Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣህ ሙዳይ ትምርትህ ጥሩነው ቀጥልበት ባሁንሳአት እውነተኛ ፍቅር የለም ወንዶች ግራ አጋብተውናል ልባችን ቆስሎዋል ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ብቸኝነት ይሻላል
በጠምትክክልነሽ
አመሠግናለሁ.የኔወድም.በጣም.ማራኪነዉ.ምክርህ.በሰማነው.ተጠቃሚ.ያድርገን
የሚገርም አቀራረብ በቃ ይኸነው መዘባዘብ ምን ያረጋል በርታ❤
እኔ በጣም በሚፀልይ ወንድ እና ቁምነገረኛ ወንድ በፍቅር ይፈትነኛል
ሙዳዬ እንኳን በሰላም መጣልን ትምህርት ናፍቆኝ ነበር ተባረክልን
እንደዛሬ ሰምቼህ አላውቅም የኔ አንበሳ በርታ ት.ትህ በጣም ተመቸኝ አንደኛ❤
😅😅ቀላል ሆዱን ከማግባቱ ባፊት ምግቡን ሻይ ቡነው ፈንድሻው ፏ እድርገሽ ስጣብቂው ተዬኝ እነ አልጋ ላይ ዛና ብላሽ ከቀረብሽው ሁሌም ንግስቱ👸👸 ትሆኘላሽ ከተሞክሮ ነው😍😎
❤❤❤❤❤
መካሪያችን እንኳን ደና መጣህልን
እህቶቼ እንግዲ በርቱልኝ በምን አትሉም?ሆዳቸው በሞሙላት ሆዳሞች 😂😂😂😂 እውነቱ እኮነው የኔማር ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር❤
😅😅😅
የኛ ትልቅ ሰዉ እናመሰግናለን🌚🥀🥀🥀
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ወንድም መካሪያቺን
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ ወድማችን
በሰላም ነው ጠፉተሀል እንኳን ሰላመሰ መጣህ
Lkneh enamesegnalen keep it up.👍👍👍
እናመሰግናለን ሙዳይ
ሙዳዬ እንኳን ደና መጣክ
የዘንድሮ ወንዶችን ከማመን ሲኦል መግባት ይቀላል 😳🙄🙄🙄😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁😁
ሳሃ ወላ
ሳህ😅😅😅
ሲኦል 😅😅😅ይሻላል
ከሲኦልስ ይሰውረን ከሆነ ይኖራል ካልሆነ ይቀራል
ሙዳይ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ❤😘
አረ እኛ ሩቅ ነን ሆዱን አናገኘውም ለርቀት ይሰራልን። ብር መችም ብሞት አልሠጥም ሆ ሽንት ቤት እያጠብኩ
ሰላም እና ጤና ይሰጥህ እናመሰግናለን ዉድ በጣም አሪፍ ተምህርትነዉ
እናመሠግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
እኔ ሁሌም ከፍቅረኛየ ጋር የምጣላው ሲያዋራኝ ሁሌም ይሻፍዳል በርቀት ነው ያለሁት ለትንሽ ሰአት በስልክ ካዋራሁት በስሜት ያብዳል እውነተኛ ፍቅር ወደ ወሲብ አያዳላም😢😢😢😢
ትክክል
Weyne siwedk eko befit lik sisemak yichenkegn nber gin kuch biye sisemak betammm gerami nek betammm
እናመሰግናለን ወድማችን
ወይ ሙዳዬ ጭራሽ ስቀርበው መራቅ አብዝቸ ስፈልገው አብዝቶ መራቅ ጀመረ አኔም ይኸው ከተውኩት አንድ ወር ሆነኝ ጭራሽ ያችን ነገር ሰጥቸው ቢሆን ኑር ፀፀቱን አልችለውም ነበር በጣም ብዙ ገዚ ከአልሰጠሽኝ እያለ ሲጨቃጨቀኝ እኔ ደግሞ ለምን ሄድ መለስ ትላለህ ብዬ እምቢ አልኩት ገደል ይግባ ግን አብዛው ወንዶች ከጋብቻ በፊት ግንኙነት እምቢ ከተባሉ ይርቃሉ ከእኔ ተሞክሮ ነው ያልከው ልክ ነው ሙዳዬ ግን እኔ አልሰጠሁትም ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
ክክክክክክ ደግ ኣረግሽ
እኔም ጥርግበል ብየውደሞ ህድመጣ ይላል እደውሀ ይሄ ጅል ጅላጅል ጅላፎ
ክክክክክክክክክክክክክክ😅
ዋው ሙዳዬ በጣም እናመሰግናለን በርታ ከቻልክ አድራሻህን ብሰጠኝ ደስ ይለኛል
በግልህ ብቻ ምክርህን እሻለሁ ከተመቸህ በሱ ላብድ ደርሻለሁ ልትረዳኝ ከቻልክ
እኔ ምልህ ሙዳይ ጓደኝነትን ወደ ፍቅር እንዴት መቀየር እችላለው በጣም ነው የምወደው ግን እሱ አያቅም በስልክ ረጅም ሰኣት እናወራለን ግን በንፁ ጓደኝነት ምን ላድርግ
ንገሪዉ ማሬ እኔም እንዳንቼዉ ነበርን ነግሪዉ በኔ ጥረት ተጋብት 8 አመት በፋቅር ልጆቻችንን እያሳደግን ነው🌸
@@nihal-ru4sy ጭራሽ ጓደኝነቱን እንዳላጣው ፈራለው እሱ እኔን የማይፈልገኝ ከሆነ የባሰ ይሸሸኛል
ሚስት ወይም ፍቅረኛ እንደሌለው ካወቅሽ ቀላል ነው ጥሩ ጊዜ ካሳለፋችሁ በኋላ ትንሽ ጥፊበት ሲያገኝሽ የተለ ምልክት ታያለሽ ያን ተከተይለት
@@fedilanasir8036 እረ እዳትነግሪው ሆ ግን ፎንቃሽ ካልሆነ እረጅም ሰዓት ምንድነው ምታወሩት እእእእእእ 😒
@@fedilanasir8036 እሱ ካልፈለገሽ ታዲያ ላንቺ ምን ያረግልሻል? እንዲያዉቀዉ አርገሽ ከዛ ሰአትሽን አታባክኒ ሲጀመር ወንዶች የሚፈልጉት ጠንካራ ሴት ነዉ
እኔስ በስድብ አጥረግርጌ ሸኝቸዋለሁ የዛሬ 5 መስት አመት በጣም የሚወደኝ የምወደው ጋ ሁኛለሁ ስለዚህ ገደልይግባ እሱ
በርቀት ላለ ሰውንእንዴትየሚፈልገውን
ሙደይ ምርጥ ስው ጠፋህ
እንካን ደህና መጣህ ትክክል ነው ።
ወንድ ልጅ ግን የእውነት ሲፈቀር ገገማ ነው የምር ጢባሩ መከራ ነው ፍቅር ደሞ አንዴ ከጀመረ ልክ እንደወንዱም መከራችን ነው ሚያሳየን ብቻ ከባድነው ከመታመምስ ብቸኝነት በስንት ደስታው ኡኡኡኡኡ ድሮ ሴት ይባል ነበር ያሁን ወንዶች ግን አዝግግግግ
ውው ግን ጥሩ ነው 7:02
አናመሰግናል ሙዳዩ
ደሞ ደካማ ጎናቸውማ ሆዳቸው ብለህ ብታበቃ ደስስስ ይለኛል እውነት ብለሀል አፌ ይቆረጥ እኔ ደሞ ለሆዶ ሚስገበገብ ወንድ ስጠላ 😂😂 ምንላርግ ሙዳይ የምር ምከረኝኝኝ
tnq so match doctor🙏
Always welcome
Thanks 👍👍👍 marie
Muday thank you yene mar
ስላም እንኳን በስላም መጣህልን ትምህረቶችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው
እንኳን በሰላም መጣክ ሙዳያችን
Menladrg bale kelelagar hidal kedro mistu gargin hulem setykew yewashgnal and ken gin benlay cht eyadergebgn endehon awokugn ahunm deres altewem lijm weljalehu men laderg ebakachu giragbagn
ይመችህወድም
እኔ ግን በዛሬው አልስማማም
ቆይ ካልፃፍኩ ማይፅፍ ካልደወልኩ ማይደውል ከሆነስ ብዙ ሰዎች እንደዛ ያጋጥመዋል
እሱ እንጂ እኔ ደውየ አላውቅም አልደውልምም ወንዲ ነው መደወል ያለበት ውድ💓💓
ደምሩኝ እመልስ አለሁ
@@rabiahussain6373 እሸ ዊዴ
መልመድ አለበት ስዘጊው የሚወድሽ ከሆነ ይጽፋል ይደውላል 🙏
ፍቅር መቀበል ብቻ ሳይሆን መሥጠትም ነው ሣይበዛ ብፅፍ ብደዉል ችግር የለዉም ባይ ነኝ
Ye learning Dale Kayet lamita😂😢
አዎ በሆዱማ እስባባለሁ
👍🙏
❤❤❤❤😊
Hodu😂😂😂tekekele
💓💓💓
Ko🙏👍👌
💐
አንተ ሆዳም ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አደለም ሆዳም
ፍቅርእግዚአብሔብቻነውይክበርይመስገንየድንግልማርያምልጅእኔስእደእርግብቀርበውእደእባብይቀየራሉሰውንለማመንከባድየሆነበትእንደኔአለግንየሚምልሁሉየሚዋሽአይመስለኝምነበርግንየራሱንፍላጎትብቻየሚያሳድድስአስመሳይ
እኩዎላሞግሠውብገለውደሥተኛነኚደሞእሥከምሞትለሚያሠድደኚወድገደልይግባ
ሥደተኛየዎፍቅርየለምጂብእዳይበላሺከሥደመልሥአረገዝኩለትማንአርግዢአላትአለኚገዘቤንአጥፍቶበጠበቀኚላይብቻወዘተየሆድንቢያወሩሆድባዶይቀራልብቻወለድኩብዙአሣልፊለሁለትአመትአደረሥኩትከዚያተመልሸዛሬምሥደላይነኚመውለድመከራጊዜሠውትምርትቤትሁኖኛልእህቴቸእደኔእዳሆኑጪራሺመሠደጃአጥቸእምከፊብኚአረብጋርተመልሸጨምራከፍታአገኘሁዎትወላሂመክፈርምቢሆንሞትአይገዛነብሤምአልቆረጠቺለማጥፊትምብሞክርእኔውሥጥብዙእሣትአለብቻሣላሥበውየወለድኩትልጀደህናይሁን

እኔስ በስድብ አጥረግርጌ ሸኝቸዋለሁ
የዛሬ 5 መስት አመት በጣም የሚወደኝ የምወደው ጋ ሁኛለሁ ስለዚህ ገደልይግባ እሱ