አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ.. ከብዙ ፍለጋ በኋላ ሙሽራው ሀዋሳ ላይ ተገኘ። የሄለን እናት ልጃቸው ሞታ ለቅሶ ተቀምጠው ደረስን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4,4 тис.

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Місяць тому +392

    ኸረ ኑኑኑኑኑኑ የጀግናችን አድናቂዎች ገብቷን

    • @gelilagebrehiwot931
      @gelilagebrehiwot931 Місяць тому +1

      መጠናል መጠናል❤❤❤

    • @AzebKidanemariam-x6l
      @AzebKidanemariam-x6l Місяць тому

      ሆሆ ንስርየ ካንተ ምን ሊያመልጥ ጀግናችን በርታ ጌታ እንዲጠብቅህ እየፀለይኩ በርታ እልሀለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому +1

      ENATEYWAM LEGEOCHUM WESHETAMOCHE NACHEHU WESHETAMOCHE WESHET YE WESHET MEDEBEROCH BE HAZEN YWERDEBACHHU LEBOCHE

  • @wasyihunyihune8663
    @wasyihunyihune8663 Місяць тому +512

    በእውነት እቺልጅ የእጅዋን ማግኝት አለባት እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 Місяць тому +3

      Betekekle betam gudegna chekagn fetur nat 😂

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому +1

      እውነት ነው እንደማመር መልካም ነት ለእራስ ነው

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому +5

      ​@@LeyoLeyo-i6nሞት ነው እንጂ የሞት መንፍስ ቤቷ ይሙላ

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Місяць тому

      ከነቶ የወረሰችው ደም ነው ጨካኝ ያደረጋት ማፈሬያዎች

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому +1

      YEWNET HAZEN BEBEATACHU YGBA

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +167

    እንካን. አቤል ተገኘ አቤል መገኘቱ እኔ ደስ ብሎኛል❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 Місяць тому +1

      Betaam dess yilal

    • @LulaCernet
      @LulaCernet Місяць тому +2

      ልክ ነው!! ዋናው የአቤል መገኘት ነው። እነዚህ አለሌዎች ለህግ ይቅረቡ።

    • @febanlove2876
      @febanlove2876 Місяць тому +1

      @LulaCernet በሰው ህይወት ተጫውተው አይቀርላቸውም እናታም ሁለቱም እህቶቻ ባልየውም ተለቃቅመው ቂልጦ ይገባሉ. በተለይ ሄለን ብትሰቀል እራሱ ሲያንሳት ነው

  • @RosaGizaw
    @RosaGizaw Місяць тому +2

    የኔ የዋህ አንተን አሳቀቁህ የተረገመ ቤተሰብ እንደአፋቸው ያርግላቸው

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 Місяць тому +144

    የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ክፍ አይንካህ

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt Місяць тому +244

    ከመዳም ቤት ነኝ የዚሕ ጅግና አድናቂ❤❤❤❤

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Місяць тому +112

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እሳት ከሰማይ አለመዉረዱ የእግዚአብሔር ምህረት ስለበዛ ነዉ!!

    • @weinnysissay659
      @weinnysissay659 Місяць тому +1

      እውነት ነው በትክክል

    • @bezamar7442
      @bezamar7442 Місяць тому +1

      Ahunimi Geta bamiratu yasibani yegna kifati baza😢😢😢😢

    • @Mercy777-y7x
      @Mercy777-y7x Місяць тому +1

      ትክክል የክፋት ጥግ

    • @Sara-x7x2n
      @Sara-x7x2n Місяць тому +1

      Yewenete. Mota. Yalekesu

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      በጣም ወላሂ😢

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu Місяць тому +34

    በአቤል ጉዳይ ስትጨነቁ የነበርነው ሁሉ እንኳን ደስ አለን መላው ቤተሰቦቹ ጋዜጠኛው የስራ ባልደረቦችክ

  • @RAHMASEID-t2r
    @RAHMASEID-t2r Місяць тому +106

    ወንድሜ እንዳትለቃቸው የሄለን እናትና እህቶች እስርቤት አስገባቸው አንተ ጀግና

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Місяць тому +697

    የዉሸት ለቅሶ ነዉ ማነም የሞተ የለም እናትም ሆነ እህቶቿ እየዋሹ ነዉ አጥብቀህ ያዝ ጀግናዉ አላህ ያግዝህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

    • @enanu7590
      @enanu7590 Місяць тому +23

      በጣም የተሰጣቸው ካራክተር በደንብ ተወጥተውታል

    • @meseretmulugeta-g5m
      @meseretmulugeta-g5m Місяць тому +12

      የእኔም ጥርጣሬ ውሸታቸውን ነው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Місяць тому +2

      ጀግናናናናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤

    • @HabibaAbduSelam
      @HabibaAbduSelam Місяць тому +12

      @@enanu7590 በጣም ወላሒ እባብ እንቁላል እንጅ እርግብ አይወልድም ማለት ከነዚህ ሠዎች አየሁ የክፋት ጥግ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +9

      🤔እንም ጠረጠረጠርኩ 😳😳ቤታቸው ነው የደበቁት 😳😳

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Місяць тому +33

    እንዴት ጎበዝ አክተሮች ናቸው በዚህ ዕድሜ እንዴት ያስጠላሉ??

  • @abebaneshabdela1517
    @abebaneshabdela1517 Місяць тому +21

    በጣም ይገርማል ለካስ ሔለን በናቶ ወጥታ ነዉ ጨካኝና አስመሳይ የሆነችዉ ያንበሳ ልጅ ድኩላ ዊች ናቸዉ ሁሉም የጃቸውን ማግኘት አለባቸው ጀግናው ወንድማችን please እራስህን ጠብቅ።

  • @HaymanotAyele-gp1hb
    @HaymanotAyele-gp1hb Місяць тому +115

    አሁን ሔለን በማን እንደወጣች አውቄያለው ለካ በጣም ደረቅ የሆነችው በእናቷ ወታ ነው። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ። በሕግ መጠየቅ አለባቸው ወንጀለኞች ናቸው።

    • @salamEthiopia-n5g
      @salamEthiopia-n5g Місяць тому

      @@HaymanotAyele-gp1hb ያቺ ተንኮለኛ ሚስጥሯን ለእናቱ አላት እነግራት ትችላለች እናቷ እንኳ ተንኮለኛ አትመስልም ይሄ የዛ የተንኮለኛ ሴራ ነው

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 Місяць тому

      ዉሸት ነውአይንሸ ይውጣናዉጢ ተ
      ላልችህ ሁለም ውሸታም ናችውየ
      ሚቁትህ ነገር አልህ😢አፈር ቡሉ😢

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 Місяць тому

      አይንሽ ይድረቅ አርፈሽ እሩዝሽን ቀቅይ ደግ አደረገች ጀግና ናት ለወንድ ብቻ ሴት ላይ እንዲጫወት ማን ፈቀደለት?

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 Місяць тому

      Humanity first​@@hanihani4932

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Місяць тому +1

      ተመሳሳይ.ወፎች.በአንድ.ላይ.ሚበሩትሄለን.እናትየው.አንድ.ናቸው

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Місяць тому +55

    እንዴት አይነት ድራማ ሰሪዎች ናቸው ።ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው።እግዚሐብኤር ይቅር ይበላቸው።የኔ ጀግና ጎበዝ አንተን የወለደች እናት ትባረክ በርታ።

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb Місяць тому +75

    ድንቅ ስራ ሀሳቡን በተግባር ያሳየ ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @rich5624
    @rich5624 Місяць тому +4

    ፈጣሪ በሰላም ያስገባቹ ፈጣሪ ፀጋውን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥክ ወንድሜ እኔ ቃላትም የለኝም ላንተ አንተን የወለደች እናት ሺህህህህህህ አመታታታ ትኑርልክክክ❤❤🎉🎉 እናቱ የምትሉሉሉሉ በላክ ንገሪኝኝኝኝ

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 Місяць тому +20

    እናትና እህቶቿም ልክ እንደ ሔለን መሰሪወች

  • @QueenZeyna-p1r
    @QueenZeyna-p1r Місяць тому +50

    ገፈታትረዉ ሲያስወጡህ ልቤ በጣም ያዝናል አላህ ይጠብቅህ

  • @ngsti277
    @ngsti277 Місяць тому +161

    ሄሌን በዝሙት የተወለደች ሴት ስለሆነች ነው ክፉ የሆነች ጋብቻ ከእግዝአብሔር ፍቃድ ውጭ ስሆን ትውልዱ ኣማፂ ይሆናል

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ Місяць тому +6

      በትክክል ለዛም ነው በበቀል መንፈስ የተፀናወታትና ለዚህ ችግር የዳረጋት

    • @etagegnhailu9816
      @etagegnhailu9816 Місяць тому

      ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ አይ ተወልደዉ ቤተሰባቸዉን ስንት የሰዱ አለን

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ Місяць тому

      @@etagegnhailu9816 እኖራሉ አብዛኛወቹ ግን በመጥፎ ነገር ውስጥ ይጠመዳሉ እማየ

    • @LailaLaila-o9c
      @LailaLaila-o9c Місяць тому +3

      እኮ በዙሙት የተወለደ ልጆች ሰበብ ነዉ በሀገረችን የተለየየ ፈተነዎች ችግሮች የምየገጥሙን የዝሙት ልጅ ለሀገር አይበጅም

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Місяць тому +1

      ትክክል ውዴ😢

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Місяць тому +4

    አቤል የሚባሉ ወንዶች ፋተናቹ ብዙ ነው አሁን እዚህ ፕሮግራም ላይ ለአራተኛ ጊዜ አብኤሎች! ወንድማችን ጀግና የጀግና ልጅ ነህ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo Місяць тому +49

    ሁለቱንም ወደ ህግ አቅርባቸውና የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው።ወንጀል መሰራት ያስቀጣል ተባባሪዎችም ጭምር ለህግ አቅርባቸው።ጀግናችን

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Місяць тому +116

    ማነው እንደኔ ይህ ጀግና ሲመጣ ደስስስስ የሚለዉ ተመስጨ ነው እኮ የምሰማው ዋዉ እናት ወልዳለች በምን ቃል ልግለፅህ አንበሳየ እድሜ እና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Місяць тому

      ደምርኝ 💞

    • @lensami2970
      @lensami2970 Місяць тому

      Ameen Ameen Ameen

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 Місяць тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Brhan-bw1ku
    @Brhan-bw1ku Місяць тому +41

    የተመኝችውን ይስጣት ይች አረመኔ😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому +1

      በትክክል

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف Місяць тому +26

    የኛ ጀግና ክፉ አይንካህ ወንድሜ ኑርልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +149

    ወገኖች.. ጀግናው ወንድማችን
    መጥቶዋል.. ገባ ገባ በሉ
    እንደ እሄ አድናቂው ደሞ
    በፈጣሪ ስም ላይክ አርጉኝ ::
    🙏🙏🙏

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 Місяць тому +122

    የአቤል፡እናት፡ደስ፡ይበልሽ፡ልጅሽ፡በህይወት፡ተገኝልሽ፡፡😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Місяць тому

      ምን ዋጋ አለው ሁለመናውነሰ አቷል ከአሜሪካመሰ,ከንብረታቸውም,በጤናውመሰ ለናቱ ሸክም ኤጂ ምንመሰ የሚተርፉቸው የለም😁😁😁😁

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 Місяць тому +1

      አቤልን አፍነዉታል እንዳዬነቃባቸዉ ነዉ እንዲህ ዉጡ ዉጡ የሚሎት

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 Місяць тому

      ሌባ በላቸዉ አዎ እዛ አፍነዉታል አሳሰራቸዉ

    • @Desta-g7h
      @Desta-g7h Місяць тому

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb Місяць тому

      ኧረ አሁን ሁሉን ንብረት ያስመልስለታል እንኳን የጓደኛዉን ይቅርና ስንቱን እባ አበሠ አሜሪካም መመለስ ይችላል ​@@adanchetesfaye285

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Місяць тому +30

    ለካ በናቷ ወታ ነው አስመሳይ የሆነችው የህቶቿ ማስመሰል ደሞ ይገርማልን የሚያሳዝኑኝ የአንዷ እናት ናቸው

  • @FantaBerihun
    @FantaBerihun Місяць тому +1

    በእውነት ሁሌ እንዳለቀሳቹህ ያኑርቹህ ጨለማ ገብታቹህ ኑሩ ጀግናየ አግዚአብሔር ይጠብቅህ የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Місяць тому +242

    በሄለን ሰበብ እናትዋ እና እህቶችዋም ኣዘቅት ዉስጥ ኣስገባቻቸዉ😢😢😢

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk Місяць тому +6

      አይ የዉ ሸት ተባባር😢

    • @Microsoft-SPSS
      @Microsoft-SPSS Місяць тому +1

      @@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ subs

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 Місяць тому +7

      ለህግመቅረብ አለባቸዉ

    • @WebNet-cu1lo
      @WebNet-cu1lo Місяць тому

      የሌባ ተባባሪ ናቸው ያልሞተችውን ሞተች ብለው በዛ ላይ አቤልን አግተዋል 😢 እግዚኦ በዚህ እድሜያቸው ሁለት ፀጉር አውጥተው ይሄንን ያህል ውሻት በስመአብ ማርያምን ያሳፍራል ሌቦች ናቸው 😢😢😢
      ❤ኑ ቤተሰብ እንሁን እንደማመር❤❤❤❤❤

    • @TigistManigasha
      @TigistManigasha Місяць тому

      በጠም

  • @MunaSulaiman-sr1vp
    @MunaSulaiman-sr1vp Місяць тому +35

    እኔ ግን የምለዉ ላንተ የወለደች ማሕጸን ትባረክ በጣም ነዉ የማድንቀህ የኛ ጅግና

  • @accacc5974
    @accacc5974 Місяць тому +56

    እናት እስከ ሶስት ልጆች ከርቸሌ መወርወር የአቤል እናት ጸበል ይዛው ሄዳ ይድናል ንብረት ይመለስና ይች ወሮበላ ስቅላትም ይገባታል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Місяць тому

      ቅጣተ ያሰፈልጋታል

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому

      ምድረ ሌባ ጠቅላላ ቲያትር ነው የሚሠቱት ቤተሰብ ሁሉ ።ኸረ ለምን ድብን አትልም።

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu Місяць тому +1

    ወንድአለም አንተ የተባርክህ ዘር ይባረክ አቤል ቤተሰቦች ጭንቅት ና ፀሎት ተሰማ ላነተ ቃለት የለኝ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Місяць тому +63

    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ትችላለህ
    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
    ❤❤❤🙏🙏

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 Місяць тому +155

    በየሱስ ስም በዚህ ምድር ላይ ስንት አይነት ጨካኝ ፍጡር አለ ! የንስር አይን እግዚአብሔር ይስጥህ ። ከጀግናም በላይ ጀግና ነህ ። እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈል ።❤❤❤❤❤

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 Місяць тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 Місяць тому +1

      ጀግናች በርታ አበርቱት ቤተሰብ

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 Місяць тому +73

    የኔ ጀግና አቦ እድሜህ ይርዘም ኢቶጲያ እንደዚህ አይነት ጀግና ስላላት እንኮራብሀለን ላይክ አርጉ

  • @AbebaWm
    @AbebaWm Місяць тому +1

    ጀግናው በጣም ተዋናዬች ናቸው በተለይ እናትየው በዚህ ዕድሜያቸው ከአለባበስ ጀምሮ ያስታውብቃቸዋል መርዛሞች ናቸው መድኀኔዓለም አቤልን በሰላም ለማግኘት ያብቃህ🙏

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Місяць тому +29

    የኛ ጀግና አተን የወለደች እናት አላህ ከጎንህ ይሁን ጠላትህን አመድ ያድርግልህ

  • @Lemlem-f4l
    @Lemlem-f4l Місяць тому +28

    እልልልልልል እሰይ አቤልን ተገኘ አየ ጂግናው ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን።ሄለን ከነ ቤተሰቦችዋ ግን ወደ ህግ ማቅረብ አለባቸው

  • @የወሎዋጠይም
    @የወሎዋጠይም Місяць тому +22

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አባ የኛ ጀግና ነህ

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 Місяць тому +35

    ይህን ጀግና ጋዜጠኝ እስኪ ላይክ አርጉ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Місяць тому +58

    ካንተ ጋር የማይሆን ጨዋታ መጀመር አልነበረባቸውም ከፈጣር ጋር የሚትሰራ ሰው ስለሆክ ።
    የምትተማመነው እግዚአብሔር እድመ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ ይሸፍንህ ሁለም በድል ወተህ ግባ።
    ጀግናችን ነህ የምመዘገብ ታርከ ነው በአጭር እድመህ የሠራውና።

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Місяць тому +45

    እኝሕ ሠውዬ የእውነተኛ ሚሥታቸው አምላክ አጋለጣቸው ደግነቱ ንብረት የለም

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed Місяць тому

      ማርያምን እንኳን ከሰረ እነዚህ አረመኔዎች ንብረት አይገባቸውም

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +18

    ያጀመአ ለዚህ ልጅ መንግሥት እውቅና መሥጠት ፡አለበት

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Місяць тому +1

    የንሰር አይን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ብቁና ጀግና ጠንካራ ጋዜጠኛ ነክ ለእዉነት የቆምክ የዘመናችን ጀግና ነክ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጀናየ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +60

    ❤❤😢አልሞተችም ሲላቸው ደስ እንደማለት እነሱ ሽምጥጥ ሞታለች 😢😢ይሔ እራሱ ምስክር ነው የውሸት ሐዘን እንደሆነ የኛ ጅግና በርታልን❤❤❤❤❤አቤልን ፈጣሪ ነፃ ያውጣው❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Місяць тому +18

    ይመስለኛል አባትዬውም አልታመም እናት ተብዬዋ እና እህቶቿ በሙሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው ለማንኛውም ወንድማችን ራስክን ጠብቅ ሲቀጥል አቤል በመገኘቱ ደስስ ብሎኛል የዚህን ወንጀለኞች ፍርድ እንጠብቃለን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +165

    የኔ ጀግና መጣ መጣ ዋው መንታ በሆንክ ብየ ተመኝሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fhewdgjbcsilno6eqdgjutdhRhijgr
      @Fhewdgjbcsilno6eqdgjutdhRhijgr Місяць тому +1

      አረ የዉሸት እባ ሥያሥጠላ ተቃጠልኩ በነሱ ወሸት ከመዳም ጩህት

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon Місяць тому +2

    ጀግናችን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እነኝህ አረመኔ ቤተሰቦች ለማንም አይተኙም ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው የአዞ እንባ ነው የሚያነቡት ኧረ እነኝህ ለማንም የማይመለሱ ናቸው ቶሎ ለፍርድ ይቅረቡና ቅጣታቸው ናፈቀኝ

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +75

    አቤቱ እናትየው በዚህ እድሜያቸው ያልሞተች ልጃቸው ሞተች ይላሉ 🙈🇪🇷

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Місяць тому +1

      ክክክክክ😂😂😂

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ Місяць тому

      ጭካኝ ናቸው😢😢

    • @AhmadAli-ip2iy
      @AhmadAli-ip2iy Місяць тому +2

      በጣምከልጇገዘብ በልጦባት😢😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому +2

      ድሮስ ከተራ ሰው ምንም አልጠብቅም ሴትዬዋ እኮ ሴተኛ አዳሪ ነበርች ብለዋል በአፋቸው ሰውየው ። ሴትዬዋ ድሮም ምግባር ያነበራት ነች ልጆችንም ይሄንኑ ነው ያሰተማረችው። የሌላትን ከየት ታምጣው? ሴትዬዋ ቅሌታም ከሞራልና ከክብር ይልቅ ገንዘብን ያስቀደመች ወራዳና ቀላል ነች በዚህ ዕድሜዋ ይገርማል! ከዚች ሴት ምን ዓይነት ልጄች ሊወጡ ይችላሉ? ሰው እኮ ቤተሰቡን ነው የሚመስለው።ጌታ ይቅር ይበላችሁ ቤቲ በሥራዋ ድብን ትበል እንዲህ ዓይነት ጨካኞችና የገንዘብ ሰዎች ናቸው ምድሪቷን እያቆሸሹ ያሉት።እንኳን ቤቲ ጠቅላላ ቤተሰቡ ለፍርድ መቅረብ አለበት። አባቷም እራሳቸውን ነፃ ለማውጣት ብለው በሌላ ሰው ነው የፈረዱት። እንዲህ ክፋትና ቅናት በውስጧ እንዲያድር አድርገው ነው ያሳደጓት ያሳዝናል!!

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Місяць тому

      😂😂😂😂😂.

  • @rosibrhanu8393
    @rosibrhanu8393 Місяць тому +42

    አረ የፊልም ዳሪክተሮች ኑ ቶሎ ምርጥ ምርጥ ተዋንያኖች እዚህ አሉ እግዚእ ፈጣሪ ሆይ ከልጆቹ ያሮጊትዋ

    • @SaraTaloun
      @SaraTaloun Місяць тому

      እውነትን ውይ ዘንድሮ

    • @sabaharel3542
      @sabaharel3542 Місяць тому

      Very true.

    • @seada3423
      @seada3423 Місяць тому

      Men gudochi nachiw enatitu beweshet salkesu😂😂😂😂😂😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому +1

      ጉድ ነው የምናየው የምንሰማው። ቲያትር ብቻ ተከታታይ ድራማ ይወጣዋል ይሄ።

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 Місяць тому +34

    አንተ ጀግናችን ተባረክ እራስህን ጠብቅ ይችን ለህግ አሳልፈህ ስጥ አትማራት

  • @muluadugna-li1pq
    @muluadugna-li1pq Місяць тому +1

    ልዑል እግዘብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅልን።

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w Місяць тому +43

    ጀግናዉ መቷል ገባ ገባ በሉ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 Місяць тому +69

    ያፉችሁን ያድርግላችሁ አውቀው ነው እንዳትለቃቸው ጀግናችን😢😢😢😢

  • @wina-663
    @wina-663 Місяць тому +66

    እንደው ማርያምን እንዴት ደሰ እንዳለኝ አቤላ እንኳን ተገኜ 🎉🎉🎉ኡፍፍፍፍፍ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ምን ላድርገው ምንሰ ቃል ይሰጠው ✊️💪💪💪💪💪💪❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Місяць тому +2

      ልዮ ነው ንስርዬ❤

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 Місяць тому +2

      የውሸታም ጥርቅም ናቸው😅😅😅😅​@@DubaiUae-yp9ou

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому +1

      ምንም ነገር ከእጁ እንደማያመልጥ አውቅ ነበር። ምድረ የክፉ ጥርቅም ዋጋችሁንማ ታገኛላችሁ።

  • @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884
    @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884 Місяць тому +4

    በእውነት እግዛብሄር ዮብዳር የተመኙትን ሟርት ወደ እራሳችህ ይመለስ

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 Місяць тому +14

    እልልልል እንኳን አቤል ተገኘ የኛ ጀግና ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጣብቅ የአባት❤❤

  • @NazeretBereket
    @NazeretBereket Місяць тому +28

    በፈጣሪ ስም እረ ምን ጉድ ነው አምላክ ልቦና ይስጠን ወድሜ እነዚ ስዉች አደገኞች ናቸው እግዛብሔር በሄድክበት መገድ ሁሉ እመብርሓን ከፊትህ ትቅደም አሜን 🙏🙏🙏

  • @worknehaklilu6868
    @worknehaklilu6868 Місяць тому +10

    ወንድሜ እራስህን እየጠበቅክ አቤልን ለማግኘት ሞክር፡፡ ሁሉም ክፋቱ ከሰይጣን በልጧል፡፡ ድንጋጤ እንኳን አይሰማቸውም፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @GenatMitku
    @GenatMitku Місяць тому +9

    አንተ ጀግና አቤልን አገኘህው እመቤቴ ትባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ ካንተ ጋይሁንጀግና የጀግና ልጅየስንቱን እንባ አበስክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ
    @እግዚአብሔርእረኛዬ Місяць тому +18

    በምን ቃል ልግለጸው ይህን ጀግና የኛ አንበሳ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ❤❤❤

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n Місяць тому +70

    ዉይ የሰዉ ልጂ ክፋት ሱብሐን አላህ ስንቱን በየቤቱ ያለዉን ችግር ችሎን ነዉ የምንኖረዉ በኛ ጥፋት እሳትም አለመዝነቡ በአላህ ቸርነት ነዉ አልሐምዱሊላህ

  • @DancyDada
    @DancyDada Місяць тому +28

    አንበሳችን አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑርልን

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Місяць тому +7

    ልጅንና እህትን ያህል ነገር ሞቶ ትኩስ ለቅሶ በቀይና በአረንጓዴ ልብስ የማይመስል ነገር ነዉ። እናትና ልጆቹ ጥሩ ተዋናዮች ናቸዉ። የንሥር አይን ይሄንን ቤተሰብ ወጥረህ ያዝ። ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Місяць тому +59

    የተረገሙ እናትና ልጆች ! እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ !!
    እግዚአብሔር አምላክ እንደምን ታገስከን በዚህ ክፋትና ተንኮላችን 😢

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Місяць тому +2

      ዝሙተኞች ምን ፍሪሐ እግዚአብሔር ይኖራችዋል ድሮስ ወራዶ😢😢😢😢

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g Місяць тому +11

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ፈጣሪ ከኔ ቤተሰብህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 Місяць тому +33

    እረ እቼ የተረገመች አውቃ ነው ለህግ እንዳትቀርብ የተጠቀመችው ነው ለህግ መቅረብ አለባት እንዳትፋታት❤❤

    • @halimatube7942
      @halimatube7942 Місяць тому

      የነስራይን ኮ የልብ አድረስ ነህ በኸረክበት አላህ ይጠብቅ

  • @tru1614
    @tru1614 Місяць тому +3

    እነዚህ ሰዎች የሄለን ተባባሪዎች ናቸው አትልቀቃቸው በርታ በርታ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Місяць тому +18

    የንሰር አይን አንተ ጀግና የደግና ጀግና መቼም የዋህ ሰለሆንህ እግዚአብሔርም ያግዝሀል ይህንን መዘናጋት ግን ሁለተኛ እንዳትደግመዉ ምክንያቱም የሰርጉለት ከሱ ባትለይ ኖሮ ይህነንንሁሉ ችግር ባልገጠመህ ነበር በያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ከምትሰራዉ ሥራ በላይ ጥንቃቄና ጥርጣሬ ወሳኝ እደሆነ የተማርህበት ሰመሰለናል ለማንኛዉም ለራሰህም በጣም በጣም ተጠንቀቁ በተረፈ የእናትየዉ እንባ እንኳን ታበሰላቸዉ በርታ አሁንም ትንሽ ተእግስት ያሰፈልግሀል በርታ

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 Місяць тому +73

    ለዚህ ጀግና ወድማችን ፊዲዮህን ስንጀምር በላይክ ይሁን 200k እናስገባው ❤❤❤❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Місяць тому

      ደምርኝ ❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Місяць тому +36

    የንስር ዓይን አውቀሃል እኔም እንዳንተ አቤል እዛ እንዳለ ይሰማኛል። ወይ ወንድሜን አቤል 😭😭 የንስርዓይን ተባረካ ይህንን ልጅ ከስንት አበሳ ጣጣ አወጣኸው ። ተባረክ ♥️🙏

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw Місяць тому +1

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ስትወጣ ስትገባ ይጠብቅህ ፈጣሪ ሞገስ ይስጥህ

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ Місяць тому +35

    ሄለን አረመኔ ናት ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሸ
    የአብኤል እናት ደስ ይበልሽ ልጅሸ በህይወት አለ የኛ ጀግና በርታ ወንድማችን

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet Місяць тому +42

    ይች ልጅ በጣም ከባድ ነች ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +28

    አቤት ያራቢ አንቴን የወለደች የተባረከች ናት ለሰው የምትጨነቅ ቅን ልብ ያለህ ጀግና እሱ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ አይዞህ

  • @yosephgeto1345
    @yosephgeto1345 Місяць тому +1

    የንስር ዓይን የስንት ሰው ነፍሳትን እንደታደግህ ሁሉ ከምትወዳት እናትህ ፣ ከሚስትህና ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ከመከራ ሁሉ ይታደግህ ይጠብቅህ

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera Місяць тому +13

    ንስረረ የሚለው ስም ይመጥንሀል።እውነተ ነስር❤❤

  • @meazahassena4278
    @meazahassena4278 Місяць тому +10

    ጀገናው እንኳን ወደ ሀዋሳችን በሰላም መጣህ !!!!

    • @hayat-u4p
      @hayat-u4p Місяць тому

      ወይኔ አገሬ እንደዚህ አይነት ትውልድ መኖሩ አስገረመኝ🤔🤔

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому +95

    ያች መሰሪ ሴት ጨካኝእና አረመኔ ናት።በእውነት የእናቶች እባና ሐዘን ህይወቶን ባዶ ይሁን የእጆን ይስጣት

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Місяць тому +2

      ክፍ አይገልፆትም

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому +1

      @Susu-p8v5w በእውነት የሰው ልጅ እዴት ይሄን ያህክል በ ክፋትና በተኮል ልቡ ይደነድናል!!ምን አይነትጭካኔ ነው

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 Місяць тому +6

    እስይ ተባረክ የጀግና ጀግና ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይከተልህ የስንቱን እንባ ነው የምታብሰው ኡፍፍፍፍ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +22

    ይች እባብ ስንቱን ሰው ነው የመረዘችው ጌታ ልቦና ይስጣት ክፋት በዚህ ልክ በጣም ይከብዳል 😮😮😮😮😮

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Місяць тому +113

    እኮንም ተገኘ በህወት ሙሺራው ❤❤❤ ያች ክፉ የጆን ማገኘት አለባት የሚል ላይክ አባትዩውም ጥፋተኛ ቢሆንም የጆን ማገኘት አለባት ጨካኝ😢😢😢

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ Місяць тому

      መቸ ነው የሞተችው የተመኘችውን ይስጣት

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 Місяць тому +1

      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ አልሞተችም ሴራ ነው የተመኘችውን ይሰጣት ይች ጭራቅ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Місяць тому

      ​@@nahnonutube6563አሜን❤❤❤❤

  • @addisalembekele475
    @addisalembekele475 Місяць тому +24

    ይህን ቤተሰብ አጥብቀህ ያዛቸው እናትም እህቶችም ለገንዘብ ስሎ ከዝህም በላይ ያደርጋሎ እነዝህን እግዚአብሔር ይበቀላቸው አንት በርታ

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 Місяць тому +1

    ተባረክ ክፉ አይካህ እግዚአብሄር ይርዳህ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому +38

    ወንድማችን አውቀው ነው የሚያለቅሱት ወጥረ ያዛቸው ለቅሶ የሚባል የለም አውቀው እየተቀባበሉ የሚያለቅሱት ያዛቸው !!

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Місяць тому +14

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንንን❤❤❤ ንሰር አይን እውነተኛ ሰው ነህ መልካም ሰው ያብዛልን ❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤ሰዉራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤

    • @meleshewhailu8432
      @meleshewhailu8432 Місяць тому

      አትተዋቸው ድራማ እየሠሩ ነው ሙሽራው ቤት ውስጥ አለ።

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 Місяць тому +77

    ድራማ እየሰሩ ነው የንስርዓይን ወንድሜ አሳዘንከኝ

    • @MEskuAli
      @MEskuAli Місяць тому +6

      ትክክል እነሱ ለራሱ እያስመሰሉ ነዉ

    • @MarufDelil
      @MarufDelil Місяць тому +3

      ይገርማል ድራማው

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ Місяць тому +1

    ፈጣሪ ሆይ የአቤልን ቤተሰቦች ከዚህ ሁሉ ግፍ ነፃ አርጋቸው አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ ገና እንዳገኛችሁት ወደ ፀበል ውሰዱት ሁሉም በሰራው ይቀጣል

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому +24

    እረ ኑ የመዳም ቅመሞች ጀግና አይታቹ አትለፉ ተግባር የሌለቸው ከማየት እራሱን አሳልፎ ለህዝብ የሚኖረው ጀግና እናብረታታ በምትሄደበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ለህዝቡ ታስፈልገዋለህ የዘመኑ ጀግናችን💪✅❤❤❤❤❤❤እቺ እስስት የሆነች ልጅ የእጇን ማግኘት አለባት

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Місяць тому +2

    የህን ጀግና ወንድማችን 200,k እናስገባው ውዶቸ አላህ እርጅም እርሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤🎉🎉

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s Місяць тому +16

    አቤት የክፋት ጥግ እነዚ ዉሬ ናቸዉ በመቤቴ ወንድማቺን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቅህ❤❤😢😢😢

  • @tigistmegersa5798
    @tigistmegersa5798 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር። ያበርተህ ወንድሚ አድናቂህ ነኝ እኔ ግን ማርያምን በዚህ ቤት ታሪክ ታምሜአለው የአዋሳ ህዝብ ይፋረዳቸው ነው የምለው ወደ ህግ መቅረብ አለባቸው 😢😢😢

  • @היוטקסה
    @היוטקסה Місяць тому +9

    ጀግናዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንስ ሳሳሁልህ እደናትህ እንድትዳር ሁሌም ምኞቴም ጾሎቴም እመኛለሁ ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን አሜን💪💪💪💪💪

  • @Umnayf
    @Umnayf Місяць тому +13

    አቤት አቤት አቤት ምን ቃል ይገልፅሃል❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናችን

  • @Microsoft-SPSS
    @Microsoft-SPSS Місяць тому +21

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ❤ አንድ አመት ሙሉ ለመንኳቸ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshainfo6329
    @habeshainfo6329 Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይገስጥላቸው ቤተሰቦቿ እንደሄለን ክፋ ናቸው አቤላ በርታ

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x Місяць тому +6

    ውይይ እንኳንም አቤል በህይወት ተገኘ ሙሉ ጤናውንም እግዚአብሔር ይመልስለት የንስር አይን ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @Fanu-z9s
    @Fanu-z9s Місяць тому +13

    በርታ የኔ ጀግና አድነው ጌታ ይርዳህ

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g Місяць тому +17

    የአቤል መገኘት በጣም ደስ ብሎኛል
    ይቺ ክፉ በሞተች ይሻላት ነበር ግን እንደትታሰር የሴረቹ ሴራ ነው
    ቀሽም ነገር ነው ያሰበችው በሌላ ቢሆን ይሻላት ነበር
    ጀግናችን በርታልን ወደ ህግ ቀርባ ማግኘት አለባት

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 Місяць тому

      በጣም ያሳዝናል አቤል እንኳንም ተገኘ

  • @SeyfuHabib-gw9xq
    @SeyfuHabib-gw9xq Місяць тому +1

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ እኔ ላንተ እየጨነቀኝ ነው ሰው ምንም አያደርግም አይባልም ራስህን ጠብቅ