📌 Delicious lunch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 кві 2023
  • #የሚጣፍጥ ምሳ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ የሆነ የሩዝ በአትክልት እና በቺክን የተዘጋጀ ምሳ ነው ። ከአሰራሩ ጀምሮ እስከ አቀራረቡ ፅድት ጥርት ያለ ነው። ደስ የሚል ጤናማ እቤት ውስጥ በቀላሉ ልናዘጋጀው የምንችለው ነው። የሰሩ እጆች ይባረኩ።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Рік тому +2

    ሀሴትዬ እንዴት ነሽ !በጣም ቆንጆ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው። አትክልቱን እና የዶሮ ስጋውን ጥብስ አድርገሽ አጣፍጠሽ ነው የሰራሽው ። ሩዝ በሸርያ አሰራርሽ ዋው ነው። አቀራረብሽ ልዩ ነው። የሰሩ እጆች ይባረኩ።

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ሃሴትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ጊዜ ቆጣቢ ምግብ አሰራር ነዉ ሸር ያረግሽልኝ የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺልኝ ዉዴ 👍👌😍🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እህቴ በጣም ቆንጆ ለመስራት ጊዜ የማይወስድ ምግብ ነው። ጣፋጭ የምሳ አይነት ልዩ አርገሽ ለአይን በሚማርክ ፏ ያለ አቀራረብ ያዘጋጀሽው ምሳ ወድጀዋለሁ🎉 ዋውውውውው

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀሴትዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ አሰራር ነው ያሳየሸን የዶሮውን ስጋ ጠብሰሽ የተለያዬ አትክልት ተጠቅመሽ ለእሩዝ ማባያ ቆንጆ ለምሳ ለእራት የሚሆን አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @jonimercy
    @jonimercy Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀሴትዬ በጣም ቆንጆ ምሳ ነው የሰራሽዉ የዶሮ ስጋ በአትክልት እና ሩዝ ለጤና ተስማሚ የሆነ ምሳ ነው ቀለል ያለ አሰራር ብዙ ጊዜ የማይፍጅ ቀራርቦ ሲታይ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Рік тому

    ዋው ልዩ አቀራረብ ነው በርች ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ናቹህ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ ሰላም ለናተ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን በእውነት የመጣብንን መከራ እና ሀዘን እግዚአብሔር አምላክ ያርቅልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeelsa
    @yeelsa Рік тому

    ሰላም ሰላም ሀሴት እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ምርጥና ማራኪ የሆነ ከዶሮ፣ከካሮት፣ከድንች፣ከብሮኮሊ እንዲሁም ከ እሩዝ ጋ ማባያ አርገሽ ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደሰራሽው ያስታውቃል ያሚ ያሚ ነው እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን 👌👌👌❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Рік тому

    በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ቁርስ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ሀሴትዬ የኔ ባለሞያ የተባረከ ይሁን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እህት!
    በጣም ቆንጆ ለመስራት ጊዜ የማይወስድ ምግብ ነው የሰራሽዉ ዶሮዉ ተቀምሞ መቆየቱ ልዩ የሆነ ጣዕም እንዲኖረዉ ያደርገዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላም ውድ በጣም ምርጥ ሩዝ በአትክልት እና በዶሮ የዶሮው አጠባበስ ዋው👌 አሰራር ነው ከለሩ ሲያምር የአትክልቶቹ አከታተፍ ጎላ ብሎ ሲያምር አበሳሰሉ አሳምረሽና አጣፍጠሽ ነው ያዘጋጀሽው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😋👌💕

  • @woynitube315
    @woynitube315 Рік тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የሀሴት እናት እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሀሴትዬእንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም ቆንጆ ቅልል ያለ ፈጣን ለአሰራር ላመጋገብ ቀለል ያለ ጣፋጭና ጤናማ የሆነ እሩዝ ከአትክልት ፣ ከችክን ጋር የሆነ ቆንጆ የምሳ አይነት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን።❤❤

  • @ewunet417
    @ewunet417 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሐሴትዬ በጣም ቆንጆየዶሮ ጥብስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሽንኩርቱ ካሮቱ ቲማቲሙ ድንቹ ለብቻው ማብሰልሽን በጣም ወደድኩት በጣም ቆንጆ ሩዝ አሰራር ነው ከለሩ ልዩ ነው ይህንን የሰሩ እጆች ብርክ ይበሉ

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀሴትዬ የተለያየ ካትክልቶችና ከዶሮ ስጋ የሰራሽው ጣፋጭ የምሳ አይነት ልዩ አርገሽ ለአይን በሚማርክ አቀራረብ ያዘጋጀሽው ምሳ ወድጀዋለሁ 👌👍🙏በጣም ቆንጆ ነው

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Рік тому

    እጆችሽ የባረኩ ሀሴት እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የምወደው አይነት የምግብ አሰራር ነው የሰራሽው ዶሮውን ጥብስ አርገሽ አትክልቶቹን እንዲሁ ጥብስብስ አርገሽ ዋው ለስለስ ያለ ምግብ ነው ያሚ ያሚ 👌🙏👌🙏❤

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Рік тому

    Selamshe yebzagbnl ema enkuwan dana maxshe egzbher yamsgan wow wow baxme liyuu new enmsgan 👌👌👌

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Рік тому

    ዋው ሀሴትዬ የሚገርም አሰራር ከነ አቀራረቡ ለምሳ ለእራት የሚሆን ሽክን ያለ ለእሩዝም በፒታም ልንመገበው የምንችል ሶስ ነው ያሳየሽን ጨመርሻቸው ግባቶች አትክልቶች ለጤና ተመራጭ ናቸው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @mahtemdingil6842
    @mahtemdingil6842 Рік тому

    Selam lanchi yihun Hasetye wow betam balemuya nesh betam konjo migib enjera kemebilat tinish leyet yale aserar new yasayeshin betam wodjewalehu share siladeregishin enamesegishalen

  • @hamzashahzad
    @hamzashahzad Рік тому

    Yummy lunch

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia Рік тому

    Wawa betam mert asrar new enamsegenaln sel asyeshen yna wed❤❤❤❤