል ቤተስቦች እንኳን ደስ አላችሁ ማዘር ደስ ስትል እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 6 годин тому +9

    የአቤል እናት ቃላቶችሽ እራሱ ህይወትሽን ለእግዚአብሔር ሙሉውን መስጠትሽን ያሳያል ።

  • @MelakuBayuMelakuBAyu
    @MelakuBayuMelakuBAyu 7 годин тому +21

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጨዋ በስነ ምግባር ያደጉ ናቸው የአብኤል በተሰቦች ዘራቹህ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ነው ልጁን መካሻቸው ሊሆን ነው የሰጣቸው ብዬ ነበር በጣም ተደስቻለሁ እኔ

  • @almazfeleke3954
    @almazfeleke3954 8 годин тому +54

    የኔ ውድ ልጅ አንተም ለሰው ደስታ እዲህ እደምትለፋ እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን የደስታ ያርግልህ ተባረክ❤❤❤❤

    • @mululegesse9975
      @mululegesse9975 5 годин тому

      Congratulations for Abel and he's family I am so happy for them❤❤❤❤❤

  • @rahelteshome5808
    @rahelteshome5808 9 годин тому +72

    ተመስገን አሁንም አይታመንም ተጠንቀቁ

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 9 годин тому +49

    የአቤል እናት በጣም ስበዛ ደግ ናቸዉ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦዎት እናታችን 💕ጀግናችን ንስር አይን ዘርህ ይባርክ💕

  • @selamabtiw
    @selamabtiw 7 годин тому +12

    ኦ አምላኬ ምኞቴ ተሳካ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን የአቤል እናት ስትደሰት ማየቴ የንስር አይን እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @solomonendale2496
    @solomonendale2496 7 годин тому +28

    በጣም ደሰይላል በጣም በጣም እግዚአቡሔ ይመሰገን❤❤

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 8 годин тому +27

    የአቤል ቤተሰብ ከተመስገን ዘንድ መራቅ አለባቸው ።

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 9 годин тому +53

    እውነት ለመናገር ይህን ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነው። በፍትህ እጦት ለሚሰቃዩ ሰዎች የሚከፍለው መስዋዕትነት በጣም የሚደነቅ ነው። እግዚአብሔር ጥበቡንና ችሎታቸውን ይስጥህ።
    ወንድሜ ለተቸገሩ ሰዎች እና ለእናትህ ታስፈልጋለህና ራስህን ጠብቅ። እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ።

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 9 годин тому +40

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተመስገን እሚባል አስመሳይ የሌባ አይነ ደረቅ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 4 години тому +3

    እኮን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተስቦች ልጁንም አሳድጓ ለቁም ነገር ያብቃው እናት ና አባቱንም እሜያስታርቅ ያድርገው ያንን ተመሰግን ተብየ ስይጣን በህግ እንድጠየቅ አድርጉው

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 7 годин тому +20

    የእቤል ቤተስብች
    እንኳን ደስ እላችኋለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ምስጋና❤❤❤ ነው እሜንንን❤❤❤

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 9 годин тому +37

    የአቤልና ቤተሰቦቹ በጣም የይቅርታ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩ

  • @FantuHaile-z5h
    @FantuHaile-z5h 8 годин тому +36

    ይህ ተመስገን እሚባል ሰውየ መታሰር አለበት ሌላ ሴራ መሠራቱ አይቀርሞ ሲጀመር
    አቤል ድንቅ ትዕግስተኛ ሰው ነዉ መረጋጋቱ ድንቅ ነዉ አቤል በስላም ግባ አንቸ መልካም ነገር ይግጠምህ መልካም ቤተሰብ ያላትን ትዳር ይስጥህ አሜን እናትህን የማቱሳላ እድሜ ይስጣት አሜን። 18:17 18:19

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 9 годин тому +73

    የአቤል እናት እጅግ መልካም ሰው ናቸው። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎን ይባርከው። መከራና ችግር ከእርስዎና ከቤተሰብዎ ላይ ይራቅ።

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 2 години тому +2

    እድሜ ይስጥህ ውስብስብ ችግር በድል ስለተውጣህ ድንቅ ጀግና ነህ ተድላና ደስታ ለአቤልና ውድ ቤተስብ ይሁን

  • @banchsetotaw9794
    @banchsetotaw9794 7 годин тому +11

    ባይሆን ብዬ ነበር እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው ከሁለት እርጉሞች ከሚፈጠር እንኳን ከዚህ ቤተሰብ ተቀላቀለ !!

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 9 годин тому +74

    አቤልን የመሰለ መልካምና የፍቅር ሰው ይስጠን ሰው ማመን ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 годин тому +1

      በጣም ደስስስ እሚል ልጂ ነው

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 9 годин тому +1

      😢😢😢😢😢😊😊😊

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 8 годин тому +2

      አቤልምኮ ጥፋተኛ ነው እንዴት ከቤተሰብቹ ነጥቆ ለሴት ይህን ያክል ንብር ያዘዎውራል

    • @TgloveQueen
      @TgloveQueen 8 годин тому

      @@Susu-p8v5w አዎ አሁን ላይ የኔ ቢሆን ብዬ እምመኘው ልጅ ነው ምክንያቱ እንደሱ በውሸታም ሰው ተጎድቻለሁ💔😪😪😪

    • @TgloveQueen
      @TgloveQueen 8 годин тому

      @@maymoona2094 ሰውን ማመን ነው እዚህ ያደረሰው 💔 😪😪😪

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 9 годин тому +29

    ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ቀረባት ሄለን 😮ማሚየ እንኳን ደስስስ ኣሎት❤🎉

  • @Hawa-l7k
    @Hawa-l7k 10 годин тому +38

    ተመሥገን በህግ ይጠየቅ ፍርዱን ያግኝ

    • @masrtmasrt3366
      @masrtmasrt3366 9 годин тому +3

      ተመሥገን.በህግ,ይጠየቅ,ፉርዱን,ያግኝ😢😢😢😢😢😢😢😢....pelis

  • @betslot9715
    @betslot9715 5 годин тому +3

    ለእዚህ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ የሐቤል እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ ልጆቻቸዉን በደብ አርገዉ በጨዋ ደብ ነዉ ያሳደጎቸዉ እናቴ እረጅም እድሜ ይስጦት ሐቤል እንኳን የልጅ አባት ሆንክ እግዛብሔር ክሶካል ጀግናዉ ተመስገንን ቶሎ እስር ቤት አስገባዉ ከበቀል ወደዋላ አይልም ተናዷል የደገችዉን ልጁን ክዶ ይኤ የእኔ ልጅ ነዉ ማለት ምን ይባላል ፀፀት የማይሰማዉ ልጅ ነዉ ዉስጦ ንዴት አለ ሐብል ይጠንቀቀዉ እዳይቀርበዉ አደራ የአመቱ ጀግና ጋዜጠኛ ብዬአለዉ ክፍ አይንካህ ሁላቹሁም ተባረኩ

  • @serkalemmulneh7059
    @serkalemmulneh7059 7 годин тому +8

    እንኳን ደስ አላቹ የአቤል ቤተሰብ በሙሉ የነስር አይን ጀግና ሳላደቅህ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WossenWorku
    @WossenWorku 9 годин тому +21

    በጣም የሚገርም ነው ስሙም ሳሙኤል አቤል እውነት ከልቡ ከሚያፈቅራት ሴት ስለወለደ ደስስ ይላል እሷ ግን በጣም ባለጌ ናት ልጁን ወልዳ አባቱን ልትገድል ልታበላሸው ነበር እግዚአብሔር መንገዱን አስተካከለ

  • @tsegaygebru9534
    @tsegaygebru9534 8 годин тому +30

    እማማ ጸሎተኛ ናቸው ልጁ የልጃቸው ልጅ በመሆኑ፡ እንኳን ደስ ኣላቹ በልልኝ።

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 10 годин тому +102

    አላህ አንድነው ነብዩስለላሁአሊሂወሰለም የአላህ መልክተኛ ናቸው❤

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 9 годин тому +4

      አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 9 годин тому +4

      ​@@ToybaT-i9sአላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላነቢዩና መሀመድ

    • @NanzkeiPilatan
      @NanzkeiPilatan 8 годин тому

      አላ አዎ አድነው እሱም የመካ ድጋይነው

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 8 годин тому +2

      @@NanzkeiPilatan መጀመሪያ ከመተቸትሽ በፊት ተማሪ እውቀት ይቀድማል።

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 8 годин тому +2

      صلى الله عليه وسلم

  • @kassechzena8383
    @kassechzena8383 7 годин тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል ደስታችሁ ይብዛ ይጪምር ሰላም ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ በጎ ሕሊና ቅንነትና የዋህነት ከእግዚአብሔር የተሰጣችሁ በረከቶች ናቸው ።የጥበብ መጀመሪያ እግዘብሔርን መፍራት ነው ይህን ስጦታ በዚህ በተሰብ ላይ አየሁ ውድ ቤተሰቦቼ ዘመናችሁ የሰላም የደስታ የበረከት የምስጋና ይሁን ተባረኩ ተባረኩ.......

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 годин тому +2

    የአቤል ትግስት በጣም ይገርማል በዚህ እድሜዉ ይህን ሁሉ ደግነት ማድረግ በጣም ታላቅነት ነዉ ፈጣሪ በነገሩ ይክፈለዉ በነገሩ ሁሉ ይቅደምለት!!

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 10 годин тому +73

    አንደኛ ነኝ ይህንን ጀግና የምትወዱ በላይክ አሳዩት

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 9 годин тому +32

    እንዃን ማርያም ፅዬን ደስታችሁ ሁሉ መሉ አደረገችላችሁ ኡነት ያሸንፋል

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 9 годин тому +38

    ጀግናው ወንድሜ በምን እንደማደንቅህ ታውቃለህ መጨረሻ ካልደረሰ ስለማትቆጨው እድሜ ይስጥህ ኑርልን😊

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 5 годин тому +5

    እኛም አዝነናል አልቅሰናል እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰቦች እናቱ ምርጥ እናት ናቸው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 5 годин тому +5

    ተመስገን ይከሰስ ዋና ተዋናይ ነው የሄለን ተባባሪ ነው መታረም ያስፈልገዋል የኔ ካልሆነ ብሎ ሌላ ጣጣ እንዳያመጣባቸው በቤተሰቡ ላይ አቤል እንኳን ይሄዳል የንስር አይን አስብበት ተመስገንን ተከታተለው እባክህ

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 9 годин тому +15

    ዋወ እንኳን ደሰ አላችሁ የአቤል እነት ከመጀመሪያ ምኞቴ ነበረ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይቁምልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 9 годин тому +23

    የነስር አይን እውነት ትለያለህ እናታችን እንኮን ደስ አሎት አቤላ ባይሆን ብለን ተመኝተን ነበር ግን እግዛብሄር ከሰጠ ደስ ይላል ተመስገን ይታሰር ቅጣት ይገባዋል

  • @MeseretYirga-v8q
    @MeseretYirga-v8q 8 годин тому +18

    የአቤል እናት እንደው ሰማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ ከማያልቀው ስጦታው ሁሉ እድሜንም ጨምሮ ይስጦት እናቴ

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 5 годин тому +4

    እዉነተኛ እናት ናቸው እግዚአብሔር ቀሪው ሁሉ እድሜውን ይባርኳት አሜን ❤

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 6 годин тому +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ፣የአቤል፣ቤተሰቦች።
    እውነት፣ተደብቃ፣አትቀርም፣እንደዚህ፣አይነት፣እናቶችን፣ያኑርልን።መጨረሻ፣ላይ፣ሁሉም፣ነገሮች፣የናንተ፣ሆነኮ።

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 8 годин тому +25

    ንፁህ ሰው እግዚአብሔርን የምአመልክ ሰው ትርፍ እንጅ ኪሳራ የለውም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ❤❤❤

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 7 годин тому +25

    የኢትዮጵያ❤❤❤❤ጀግናናናናናናናና። ❤😊አላህ ይጠብቅህ

  • @merybiniyan
    @merybiniyan 9 годин тому +38

    አሄ ተመዘገን ተቢየ ቤታም አሲሜሳየ አደገኛ ሲዉ ነዉ መቸም አይማርም

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 6 годин тому +2

    የአቤል እናት ሀያሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ነብሷን ይማረውና የእናቴን የዋህነት ያስታውሰኛል።በእውነት ካንቺ የተገኙት ፍሬዎችም የተባረኩ መሆናቸውንም ከአቤል እና ከእህቶቹ መረዳት ይቻላል አሁንም ደግሜ ደጋግሜ የምለው እግዚአብሔር መላው ቤተሰባችሁን በቸርነቱ ይባርካችሁ።አሜን።

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 5 годин тому +5

    እልልልልልልልልእልልልልልላላላላእልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂አቤልዬ እማምዬ ንስርዬ እንኮን ደስ አላችሁ እንኮን ሆነ ።አቤል ብስነስረአት እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ እሱ ያገባል ።ለእህቶቹ ወንድም አገኘ ።እሁሁሁሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በዚ አለቅ በደስታ በደስታ እግዚአብሔር ይመስገን ።እልልልልልልል

  • @Gebriedemissie
    @Gebriedemissie 9 годин тому +19

    አቤል ድንቅ ትዕግስተኛ ሰዉ ነዉ መረጋጋቱ ድንቅ ነዉ

  • @martaaljabal7265
    @martaaljabal7265 9 годин тому +23

    እዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚሐቤር ከፈተና በኣላ ትልቅ ስጣታ ሰጣቹይመስገን መካሻ አገኛቹ ተመስገን

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 9 годин тому +28

    እንኳን ደስያላችሁ ያአቤል ቤተሰቦች ይሄህፃን ለቤታችሁ በረከት ካሳምነው።

  • @amanuelkasahun3159
    @amanuelkasahun3159 3 години тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በስተመጨረሻም ደስ የሚል ነገር ሰማን ❤❤❤❤❤❤

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 10 годин тому +30

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ተመስገን የተባለ ሰው ደፋር አይናውጣ የአዞ እንባህን ወደዛ እንደ ሽርካህ መቀጣት አለብህ የሰራኸው ስራህ ሳይበቃህ ሰዎችን አትበጥብጥየአቤል ቤተሰቦች ፈጣሪ እንደቅንነታቹ ሸረኛውን ያርቅላቹ።

  • @memett564
    @memett564 9 годин тому +27

    የአቤል እናት። ከልባቸዉ። ሰዉ። እግዚአብሄር። እድሜ። ከጤና ይሰጠዉት ❤❤❤❤❤

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 9 годин тому +19

    የአቤል እናት በጣም መልካም ሰው ናቸው ደስታቹ ደስታችን ነው እንኳን ደስያላቹ 🎉🎉ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 7 годин тому +5

    ማዘርዬ እግዚአብሔር ያሳድግልወት የተባረከ ቤተሰብ አቢል እንደዚህ አይነት ቤተሰብ መኖር መታደል ነዉ እግዚአብሔር የወደፊቱን ያሳምርልህ❤❤❤ የነስር አይኖችም በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 5 годин тому +2

    የአቤል ቤተሰብ ተባረኩ ዘመናቺሁ ዘራቺሁ ይባረክከክፉ ሰዋቺ ይጠብቃችሁ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅሕ ተመሰገንን አሳስረው

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 9 годин тому +46

    የኢትዮጵያ ጀግና የአቤል እናት ምን አይነት ደግና ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት ደግና እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጌታልጅነኝ-ሠ4ጨ
    @የጌታልጅነኝ-ሠ4ጨ 9 годин тому +25

    ጀግናዉ ተበረክ በእዉነት አደናቅህ ነኝ የዋኃይ እነት ርዝም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @BeminetTeklu
    @BeminetTeklu 9 годин тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን የአቤል እናት ደስታቸው ይገባል
    ህፃኑም ልጁም ጥሩ ቤት ገባ
    እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል እናት እና እህቶቹ አ
    እግዚአብሔር እየባረከ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @WosilaKadir-mg6sh
    @WosilaKadir-mg6sh 5 годин тому +4

    እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናችን ❤❤❤❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 3 години тому +1

    አቤል ተነበተሰብህ እንኳን ደስ አለህ ተዛች ተተረገመች ባይወለድ ነበር ቢሆንም ፈጣሪ ያሳድገው አቤል ለንስር አይን መኪና ግዛለት የምትሉ ላይክ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 9 годин тому +15

    የነስር አይን ጀግናዉ የሰርጋቸዉ እለት አቤልን አሳቅፈህዉ ነበር የሱቢሆን ብየ መልካምኞት ተመኘዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንቤታችሁ ገባ❤❤❤🥰🙏

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 8 годин тому +16

    ጀግናወ መጣ ገባ ገባ ገባ ገባ በሉ ላይክ በማድረግ ይቀላቀሉ ጀግናችን ነህ ወነድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የኔ ጀግና

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 9 годин тому +22

    እንኳን ደስ አላችሁ የልፋታችሁ ዋጋ ነው ልጁንም እግዚአብሔር ይወደዋል የዛ የመጥፍሰው የተመስገን ባለመሆኑ ደስ ብሎኛል የአቤል ቤተሰቦች እግዚአብሔር የባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር እደሜና ጤንነትን ያድልልን አቤል ህይወት ይቀጥላል

    • @Menelik27
      @Menelik27 7 годин тому

      ለልጅ በጣም በጣም ጥሩ ነው።ዕድለኛ ነው ልጁ እኔስ ባደረገችው ግፍ እዚህ ቤት እንዳይገባ ብለው ከተመኙት ነኝ። በሳትዬዋ ምክንያት ማለት ነው። ይሄ ተመስገን የሚባለው ኮፒ የሄለን ጓደኛ ነው አጭበርባሪ ነው አሁንም በህግ ሊጠይቅ ይገባዋል እርፎ አይቀመጥላችሁም።

  • @birkietefera6912
    @birkietefera6912 4 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤልና ቤተሰቡ በእግዚአብሔር ቸርነት እንባቸው ታብሳል!!! ድንግል ማርያም በልጅ ክሳቸዋለች። ተመስገን አምላኬ ብቻ ነው ለፈጣሪ ምን ይከፈለዋል!!!

  • @SalamS-c5j
    @SalamS-c5j 6 годин тому +1

    ተመስገን መታሰር አለበት የአቤ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @temebebeka9330
    @temebebeka9330 8 годин тому +8

    አቤል ምርጥ ሰው ሳር ቅጠሉ ሁሉ ዘመድ ይሁንህ። አንተ መልካም ሰው ነህ።

  • @haregeweyenyitna
    @haregeweyenyitna 9 годин тому +22

    የንሰርአይን ተመሰገንንአሁንም ተጠንቀ ቁት ልጁን አንዳይሰርቅባችሁ ወይሞ እንዳይመርዝባችሁ አሱም ወንጀለኛነው ለሞን አልታሰረም🎉❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 9 годин тому +33

    የታደለ እናንተ ቤት ገባ በጣም ደስ ይላል። በስነምግባር ታንፆ ያድጋል።፣❤❤❤

  • @ItellAla
    @ItellAla 4 години тому +1

    አቤል እኳን ደስ አለህ ልጁ ላተ በመሆኑ በጣም ደስብሎኛል ሲቀጥል ጋዜጠኛ ጎበዝ ጠካራነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የህዝብ ልጅነህ የእውነት በርታልን

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 5 годин тому +1

    የንስር አይን ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ አቤል እንኳን ደስ አለህ እንዲሁም የአቤል እናትና እህቶቹ እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት እግዚአብሔር መልካም ነው በድንቅ ካሳ ክሷችዃል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አሜን ፫

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 9 годин тому +15

    ትክክል የኔ ጀግና አፈይቆረጥ ለባዎች
    የተበደለ አበል እንዳንተ አላበደም ዘርፋቹት
    መጮው የነበረበት በሬ ጅራፍ ይጮሀል አሉ