በራስ መተማመን ያላት ሴት ለምሆን የሚያስፈልጉሽ 6 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 696

  • @yegetalej7397
    @yegetalej7397 4 роки тому +66

    ለአንዲት ሴት በራስ ከመተማመን የበለጠ ትልቅ ነገር የለም እውነት ያንቺ እራሱ ኮንፊደንስ የበለጠ ያነቃል አመሰግናለሁ ስላነቃሽኝ

    • @elsasolomon7177
      @elsasolomon7177 4 роки тому

      በርች 👏👏👏

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      @@elsasolomon7177 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

  • @ድንግልእናቴስደተኛዋ
    @ድንግልእናቴስደተኛዋ 4 роки тому +206

    ተመቸሽኝ የእውነት እኔ እራሱ አሁን ልጀምር ነው

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ

    • @as-lr2qw
      @as-lr2qw 4 роки тому

      @@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ iiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

    • @ndkdksnsnsn6550
      @ndkdksnsnsn6550 4 роки тому +1

      እኔም

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      @@as-lr2qw ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

  • @sofinegweloyewa.5892
    @sofinegweloyewa.5892 4 роки тому +44

    አነጋገርሽ ብቻ በቂ ነው እውይ ስወድሽ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

    • @almazyesuneh3016
      @almazyesuneh3016 4 роки тому

      Subscribe argign wide

  • @BetselotTawodrosAlemu
    @BetselotTawodrosAlemu 10 місяців тому +1

    በጣም ያስፈልገኝ ነበር ያላወኳቸውን ነገሮች አውቄያለው አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    አቦ ይመችሽ እማ እኔም ዛሬ እጀምራለው የምን መልፈስፈስ ነው በእውነት

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 4 роки тому +53

    ደስ የሚል ምክር እኔም ከዛሬ ጀምሬ በራሴ መተማመን እጀምራለሁ በራስ መተማመን ማለት እፎይ ማለት ነው

    • @tena9047
      @tena9047 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 Рік тому +1

      በትክክልግን እኔ በጣም ዬተሠበኩኝ ነው በጣም ያላባት ላለማሣደግ በጣም ቆጠኩኝ ብነግረሁም አይረዳኝም 😢😢😢

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 4 роки тому +6

    በጣም በጣም ዋና ዋናዎቹን ለሴት ልጅ ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ፣፣፣ደግሞ እንዴት ታምሪያለሽ እህቴ፣፣፣

  • @selinasweety2640
    @selinasweety2640 3 роки тому +1

    የኔ ንግስት በጣም ደስስ የምል ጠቃም ነገር ነው. አመስግናለው

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 4 роки тому +3

    ትክክልነሽ ወሳኝ ምክር ሴቶችየ ተግብሩት ይጠቅማል

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 4 роки тому +22

    በትክክል በራሰ መቸማመን የመሠል ነገርን የለም /100%

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

    • @ibrahimfaris9561
      @ibrahimfaris9561 4 роки тому

      እነመሰግነለን በርቺ እኘም ሰምተን ምንተገብር የረገን

  • @aman_love
    @aman_love 4 роки тому +130

    ወይኔ ታድለሽ ውስጥሽ ሁሉ ደስተኛ ነው እሚመስለኝ እኔም መቼ ይሆን እንደዚህ እምስቀው አምላኬ እስኪ የፈቀድከው ይሁን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 роки тому +24

    እኔ ድሮ በጣም አይናፋርና ፈሪ ነበርኩ መንገድ ስሄድ እራሱ እሳቀቅ ነበር አረማመዴ እራሱ ይጠፋብኝ ነበር ስደት ከመጣሁ በኻላ ግን በራስ መተማመኔ ለራሴ እራሱ ይገርመኛል

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉua-cam.com/video/-Es-Err8YuM/v-deo.html

  • @nebre7784
    @nebre7784 4 роки тому +2

    ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል ትምርትሽ ደስ ይላል

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 4 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @bettyworku1928
    @bettyworku1928 4 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @alemashadane6458
    @alemashadane6458 3 роки тому +3

    ልክ ነሽ እና ማህበረሰባችን ግን ለጠንካራ ሴቶች የሚሰጠው አስተያየት በጣም የወረደ ነው በተለይ ባለትዳር ሴቶች ከባላቸው በላይ ጠንካራ ከሆኑ ሀይለኛ ናት እየተባለ ስም ይሰጣታል እና ማህበረሰቡ ንቃተ ሂሊና ሊዳብር ይገባል

  • @redietabebe810
    @redietabebe810 4 роки тому +14

    አቦ ስወድሽ ❤❤እንዳንቺ መሳቅ ብችል 😍

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 4 роки тому +3

    በጣም ደስ ትያለሽ ያቀረብሽዉም ትልቅ ትምራት ነዉ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ua-cam.com/video/UuYGDMHkYjI/v-deo.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ

  • @nitshugetachew
    @nitshugetachew 18 днів тому

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሰንበትየእግዚአብሔር

    አመሰግናለሁ እኔማ መወሰን በፍጹም አልችልም አንድም ቀን በውሳኔዬ ጸንቸ አላውቅም ይሄም በጣም እየጎዳኝ ነው በራስ የመተማመኔ ነገር በጣም ዝቅተኛ ነው በተለይ በውበት(በመልኬ) እስኪ ከዛሬ ልጀምር

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ

    • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
      @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 4 роки тому

      ዘና በይ እባክሽ እኔም ቤተሰብ አስጠይታ ሲለኝ እድጌ ቆንጆ ሲሉኝ አላምንም ክክክክ ተፅእኖ አሳድሮብኝ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ua-cam.com/video/UuYGDMHkYjI/v-deo.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      @@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ ua-cam.com/video/UuYGDMHkYjI/v-deo.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ

  • @tgshumet7751
    @tgshumet7751 4 роки тому +1

    ምክርሽ ተመችቶኛል አመሰግናለው

  • @rahmarahma1406
    @rahmarahma1406 Рік тому

    ተባረኪ እኔበጣምፋራነኝ
    ትክክልህኘራሱ በጣምነው የምፈራው

  • @sulimantaju5043
    @sulimantaju5043 4 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ምክር እናመሰግናለን

  • @salamawtsalam3695
    @salamawtsalam3695 4 роки тому +2

    እረ ወይኔ የት ነበርሽሽሽ ውድድድ አደረከት መልክትሽንም በራስሽ መተማመንሽንም ጎበዝ በርቺ ተግባርሽና ምክር አንድ እንደሆነ ያስታውቅብሻል ትባረኪ

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 3 роки тому +1

    ትክክል ነሽ ግን ለሁላችንም አልሰራም ብንመኞውም ብንፈልገውም ድህነት እረግጦ አንገት ያስደፋሻል

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq Місяць тому

      ስሪና ተቀየረ ውዴ ድህነት የሚቀየርነው

  • @elisa8354
    @elisa8354 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ፍቅር 👩‍❤️‍👩

  • @genihailu9457
    @genihailu9457 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ትት ነው !!!!

  • @mesiyBelay
    @mesiyBelay Рік тому

    ትክክክል የኔህት

  • @maneyegeta7181
    @maneyegeta7181 4 роки тому

    ተባረኪ

  • @azebgeremew4475
    @azebgeremew4475 4 роки тому +1

    Thx god idea @

  • @heran6415
    @heran6415 4 роки тому +4

    Wow I really love the way you explain everything. I have most of this personality and I’m proud of myself.

  • @lelisegotu1122
    @lelisegotu1122 Рік тому +1

    Fikirgay siyanadideg min madirg albige please tell ❤

  • @Zionfree
    @Zionfree 3 роки тому

    በርች እህቴ

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Рік тому

    This absolutely true 💯💯💯💯💯

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 16 днів тому

    ዊንታና ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው በራስ መተማመንሽ እስከ ጥግ ነው ጀግና ሴት በጣም ነው የምትመችኝ❤

  • @zeharamola7557
    @zeharamola7557 4 роки тому +1

    ትክክልነሽ

  • @momina4900
    @momina4900 4 роки тому

    ተመቸሽኝ እናመሰግናለን

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ አሁን እጀምራለሁ

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ

    Ok sister thank you so much 🌹

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ

    በጣም እናመሰግናለን ማማየ

  • @salams503
    @salams503 4 роки тому +3

    ትክክል ነሽ ሁሉ ጊዜ ለእኛ ደጊፍን እንደዚህ ሀስብ

  • @arsemafyohanes1030
    @arsemafyohanes1030 3 роки тому

    ዋውደስይላልተባረኪ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 3 роки тому

    የኔ ልዩ ጥሩ ትምህርት ነዉ በምትሰጪዉ ትምህርት ብዙ ተለዉጬበታለዉ በርች

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 роки тому +5

    እኔ እራሱ የአንቺን በራስ መተማመን ሳላደንቅልሽ አላልፍም👌❤በርቺ እህት

  • @DhaabaaGirmaa
    @DhaabaaGirmaa 4 роки тому +1

    ኣንቺም ቆንጆ ንግግሮች ቆንጆ ደስስስስስ ትይኛለሽ የምር

  • @meryg1529
    @meryg1529 4 роки тому +5

    ዊንታዬ ምርጥ በጣም ደስ ይላል የእውነት የውስጤን ነው የነገርሽኝ ግን ፈሪ ነኝ እስቲ ምከሪኝ ሜሮን ነኝ

  • @yeshitube4336
    @yeshitube4336 4 роки тому

    betam des emtiy ehit nesh

  • @janetjanet5642
    @janetjanet5642 4 роки тому

    Tenxs

  • @drawingtutorials4790
    @drawingtutorials4790 4 роки тому +3

    (Embi) I will apply this in my life. Thank you Siss

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @kinduwale-wi4ud
    @kinduwale-wi4ud Рік тому

    Yenewud egziabher yistish betam gobez nesh berchi ayizosh

  • @meremaamede6102
    @meremaamede6102 4 роки тому

    እኔ አድስ ነኝ በጣም ተመቸሽኝ ትምህረት በጣም ትክክልነው

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 роки тому +3

    ዋውው ምክርሽ የውስጤን ሀሳብ ነዉ ያውጣሽው👍🙏👈

  • @hendsuliaman7075
    @hendsuliaman7075 4 роки тому +1

    ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል ቀትይበት እህት

  • @አሚናየወሎልጂ
    @አሚናየወሎልጂ 4 роки тому +19

    እሽ ልጀምር ነው እቢ🥰🥰🥰
    ይመችሽ ውደ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 4 роки тому

    You are absolutely right

  • @asrat9974
    @asrat9974 2 роки тому

    ውዴ ትችያለሽ ይመችሽ

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 4 роки тому

    Aworarshe siyamer mare ehtey

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 роки тому

    ትክክል የኔ ቆንጆ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 роки тому

    ጥሩ

  • @fathimafathima9365
    @fathimafathima9365 4 роки тому

    ተመችቶኛል

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 4 роки тому

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    የኔ ውድ ስታወሪ በጣም ነው። ደስ የምትይው በርቺ በራስ መተማመንሽ በጣም ደስ ይላል እኔም አሁን ልጀምር

  • @hudahuda6023
    @hudahuda6023 4 роки тому

    detam dessi tyaleshi wow tnx

  • @frededede2121
    @frededede2121 2 роки тому

    በጣም ደሥ ይላል ተመችቶኛል እኔም አሁን እንደዛ ማረግ እጀሚራለሁ

  • @hiwotbelachew2349
    @hiwotbelachew2349 3 роки тому

    ውይ ደስ ስትይ ልክ ነሽ

  • @wubwubalehwalewubalechwale5836
    @wubwubalehwalewubalechwale5836 4 роки тому

    ምርጥ ምክሮ እናመሠግናለን

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 3 роки тому

    በዉነት ምክርሽ ደስሲል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @kakamaka1038
    @kakamaka1038 4 роки тому +1

    Thanks 😍

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 4 роки тому

    ጡሩ

  • @ሀውድነኝየናቴናፍቂ

    ትክክልነሽ ወላህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱልአላህ

    ተመቸሽኝ ይመችሽ ይህ የኔባህሪነው

  • @kidistaraya8308
    @kidistaraya8308 4 роки тому +1

    ጎሸ በርቺ እንዲህ ናት storge girl blessing

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ua-cam.com/video/UuYGDMHkYjI/v-deo.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ

  • @emebetzeleke2183
    @emebetzeleke2183 Рік тому

    ዊ ጀግናችን

  • @webalemyoutube3980
    @webalemyoutube3980 4 роки тому

    የኔ አስተዋይ ብሰማሺ ባዳምጥሺ ያማልጠግብሺ

  • @bikiltuguteta1699
    @bikiltuguteta1699 4 роки тому

    Yene bareedduu mikirish des yilal betam tebarekilign.

  • @thisqueendosetneedaking630
    @thisqueendosetneedaking630 3 роки тому

    እናመሠግናለን ቀሽቲ ።

  • @جنهالقحطاني
    @جنهالقحطاني 4 роки тому

    በትክክል

  • @devomommy
    @devomommy 4 роки тому

    Thank you 🙏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 3 роки тому

    እናመሰግናል

  • @sara5880
    @sara5880 4 роки тому

    በጣም ተመቸኘ እምበይ ።

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ሰው ሀይማኖተኛ የሆናችሁ እህቶቼ ተጠቀቁ ከዝች ሴት!እነዚህ ከኦርቶዶክሰ ያሉትን መልካም ሰነመግባር ያላቸውን ወንድ እና ሴት በእምነት እዳይኖሩ የሚያደርግ እና ተጠራጣሪ መፈሰ እዲኖራቸው እና ከትዳራቸውም ከሀይማኖታችውም ለማውጣት የሳይኮሎጅ ከሀዲያን ትምህርት ነው እና ጥሩ መሰሎ ቢታያችሁም እጅግ አደገኛ ነው እና አትቀበሉት።በተለይ የእመቤቴ ድግል ማሪያም ያሰራት ልጆች የሆናችሁ ሴት ወንድ ወገኖቼ ውሃ እያሳሳቀ ሲወሰድ እደማይታወቀው ሁሉ ሂህ ደሞ ለአንቺ/ተ የሚጠቅም መሰሎ ብሰሙትም አደገኛተነቱ ያመዝናል።እዴት ?ብትሉ እነሱ የገቡብን በትዳር በጓደኝነት ሰንገናኝ ሰንጋባ አብዛኞቻችን ከእምነት አፃር ነው ምናደርገው ለምሳሌ እደተዋወቅን በቤተክርሰቲያን ሂደን እንሰማለን!ለራሳችን ቃል እንገባባለን ከእምነታችን ጋር እዲሆን እፈልጋለን ይህም ብዙ ዘመን አብረን እድንኖር ያደርገናል ።አሁን እነዚህ ሳይኮሎጅሰት እና ሳይካትሪኮች ደሞ የባድን ትምህርት አምጠው ይህን በእምነት የሚኖረውን ህዝብ አሰቦት የማያውቀውን እያሳሰቡ ተጠራጣሪ በማድረግ ጭቅላቱን ባዶ ማድረግ ሀይማኖቱንም እዲጠራጠር ለማድረግ የመጣ ነው።ወገኖቼ አባት እና ወገኖቼ ቆም ብለን እንሰብ።

    • @ebrahitoebrahito7942
      @ebrahitoebrahito7942 Рік тому

      🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰❤❤❤💖😊

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 4 місяці тому

      ከሀይማኖትጋር ምንአገናኜዉ አድሰዉ የሚጠቅመዉን ያነሳል የማይጠቅመዉን ይጥላል በሀይማኖቱ ማንም አይደራደርም ከአላህዉጭ ወደ ዉጭ ።

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ማር ይመችሽ

  • @merontaddese7877
    @merontaddese7877 Рік тому

    Really nice 👌

  • @tesfanshegirma7332
    @tesfanshegirma7332 4 роки тому +1

    wowww betam newu yetmchgn

  • @bettybetty9192
    @bettybetty9192 4 роки тому

    Wow bexami asitemari new

  • @yordanosfqrmekedes6268
    @yordanosfqrmekedes6268 4 роки тому

    Wow bexam temachitonyal

  • @አለሚቱየዳሙፍሬነኝ

    እውነት ነው

  • @bafsmadb1571
    @bafsmadb1571 4 роки тому

    ,ጎበዝ

  • @engnethiopa4888
    @engnethiopa4888 4 роки тому

    ይመችሽ 🥰

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 роки тому

      ua-cam.com/video/UuYGDMHkYjI/v-deo.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ

  • @robelsol2644
    @robelsol2644 4 роки тому

    የኔ ቆጆ ይመችሽ እምታቀርቢያቸው ሀሳቦች ይመቹኛ

  • @mhlfriends5157
    @mhlfriends5157 4 роки тому +1

    that is so amazing . thanks !!

  • @bezayibelte2136
    @bezayibelte2136 4 роки тому

    ስውድሽ ትክክል ነሽ

  • @letayabriha3991
    @letayabriha3991 4 роки тому

    ውይ የኔ ቆንጆ መን ላርግሽ የውስጥ ነው የተናገርሽው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lemlemeyasu8645
    @lemlemeyasu8645 3 роки тому

    Yene konjo ewntishni nw tns beeeeetam ❤️🙏

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 4 роки тому

    አቀራረብሽ ደስ ሲል

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @habshihabshi2943
    @habshihabshi2943 4 роки тому +4

    አችን የማላደንቅበት ምንም ምክንያት የለኝም በጣም ነው የምወድሽ

    • @talaneshet361
      @talaneshet361 4 роки тому

      ቀጥይበትማራኪዋስወድሽ

  • @elsayedemuferanegn6844
    @elsayedemuferanegn6844 4 роки тому

    ዋው ምርጥ መልዕክት ነው