Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይበረክምን እንደምልሽ አላውቅምብቻ አንች መልካም እሴት ጠንካራ ደፋር ደፍር ለኔ አንች አበሳ ነሽ🙏🏽🇮🇱
ሁሉን ሰው ፈጣሪ ይባርክ ።ደስ ብሎኛል ።የጋዜጠኛዋም መሥዋህት ሽልማት ያሥፈልጋል
የኢትዮጵያ ክፋት አናቴ ላይ ይደርስና ግን እንደ አንተ አይነት መልካም ሰው ሳይ ደግሞ አገሬ የዋህ እንደሆነች ደግሞ ይሰማኛል ተባረክ ለሰው ልጅ ጤና ነው ጌታ እየሱስ ጤና ይስጥክ ክፉ አይንካክ አኪም ቤት የሚባል ነገር ፈጣሪ አያሳይክ
የምር በጣም ደስ ይላል ቢዚየ በናትሽ የምር እህቱ ሁኝ የኔ አባት ዚም ብሎ ያሳዝነኛል❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ምን ብዬ እንደምኮምትክ ግራ ገባኘ ስንት አይነት መልካም ስሞች አሉ ተመስገን❤❤❤
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሲል ለሰጭ ይስጥልን ጀግኒት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
የሳሚ እናት ሳቅዋ ይብዛልን የተገፋ ሰው መጨረሻው ያምራል የገዛኸውም ወድማችን እድሜ ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ በጤና ያኑርህ
በእውነት. በእውነት. የስው. ልጅ. ትልቁ. ሐብቱ. ጤናው. ነው. ጤናውን.እፍሜውን. አብዝቶ. ይስጥልኝ. ቸሩ. መድኃኒታችን. በወጣው ስላሙን. ፍቅሩን. የበዛበትን. እብዝቶ. ይስጥልኝ. በእውነት. አሜን
ደስ የሚል ነው ቤዝየ በጣም ነው ደስ የሚለው እድግ በይሳሚም በርታ
ውይ መታደል ነው ህክምናቸውንም የሚረዳቸው ቢገኝላቸው
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ወድማችን አላህ እጥፍ ድርብአርጎ በወጣይተካህ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ
እግዜር ይሰጥህ የሰው ችግር የሚረዳ ምርጥ ሰጭ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ሰው በዚሁ ምድር የበዛልን።ምቀኛ ያጠፋልን
Aameen ❤
አቶ መራሂ አላህ አንተ ያላሰብከውን ርስቅ ይስጥህ ወላሂ ቃል የለኝም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ. ይሰጥህ
ቤት ለሰጠሀው ልጅ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይስጥህ
የሰማይ በትክን የሳምረው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትኛ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤
DMC ድርጅት ግን ተባረኩ ስንት ሰው እየረዳችሁ ናችሁ ድርጅታችሁ ይባረክ።በንስር አይን፣በዱካ ሸው፣በጎጆ ይቱብና በሌለቹ ይትቡራች ስጦታችሁ እያየን ነውና ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴ የምን ስጦታ በገንዘባቸው እኮ ነው ማለቴ የነስር አይን ዱካ ሾው ሌሎችም እስካሁን እየገዙ እንጂ ሪልስቴቱ አየሰጣቸው አይደለም የዚኛውም ቻናሉን አይቶ ታሪኩ ያሳዘነውና ያዘነ ግለሰብ ነው የሰጠው እንጂ D m c አይደለም ግለሰቡ ግን የእውነት ሊመሰገን ይገባዋል@@MsMina-pj5jc
ሁሉም ዩቱበሮች እየገዙ እንጂ D m ጨአይደለም የሰጣቸው ለዚህ ሰው መራዊን እንጂ D m c አይደለም የሰጠው ማመስገን ያለብን መራዊን ነው
ንዋሃቢ ይሃቦ ኣብ ሰማይ መዝገብ ኣቀሚጥካ❤❤❤
የሚገርም ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ እድሜህን ከነቤተሰብህ ይባርክህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
እንኳን ደስ አላቹ ወንድሜ እግዛብሄር ይስጥህ እድሜ ይስጥህ ደሞ ከአረብ ሀገር ተመላሾችን እዩን አቦ
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዋዉ፣ቤዚ፣የዛሬዉ፣በጣም፣ይለያል🎉🎉🎉አላህ፣ይሥጥህ፣ዉነት፣፣እኔም፣በጣምነዉያለቀሥኩኝ፣ምናይነት፣፣ሠዉ፣አለ፣፣ማሻአላ፣አላህ፣ይጨምርልህ፣ቤዚ፣ተባረኪ❤❤❤❤
ቤዝዬ ጀግና ነሸ ቃላት ያንሰኛል በርቺ
❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚ እንኳን ደስ አለህ እናትህንም ፈጣሪ ይማርልህ ለሰጪው ፈጣሪ ይስጥህ እድሜህ ይርዘም ቤዚ ተባረኪ❤❤
እጎዚአብሔር ይመስገን ይቺናት ኢቶዮጰያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ ወንድሜ
የሰማይ;ቤትክን;ያሳምረው;ተባረክ;❤❤❤❤❤እውነተኛ;ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤
በስጠው፣እጂህና፣አንደበትህ፣እግዚአብሄር፣ይስጥኽ፣ለሌላው፣አርያ፣ነሕ፣በረከት፣ይስጥሕ፣፣
,ተባረኩ
''ለሰጭ ይስጠው ለንፉግ ልብ ይስጠው።'' እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ።
እግዚአብሄር አምላክ ባወጣህበት በእጥፍ ይተካልህ ልብህ ምን ያህል የአምላክን መንገድ እንደ እርግብ የዋህ ስለሆንክ ያንን ክፉ በደል ስለቀመስከው የእርግብ ልብህ አልችል ሲልህ እጅህን ዘርጋ አለህ አምላክ ተባረክ ከልጁ የበለጠ ደንግጬ አቤት አቤት ነው ያልኩት ሁላችንንም ነው ሰርፕራይዝ ያደረግከን። 32:12
ይቺ አለም ስንት ክፉ እንዳለ ስንቱ የደግነት ጥግ የሆነም አለ ለካ መልካምነት ለራሰ ነው ለልጅ ልጅች ይተረፋል
ፈጣሪ ሁሌ ሰጭ ያርግህ በዕውነት እንደመሰጠት የሚያሰደሰት ነገር የለም
ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን እንከን ለዝህ አበቀው ወንድማችን
መርሐዊ እግዚአብሔር በላይኛውም በታችኛውም በረከት ያስብህ! ሳሚ በርግጥም እግዚአብሔር ይወድሃል! ዘመንህን በሙሉ በእርሱ አመራር ሥር ያውልህ:: አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስበለት ሰው እግዚአብሄር ልኮት ነው እና ለዚህም መልካም ስው እግዚአብሔር ካወጣው በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጠው እህቴም እግዚአብሔር ይባርክህ ኑሪልኝ
ኣቤት ናይ ኣምላኽ ስራሕ ተኣምር ክብሪ ን ኣምላኽ ኩልኹም ተባረኹ ❤❤❤❤❤❤
የሰሩትን ን ቤት የሚአቃጥሉ በዶዘር የሚአፈርሱ ንብረታቸውን የሚዘርፉ ዜጎቺ ባሉባት አገር በውድዋጋ ገዝተው የሚሰጡ ሲገኙ በጣም እገርማን ደስም ይላል ለሚአቃጥሉ ለሚአፈርሱ ስታይደም ያስዝናል
ፈጣሪ በወጣ ይተካ እንዲነው ኢ/ያውነት ቤዚየ ባቺነው ይሄሁሉ የሆነው ከፈጣሪ በታች እና ተባረኪ🎉❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉😢
ክፉ ሰዉ እዳለ ሁሉ ደግ ሰው ዉም አለ እደዚ አይነትን ሰዉ ያብዛልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል እግዝያብሔር ይመስገን ይገባቸዋል የናትና ልጅ ተበድለዉ ነበር ቤቱ የገዙት ወንድማችን ደሞ ዘመኖት ይባረክ እድሜዎት ይርዘም በመሰተ ሰማያት ይቀበሎት ዊ በደስታ ዘለልኩኝ ልጅ የተባረከ ልጅ ነዉ ያስታዉቃል ንግግሩ የተገፋ ሰዉ መጨረሻዉ ያምራል
ቤዝዬ ጌታ ይባረክ እንኳን እግዚአብሔር እረዳቸው ያንቺንም ቤት እግዚአብሔር ይስራልሽ
አቶ መራዊ ባለህ ላይ ፈጣሪ ይጨምርልህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ሳሚ እግዚያብሔር ይመስገን ያሳለፍከው ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ ❤
ይገርማል፣ሊመሽ፣ሢል፣፣ይነጋል❤❤❤❤
Bazeye yena konjo betam new miwedishi zara betam desi aelen ❤❤ eina eritreawit neni hula eiketatelshalehu berich
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አንቺ ጅግና የሴት አንበሳ ኤረትራአ ምሉ በጣም ነወ እንወድሸ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ኽረ እንዱም አይነት ሰው አለ ውይኔ ያገሬ ሰው ክፉ አይን ልክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ ይል ወንድም
ጌታ ይባርክህ.እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ.
ዜዝዬ የኔ መልኳም እግዚአብሄር ይባርክሽ
איזה בן אדם מקסים צדיק כול הכבוד לו עשה מצוה גדול 💖💖💖💖👌👌👍👍👏👏✅️✅️
ካለህ ማካፈል ማለት ይህ ነው ፅድቅ ወንድሜ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD'S BLESSINGS BOTH OF YOUR MOM. ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የስጠው ስው ዘመኑ ሁሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾የተባረከ ይሁን
Bawenati Batam tilik sawe naki yamajamareywa gin bezey yin jagin mashalam alabesji❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዜአብሔር፣ይስትህ፣ለስጨ፣ይስጠወልና፣ተባረክ፣ጌታ፣ይባትክህ።
አላሀ ጨማምሮ ይስጥህ በዚህ ጊዜ እንዲአይነት ሰዉ ይገኛል ማለት ይቸግራል እናታችን አላሀ ይማሮት።
Egziabher histidine tebarek
ተስፋ በሚያስቆርጥ የሰው ተንኮል መካከል እንደዚህ ዓይነት የሰው መልካም ሲኖር ደግሞ ጨርሰን ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል❤
God bless you sister and your all 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ ቤዚዬ አላህ ይጠብቅሽ❤
,ለወጣወ.የተካ.ተባረኩ
Enidem ayinete dege ale fetari amelake yibarikhe yene jeginaa wonidema
😢😢😢የኔ ማሮች ውድድድድ🥰🥰🥰❤
ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ ይባርካችህ ወንድሞች❤
jagana asamachih baxari camaro yisaxah❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤Egezaber Yebrkehe Yana Wademe
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations wendime 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እደዚሆያለም መልካምሰዉአለ
ደሞ ቤዛዊተ ለስም እናት ፀበል ትህድ እሽ❤
ለገባው ሰው የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል
Aeseyyy thax god 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇷🇧🇻💥💥💥
Wow ❤❤❤❤❤❤
Egziyaber istilinen inkuwen das Alechu das alen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ሲል ተባረክ
Bezyi yhai gegnai nurelni berhelhi selmshi ybezhi egzabhri ygzesi
wow bas lali❤🎉
አስታናገኙ እንጂነር ደስ ሲል ትህትናው
enqan desss alachuh ❤❤❤❤
Mashallahaa 😢😢😢😢🎉🎉
አላህ ይስጥህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ
አንተ እግዚአብሔር መረጥክ እግዚአብሔር ደግሞ አንተን አከበረህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባገኘኸው ሁሉ አመስጋኝ ሁን ሌላውን አርሱ የውቃል ቤዝዬ ተባረኪ
የማውቃትን እምዬ "ኢትዮጵያን" በእህቴ ቤዛ : በመርሃዊና በቢንያም በኩል አየሗት "እግዚአብሔር" ይክበር ይመስገን...... :: ኢትዮጵያዊነት:-ማለት ትክክለኛ ትርጉሙ ይህ ነው !!!!!!❤❤❤
ተመስገን ❤❤❤❤❤
Wdemaheni selynhi betami desbhlunali ekani bhtami telwthli letinai ekani egzabhri lhzi abhkhi
Egzabher chremero yestehi emberhane tetabekhi wadema
አንች፡የሴት፡ጀግና፡በምን፡ሊገልፀሸ፡አልችልም፡እግዜአብሄር፡ከክፋ፡ሁሉ፡ይጠብቅሸ።
ቸር ያሰማን ቤዚ ይቅርታ ግን የታየኝን አስተያየት ከተቀበልሽው ሣሚዬን ከጥንቁልናው ስለተፈወሰ በስሙ ብትጠሪው ጠንቋይ የሚለው ስም ቢቀዬር።
,አቦ.ሏክ,ሸሪ.አዲሯጉሏቷ
እልልልልልልልል፣እልልልልልልልል፣እልልልልልልልል፣እንኻን፣ደስ፣አላችሁ።
Beza Congera !I can't to say more than this.
አሜንይኔውድ❤❤❤❤
ቤዚ አቶ ሰለሙን ለምንድነው የታሰረው?ግን ለሳሚና ፣ለሳሚ እናቱ መካስ አለበት አቶ ሰለሙን።ምክንያቱ የሀብቱ ምንጭ የሳሚ አያቱ እንደሆነ ባለፈው የሳሚ እናቱ ተናግራለች
አባትህ ግን የሠው ንብረት የበለፀገ የጁን ያገኘ የዘረፋትን የእናትህን ንብረት ይመልስ
ደስ ሲልልል
ደስ ይላል ወይዘሮ ዘነበች ግን ልፋታቸው ያሳዝናል ወይዘሮ ዘነበች ምን አለ ይህ ቢያዩ
,ቤዟ.ተባረኪ
allahi yarasu geze allaw wuye ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይበረክምን እንደምልሽ አላውቅምብቻ አንች መልካም እሴት ጠንካራ ደፋር ደፍር ለኔ አንች አበሳ ነሽ🙏🏽🇮🇱
ሁሉን ሰው ፈጣሪ ይባርክ ።ደስ ብሎኛል ።
የጋዜጠኛዋም መሥዋህት ሽልማት ያሥፈልጋል
የኢትዮጵያ ክፋት አናቴ ላይ ይደርስና ግን እንደ አንተ አይነት መልካም ሰው ሳይ ደግሞ አገሬ የዋህ እንደሆነች ደግሞ ይሰማኛል ተባረክ ለሰው ልጅ ጤና ነው ጌታ እየሱስ ጤና ይስጥክ ክፉ አይንካክ አኪም ቤት የሚባል ነገር ፈጣሪ አያሳይክ
የምር በጣም ደስ ይላል ቢዚየ በናትሽ የምር እህቱ ሁኝ የኔ አባት ዚም ብሎ ያሳዝነኛል❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ምን ብዬ እንደምኮምትክ ግራ ገባኘ ስንት አይነት መልካም ስሞች አሉ ተመስገን❤❤❤
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሲል ለሰጭ ይስጥልን ጀግኒት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
የሳሚ እናት ሳቅዋ ይብዛልን የተገፋ ሰው መጨረሻው ያምራል
የገዛኸውም ወድማችን እድሜ ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ በጤና ያኑርህ
በእውነት. በእውነት. የስው. ልጅ. ትልቁ. ሐብቱ. ጤናው. ነው. ጤናውን.እፍሜውን. አብዝቶ. ይስጥልኝ. ቸሩ. መድኃኒታችን.
በወጣው ስላሙን. ፍቅሩን. የበዛበትን. እብዝቶ. ይስጥልኝ. በእውነት. አሜን
ደስ የሚል ነው ቤዝየ በጣም ነው ደስ የሚለው እድግ በይሳሚም በርታ
ውይ መታደል ነው ህክምናቸውንም የሚረዳቸው ቢገኝላቸው
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ወድማችን አላህ እጥፍ ድርብአርጎ በወጣይተካህ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ
እግዜር ይሰጥህ የሰው ችግር የሚረዳ ምርጥ ሰጭ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ሰው በዚሁ ምድር የበዛልን።ምቀኛ ያጠፋልን
Aameen ❤
አቶ መራሂ አላህ አንተ ያላሰብከውን ርስቅ ይስጥህ ወላሂ ቃል የለኝም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ. ይሰጥህ
ቤት ለሰጠሀው ልጅ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይስጥህ
የሰማይ በትክን የሳምረው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትኛ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤
DMC ድርጅት ግን ተባረኩ ስንት ሰው እየረዳችሁ ናችሁ ድርጅታችሁ ይባረክ።በንስር አይን፣በዱካ ሸው፣በጎጆ ይቱብና በሌለቹ ይትቡራች ስጦታችሁ እያየን ነውና ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴ የምን ስጦታ በገንዘባቸው እኮ ነው ማለቴ የነስር አይን ዱካ ሾው ሌሎችም እስካሁን እየገዙ እንጂ ሪልስቴቱ አየሰጣቸው አይደለም የዚኛውም ቻናሉን አይቶ ታሪኩ ያሳዘነውና ያዘነ ግለሰብ ነው የሰጠው እንጂ D m c አይደለም ግለሰቡ ግን የእውነት ሊመሰገን ይገባዋል
@@MsMina-pj5jc
ሁሉም ዩቱበሮች እየገዙ እንጂ D m ጨአይደለም የሰጣቸው ለዚህ ሰው መራዊን እንጂ D m c አይደለም የሰጠው ማመስገን ያለብን መራዊን ነው
ንዋሃቢ ይሃቦ ኣብ ሰማይ መዝገብ ኣቀሚጥካ❤❤❤
የሚገርም ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ እድሜህን ከነቤተሰብህ ይባርክህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
እንኳን ደስ አላቹ ወንድሜ እግዛብሄር ይስጥህ እድሜ ይስጥህ ደሞ ከአረብ ሀገር ተመላሾችን እዩን አቦ
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዋዉ፣ቤዚ፣የዛሬዉ፣በጣም፣ይለያል🎉🎉🎉
አላህ፣ይሥጥህ፣ዉነት፣፣እኔም፣በጣምነዉ
ያለቀሥኩኝ፣ምናይነት፣፣ሠዉ፣አለ፣፣ማሻአላ፣
አላህ፣ይጨምርልህ፣ቤዚ፣ተባረኪ❤❤❤❤
ቤዝዬ ጀግና ነሸ ቃላት ያንሰኛል በርቺ
❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚ እንኳን ደስ አለህ እናትህንም ፈጣሪ ይማርልህ ለሰጪው ፈጣሪ ይስጥህ እድሜህ ይርዘም ቤዚ ተባረኪ❤❤
እጎዚአብሔር ይመስገን ይቺናት ኢቶዮጰያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ወንድሜ
የሰማይ;ቤትክን;ያሳምረው;ተባረክ;❤❤❤❤❤እውነተኛ;ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤
በስጠው፣እጂህና፣አንደበትህ፣እግዚአብሄር፣ይስጥኽ፣ለሌላው፣አርያ፣ነሕ፣በረከት፣ይስጥሕ፣፣
,ተባረኩ
''ለሰጭ ይስጠው ለንፉግ ልብ ይስጠው።'' እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ።
እግዚአብሄር አምላክ ባወጣህበት በእጥፍ ይተካልህ ልብህ ምን ያህል የአምላክን መንገድ እንደ እርግብ የዋህ ስለሆንክ ያንን ክፉ በደል ስለቀመስከው የእርግብ ልብህ አልችል ሲልህ እጅህን ዘርጋ አለህ አምላክ ተባረክ ከልጁ የበለጠ ደንግጬ አቤት አቤት ነው ያልኩት ሁላችንንም ነው ሰርፕራይዝ ያደረግከን። 32:12
ይቺ አለም ስንት ክፉ እንዳለ ስንቱ የደግነት ጥግ የሆነም አለ ለካ መልካምነት ለራሰ ነው ለልጅ ልጅች ይተረፋል
ፈጣሪ ሁሌ ሰጭ ያርግህ በዕውነት እንደመሰጠት የሚያሰደሰት ነገር የለም
ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን እንከን ለዝህ አበቀው ወንድማችን
መርሐዊ እግዚአብሔር በላይኛውም በታችኛውም በረከት ያስብህ! ሳሚ በርግጥም እግዚአብሔር ይወድሃል! ዘመንህን በሙሉ በእርሱ አመራር ሥር ያውልህ:: አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስበለት ሰው እግዚአብሄር ልኮት ነው እና ለዚህም መልካም ስው እግዚአብሔር ካወጣው በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጠው እህቴም እግዚአብሔር ይባርክህ ኑሪልኝ
ኣቤት ናይ ኣምላኽ ስራሕ ተኣምር ክብሪ ን ኣምላኽ ኩልኹም ተባረኹ ❤❤❤❤❤❤
የሰሩትን ን ቤት የሚአቃጥሉ በዶዘር የሚአፈርሱ ንብረታቸውን የሚዘርፉ ዜጎቺ ባሉባት አገር በውድዋጋ ገዝተው የሚሰጡ ሲገኙ በጣም እገርማን ደስም ይላል ለሚአቃጥሉ ለሚአፈርሱ ስታይደም ያስዝናል
ፈጣሪ በወጣ ይተካ እንዲነው ኢ/ያውነት ቤዚየ ባቺነው ይሄሁሉ የሆነው ከፈጣሪ በታች እና ተባረኪ🎉❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉😢
ክፉ ሰዉ እዳለ ሁሉ ደግ ሰው ዉም አለ እደዚ አይነትን ሰዉ ያብዛልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል እግዝያብሔር ይመስገን ይገባቸዋል የናትና ልጅ ተበድለዉ ነበር ቤቱ የገዙት ወንድማችን ደሞ ዘመኖት ይባረክ እድሜዎት ይርዘም በመሰተ ሰማያት ይቀበሎት ዊ በደስታ ዘለልኩኝ ልጅ የተባረከ ልጅ ነዉ ያስታዉቃል ንግግሩ የተገፋ ሰዉ መጨረሻዉ ያምራል
ቤዝዬ ጌታ ይባረክ እንኳን እግዚአብሔር እረዳቸው ያንቺንም ቤት እግዚአብሔር ይስራልሽ
አቶ መራዊ ባለህ ላይ ፈጣሪ ይጨምርልህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ሳሚ እግዚያብሔር ይመስገን ያሳለፍከው ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ ❤
ይገርማል፣ሊመሽ፣ሢል፣፣ይነጋል❤❤❤❤
Bazeye yena konjo betam new miwedishi zara betam desi aelen ❤❤ eina eritreawit neni hula eiketatelshalehu berich
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አንቺ ጅግና የሴት አንበሳ ኤረትራአ ምሉ በጣም ነወ እንወድሸ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ኽረ እንዱም አይነት ሰው አለ ውይኔ ያገሬ ሰው ክፉ አይን ልክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ ይል ወንድም
ጌታ ይባርክህ.
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ.
ዜዝዬ የኔ መልኳም እግዚአብሄር ይባርክሽ
איזה בן אדם מקסים צדיק כול הכבוד לו עשה מצוה גדול 💖💖💖💖👌👌👍👍👏👏✅️✅️
ካለህ ማካፈል ማለት ይህ ነው ፅድቅ ወንድሜ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD'S BLESSINGS BOTH OF YOUR MOM. ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የስጠው ስው ዘመኑ ሁሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾የተባረከ ይሁን
Bawenati Batam tilik sawe naki yamajamareywa gin bezey yin jagin mashalam alabesji❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዜአብሔር፣ይስትህ፣ለስጨ፣ይስጠወልና፣ተባረክ፣ጌታ፣ይባትክህ።
አላሀ ጨማምሮ ይስጥህ በዚህ ጊዜ እንዲአይነት ሰዉ ይገኛል ማለት ይቸግራል እናታችን አላሀ ይማሮት።
Egziabher histidine tebarek
ተስፋ በሚያስቆርጥ የሰው ተንኮል መካከል እንደዚህ ዓይነት የሰው መልካም ሲኖር ደግሞ ጨርሰን ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል❤
God bless you sister and your all 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ
ቤዚዬ አላህ ይጠብቅሽ❤
,ለወጣወ.የተካ.ተባረኩ
Enidem ayinete dege ale fetari amelake yibarikhe yene jeginaa wonidema
😢😢😢የኔ ማሮች ውድድድድ🥰🥰🥰❤
ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ ይባርካችህ ወንድሞች❤
jagana asamachih baxari camaro yisaxah❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤Egezaber Yebrkehe Yana Wademe
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations wendime 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እደዚሆያለም መልካምሰዉአለ
ደሞ ቤዛዊተ ለስም እናት ፀበል ትህድ እሽ❤
ለገባው ሰው የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል
Aeseyyy thax god 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇷🇧🇻💥💥💥
Wow ❤❤❤❤❤❤
Egziyaber istilinen inkuwen das Alechu das alen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ሲል ተባረክ
Bezyi yhai gegnai nurelni berhelhi selmshi ybezhi egzabhri ygzesi
wow bas lali❤🎉
አስታናገኙ እንጂነር ደስ ሲል ትህትናው
enqan desss alachuh ❤❤❤❤
Mashallahaa 😢😢😢😢🎉🎉
አላህ ይስጥህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ
አንተ እግዚአብሔር መረጥክ እግዚአብሔር ደግሞ አንተን አከበረህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባገኘኸው ሁሉ አመስጋኝ ሁን ሌላውን አርሱ የውቃል ቤዝዬ ተባረኪ
የማውቃትን እምዬ "ኢትዮጵያን" በእህቴ ቤዛ : በመርሃዊና በቢንያም በኩል አየሗት "እግዚአብሔር" ይክበር ይመስገን...... ::
ኢትዮጵያዊነት:-ማለት ትክክለኛ ትርጉሙ ይህ ነው !!!!!!❤❤❤
ተመስገን ❤❤❤❤❤
Wdemaheni selynhi betami desbhlunali ekani bhtami telwthli letinai ekani egzabhri lhzi abhkhi
Egzabher chremero yestehi emberhane tetabekhi wadema
አንች፡የሴት፡ጀግና፡በምን፡ሊገልፀሸ፡አልችልም፡እግዜአብሄር፡ከክፋ፡ሁሉ፡ይጠብቅሸ።
ቸር ያሰማን ቤዚ ይቅርታ ግን የታየኝን አስተያየት ከተቀበልሽው ሣሚዬን ከጥንቁልናው ስለተፈወሰ በስሙ ብትጠሪው ጠንቋይ የሚለው ስም ቢቀዬር።
,አቦ.ሏክ
,ሸሪ.አዲሯጉሏቷ