❤ የእኔ ንጉሰ ተወለደ 😘😍 የሆስፒታል ቆይታዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ክብር ለእናቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 кві 2024
  • ክብር ለእናቶች
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 26

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 місяці тому

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሀሴትዬ ውድ 💚💛❤😍😍🌹🌹🌹

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉ሀሴትዬ እኳን ደስ አለሽ 💚💛❤በጣም ተራርቀናል ያጥር ወፍ አትስማሽ ሳንል 🤔ለማንኛዉም እኳን በሰላም ወልደሽ ለመሳም አበቃሽ ለሀሴት ወንድም መጣላት ደስ ይላል🎉❤

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አዎ በጣም ተራራቅን ዘርዬ አመሠግናለሁ እማ😘

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 місяці тому

    ሀሴትዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እልልልልልልልልልልልልል ብያለሁ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተሻል አላይሽም በጣም ደስ ይላል ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ሀሴት ወንድም አገኝች እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hasettube
      @hasettube  2 місяці тому

      እንኳን አብሮ ደስ አለን ነፂዬ አመሠግናለሁ በጣም

  • @user-ye1gv8jn3c
    @user-ye1gv8jn3c 3 місяці тому

    እናቴ ደስ ብሎናል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      Amesegnalehu enate

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሀሴትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ❤❤

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 3 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀሴት

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አመሠግናለሁ ማርያም ታኑርሽ

  • @yeelsa
    @yeelsa 3 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀሴት 🎉🎉🎉🎉

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @alphatube1921
    @alphatube1921 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍ የኔ ውዷ አህት

  • @user-bj8kr7cc4j
    @user-bj8kr7cc4j 3 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ የኔ ውድ

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @tube1864
    @tube1864 3 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ

  • @uggff8493
    @uggff8493 3 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማርችሺ እህቴ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አመሠግናለሁ ውዴ

  • @tube1864
    @tube1864 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ ማሬ

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      አመሠግናለሁ ውዴ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 місяці тому

    እኳን ማርያም ማርችሽ

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ