ለበቀል የተደገሰው ሰርግ። ሀዋሳ ድርስ ሄደን የሙሽራዋን አባት አገኘናቸው። ያልጠበቅነውን እውነት ነገሩን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @tigigebre2549
    @tigigebre2549 Місяць тому +346

    ወንድማችንን 200ሺ እናስገባዉና ሁሌም ከጎኑ እንደሆንን አናሳየዉ ለዚህ ጀግና❤❤❤

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z Місяць тому +367

    አስይይይይ የአቤል አድረሻ በመተወቁ ደስ የለቹ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Місяць тому +198

    ስጋ ደካማ ነው ፥እኚህ አባት እውነትን በመናገራቸው ብሩክ ናቸው ፥እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳቸው❤❤❤❤

  • @yohannestadesse3135
    @yohannestadesse3135 Місяць тому +4

    የንስ ዓይን እጅግ በጣም ጀግና ነህ የክርስቶስ ልብ አለህ ጌታም ይወድሃል

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 Місяць тому +1

    የንስር አይን የጀመርከዉን ነገር ሳትጨርስ ቀርተህ አታወቅም አንተን የወለደች እናት ትባረክ ። ላለቀሰ ሁሉ እንባ የምታብስ ፈጣሪ መንገዱን ይጥረግልህ ሁሉን ቀና ያድርግልህ ጀግና ክፉ አይይህ።❤🎉❤🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +129

    የኔ አባት ፍርጥር አደረጉት ያሳዝናሉ ለዚህ ህመም የዳረጋቸው ሱስና ድብቁ ነገራቸው ነው ፈጣሪ ይቅር ብሎ ይማራቸው

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 Місяць тому +347

    አረባካች ይህን ጀግና ተባብረን 200መቶሽ እናስገባው ማንም ተሳዳቢ የሚያገኘው ነገር እንዴት ለዚህ ጀግና እንነፍገዋለን።

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Місяць тому +1

      👍🥰

    • @ועח
      @ועח Місяць тому +3

      👍❤️❤️❤️🇪🇷

    • @nadaQatar-u1j
      @nadaQatar-u1j Місяць тому +2

      ጀግና ነህ ወድሜ

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 Місяць тому +2

      ልክ ብለሻል

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Місяць тому +3

      ዎድማችን አንዎድሃለን ♥️♥️❤️❤❤❤❤አግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +265

    ማነው የዚ ጀግና አድናቂ ላይክ አድርጉኝ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Місяць тому +43

    ጀግናው የጀመረውን ከግብ ሳያደርስ የማይተኛው አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir Місяць тому +1

    ጎበዝ አባት ናቸው
    ጌታ ምህረቱንይላክልዎት::
    እናትና ልጆቹን ግን እግዚአብሔር ይበቀላቸው::
    ተስብስበው እስር ቤት መግባት አለባቸው

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu Місяць тому +105

    ድንቅ ችሎታን የሰጠህ የድንግል ልጅ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም በርታ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Місяць тому +167

    ያሳዝናል ሃሰተኛ ታሪኮች እና በዝሙት የተወለዱ ልጆች ናቸው ሃገር ወገንን እያጠፉ እያፈራረሱ ያሉት በጣም አባት ስህተት ሰርተዋል ። ያማል ንፁህ ሰዎች የመሰቃየት እዳ ይገጠማቸው ።😢 አይዞህ በርታ እራስህን እየጠበቅህ ጀግናችን።❤ የንጹሃን እንባ ይታበሳል

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 Місяць тому +3

      እውነት ነው። ሁል ጊዜ ከህግ ውጭ የሚወለዱ ልጆች የሚያመጡት... እግዚአብሔር ይሰውር

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 Місяць тому +4

      እሳቸው ብዙ አይቆዩም ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ለምስክርነት ነው ያቆያቸው። እግዚአብሔር ይማሮት

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa Місяць тому +2

      ጀግናችን አለህልን እንኳን በሰላም መጣህልን ድምፅህ ሲጠፋ ያሳስበናል እራስህን እየጠበቅክ ጀግናው

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому +1

      ደምሩኝ❤

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 Місяць тому +1

      enda Abey Ahemed aynet

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +87

    አቤት ጀግና አይገልፅህም መንገድህ ሁሉ ቀና ይሁን አንቴ ቅን ሰው በጠም ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @danythomy793
    @danythomy793 Місяць тому +79

    እግዚአብሔር ይህንን ንፅህናዎትን አይቶ በምህረት እጁ ይዳብሶት ንፁሕ ሰው ነዎት ይፈወሳሉ ንስሐ ገብተዋል እግዚአብሔር ይማሮት:
    ጀግናችን በርታ ወንድማችንን ቶሎ ድረስለት::

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому +1

      ደምሩኝ❤❤

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf Місяць тому

      ደምርኝ❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Amen Amen Amen

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Місяць тому +1

      ምን ማለት ነው ንጽህና በሜስት ላይ መወስለት ውሸት ተናግሮ ልጅን የበቀል ሰው እንድትሆን ማድረግ በሞተ ባረፈ ጎደኛ ለዛው መልካም ሰው ላይ የሐሰት ቃል መናገር ግን የእግዜያብሔርን ምህረት ሰው ዛሬም እድል ማግኘታቸው ይገርማል

    • @abdiborutube9151
      @abdiborutube9151 Місяць тому

      @@simretmg9263 የጦዘ ወስላታ ሽማግሌ ነው በደፋው የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ዋንኛ ተጠያቂ እሄ ኩሽማንኩሽ ሽማግሌ ነው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +1

    ጀግናችን እኮን ደህናመጣህ200እናስገባው🎉🎉🎉

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Місяць тому +781

    ይሄ ጀግና ሲመጣ ደስስስስ የሚለው ላይክ ያርግ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Місяць тому +6

      እኔማ ነብሴ ነው የምትወጣው 🥰🥰🥰🥰

    • @SofyaHamza
      @SofyaHamza Місяць тому +2

      አይዞህ በርታ ልጄ

    • @Alam-w1q
      @Alam-w1q Місяць тому +4

      Yessssss🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @suleimanmuhammad3867
      @suleimanmuhammad3867 Місяць тому

      #eeww@x&a4¥*##a@&g**@a$#😂rd man ​@@Alam-k6l

    • @YokabedYemanbirhan
      @YokabedYemanbirhan Місяць тому +1

      እናመሰግናለን

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu Місяць тому +75

    የሰላም እናት ግን እውነተኛ ሰው ናቼው እሷ ያለችውን ሚስጥር አባትየው ደገሙት እናታችን ዘመንዎት ይባረክ አንዷ ልጅዎት ሰላምን ይባርክሎት

  • @IsraelBunni
    @IsraelBunni Місяць тому +39

    እንኳን ወደ ሀዋሳ በሰላም መጣህ እንወድሀለን የኛ ጀግና በርታ

  • @Yugg-s2d
    @Yugg-s2d Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እኒህ አረመኔወች የጃቸዉን ያገኛሉ

  • @meseretseyoum3970
    @meseretseyoum3970 Місяць тому +28

    እንተ ጀግናነህ በጣም ነው የምዳንቅህ የምትሉ ላይክ እድርጉ

  • @hawa8811
    @hawa8811 Місяць тому +55

    ቃል ያጣሁልህ ጀግና ምንም ቃል የለኝም ላተ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @ter2065
    @ter2065 Місяць тому +73

    አስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ
    @እግዚአብሔርእረኛዬ Місяць тому +43

    ጀግናው አንተን አለማድነቅ ንፍገት ነው❤❤❤እመብረሐን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ❤❤❤

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 Місяць тому +33

    አንተኮ በእግዛብሄር የተላክ ነህ እሱ ይጠብቀህ የተበደለ አባት ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa Місяць тому +12

    ይገርማሎ አበበ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠው ፈውስ እድሜና ጤና በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጨምርለቻው ✅✅✅✅

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Місяць тому +54

    ምንም ባትሰራ ደናነኝ በለን አስጨነከን ጀግናው ተው እንጅ

  • @AstetAstet-n9b
    @AstetAstet-n9b Місяць тому +51

    አባቴ እግዛብሄር ይማሮት እውነት በመናገራቸው

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому

      አረ ይዞት ይህድ ለምን ዋሸ መጀመርያ ለልጀ ዋሽቻለሁ የራሴን ጥፋት እያለ ተናግራን አናዶኛን😢

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому

      ደምሩኝ❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Місяць тому

      ​@MedhintK❤❤❤❤❤😢😢😢familyUA-cam

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x Місяць тому +81

    ጀግናችን አንተን አለማድነቅ ንፉገት ነው ❤❤❤ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Місяць тому

    ንፁህ ሰው ናቸው እና ጌታ ይማራቸው ንስር ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ፈጣሪ ጤና ብቻ እለምንልሃለሁኝ ይቅናህ ነው የምለው 🙏

  • @WosilaKadir-mg6sh
    @WosilaKadir-mg6sh Місяць тому +1

    ጀግና ከዚህም በላይ ብዙ ነገረ ትሰራለክ❤❤

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA Місяць тому +153

    ሡባሀን አልሃምዱሊላ ላኢላሀ ኢለላ አላህ ወክበር ዚኪር እናብዛ ያጀመአ

    • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
      @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ Місяць тому +6

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላሂ ላኢለሀይለላህ ወላሁ አክበር😢

    • @hanansaid8346
      @hanansaid8346 Місяць тому

      Subhanallah Alhamdulillah Allah Akbar

    • @JeruJehrr
      @JeruJehrr Місяць тому

      ሡባሀን አሏህ አልሀምዱሊላ ላኢላሀ ኢለላ አላህ ወክበር

    • @HayatHayat-rq8sl
      @HayatHayat-rq8sl Місяць тому

      እውነት ነው እህቴ ከዚህ ውጭ ሊላ አማራጭ የለንም

    • @MunaMuna-t6d
      @MunaMuna-t6d Місяць тому

      የኔአባት ጌታ ይባርኮት ሀቁን በማውጣቶት በጣም ተደስተናል ሀቀኝነቶት ከአምላክ ያስታርቆታል ለልጆት ምልቦና ይስጣት

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 Місяць тому +218

    የኛ ጂግና እረ ቤተሰብ 200k እናስገባው💗👌💪

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn Місяць тому +44

    አንተ የተባረክህ ልጅ የስንቱን ሰው ህይወት ትታደጋለህ አቦ ሺህ ሁንልን ክፉ አይንካህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +5

    አተ የተባረክ ወጣት እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed Місяць тому +2

    ወይ አንተ ልጅ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንክ የእዉነት አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ለዘላለም።❤❤❤

  • @gddfds520
    @gddfds520 Місяць тому +63

    ዋዉ አባትየው የሰጡ መረጃ ገንቢ ነው ሄለን ንብረት ቀጥ ብለሽ መልሺ ሳታጣሪ ይህ ሁሉ ወጀል ተከናነብሽው ጀግናው ተባረክልን አቤል እንኮን አንተን አወቀህ ታገልክለት እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Місяць тому +5

      ምን የሷ ብቻ የተመሥጌንም ገዘብ ይወሰዳል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +164

    በፈጣሪ ስም የዚህ ጀግና @ ጎበዝ @ ትንታግ ::
    አድናቂዎች ብቻ በላይክ
    አሳዩኝ ❤❤❤

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Місяць тому +91

    ጌታ ይባርክህ የንስር አይን ዘመንህ ይባረክ እፀልይልሃለው አምላክ ጥበቃውን እንዲያበዛልህ።ለብዙዎች ምስኪኖች መድረስ እንድትችልና ወንጀለኞችን አሳልፎ እንዲሰጥህ።

  • @yemserachwongellehulum1527
    @yemserachwongellehulum1527 Місяць тому

    ሄለን እናት እውነት እግዚያብሄር ብድር ይክፈላቸው ፡፡አባትና ልጅ ተንኮለኞች ናቸው ፡፡ሰውየው እግዚአብሔር እየከፈለው ነው

  • @samrawitdagne-w6d
    @samrawitdagne-w6d Місяць тому

    አባታችን እግዚአብሔር ያቆየዎት ለበጎ ነው ከመልካም ሰው ጋር ሊያገናኘዎት እና ለንስሐ ሊያበቃዎት ነው አይዘዎት ልጅቷ ግን በጣም ሰይጣን ናት በህግ መጠየቅ አለባት በታልን ወንድማችን

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Місяць тому +37

    ጀግናዬ የኔ ጎበዝምን ብዬ ልጥራህኡፍፍፍፍፍፍፍ እናትህ አይደለሁ ተባረክ እናትህ መንታ ነበር መውለድ የነበረባቸው

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Місяць тому +199

    ጅግናዉ መጣ ገባ ገባ 👍ቅመሞች🥰🥰

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 Місяць тому +72

    ጋዜጠኝ እንት ምንም ይሚያመልጥህ የለም ጅግና ጎብዘ በርታእግዛብሔር የባርክህ

  • @alemsz2363
    @alemsz2363 Місяць тому

    አባቴ ንሰሀ ይግቡ እና ቁረቡ

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 Місяць тому +7

    የኛ ጀግና ለአንተ ሁሉም ነገር ቀና ነው በርታ አንተ ስትመጣ ደስ ነው የሚለኝ❤❤❤

  • @destata7749
    @destata7749 Місяць тому +30

    እግዚአብሔር አምላክ
    ይቅር ባይ ነው
    ያኔ አባት እግዚአብሔር
    መልካም አባት ነው

    • @nurhabibi1046
      @nurhabibi1046 Місяць тому

      እግዚአብሔር ይመራቸው 👍

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w Місяць тому +37

    ዋናው እንቅፋት የሄለን አባትየው ናቸው ። አቤልን ልታመጣው ይስገድዱታል አደራ በላቸው ዋናው የአቤል ጉዳይ አትኩር ተባረክ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @UmamarBintyassin
    @UmamarBintyassin Місяць тому +32

    አባቷን ሥለገኘህ ደሥ ብሎኛል

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Місяць тому +1

    ወንድማችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ🎉🎉🎉💯💯💯👍👍👍👍

  • @TsehayNigusie
    @TsehayNigusie Місяць тому

    ጀግና ጀግና አንተ ጀግና ምንላርግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @TigiRy
    @TigiRy Місяць тому +31

    ጌታ ሆይ ከእውነት ጋር መጋፈጥ እንድችል ለሌሎች ጦስ እንዳልሆን እርዳኝ

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ Місяць тому +618

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው የመጣሁት 😂🥴

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +29

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ❤❤❤❤❤. እራስህንም እየጠበክ ❤❤❤ አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ኢሻአላህ አቤልም ይገኛል ❤❤❤ ያንቺ መርዝ የሆነች ልጅ አግታው ነው ብለናል ይቺ የተረገመች 😢😢😢😢 የስራዋን ይስጣት 😢😢😢

  • @yeshiFetene-o9o
    @yeshiFetene-o9o Місяць тому

    መዳህኒአለም ምህረቱን ይላክለወት አባታችን

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 Місяць тому

    ይህ ጀግና ወንድም ላስበበት አላማ ግብ ሳያደርስ አይፋታም እውነት አተን የወለደች እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣት አባትየው ግን የእውነት ስው ናቸው እግዚአብሔር ይማረወት

  • @Zenat-qk7rr
    @Zenat-qk7rr Місяць тому +35

    የሰዉየዉንሚሰትአላማድነቅአይቻለም እዉነታዉነዉያወራይ አተጀግናአላህይጠብቅህ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +31

    ወይኔ ኑ ጀግና መጣ እንኳን በደህና መጣ
    እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
    የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel Місяць тому +18

    እጅግ በጣም ደስ ብሎናል አንተ እውነት የእናትህ ልጅ ነህ ቀርታልን በጉጉት ነው እምንጠብቅህ እሬስህን ጠብቅ ወንድማችን

  • @צומהזרו
    @צומהזרו Місяць тому

    እንዴት አባት በዚህ አይነት ደረጃ ልጅን ይጎዳል😢 ቢወዳት ኑሮ አይጎዳትም ነበር😢 እሷም ሌሎችን አትጎዳም ነበር😢 በጣም ያሳዝናል 😢

  • @mastrmastr7588
    @mastrmastr7588 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነው የምለው የንጽሐን አምለክ 🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Місяць тому +47

    የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱ ወጣ ጌታ በህይወት ዘመንክ ሁሉ ምስክር ይሁንልክ መልካምነት ሞቶም ይመሰክራል ትልቅ ትምህርት ነው ለሚሰማው የአቤል አባት ነብሳቸው በሰላም ትረፍ በጣም ደስ ይላል እኚህንም አባት ጌታ ለንሰሀ አበቃቸው ማለት ነው የተሳሳቱትን ሁሉ መናዘዝ እንዲህ ቀላል አልነበረም እንግዲህ የአቤል ጉዳት ለራሳቸው ደግሞ የንሰሀን እድል የሰጣቸው ይመስለኛል መቼም እግዚአብሔር ቸር አይደል ስሙ ይባረክ

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa Місяць тому +2

      እውነተኛ አባት ናቸው እግዜር ይማሮት

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Місяць тому +96

    የኞ ጀግና ኡፍ የልብ እኮ ነው ምታደርሰው ሰወድክ እኮ ኑርልን ይህን ጀግና በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bzuneshgoshu6646
    @bzuneshgoshu6646 Місяць тому +13

    እግዚአብሔር ይርዳህ በሄድክበት ሁሉ እመብረሀን ትጠብቅህ ወንድሜ የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለጥልህ

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Місяць тому

    ገባገባ በሉ ጀግናው መቶል አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ትለያለህ😍😍😍

  • @nunuzeru-sh9rc
    @nunuzeru-sh9rc Місяць тому

    አይገርምም ያባትዋን ነው የደገመችው ልጆቻችን ቁጭ እኛን ነው ሚመስሉት ገርሞኛል እግዚአብሔር ልጆቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን አቤቱ ከዚህ አይነት ሰይጣናዊነት ይጠብቀን

  • @TopTell-eb6dd
    @TopTell-eb6dd Місяць тому +22

    የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉዎች ይጠብቅህ ወንድሜ❤

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 Місяць тому +21

    ጀግና የሚለዉ ቃል ላንተ ኣይመጥንህም ኣንተ ከዛም በላይ ነህ እና በምን ልግለፅህ

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs Місяць тому +36

    ጠፈተሃል ወንድማችን እነኛም ተጨንቀን ነው የከረምነው

  • @munawolde
    @munawolde Місяць тому +1

    ራስህን. እየጠበቅህ ተንቀሳቀስ ጀግናው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @nunuzeru-sh9rc
    @nunuzeru-sh9rc Місяць тому

    እኔ ደስ የሚለኝ ሙሽራው በሰላም የተገኘ ለት ብቻ ነው

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +65

    ወይኔ ወንድሜ ምነው ከሳህብኝ የሰውን ችግር ስትፈታ ተገላታህ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ 🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +6

    አባታችን እግዚአብሔር ይማረዎት የእውነት አምላክ ይርዳችሁ የንስርዓይን ወንድማችን በርቱልን

  • @masara1238
    @masara1238 Місяць тому +20

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka Місяць тому +2

    አዎ አባትየው ይታከሙ ይታከሙ የሰላምእናት እኚ ሰውዬሐቀኛ ናቸው እንዳው ነብሶን እግዚአብሔር ጤና ይስጦት ተባረኩ። አሜን።በጣምጥሩሰው ናቸው እግዚአብሔር ጤና ይስጣቸው ቶሎ አሳክሟቸው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አቤት እውነት ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ለግሩቦች በኤፍቢ በቴሌግራም ሼር እናድርግ እና 200k እናስገባው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TahguasYohannes
    @TahguasYohannes Місяць тому +18

    የንስር ኣይን የእግዚኣቢሄር ምህረት እና ቸርነት ይብዛልህ የየሰዉ ደራሽ ነህ

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 Місяць тому +29

    በልጅቶ አይፈርድም ግን እሱ መስማት አለባት ወደራሶብትመለስ በርታልን ጀግናው አቤልን አግኘው በፍጥነት ሳይጎዳ ሳይደርስበት እባክክክ❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +22

    ገባ ገባ በሉ ቤተሰብ ጀግናው መቷል❤

  • @AsterZerihun-v5c
    @AsterZerihun-v5c Місяць тому

    ሰውየው የመጨረሻ ንሰሐ ገቡ ሲቀጥል ሁለተኛ ቤት በድብቅ በመመስረት ቤት ያለችው ሚስት አምላክ ሁሉንም አጋለጠ ለማንኛውም አቤልን በሰላም የእናቱ አምላክ ያገናኘን

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew Місяць тому

    ሄለን በአባቷ ጋደኛ እና ንብረት ሰክራለች በተሳሳተ መረጃ ሳተች ወላጆች እግዚአብሔርን በመፉራት መንገድ እየተጋዛችሁ እግዚአብሔርን መፉራት አስተምሯቸው ለልጆቻችሁ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፉራት ነዉ። ለአባቷ አለመንገሯ ከሴራዋ ጋር እንደማይተባበሩ ጠንቅቃ ታውቃለች። ፈጣሪ እውነቱን በዚ መንገድ አፈረጠው የአቤል ቤተሰብ እግዚአብሄርን የሚፈራ እና ከገንዘብ ይልቅ ፉቅርን ያስቀደመ ነዉ። አባቷን ከማስገደል አትመለስም አደራህን የሄለንን አባት አደራህን ከአንተ ከሆኑ ሰዎች ጋር ይሁኑ ይጠበቁ። አቤልን እንዳሳገተች እንዳታግታቸው መረጃ ለመደበቅ ብላ ከማሳገት አትመለስም አደራ የንስር አይን አደራአደራህን በእውነት የድሮ ሰዎች ሀቁን ነው የሚናገሩት እግዚአብሔር ይባርካቸው ከበቂ በላይ ጥሩ መረጃ ነው ያገኘሀው። ጏደኛዬ እያሉ እየደጋገሙ ሰለጓደኛቸው መልካምነት ሲናገሩ ልቤን የነኩት እግዚአብሔር ፈፅሞ እንዲፈውሶት ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይላቸው ለአባታችን ዱአ ፀሎት አድርጉ ቤተሰብ። የሄደችበት መንገድ ያሳታት ባሏ ነዉ የማፉያ ስራ ይሰራ ስለነበረ ልጅቷን ለራሱ ለክፏት እና ለወንጀል መጠቀሚያ ያረጋት የሄለን ባል የልጆጇ እባት እንዴት ገንዘብ እንደሚያፈቅር ያዉም የሰዉ ላብ የአቤል እና የእናቱ የአህቶቹን የሟች ውርስ የሄለን የመጀመሪያ ባሏ ለሚስቱ አንደኛ ሚዜ በመሆን ሚስቱ ደሞአክስት አጎት የሚስት ዘመድ ቤተሰብ የተባሉ በገንዘብ በመግዛት ንብረቱን ሁሉ በስሟ በማዞር በቁጥጥሯ ስር በማዋል ይሄንን ታሪክ በፊልም ነበረ ያየሁት በሄለን እዉን ሆኖ አየሁት ለማንኛው በዚ ካራክተር የፊልም አሰሪዎች ካስት ያረጉሻል ክፉ ባል ወደ ሞት መንገድ ይመራል መልካም እግዚብሄርን የሚፈራ ቢሆን ተይ እግዚብሄርን ፉሪ ብሎ ገስጾ ተቆጥቶ ይመልሳት ነበረ ሁሉንም በሂደት ከራሷ አንደበት ኡእንሰማለን ስለባሏ ሴራ ስለ አራሱ አባት ሴራ ሁሉን ለሯሳ አረገች ቤተሰቧ ከደሙ ከሀጢያት ነፃ ነናቸው።እንደሆነ ለአቤል እና ለቤተሰቡ ሙሉ ሰላም እንዲሆን እና ንብረታቸው እንዱመለስ እና ለሄለን አባት እና ለቤተሰቦቿ መቌቋሚያ በፈቃደኝነት ቢሰጣቸዉ እና የሳክራይስት(የስነልቦና ባለሞያ አማካሪዎችቢደረግለት ለአብይ አማካሪዎች የተቀደሰ ሀሳብ ነው።

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Місяць тому +18

    እግዚአብሔር ይባርክህ የንስር አይን ዘመንህ ይባረክ እፀልይልሃለው አምላክ ጥበቃውን እንዲያበዛልህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafibintseid
    @fafibintseid Місяць тому +11

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا Місяць тому

      😢😢😢😅😅😅❤❤❤❤❤❤

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Місяць тому

      ገላትያ 6:7 አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 Місяць тому +6

    እኔኮ አንተን የምገልፅበት ቃላት አጣሁኝ ብቻ አሏህ በምትሄድበት ቦታሁሉ አሏህ ይጠብቅህ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Місяць тому +2

    የእርሶ ጥፋት ልጆትን ሴጣን አደረጓት ብቻ አቤል በሰላምና በጤና በተገኘ ለምስኪን እናቱ😢❤❤

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Місяць тому

    እኔ አባትየዉ በጣም መልካም አባት ናቸዉ ልጂየዉ እንኳን ተገኝ በጣም ደስ ይላል ምህርቱን ይላክላቸዉ አደሪ ወደ ህክምና እና ወደ ጸበል ትጸድቃለህ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Місяць тому +28

    ለናትህ ስተል ያለ ጋርድ አትቀሳቀስ ስላተ በጣም እጨነቃለው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye Місяць тому +1

      የሱ ጋርድ እግዚአብሔር ብቻ ነው የስው ጋርድ ከምን ያድናል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Місяць тому

      ጋርድ አለው የኔ ጠባቂዎች ሲል አልስማችሁትም ከጥቂት ደቂቃ በፌት

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria Місяць тому +1

      እናትየው የተናገሩት ነገር ልክ ነበር ማለት ነው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Місяць тому +25

    ጀግና ትመሰግናለህ ላይክ ላተይገባል ይገርማል ኢኔ በጣም ያሳዝናል ሰርግብሎ ሞቶ ይህ ሁሉ ስቃይ የስራሽን ይስጥሽ የነስር አኒ ፈጣሪ ይክፈልህ ድካምህ

  • @Ekiruy
    @Ekiruy Місяць тому +16

    አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አተን የወለደች እናት ትባረክ አበሣ ነህ ያቺ አረመኔ መቀጣት አለባት ያለእርህራሄ

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 Місяць тому +4

    የሄለን እናት እውነት እግዚያብሄር ብድር ይክፈላቸው ፡፡አባትና ልጅ ተንኮለኞች ናቸው ፡፡ሰውየው እግዚአብሔር እየከፈለው ነው

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому +5

    አባታችን ንስሀ ግቡ ፀበል ተጠበቁ ትድናላችሁ

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ Місяць тому +24

    እቺ ኣርሜን ኣቤል ኣምላክ ይጠብቀው እናንተም ኣምላክ ያግዛቹ

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Місяць тому +8

    ትክክል የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ለሷ ደሞ የእጇን ይስጣት

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому +51

    ይቺ መሰሪ ሴት በእውነት ህይወቶ ባዶ ይሁን።የእናቶን ጡት ነካሽ አረመኔ

    • @sosisosia
      @sosisosia Місяць тому

      አባቷም ምንም አያውቅ ማለት ነው😢

    • @HAl-habshya
      @HAl-habshya Місяць тому

      ​@@sosisosiaአረ ማን ጠነሰሰውና

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk Місяць тому +3

      ኧረየጃን ይሰጣት የእናቷች አንባ ጎርፍ ሁኖይዉሰዳት😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому +1

      Amen Amen Amen

  • @meheretterefe9650
    @meheretterefe9650 Місяць тому

    ጀግና እውነትታወጣለህና እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay Місяць тому +1

    ጀግናችን እንኳን ሰላም መጣህ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s Місяць тому +16

    እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናዉ ወንድማቺን❤❤❤❤

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph Місяць тому +30

    ጅግናችንንን መጣ መጣ የኡውነት የቆመ ሰው የንሰር ዐይን

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 Місяць тому +18

    ጀግናው ወንድሜ ፣ የነስር ዓይን ፣ ጀግናችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሔር ከአንተጋር ይሁን ጀግናው ለተጎዱት መፍትሔ የሆንክ በርታልን

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew Місяць тому

    አንተ ግን መሸለም ይገባሀል በፀሎት በጐንህ ነን። ተባረክ

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l Місяць тому

    ምን እንክፈል የኛ ጀግና፤ እንወድሀለን❤❤❤❤❤