Haset Tube
Haset Tube
  • 232
  • 139 230

Відео

🔴 ለተለያዩ ፕሮግራም መዋብ ከፈለጉ ዮናስ ሲሳይ ብለው በ0921146140 ይደውሉ
Переглядів 138День тому
🔴 ለተለያዩ ፕሮግራም መዋብ ከፈለጉ ዮናስ ሲሳይ ብለው በ0921146140 ይደውሉ
❤ በጣም ቀላል ዳንቴል አሰራር ✅
Переглядів 1713 місяці тому
#crochet 🔴
❤ baby blaket ✅በጣም ቀላል አሰራር
Переглядів 1963 місяці тому
❤ baby blaket ✅በጣም ቀላል አሰራር
🔴 በጓደኞቼ የሚገርም Surprise ተደረኩ 😱 እናንተን ለማመስገን ቃላት ቢያጥረኝም አመሠግናለሁ
Переглядів 2133 місяці тому
🔴 በጓደኞቼ የሚገርም Surprise ተደረኩ 😱 እናንተን ለማመስገን ቃላት ቢያጥረኝም አመሠግናለሁ
🔴 ለንደን ውስጥ እርካሽ ቦታ primark የሚገራርሙ እቃዎች
Переглядів 973 місяці тому
🔴 ለንደን ውስጥ እርካሽ ቦታ primark የሚገራርሙ እቃዎች
🔴 ለንደን ውስጥ የወደድኩት የኤርትራዊያን ሬስቱራንት ላሳያችሁ
Переглядів 1244 місяці тому
ከልዩ መስተንግዶ ጋር
🔴አድዋ በለንደን ከተማ
Переглядів 1434 місяці тому
🔴አድዋ በለንደን ከተማ
🔴 ቀላል አሰራር የሚያምር
Переглядів 1024 місяці тому
#በጣም ቆንጆ የሚያምር
🔴 በኪሮሽ የሰራሁት የጅንስ አላባሽ ሙሉ አሰራሩን ይሄው
Переглядів 1324 місяці тому
#በጣም የሚያምር
🔴 ልደቴ 🥂 ሁለት በአል ሲገጣጠም
Переглядів 1335 місяців тому
🔴 ልደቴ 🥂 ሁለት በአል ሲገጣጠም
🔴ጓደኛዬ ለበአል እጅ የሚያስቆረጥም ዶሮ ሰራችልኝ
Переглядів 1685 місяців тому
🔴ጓደኛዬ ለበአል እጅ የሚያስቆረጥም ዶሮ ሰራችልኝ
🔴 I am so proud to be orthodox 🥰❤️🥰እንዲህ በየቦታው የሰፈረውን ሰይጣን አባሩልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እልልልል
Переглядів 1645 місяців тому
🔴 I am so proud to be orthodox 🥰❤️🥰እንዲህ በየቦታው የሰፈረውን ሰይጣን አባሩልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እልልልል
✅ ጥምቀትን London በደብረ ገነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አከበርን 🙏
Переглядів 1395 місяців тому
✅ ጥምቀትን London በደብረ ገነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አከበርን 🙏
✅ ገናን ደመቅ ባለ መልኩ አሳለፍን (Ethiopian chrismas)
Переглядів 2236 місяців тому
✅ ገናን ደመቅ ባለ መልኩ አሳለፍን (Ethiopian chrismas)
✅አድካሚው ጉዞ ከማንችስተር ለንደን
Переглядів 616 місяців тому
✅አድካሚው ጉዞ ከማንችስተር ለንደን
2024 በለንደን አከበርን 🥂 ( 2024 New Year Eve Dinner 🥂)
Переглядів 2006 місяців тому
2024 በለንደን አከበርን 🥂 ( 2024 New Year Eve Dinner 🥂)
ደስ የሚል የማንችስተር ውሎችን
Переглядів 1336 місяців тому
ደስ የሚል የማንችስተር ውሎችን
✅ የማንችስተር ውሎችን part 1
Переглядів 1286 місяців тому
✅ የማንችስተር ውሎችን part 1
ጉዞ ወደ Manchester🚌🚗
Переглядів 1686 місяців тому
ጉዞ ወደ Manchester🚌🚗
✅ Part 2 ከባለፈው የቀጠለ የ Temu እቃዎች ባሁኑ አይታችሁ ፉረዱ እኔ ግን 🤐🙆‍♀️
Переглядів 736 місяців тому
✅ Part 2 ከባለፈው የቀጠለ የ Temu እቃዎች ባሁኑ አይታችሁ ፉረዱ እኔ ግን 🤐🙆‍♀️
✅ ከ Temu ላይ ኦርደር ያደረኳቸው እቃዎች በጣም የሚያማምሩ እቃዎች እኔ አንደኛ ብያቸዋለሁ
Переглядів 1087 місяців тому
✅ ከ Temu ላይ ኦርደር ያደረኳቸው እቃዎች በጣም የሚያማምሩ እቃዎች እኔ አንደኛ ብያቸዋለሁ
አብረን እንዙር
Переглядів 618 місяців тому
አብረን እንዙር
✅ሰንበት በዚህ መልኩ
Переглядів 909 місяців тому
✅ሰንበት በዚህ መልኩ
የእኔ ድምቀት ልጄ እንኳን ተወለድሽልኝ Ameny Happy birthdays 🎂🎂🎂
Переглядів 144Рік тому
የእኔ ድምቀት ልጄ እንኳን ተወለድሽልኝ Ameny Happy birthdays 🎂🎂🎂
✅ ተመልሰናል ( We are back)
Переглядів 80Рік тому
✅ ተመልሰናል ( We are back)
📌 Delicious lunch
Переглядів 112Рік тому
📌 Delicious lunch
✅ ክሽን ያለች ሹሮ 📌
Переглядів 139Рік тому
✅ ክሽን ያለች ሹሮ 📌

КОМЕНТАРІ

  • @sandflove
    @sandflove 2 дні тому

    እኔም ያንችው ተመሳሳይ አጋጥሞኛል

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 5 днів тому

    ሠላም ዉደ❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 9 днів тому

    እህቴእናመሰግንአለን❤❤ስንትነዉሚገዛንገሪን

  • @alphatube1921
    @alphatube1921 10 днів тому

    የመጨረሻው ያምራል

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 днів тому

    ሃሴትዬ እንዴት ነሽ ያምራል ቀለም አቀባቡ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 10 днів тому

    ሃሴትዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ሰላም መትሽ ቆንቆ የዉበት ሳሎን ነዉ ዋዉ ያምራል ስራቸዉ ትርቱ 👌👍💯👈❤

  • @user-wd2gl6wo7t
    @user-wd2gl6wo7t 13 днів тому

    ለኔ ብቻ ነው ድምፅ ማይሰማይ ወይስ

  • @user-wd2gl6wo7t
    @user-wd2gl6wo7t 14 днів тому

    የት ነው ሚገዛው

  • @recojovanirecojovani8416
    @recojovanirecojovani8416 16 днів тому

    አቤት ስም ማጥፋት ስትወዱ ወሬ ብቻ

  • @RgbeTeklay-dm7tp
    @RgbeTeklay-dm7tp 22 дні тому

    ወደ ክፍላገር እንዴት ሊደርሰኝ ይችላል ዋጋውስ ሰንት ነው ሀሴት

  • @rukiyatube6682
    @rukiyatube6682 23 дні тому

    መሸአላህ ወድሞች በርቱ

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 25 днів тому

    ሠላም የኔ አንድጥርስ ወልካብኝ ባስተክለው ችግር ያመጣል እዴ

    • @hasettube
      @hasettube 24 дні тому

      ማስተካከል ችግር የለውም

    • @Eman-pm7rx
      @Eman-pm7rx 24 дні тому

      @@hasettube ሹክረን

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 26 днів тому

    ማሽኑን የት ነው የምናገኘው

    • @hasettube
      @hasettube 26 днів тому

      በቴሌግራም ሊንኬ አውሪኝ

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe Місяць тому

    አመሰግናለሁ. ላሰራ ነበር

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 Місяць тому

    እናመሰግናለን❤

  • @MebratAdane
    @MebratAdane Місяць тому

    100 gram snt newu

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Місяць тому

    ዉደ እኔ ጥርሴ ወደፊት የሄደ ነዉ ማሳሰር ፈልጌ ነበር ቤተሰቦቸ ጥርሳም እያሉኝ ይሰዲቡኛል ቆጭቶኛል😢

    • @hasettube
      @hasettube Місяць тому

      አሰሪ እማ በደንብ ከያዝሽው ከተሰራሽ በኃላ ቆንጆ ሆኖ መልክሽን ነው የሚቀይረው ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl Місяць тому

      @@hasettube እሽ ዉደ

  • @user-ef9gm6cq8o
    @user-ef9gm6cq8o Місяць тому

    Eshi mare amesegenalehu

  • @genetabebe1261
    @genetabebe1261 Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እንዳንቺ ያሉትን በጎ መካሪ ያብዛልን :: ማሽኑም ክሩም የት ነው የሚገኘው?

    • @hasettube
      @hasettube Місяць тому

      ኦን ላይን ሁሉም ይገኛል

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku 2 місяці тому

    እናመሠግን አለን እንማርበት አለን ግን እኮ አሁን ጥርስሽ ጡሩነው

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 місяці тому

    የት ነው የገዛሽው

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ኦን ላይን ላይ አለ

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube 2 місяці тому

      @@hasettube ሺኤን አለ ወይ

  • @lionlion4831
    @lionlion4831 2 місяці тому

    ስለነገርሽን እናመሰግናል

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 2 місяці тому

    ❤❤👌👌👌

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 2 місяці тому

    ሠላም ሠላም ማሻአላህ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 2 місяці тому

    ሁሉን።መስራት ይችላል

  • @HshdjdKhan
    @HshdjdKhan 2 місяці тому

    እውነት ጥሩ ምክር ነው. ነገር ግን አልተረዳኝም አሁን ስህተቱ ጭራሽ ማሳሰር ነው ወይስ በአግባቡ አድርጉ የተባልንን ባለማድረግ ነው. ምን አልባት የተመለሰብሽ ጥርስ ስታስነቅይ ቦታ አግቶ ይሆናል የተመለሰ. እኔም ገና ለሁለተኛ ጊዜ ላስፈታው ነው እንደምትይው ይሆን ወይስ ይስተካከል. ሲያጌጡ ይመለጡ ምን አለ ብራችንን ብንይዝ አየ ስደት ከባድ ነው አለማወቅ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      በአጭሩ ብሬስ ከአስፈታሽ በኃላ በጣም እንክብካቤ ያስፈልገዋል ወደ ቦታው እንዳይመለስ ከብሬሱ በኃላ ላስቲክ ከተሰጠሽ በደንብ ተጠቀሚ ጥርስሽ እንዳይቦረቦር መጠንቀቅ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 місяці тому

    ሀሴትዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እልልልልልልልልልልልልል ብያለሁ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተሻል አላይሽም በጣም ደስ ይላል ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ሀሴት ወንድም አገኝች እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      እንኳን አብሮ ደስ አለን ነፂዬ አመሠግናለሁ በጣም

  • @user-ye1gv8jn3c
    @user-ye1gv8jn3c 2 місяці тому

    እናቴ ደስ ብሎናል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      Amesegnalehu enate

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 місяці тому

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሀሴትዬ ውድ 💚💛❤😍😍🌹🌹🌹

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉ሀሴትዬ እኳን ደስ አለሽ 💚💛❤በጣም ተራርቀናል ያጥር ወፍ አትስማሽ ሳንል 🤔ለማንኛዉም እኳን በሰላም ወልደሽ ለመሳም አበቃሽ ለሀሴት ወንድም መጣላት ደስ ይላል🎉❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አዎ በጣም ተራራቅን ዘርዬ አመሠግናለሁ እማ😘

  • @alphatube1921
    @alphatube1921 2 місяці тому

    ኡፍፍፍፍ የኔ ውዷ አህት

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሀሴትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ❤❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሰግናለሁ ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀሴት

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሠግናለሁ ማርያም ታኑርሽ

  • @user-bj8kr7cc4j
    @user-bj8kr7cc4j 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ የኔ ውድ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @uggff8493
    @uggff8493 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማርችሺ እህቴ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሠግናለሁ ውዴ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሀሴት 🎉🎉🎉🎉

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому

    እኳን ማርያም ማርችሽ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ ውዴ

  • @tube1864
    @tube1864 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ማርያም ታኑርሽ

  • @tube1864
    @tube1864 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ ማሬ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሠግናለሁ ውዴ

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል እደለኛ ነሽ እወቀትሽን መለገስሽ ደግሞ ማሽኗን የት እንደምናገኝ ብነግሪኝ ደስ ነው ሚለኝ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አመሠግናለሁ ኦላይን በጣም አለ

  • @tube1864
    @tube1864 2 місяці тому

    ሀሴትዬ 22 needle ይሆናል እንዴ ለ እስካርቭ ምን ትይኛለሽ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      አዎ ይሆናል በደንብ

    • @tube1864
      @tube1864 2 місяці тому

      @@hasettube ክሮቹን ግን ያንቺ ዩኒክ ናቸው አዲስ አበባ ላይ ላገኘው አልችልም ምታቂው ቦታ ካላ ብትጦቅሚኝ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 2 місяці тому

    የት ይገኛል ማሽኑ እህቴ እባክ ተባበሪኝ

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ኦን ላይን ላይ አለ

  • @tube1864
    @tube1864 2 місяці тому

    ሃሴትዬ እንዴት ነሽ ❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ወዬ ውዴ አለሁልሽ

    • @tube1864
      @tube1864 2 місяці тому

      @@hasettube ኑሪልኝ የኔ እናት ስራዎችን በጣም ነው ምወድልሽ

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 2 місяці тому

    ማሽኑ

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 2 місяці тому

    የት ነዉ የሜገኝዉ

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 2 місяці тому

    Yet new yegezashiw

    • @hasettube
      @hasettube 2 місяці тому

      ኦን ላይን ላይ

    • @user-ri8qt1ox5i
      @user-ri8qt1ox5i 2 місяці тому

      @@hasettube እሽ ግን ላገኝዉ አልቻልኩም

    • @user-ri8qt1ox5i
      @user-ri8qt1ox5i 2 місяці тому

      @@hasettube ሚሴጀር አዉሬኝ ካልደበረሽ yeshi

  • @user-dg4pz1cj6q
    @user-dg4pz1cj6q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም የሚገርም የዳንቴል አስራር ነው ❤❤