ልዩ ጎረድጎረድ እና ቆስጣ ለብለብ በካሮት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ልዩ ጎረድጎረድ እና ቆስጣ ለብለብ በካሮት አሰራር ልዩ የጎረድጎረድ ጥብስ ሲሆን ጥብሱ በጣም የጋለ መጥበሻ ላይ ለትንሽ ደቂቃ ይጠበሳል በቬድዮው ላይ እንዳያችሁት ውስጡ ሮዝ ነው ስለዚህ ከውህዱ ጋር ልዩ ነው አትክልቱም እንዳያችሁት በጣም ቆንጆ ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

КОМЕНТАРІ • 53

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 роки тому

    ዋውውውው በጣም ያምራል👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +2

    ሜሉዬ እንኩዋን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እንዲሁም ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ አደረሳችሁ👏👏
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያ አመሰግናለሁ ቆጣው ከለሩ እንዴት ያምራል 👍👍👏👏👏💕🌷❤💐

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀንዬ

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d 5 місяців тому

    የኔ:ባለሙያ:እጅሽ:ይባረክ:❤

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 2 роки тому +1

    እኔ እንዲህ አይነት ጎረድ ጎረድ አሰራር እወዳለሁ ጥሬ እንዲሆን ስለማልፈልግ እንጂ ትክክለኛ ጎረድ ጎረድ እንዲህ አይበስልም ለኔ ግን ተመችቶኛል 👍

  • @nasriyros5048
    @nasriyros5048 Рік тому

    እጅሽ ይበረክ ዉዴ

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሊዬ እንኳን አድርሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ ለአመታዊው ክብር በአል ለአብዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሪዬ

  • @niniz8365
    @niniz8365 Рік тому

    Loved it

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 роки тому +1

    ስወድሽ የሴት ባለሙያ ክብር ይገባቸዋል እንደዚህ ላሣደጉ ቤተሠቦችሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @mulusewmekonnen5629
    @mulusewmekonnen5629 2 роки тому

    Ejeshe yebarke

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሜሊዬ እህቴ እንዴት ያጓጓል ሲያምር እጀሽ ይባረክ ውዴ 🙏👍❤️🌺🌺🌺

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 роки тому

    ሚሉ ባለሙያ ቅመም ስለሆንሽ የነካሽው ሁሉ ያምራል።ተባረኪ የጨምርልሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    ሜሉዬ አስጎመጀሽኝ እኮ::👍🏽

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому

    Wow another great cooking day my friend thank you again

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому

    ታታሪ ጎበዝ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 роки тому

    ለቤትሽ እግዳነኝ ዛሬነው የመጣሁት

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ ኑሪልን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 роки тому

    Olala new meluye tebareki

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 роки тому

    I love it and it looks delicious. You are talented my sister thank you.

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 роки тому

    ኦ ማራኪ ሀም ሀም ሀም ነው 🙏😍

  • @user-et2le6su5q
    @user-et2le6su5q 2 роки тому

    እንክዋን ደህና መጣሽ ሜሊንነት መላ አሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 роки тому

    Hulum yemteseriu konjo New mellyie melikam yebeal geza yehunlesh.😗

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 роки тому

    God bless you 🙏💖👍

  • @meseretabate8671
    @meseretabate8671 2 роки тому

    you are great chef dear sister may God bless you.

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 роки тому

    Yummy 😋

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 роки тому

    ሜሊዬ አረፈድኩኝ በጣም ግን እደርሳለሁ ከፊት ወደሁዋላ እየሄድኩ ነው የእኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 роки тому

    በፆሙ አስጎመጀሽኝ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 роки тому

    👍👍👍👍😋😋😋😋

  • @alemmekonin5919
    @alemmekonin5919 2 роки тому

    Meliyee des yilal eserawalehu 🙏🙏

  • @moyeman5622
    @moyeman5622 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እስቲ ጊዜ ካለሽ ለ1አመት ከሶስት ወር ልጄ የሚሆን የምግብ ፕላን ተባበሪኝ አንዳንዴ ምን መስራት እንዳለብኝ ግራ ግብት ይለኛል ብታይ

  • @libamset
    @libamset 2 роки тому

    💕

  • @barnabasyohannes4720
    @barnabasyohannes4720 2 роки тому

    Endet new broccoli meserat yemechalew

  • @wondukassa5947
    @wondukassa5947 2 роки тому

    ሜላትየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለነፍሰጡር የሚሆን ምግብ አሠራር ካለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ሁሉንም አይነት ንጥረነገር በቀን ውስጥ ተመጉቢ ግን በትንሹ

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p 2 роки тому +2

    ገና ዛሬ ተሸወድሽ ጎረድ ጎረድ እንደዚህ አይበስልም ይሄ ገባ ወጣ ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +2

      ጥበብ ቪዲዮውን በደንብ አላየሽውም እኔ ተናግሬአለው በጥሬ መብላት ለማይፈልግ ብዬ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 роки тому +2

    ሜሉ ማር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሜሉ ቤተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ ለኔ አስፈላጊ ነው በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አትለፉኝ አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 роки тому +2

    ጎረድ ጎረድ እሄን ያህል እሳት ይገባዋል እንዴ ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አልሚ ተናግሬአለው እኮ ጥሬ መብላት ለማይፈልግ ብዬ

    • @almaztm1853
      @almaztm1853 2 роки тому

      @@Mellyspicetv ውይ ይቅርታ እሱን አልሰማሁም ከባንዴራው ቀጥሎ የኢትዮጵያ መለያ ብየሻለሁ ማሬ

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 2 роки тому +2

    ይቅርታ አድርጊልኝና የጎረድ ጎረድ ።ስጋ ይጠበሳል እንዴ ?
    አንቺ እኮ ጥብስ ነው ያደረግሽው
    በባዶ መጥበሻ ላይ ክቂቤው ጋር ያስገባሻቸውን ውህዶች ተጠቅመን በብረድስት ወይም በመጥበሻ ማሸት መሰለኝ እንጂ ስጋው መብሰል የለበትም ግን ስራሺን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ተናግሬአለው እህቴ ጥሬ መብላት ለማይፈልግ ብዬ ለዛ ነው

  • @babbiku
    @babbiku 2 роки тому +1

    እትዓለም ተመልካቾችሽ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ናቸው። ከተለያዩ የእምነት አይነት የሆኑ ናቸው። ሀይማኖታዊ የሆኑ ቃላቶችን ማንሳት ወይንም መናገርን ትተሽ ዝም ብለሽ የምግብ ስራሽን ለምን አትሰሪም? ጎበዝ ነሽ ሙያና እውቀት አልቸገረሽ ነገርግን ስራሽን በሃይማኖታዊ ንግግሮችሽ የተነሳ ለምን ታበላሺወለሽ?። እንዴ ተመልካቾችሽ እኮ ብዙ ዓይነት ስሜት ያላቸው ናቸው። Please be informed that audience is always very sensitive. የምግብ ስራሽን የተመለከተ ቃላት ብቻ ተጠቀሚ ። ያንቺ የኦርቶዶክስ አማኝ መሆንሽ ለማሳወቅ ለማሳየት እንዲህ መጣጣር ከምትሰሪው ስራ ጋር ምን ያገናኘዋል? የኦርቶዶክስና የሙስሊሙን በአል ብቻ እያነሳሽ ብትናገሪ ከሌላ ወገን የሆኑ ተመልካቾችሽንስ እንዴት ታደርጊያቸው? ኸረ ስለ መድሃኒዓለም ተመልካቾችሽን አታባሪ? እንዴ አንድም ሰው ቢሆን ለምን ይሂድብሽ በዚህ ምክኒያት ? አርፈሽ ስራሽን ብቻ መስራት ሲገባሽ። Please Just do your job. ምክር የምትሰሚ ከሆነ። በርቺ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ልክ ነሽ ክርስትያን ፕሮፌሽናሊ ማንሳት ወይም ማንንም መወከል የለብኝም።ነገር ግን ያው ሀበሻ አይደለው ቤተሰቦቼ እንደሆናችሁ ስለሚሰማኝ ነው በተቻለኝ አሻሽላለው። አመሰግናለው!!

    • @babbiku
      @babbiku 2 роки тому

      @@Mellyspicetv ጎሽ ተባረኪ እንዲህ ምክር ስትሰሚ በጣም ደስ ይላል። በርቺ ። እኩል የሁሉም ቤተሰብ አባል እንድትሆኚ ነው ምክሩ። ብዙ ነገሮችን የእውነት እያሻሻልሽ ነው ፤ እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ መሄድ እንደምትችዪ ። ብዙ እንድትጓዢ ግን Please always focus on being professional. አለበለዚያ ጥቂት ሊስተካከሉ የሚችሉ ልማዶች ናቸው ገደል የሚከቱን።