🔴 ቀላል አሰራር የሚያምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лют 2024
  • #በጣም ቆንጆ የሚያምር
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 7

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 місяці тому

    ሃሴትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ሥራ ነዉ ዳንቴሉ በጣም ያምራሉ ትልፎችሽ የኔ ዉድ በርቺልኝ እህታለም እናመሰግናለን ስላጋራሽን ❤🙏

  • @netsitube
    @netsitube 4 місяці тому

    ሀሴትዬ ሰላም ነሽልኝ የክሩ ከለር እራሱ እንዴት እንደሚያምር ጎበዝ 👌👌

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 4 місяці тому

    👌

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
    እጀ ስራ ዳንቴል መስራት ስወድ ልክ እጀ እየሰራ ውስጤ በደስታ መሀሴት ይሞላል አሁን ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ኪረሹን ስይዘው ገና እጀ ያብጣል ጣቴ😢 መስራት ግን እፈልጋለሁ
    ዳንቴልሽ ክሩ ተመቸኝ የቀላልቀለ ክር በአንድ ውጥ ከለሩ እንደ ልብስ ዋውውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ

  • @alphatube1921
    @alphatube1921 4 місяці тому

    ከለር መረጣማ ትችይበታለሽ የምር በጣም ነው የሚያምረው።

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 4 місяці тому

    ጠፋሺ

    • @hasettube
      @hasettube  4 місяці тому

      አለሁ z ቁጥሬን whatsapp ነው የቀየርኩት imo ላይ ነይ