- 130
- 19 066 500
yneser ayne የንስር አይን
United States
Приєднався 18 жов 2023
@ynserayne2314 Instagram ላይ ያገኙናል ⭕
እንደ ንስር ዐይን ከደመና በላይ እየቃኘን ከማህበረሰባችን ጓዳ ለናንተ መማሪያ የሚሆኑ ጉዳዬችን ፈልፍለን እናወጣለን ታዲያ ያለ እናንተ ድጋፍ የሚሳካ ነገር የለምና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
እንደ ንስር ዐይን ከደመና በላይ እየቃኘን ከማህበረሰባችን ጓዳ ለናንተ መማሪያ የሚሆኑ ጉዳዬችን ፈልፍለን እናወጣለን ታዲያ ያለ እናንተ ድጋፍ የሚሳካ ነገር የለምና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
ከእልህ አስጨራሽ ፍለጋ በኋላ ከእዚህ ሁሉ ነገር ጀርባ እጁ ካለበት ሰው ጋር ተፋጠጥን.. ካሜራማናችን ለጥቂት ከሞት ተረፈ።
ከእልህ አስጨራሽ ፍለጋ በኋላ ከእዚህ ሁሉ ነገር ጀርባ እጁ ካለበት ሰው ጋር ተፋጠጥን.. ካሜራማናችን ለጥቂት ከሞት ተረፈ።
Переглядів: 54 041
Відео
የንስር አይን የታገተበት ቤት ተገኘ....የሰማነውን ማመን አቃተን። እኛ የአይምሮ ህመም እንዳለበት ተነግሮን ነው ስንንከባከበው የነበረው።
Переглядів 156 тис.2 години тому
የንስር አይን ተገኘ....የሰማነውን ማመን አቃተን። እኛ የአይምሮ ህመም እንዳለበት ተነግሮን ነው ስንንከባከበው የነበረው።
በመጨረሻም በፍለጋ ተገኘ። እውነታው ምንድነው..ዘላለም ከሹፌሩ ጋር ተፋጠጠ ከነዚ ሰዎች ድርብ ያለው ሚስጥር ምንድነው?
Переглядів 121 тис.7 годин тому
በመጨረሻም በፍለጋ ተገኘ። እውነታው ምንድነው..ዘላለም ከሹፌሩ ጋር ተፋጠጠ ከነዚ ሰዎች ድርብ ያለው ሚስጥር ምንድነው?
የንስር አይን ካለበት አስደንጋጭ ደብዳቤ ደረሰን። የንስር አይን እናት የደበቁትን ሚስጥር ነገሩን። ለገና ሰርግ ደግሼ ልድረው ዝግጅት ላይ ነበርኩ..
Переглядів 89 тис.9 годин тому
የንስር አይን ካለበት አስደንጋጭ ደብዳቤ ደረሰን። የንስር አይን እናት የደበቁትን ሚስጥር ነገሩን። ለገና ሰርግ ደግሼ ልድረው ዝግጅት ላይ ነበርኩ..
የተፈጠረው ምንድነው? የንስር አይን የት ገባ ያገኘነው አስገራሚ መረጃ። ያላስብነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ... እናታችን ታመው ሆስፒታል ገቡ።
Переглядів 89 тис.14 годин тому
የተፈጠረው ምንድነው? የንስር አይን የት ገባ ያገኘነው አስገራሚ መረጃ። ያላስብነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ... እናታችን ታመው ሆስፒታል ገቡ።
የባለሀብቱ ልጆች የት ገቡ። ችግር ውስጥ የገባንበት ትልቅ ጉዳይ.. ሁለት አመታት ለትምህርት ውጭ ሄደዋል የተባሉት ወንድምና አህት የት ገቡ።
Переглядів 82 тис.19 годин тому
የባለሀብቱ ልጆች የት ገቡ። ችግር ውስጥ የገባንበት ትልቅ ጉዳይ.. ሁለት አመታት ለትምህርት ውጭ ሄደዋል የተባሉት ወንድምና አህት የት ገቡ።
ከብዙ ፍለጋ በኋላ የገዛ አጎቱ ቤት ተገኘች።የሰርግ ዝግጅቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ .... ሚስቱን በአጎቱ የተቀማው ወጣት ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶ ደረስን።
Переглядів 71 тис.День тому
የሰርግ ዝግጅቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ። የጠፋችው ሙሽራ በፍለጋ ተገኘች.. ሚስቱን በአጎቱ የተቀማው ወጣት ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶ ደረስን።
ባለቤቷ እና ወንድሟ ተፋጠጡ.. የገባችበት ጠፋ። በቀድሞ ባሏ ሴራ ሌባ እንድታገባ የተደረገችው ወጣት የት ገባች።
Переглядів 66 тис.День тому
ባለቤቷ እና ወንድሟ ተፋጠጡ.. የገባችበት ጠፋ። በቀድሞ ባሏ ሴራ ሌባ እንድታገባ የተደረገችው ወጣት የት ገባች።
ሊያገባት የመጣውን ዲያስፖራ ከባሏ ጋር ተባብራ ቤት ውስጥ ቆልፋበት አገኘነው። እልል የጠፋው ዲያስፖራ ከብዙ ፍለጋ በኋላ ተገኘ።
Переглядів 93 тис.День тому
ሊያገባት የመጣውን ዲያስፖራ ከባሏ ጋር ተባብራ ቤት ውስጥ ቆልፋበት አገኘነው። እልል የጠፋው ዲያስፖራ ከብዙ ፍለጋ በኋላ ተገኘ።
ያስታርቀኛል ብዬ ሽምግልና የላኩት ሰው የማፈቅራትን ሴት ለራሱ ጠቅልሎ ቁጭ አረጋት። ህይወት ጨለመብኝ ስራ ትቼ ሱስ ውስጥ ገባሁ።
Переглядів 61 тис.14 днів тому
ያስታርቀኛል ብዬ ሽምግልና የላኩት ሰው የማፈቅራትን ሴት ለራሱ ጠቅልሎ ቁጭ አረጋት። ህይወት ጨለመብኝ ስራ ትቼ ሱስ ውስጥ ገባሁ።
የምንሰማውን ማመን አቃተን እራሷን ስታ ወደቀች። ሚስት ከሁለቱ ባሎቿ ጋር ተፋጠጠች። ሰፈር ውስጥ ባለቤቷ በፀበል ለቀቃት ተብሎ እልል ተባለ።
Переглядів 81 тис.14 днів тому
የምንሰማውን ማመን አቃተን እራሷን ስታ ወደቀች። ሚስት ከሁለቱ ባሎቿ ጋር ተፋጠጠች። ሰፈር ውስጥ ባለቤቷ በፀበል ለቀቃት ተብሎ እልል ተባለ።
ትፈለጋለህ ተብዬ የሄድኩበት ቦታ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ። ይሄ ሁሉ የናንተ ውጤት ነው።
Переглядів 68 тис.14 днів тому
ትፈለጋለህ ተብዬ የሄድኩበት ቦታ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ። ይሄ ሁሉ የናንተ ውጤት ነው።
ካሜራማኑ ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ። ሙሽራዋ ላይ ክስ መሰረተ ...ሙሽራው ያልተጠበቀ ስጦታ ለካሜራማኑ አበረከተ።
Переглядів 78 тис.14 днів тому
ካሜራማኑ ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ። ካሜራ ማኑ ሙሽራዋ ላይ ክስ መሰረተ ሙሽራው ያልተጠበቀ ስጦታ ለካሜራማኑ አበረከተ።
በድርጅቷ ውስጥ የሚሰራውን የጉልበት ሰራተኛ አግብታ ጉድ ተሰራች። ባለሀብቱ የቀድሞ ሚስቱን ለመበቀል የሄደው እርቀት አስደነገጠን...
Переглядів 75 тис.21 день тому
በድርጅቷ ውስጥ የሚሰራውን የጉልበት ሰራተኛ አግብታ ጉድ ተሰራች። ባለሀብቱ የቀድሞ ሚስቱን ለመበቀል የሄደው እርቀት አስደነገጠን...
የ ዲ.ኤን.ኤ ውጤቱ ያልተጠበቀ ሆነ። ሲጠበቅ የነበረው የህፃኑ አባት ማንነት ተለየ.. በመጨረሻም አቤል ወደ አሜሪካ ሊመለስ ቀን ተወሰነ..
Переглядів 104 тис.28 днів тому
የ ዲ.ኤን.ኤ ውጤቱ ያልተጠበቀ ሆነ። ሲጠበቅ የነበረው የህፃኑ አባት ማንነት ተለየ.. በመጨረሻም አቤል ወደ አሜሪካ ሊመለስ ቀን ተወሰነ..
ከሶስት ወር በፊት አዲስ አበባ የገባው...ዲያስፓራ የት ገባ? ከባለትዳሮቹ ጀርባ ያለው ሚስጥር አስደነገጠን።
Переглядів 105 тис.28 днів тому
ከሶስት ወር በፊት አዲስ አበባ የገባው...ዲያስፓራ የት ገባ? ከባለትዳሮቹ ጀርባ ያለው ሚስጥር አስደነገጠን።
በመጨረሻምም የ ዲ.ኤን.ኤ ምርመራው ...አቤል ህፃኑን ይዞ ለመሄድ ቤት ድረስ መጣ። ሊፈርስ የደረሰዉ ትዳር ተቃና ባል እና ሚስት ታረቁ።
Переглядів 105 тис.Місяць тому
በመጨረሻምም የ ዲ.ኤን.ኤ ምርመራው ...አቤል ህፃኑን ይዞ ለመሄድ ቤት ድረስ መጣ። ሊፈርስ የደረሰዉ ትዳር ተቃና ባል እና ሚስት ታረቁ።
ድግሱ ተጀመረ ...እኔ ልጁን ለመቀበል ፍቃደኛ ነኝ። ቤት ስንሄድ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን።
Переглядів 102 тис.Місяць тому
ድግሱ ተጀመረ ...እኔ ልጁን ለመቀበል ፍቃደኛ ነኝ። ቤት ስንሄድ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን።
እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር... አቤልን ጫካ ውስጥ አገኘሁት።ስለ ህፃኑ ያለውን ሚስጥር ነገረኝ።
Переглядів 105 тис.Місяць тому
እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር... አቤልን ጫካ ውስጥ አገኘሁት።ስለ ህፃኑ ያለውን ሚስጥር ነገረኝ።
ሊሰርቅ አጥር ዘሎ የገባዉ ሌባ የእናታችን ባል ሆኖ ቁጭ አለ..ከሴት ጋር እጅ ከፍንጅ ይዛው በማግስቱ ታርቀው ቤት ይገባል።
Переглядів 85 тис.Місяць тому
ሊሰርቅ አጥር ዘሎ የገባዉ ሌባ የእናታችን ባል ሆ ቁጭ አለ..ከሴት ጋር እጅ ከፍንጅ ይዛው በማግስቱ ታርቀው ቤት ይገባል።
በመጨረሻም በፓሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። የፈፀመችውን በዝርዝር ተናገረች። የደበቀችውን ትልቅ ሚስጥር ስንሰማ ማመን አቃተን
Переглядів 129 тис.Місяць тому
በመጨረሻም በፓሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። የፈፀመችውን በዝርዝር ተናገረች። የደበቀችውን ትልቅ ሚስጥር ስንሰማ ማመን አቃተን
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
Переглядів 124 тис.Місяць тому
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
Переглядів 124 тис.Місяць тому
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
በሰርጋቸው ቀን የተፋቱት ሙሽሮች ተፋጠጡ። ሞተች ተብሎ ሲለቀስላት የሰነበተችዉ ሙሽራ ከየት መጣች?
Переглядів 139 тис.Місяць тому
በሰርጋቸው ቀን የተፋቱት ሙሽሮች ተፋጠጡ። ሞተች ተብሎ ሲለቀስላት የሰነበተችዉ ሙሽራ ከየት መጣች?
በመጨረሻም ተገናኙ። ለአመታት ቆሞ መራመድ ያልቻለው ውጣት በፍቅረኛው ምክንያት መቆም ቻለ። የትግስት አሰፋ መጨረሻ ምን ሆነ?
Переглядів 126 тис.Місяць тому
በመጨረሻም ተገናኙ። ለአመታት ቆሞ መራመድ ያልቻለው ውጣት በፍቅረኛው ምክንያት መቆም ቻለ። የትግስት አሰፋ መጨረሻ ምን ሆነ?
የጠፋው ሙሽራ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ።እናት ቤቱን በእልልታ አቀለጡት።
Переглядів 138 тис.Місяць тому
የጠፋው ሙሽራ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ።እናት ቤቱን በእልልታ አቀለጡት።
ሙሽራውን ጭለማ ክፍል ውስጥ ቬሎ እቅፍ ሲያለቅስ ደረስንበት። እኔ ነኝ የገደልኳት... ጠዋት ጠዋት መቃብርዋ ጋር ልጅ አልቅሼ እመለሳለሁ።
Переглядів 147 тис.Місяць тому
ሙሽራውን ጭለማ ክፍል ውስጥ ቬሎ እቅፍ ሲያለቅስ ደረስንበት። እኔ ነኝ የገደልኳት... ጠዋት ጠዋት መቃብርዋ ጋር ልጅ አልቅሼ እመለሳለሁ።
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ.. ከብዙ ፍለጋ በኋላ ሙሽራው ሀዋሳ ላይ ተገኘ። የሄለን እናት ልጃቸው ሞታ ለቅሶ ተቀምጠው ደረስን።
Переглядів 153 тис.Місяць тому
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ.. ከብዙ ፍለጋ በኋላ ሙሽራው ሀዋሳ ላይ ተገኘ። የሄለን እናት ልጃቸው ሞታ ለቅሶ ተቀምጠው ደረስን።
ለበቀል የተደገሰው ሰርግ። ሀዋሳ ድርስ ሄደን የሙሽራዋን አባት አገኘናቸው። ያልጠበቅነውን እውነት ነገሩን።
Переглядів 134 тис.Місяць тому
ለበቀል የተደገሰው ሰርግ። ሀዋሳ ድርስ ሄደን የሙሽራዋን አባት አገኘናቸው። ያልጠበቅነውን እውነት ነገሩን።
እናት አውነታውን አፈረጡት ሙሽሪት ልጄ አይደለችም። ያለችዉ ሁሉ ዉሸት ነው። አባቷ ሱሰኛ ስለሆነ ነው የከሰረዉ። ልጄ የሰርጎ ቀን ጠርታ ቀበረችኝ።
Переглядів 133 тис.Місяць тому
እናት አውነታውን አፈረጡት ሙሽሪት ልጄ አይደለችም። ያለችዉ ሁሉ ዉሸት ነው። አባቷ ሱሰኛ ስለሆነ ነው የከሰረዉ። ልጄ የሰርጎ ቀን ጠርታ ቀበረችኝ።
ሜክየ እንኳን እግዝኣብሄር ኣተረፈህ❤❤❤😢😢😢😢
የራማው ገብርኤል ቸር ያሰማን።
ምንም አልገባኝም እኞ የንስር አይን ተገኘ ወይ. አውሮፓ ተጨንቃለቻ . ክንፍ ቢኖረን እንመጣ ነበር. እንዴት ሁለቱንም እንጣ. የንስር አይንን ሚኪንም. ሁለት ጀግኖች. እባክህን አንተ ነህ የቀረበው ዘለአለም ጀግናው ወገናችን እራስሄን ጠብቅ. ለምን መሳሪያ አትይዙም? ምንአለበት እኞ ሁሉ አዋጥተን ብንገላችሁ. እባካችሁ እራሳቻሁን ጠብቁ
ያለበትን እውቃለው ያለውን ልጅ ለምን ፊቱ እንዲታይ አድርገህ ለተመልካች አታሳይም ከህዝብ ተደብቆ አይኖሩም የትም ስትንቀሳቀሱ ግን በስሜት ሳይሆን በስሌት ይሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Faxeri wodemachin dan nagre asmayi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ገብርኤል አተ በሰላም ለቤቱ አብቃው
Duka msg yemitanebu kehone gize agignitachihu plse le 3 or 4 ken vedio atilikeku. Wonjelegnochu Kedimew lizegaju silemichilu egir kegir eyayu yehone ejachihu eskemigeba yewonjeku kulif vedioun eyayu atilkekut yagegnachihutin tolo. Egna temelkach gin chinketun banchilewum wskinega & addis neger eskinsema metagea alebin. Fetari yirdachihu!!
አረ ምድነው መጨረሻው ናፈቀን እራሳችሁን ጠብቁ ዘላለምወድሜ አላህ ይጠብቃችሁ ሂወታችሁ አደጋላነው ሌባሁሉ አትመንዋቸው
የጎጆ አቅራቢ ሚኪንም ጎብኙት። ምህረቱን ይላክለት። ኸረ በምን መዓት ነው የተከበብነው??...ኸረ ፈጣሪ በቃ በለን!!!!!...የንስር ዓይን ናፍቆናል። በህይወት በጤና ፈጣሪ ያገናኘን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏ዘሌ ከነስራ ባልደረቦችህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ።🙏🙏🙏
Webdemachen Egzabher yemareh kuselehen yewesha kusel yadregeleh. Ayzoh Egzabher kefetachehu yekedem 🤲
ያአሏህ እስቲ ኸይር አሰማን አሏህ ያሽርህ ካሜራማኑ
ውሸታም ነች አትመናት አረ አትመናት መጀመርያም ይዛችሁ ስትሄድ አነጋገሯም ሁሉ ውሸት ነው እባክህ ከህግ አካላት ጋርሁን
😢😢
Zelalem egzabher yitebkachu weyine yetewesasebe neger melaeku kudus gebrel cher were asemen kamera manun egzabher enkon aterefeh egzabher yimarh 💔
አምላኬ ነገ የንስር አይን ድምጽ ስላሰማከኝ በጣም አመሠግንሀለሁኝ አሜን🙏🙏🙏🙏
አረ ዘልዬ በጌታ እራስሳቹን ጠብቁ ምን አይነት አረመኔ ሰው ላይ ነው የወድቀው ድንግል ትድረስለት 😢😢
አላህከናንተጋ ይሁን በጭንቅልሞትነው ወንድማችን አላህ ያሽርህ ሁላችሁምአላህ ይጠብቃችሁ
Yena wendm fetri yrdah
ፈጣሬከናተጋይሁን❤❤
እንዴት ቢያንስ በኪሳችሁ ድንጋይ አልያዝችሁም ፣ መንገዱን በሌላ እየቀየሱ ሲወስዱዋችሁ አጠራጣሪ ነበር
Jagina new wondimachin tabaraki ka Hulu Nagar faxari ye xibikik❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የነገዉ ቅዱሰ ገብርኤል አተዉ ጠብቀዉ የንሰር ዐይን ወድሜን ዘላላም ዘገየም ፈጣሪ ያግዚህ ካሜራ ማንም ፈጣሪ በቀላሉ ያድርግልህ የንሰር ዐይን ወድሜ ናፈቀን እሚገኝበት ቀን ቅዱሰ ገብርኤል እባክ ቨለተ ቀንህ ከጨለማ አዉጣዉ ፖሊሰ ሳትይዙ አትቀሳቀሱ እባካችሁ😢😢😢😢😢
አሏህ ያሽርህ. የነስር ወድም ከጥላቶቻችሁአሏህ ይጠብቃችሁ
Uffff😢😢😭😭
እኔስጨነቀኚወዲሜእደትእያሣለፈይሆን
እናንተን ለማጥፉት ቆርጠው የተነሱት በራይድ ሹፌርነት በደላላነት በዕድሜ ትልልቅ በሆኑ እናቶች በሰራ በማጣት በተሰላቹ ስዎች የተደራጁ ወሮበሎች መጥፊያቸው ደርሶ ነው።
ዘላለም ወነድማችንን እግዚአብሔር ይማረው አነተንም እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ የንስር አይንን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣው ይጠብቀው ከባድ እና ክፉ ሰዎች ላይ ነው የወደቀው ያሳዝናል
የንስር አይንን እናት ምህረቱን ይላክላቸው። የንስር አይን ወንድማችን የት ይሆን ያለኸው??😢😢😢😢
❤❤😢😢
😢😢😢😢😢
የውሻቁስልያራግልህ❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Yaa Rabbii attii gargarii dhugaa sii harkaa jiraa rabbii koo
የሀእግ አባላትን ይዛችሁ ነው መንቀሳቀስ
እኔበየ ነበር አክሊሉ የሚባለው ካሜራ አጥፋ ሲልህ እዛን። ጌዜ ነው የጠረጠርኩት። በዛም ምግብ አብሳይ አትጫንባት ሲልህ እዛን ግዜ መጠርጠር ነበረብህ እግዝአብሄር እንካን ጠበቀህ
ይኼ ሁሉ ሲሆን ከጎናችሁ የሚሆ ን የመንግስት የሕግ አካል አይኖርምም እንዴ? እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን.
አትልቃት
Alauakbar yarabii ati ijolekana egii adarraa waddiimoche ala yixabiiqachu yimarrii
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
💔💔
😢😢😢😢😢
እርግጥ ቅጣት ያሰፈልጋታል የኔወንድም ሴትየዋን አትመናት ነብሰ ገዳይ ነች በህግ ጥላ ስር ትዋል የዋህነት አያጥቃህ
ደከመኝ አሁንስ ለምን የሕግ ሰዎችን ይዛችሁ አትንቀሳቀሱም
ዘላለም አላህ ያግዝህ ይሄንን ጊዜ አልፎ ወንድማችን ተገኝቶ የደስታ ቀንን ናፈኩኝ
ዘላለም እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃችሁ መላውን ቲማችሁን በጌታ በእየሱስ ስም የተጠበቃችሁ ሁኑ ሲጀመር ወደ ጫካ ውስጥ ስትገቡ ፈርቼ ነበር ተጠራጥሬም ነበር እንደፈራሁት ነው የሆነውና ከእግዚአብሔር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ ዘላለም ኣንተና ቲማችሁ ሁሉ ጀግኖች ናችሁ በርቱ በጣም እየፀለይኩላችሁ በርቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እሔን ያህል ወንጀለኛና ጭካኔ በዝቶኣል ማለት ነው ጌታ ሆይ እባክህ የሀገሬን ህዝብና ምድሬን ይቅር በልልኝ
Atemenwat deramgna nat 😊
Ere wuyyyyy sew mehonen telahu!!!
ወይኔ በፈጣሪ እነዚህ ስዎች ምን አደረጋቹቸው ነው ይህ ያአህል ጨካንየ የስኳር አይን እና የካሜራማን ለስው በደረሱ የስንት እንባ አባሺ ነበሩ አሁን ዘሌ ራስህ እየጠብቅህ ከስው ሁነህ ፈልገው እግዚአብሔር መጨረሻው ናፍቀኝ የንስር አይን ለማየት
ዘላለም ወንድሜ በናት እች አስመሳይ ናት በናትህ እስርቤት አስገባት ፊልሚ መሰለይ የምትለው ሌባ እኔ ብሆን በጥፊት ነበር አሚላት ባሌገ እዛ እስርቤት ትግባና ትተውን
Teru tewanay nachw enzh hultu asemesay😅
ልታስገድያቸው የነበርሽ ሰው አሁን እኔ አላቅም የድሀ ልጅ ነኝ ማለት ምን ማለት ውሸታም ነሽ እድሜ ልክሽን ትማቂቃታለሽ በለጌ ነሽ ሰው ገዳይ