Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰቶችዬ አንድ ምክር ልምከራችሁ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ ያላንቺ መኖር አልችልም ወዘተ እያለ ውሎ ብያድር ለወንድ ልጅ ብርሽን አትስጭ እውነት የምወድሽ ከሆነ እሱም ይስራ አንቺም ስሪ የተጋባችሁ ጊዜ ያአንቺም የሱ የሱም የአንቺ ይሆናል ማለት ነው እንዳትሸወዱ ውድ እህቶቼ
በትከከለ የኔ አሰትዋየ በረ ሲሉ blok አረጉት አንቺ የአረበ ሰጋ እየበላሸ ለሱ በረ አያሰፈለገም
ሲጀምረ ለወንደ ለጅ ከበረ አያሰፈለገም ሰሰደቡት ለረሱ የለምናችዋን
ሴቶችዬ አንደ ምከረ ለምከረችዉ ፈቀረ በንማሚ ገዤ ቅረ አሁን ፈቅረ በረ አሰኪያለቅ ንዉ
ሲጀምረ በኤፈቢ የምጣ ወንደ ለትዳረ አየሆንም በረ ሲለሸ በፊት ሸማገሌ ላከ በየዉ ከዛ እረሱ blok ያረገሻን
@@dohaqatar5871 ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ
ይህው ያንተን ምክር ሰምቼ ስቀባረር ከነአካቴው አጣሁት እኩዋን ደስስስ ያለህ ሙዳይዬ የታባቱ ቀድሞም የኔ አልነበር
ክክክክ
😀😀😀😀😀😀
kkkkk^kk 😀😀😀
ተገላገልሽ ልጄ kkkkkkkkkkkkkkkkk
እኔም ልክ እዳቺ😭
ሙዳይ የግል ሂወቱን ያጫውተን እምትሉ ላይክ ቤተሰብ አይደለን ማወቅ እንፈልጋለን
እኔ
😂😂😂ትክክል ብለሻል
ኦኦኦኦ ጡሩ ሀሳብ እኔ ተስማምቻለሁ
Exactly
ጭራሽ ከርሳኝም አምታቶች አለፉ ሁሌም የማይረሳ የድግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ክብሩ ይስፋ
ስላም ነው
አሜን
እዉነት ነዉ የእናቴ ልጅ
amen aw
ትክክል
ለመናፈቅ ብሎ ስጠፉ መረሳት አለና ጠንቀቅ ክክክ ከፈለገ ጥርግ ይበልእንጂ ባሁኑ ስአት የሚያሳስበኝ ስለ ሀገራችን ሰላም ነው
ክክክክክክክክ btkikle
Kkkkkkkkkkk
😂😂😂
ክክክክክ
ብቸኝነት የሚሰማኝ ከራሴ በላይ የምወዳቸው ቤተሰቦቼን ሳስብ ነው የፍቅር ሂወት ተከድኖ ይብሰል ዝም ነው የወድልጅን ነገር
እናመሰግናለን ምክሩ ሀሪፍ ነው እኔግን የማያስጨንቀኝ የናቴ ናፍቆትና እስከመቸ ስደት የማለው ነው
Ayezone😗😗😗😗
😢 ትክክል
Ere mekatele new
👍
አንተ እኮ የሴቶችን ስሜት የምትረዳ ምርጥ ወንድ ነህ ምናለ ሁሉም ወንዶች እንደ አንተ ቢያስቡ
ከመዳም wefi ውጭ እማፈቅርው የለም አይገርምም
sara sara kkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkk era basak gedelshegn
Kkkkkkkk
Tekekel 😁😁
😂😂😂😂
@@ሰላምሺይመለስሀገሬ 😂😂😂😂
እናመሰግናለንግን የሀበሻ ወንዶች አይናቸው ብዙ ነውደግሞ ክብር እሚባል ነገር አያውቁም የምትለውን ሁሉ ነጮች የሚያደርጉትንና የሚተገብሩትን ነውአመሰግናለው ስትላቸው እንኳን አታመስግኝኝእወድኅለው ስትላቸው አመሰግናለውናፍቀኸኛል ስትላቸው ከናፈቅሁሽ ነያ የሚሉ ለዛ ቢሶች ናቸው
ጥናትሽ ደስ ይላል 😄😄😄😄😄
Betam
Kkkk ewunt new yamir kibr emibal nagr ba chirash aykum😇😁
በጣም ትክክል ነሽ የምር ወንዶች ወይ እር ወዲያ
ኤጭ ገደል ይግቡ ማርያምን ያበሻ ወዶች ፍቅር አያቁም ሲፈቀሩ ይኮራሉ ፍቅር ላይ ኩራት አያስፈልግዉም እዴ ትዳር ግድ አደለም የምን መለማመጥ ነዉ እስከነ ክብሬ መነኩሤ እሆናለሁ በተፈጥሮዬ ኩመለማመጥ አልወድም ግልፅ ነኝ አለቀ
ተመችተሽኛል
ልክ ነሽ እህቴ የምንን መልመጥመጥ ነው ሴት ልጅ በራሳ ዋጋ አላት
M m m
በጣም ገቦዝ ነሽ ማሬ እንም እንዳንቺ ነኝ
ቆይ ግን ባይፈቀርስ ልቤ ቁስል ነው ወንዶች የስራችሁን እዳታጡት ልብ ውስጥ ያለ እረመጥ ከባድ ነው እደኔ ልቡ የተሰበረ ማነው
እኔ አለሁልሽ ማርየ
አለሁ እማ 💔💔
@@ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ አብሽሩ የኔ እህቶች ለኛ ያለው አለ ልባችንን ቋራጥ ያድርግልን ግን እደዝህ ለሰው ስመክር ጎበዝ ነኝ ለራሴ አላውቅም
እኔም ተሰብሯል ተይኝ ያውም ባለ ትዳር ወንድ አፍቅሬ
@@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል ሳታውቂ አፍቅረሽው ይሆናል እነሱ ሚስታቸውን አስቀምጠው ነው ሌላጋ የሚሄዱት አብሽሪ ማፍቀር መታደል ነው ልብ ቢሰብርም እነሱ የሚሄዱት ማፍቀር ስለማይችሉ ነው አይዞን ግን
እህቶች ብሉ ጠጡ ራሳችሁን ጤናችሁን ጠብቁ ወንዶች ልብ ከመሥበር ሌላ ሙያ የላቸውም ገደል ይግቡ🤢🤕💔
Cobez ewnteshn new gn dmo berasachnem tegegna sanhon brasachn enkum wend wendnetun aytewm
በጣም
Exactely
ya mare
😢😢😢እውነት ነው
እኔ ማፈቅረው እንቅልፌን ብቻ ነው !!!
ሳህ ክክክ
ሳአ ይሻላል
Kk ይሻላል
አንችን ብሎ የሚመጣው እሱነውና
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክርነዉ ቀጥልበት ወንድማችን
ባክህ ትምህረትህን ቀይረ የምትለው ሁሉ ለኢትዮጵያ ወዱች አይሰራም ይልቅሰ እንደት ሰረተን እራሳችንና አገራችን የምጠቅምበት የሰራ ዘደ አሰተምረን ሰደት መሮናል
ሙዳይ እናመሰግናለን ሁሉም እውነት ነው ሴቶችዬ የሙዳይ ትምህርት ቅመም ናቸው ተባረክልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን
Ezih laye degimo tikikil neh berta lemikirih thanks
ቆይ ግን ግርም የምትሉኝ ሴት ብቻ ናት እዴ ፈላጊዋ ሁሉም ተነስቶ እዲወድሽ እዲፈልግሽ ምን ስለሆነ ነው ለሱ ብየ መከራ የማየው ፍቅር የጋራ ነው ግን እስኪ ለወንዶችም ምከሯቸው እሺ።
አሁንስ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር 1;2;3;ነኝ የሚሉ እና ላይክ አድርጉኝ የሚሉ እስኪ እስትያየት ስጡ እና ላይክ እናድርጋቹ
ክክክክ እነ እራሱ
Ewanet belshal yene enat like lemena😕
ጮማ kkkkkkkkkkkkk
@@kokikokiy5008 ወይ እኔም ያቃረኝ ይሄነው
እኔም ዛሬ አደኛነኝ ምናምን የማሉትነገር ይገርሙኛል እናምን ይጠበስላቸው😂😂
ይህን በጣም ተመችቶኛል የመጨረሻው ምክርህ
በጣም እናመሰግን አለን ወድማቸን በፊት ምንም ነገር አላዉቅምነበር እግዚ አብሔር ይመሰገን ያንተን ትምሪት አሰማዉ ይወቴን ቀይረህልኝን
ሙዳያችን ለኛ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 👍👌 ወንዶች ግ ተባብረው ጨፈጨፈክ።አይዞን።
እውነት ነው ያልከው እኔም ደርሶብኛል ኩሩ ነኝ ደሞ ስልክ ስለማለነሳለት ስቅይት ብሎ እሄው ልንጋባ ነው አልጨቃጨቅ የት ሃድክ አልእል ኩሩ ሁኑ ውጤቱን ታያላችው ተባረክ ልክ ነው
ሙዳይየ እናመሠግናለን ሥለምክርህ ጥሩ ትምህርትነዉ
ወሳኝ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሙዳይ 1ኛ ነህ!!
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ወድማችን
እሽ ሙዳይ ስለምክርህ እናመሰግናለን የምር ግን ሴቶችየ ወንዶች ተወት ስታደርጓቸው ነው የሚያብዱት አለበለዚያ ይንቁናል እራሳችንን ማስከበር አለብን ማንም ቢሆን ከስደት ተመልሶ ጥሩ ትዳር ቤተሰብን መመስረት የማይፈልግ የለም ፍቅር ፍቅር እያላችሁ ራሳችሁን ትዝብት ውስጥ አትክተቱ አላህ ላኛ ያለው የትም አይቀርም እኛ ብቻ ወደ ፈጣሪ ጉዳያችንን ማስጠጋት ነው ትኩረታችን ስራችን ላይ እና አላማችን ላይ ትኩረት ማድተግ አለብን በዚህ በሚድያ እየመጡ ከአላማችን ሊያዘነጉን አይገባም ባይ ነኝ .....አላህ በተአምሩ በጥበቡ ሁላችንንም ከስደት መልሶ ያማረ የሰመረ ትዳር ይወቀን ሴት ልጅ መሰተሪያዋ ትዳር ነውና ...
አዎ ልክ ነሽ!!እኔ ግን ወደ ስደት ከመጣዉ ገና በቅርብ ነዉና እንደዚ አይነት ት/ት አላገኝም ነበር ዶ/ር ዳኒ ንም በቅርብ ነዉ subscrayib ያረኩት።እና ባለማወቅ እንደምወደዉ ዝክዝክ አድርጌ ነገርኩት ቆጨኝ ግን ደስስ የሚለዉ ካላወራኝ አላወራዉም።ከዚህ ብኃላ እጠነቀቃለሁ
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እውነት ሚዳይ እነመስግናለን ...ቀጥልበት ...ሰላምክ ይብዛልን....
አናመሰግናለን ውድማችን ምክርህ በጣም ተቅሞኛል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እህቶቼ አትሸወዱ በዚ ዘመን ፍቅር የለም ወንዶችን አምናቹ እስክትጎዱ አታፍቅሩ አርፋቹ ሸቅሉ ሙዳይ ስለ ምክርህ አመሰግናለው ለወደፊቴ ይጠቅማል አሁን ግን no love
😂😂😂😂ትክክል ነሽ ማሬ አድበን ሸቅላችንን እንሸቅል 😀😀ፍቅር ማፊ
Hulum edac asetesaeb yelwm fikir ale
@@እሙኢምራን-አ2በ ፊ
ቲክክል ነሽ የፊቅር ነገር ዜሮ ነው በተለዬም በስደት ሀገር
ሙዳያችን የኛ ምርጥ የስደተኞች ትች ሀይ ምን አለበት አርንጓዴ ማብራት ሳላበራ በፊት የዛሬ 2አም ብሰማው አሪፍ ነው ይመችክ ይመችክ
ምክርህ ተመችቶኛል ባለን በቁመና ያሰቃየሁት ነው ሰቶች ፍቅር አለ like
ወንድሜ ለምርረህ እጅግ አመሠግናለሁ 2,3,5 እውነት ነው ደርሶብኛል። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥጌን 6ተኛውን በአሁን ስአት እየተገበርኩ ነው። ጠንክሮ ይፈልግ። እስከዛሬ እኔ ስፈልገው ነበር በስደት ለብቻዬ አሁን የሱ ተራ ነው ይፈልግ ደጋግሞ። ተራውን ይድከም። በስአቱ እኔ ደክሜያለው በጣም ልክ ነህ
ደስ የምል ትምህረት ነዉ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ሙዳየ ጥሩ ት/ት ነው በርታልን
በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሙዳይ
Kawadadagni ewadawalalu kaxalagni exalawalahu no malamamaxi ok
Siqaxel damo bamadam wafi naw yamawarah ayigarmagnim
ከይቅርታ ጋር ሁሉንም ፔጅ አያለውም እከታተላለሁም ግን እንደዚህ እንደሙዳይ ዩቱብ ምስጥ ብየ የምከታተለው የለምም ብእውነት ክምንም ሱስነት የጸዳ ነው በጣም በምክሩም ብዙ ተምሬበት ተግባራዊ አድርጌዋለሁም ሁሉንም ምክሩንም ትክክለኛ ምክር ነው 100%
Wend aydelm chgre😂😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ ሙዳይን የምትወዱ ላይ ግጩኝ ሙዳይ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወዲሀለው አከብርሀለው በምክርህ ተጠቅሜበታለሁ
Ene betam yemwedewu godegna neberegn ketewawekn 6amet honen gn ene betam wedwu neber
Hule ene negn yemdewulewu hule ene negn yemteykewu ahun gn esu lela set yzol ene alakm neber betam slemwedewu amnewu nebe ahun gn esu belela set keyeregn yhn mn tlalachhu
እኔአለሁ የሙዳይ ሙርኮኛነኝ
ጠረን ያልከው ነገር እውነት ነው አንድ ወንድ አንድ ግዜ በጠረንሽ ፍቅር ከተያዘ በቀላሉ አይረሳሽም እውነት እኔ በጣም እሚይወደኝ ልጅ እኔ እንቢ ስለው ሚስት እንኴ አግብቶ ሚስቱን እሚገዛላት እኔ እምወደውን ሽቶ ነው ልጁን በኔ ስም ይጠራታል እና አጋጣሚአንድ ቀን በሰፈር ሲያልፍ. የኔልብስ ውጭ ላይ ተሰቶ ሰው እንኴ ሳይፈራ ይሄ የሷልብስነው በጠረኑ አቀዋለሁ ብሎ እስከማሽተት ሁሉ ደርሷል እና መጥፋትም ጥሩነው ለወንዶች ግን እማይረሱት ነገር ካረጋችሁ ቡሀላ ነው በመሀከል መጥፋት ምንም እሚያስታውሰው ነገር ከሌለ ሊረሳችሁ ስለሚችል. እናመሰግናለን ወንድማችን ተጠቀሙበት
ትልቅ ትምህርትነው እናመሰግናለን
ሡብሀን አላህ ሤቶች ከ100%90ማለት ይቻላል ልቤ ተሠበረ የሚሉት ጉድ ወንዶች አሏህን ፍሩ
thanks. Very much
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን
Kemre arife temrt nw enamsegn alen ❤❤❤
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
Muday wendme and tiyake alegn fekragnyn ewntenga mehown endet maweki yechalel !???? eee thnks
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
የውነት ቃላት አጣውልክ ኑርልን እናመሰግናለን
ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ትምህርት ነው ወንድሜ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋❤️
enamesegnalen wendim gin bahunu feker yelem egzehabeher hagerachinin selam yadergilin
እናመሠግናለን ዶክተርዬ አሪፍ ምክር
የምር የምትላችው ነገሮች በጣም ድስ ይላአሉ በርታልን
እናመሠግናለን አስተማሪ መልህክት ነው
እደኔ የሙዳይ ምክር የተመቸው 👍👈😗😗
እናመሰግናለን ይህስ ለኔ ነው።
ወድ ልጅ በአሁኑ ሰአት ወዶች ሴትን ሳይሆን ሳቲብን ነው የሚያፈቅሩት እን እኛሴቶች ምን ማድረግ አለብን ሳቲባችንን ጠበቅ አድርገን መያዝነው የራሱ ጉዳይ10000 ሺ ግዜ ጥርግ ይበል
👌💋😁😁😁😁
😆😆😆😆😆😆😆
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጣፋጭ ሠህ ወለላ
በትክክል እረ ባናቱ ይዘቅዘቅ እዳውም ለኛ ነው መፀዋትነት መክፈል ያለባቸው እህቶቸ ንቁ ንቁ እዳትበሉ
Yess, አራፍ ምክርነው ታባረክ 🥰🥰
አሁን የሚያሳስበን የሀገራችን ሰላም ብቻ ነው ፍቅር ከፈጣሪ ሲሰጥ ነው። ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም እኔስ ዱአየ ስለ ኢትዮጵያ ሀገሬ ጥሩ ወሬ የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ያማል የወገን ስቃይ እፍፍፍፍ
Lol it is so funy, gena zare nuw yihn ababal yesemahut lol.
ቢደርሰብሺ ታሰቤ ነበር ያልደርሰበት ሰው ፈራጅው ብዙ ነው ሀገሩማ ማን እማያሳሰበው አለ ብለሺ ነው አፉፉፉ እሰኪ ሆድ ይፉጀው
رحمة رحمة ክክክክክክክክ ኧር እኔም በጣም አሰቃይቶኛል ልቤ ተሰብሯል ውደ እሱም የኔ ላይሆን አሁን ግን አልሀምዱሊላሂ ትዝታየን ብቻ ይዠ። እየኖርኩ ነው ወንድ የሚባል አላምን አለኝ ልቤ እሱ አግብቶ እየኖር ነው እኔ ግን። እሱን ከልቤ መርሳት አልቻልኩም
በቃ የፉቅርን ሰቃየ ያልቀመሳት የለም በይኛ ኡፉ አላሀ የልባችን አይቶ ንፁውን ፉቅር ይወፉቀን ሌላ ምን ይባላል
رحمة رحمة አሚን ማር ግን ወንዶችን ማመን ከባድ ነው ጥሩ ትዳር አላህ ሲሰጥ ብቻ ነው
ለሱ መድሀኒቴ ለኔ አላህ ብቻነው ስለምክርህ ወድሜ አመሰግናለሁ
እህህህ ያለ ማወቅየ ተጎዳሁ በጣም ምስግናየ ከልብ ነው
ወድሜ ሺ አመት ኑርልኝ ካተብዙ ብዙጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ ግንጠፈተህ ነበር የኒወድም እኮንበሰላም መጣህ በጣምጠቅሞኛል ምክርህ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልኝ በርታ አትጥፍ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
የእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ ወንድሜ ቀጥልበት በእውነት ልብ ያለው ልብ ይበል
ዋውውው ጥሩ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወይ ወንድ ልጅ ሥንከባከባቸው የምር አይገባቸውም
ልክ ነው 100% ከልብ እናመሰግናለን
ሴቶችዬ ልምከራችሁ በትንሹ ከማውቀው ወንድ ልጅ የደከመባትን ሴት ነው የሚፈልገው ሁሉን ነገር እሺ አትበይ ኮንፊደስ ይኑርሽ አትለማመጭው ተወት ለቀቅ ስታደርጊው እራሱ እግርሽ ስር ውድቁ ነው የሚለምንሽ እኔ እመክራለሁ እጂ እኮ ክክክክክ መተግበር እደመምከር ቀላል ቢሁን ጥሩ ነበር
😝😝😝😝😝😝😝😝
😘
Kkkkkk
ኧር ውዶች ሁሉም ሌቦች ናችው
Bety Tade kkkkkkk
እኔሥ የናፈቀኝ የሀገሬ የህዝቤ ሠላም ነው የእሥላም የክርስታን አምላክ ሠላማችን ይመልስልን ማፈቀርም መሞትም መታመም መደሠትም በሀገር በወገን ነዉና ሠላም ለኢትዮጵያውያን ለህዝባችን ይሁን
የምር ዛሬ ወጉ ዴርሶኝጰአዴኛ ሆንኩ እሲ የሙዳይ ት/ት። የምትወዱት በላይክ አሳዮኝ እኔሰ ለምዲነወ ባሌ የማይናፈቀኝ ምን ይሆን ልቤ የጥላቻ ሰሜት የሚሰማወ ኡፈ😥
እኔም እንደአንቺው ነኝ ስለ እሱ ማሰብ እራሱ አልፈልግም
@@magicsaraabera2662 ለምን ይሆን እህቴ ምንም አይነት ፈቅር የለኝ
Betam konjo temirtnew wunt Ena amesegenalen Thank you so much
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ሙዳይ በርታ👍👍 እኔ እንኳን የኔ ነው የሚል ወንድ የለኝም ግን ማወቅ ይጠቀማል ብዬ ነው በርታ እኔ ወንድ ልጅን ማመን አልቻልኩም በእህቶቻችን ብቻ ጉዳትን እያየሁ ከ8 አመት ቡሃላ አገር ቤት ገብቼ ትዳር ለመያዝ እቅድ ነበረኝ ግን ገብቼ ።በ3 ወር ውስጥ ያየሁት ጉድ ጉድ አይደለም ወላሂ በአሁን ዘመን አንድም ደህና ወንድ የለም ትዳርን ከፈለጉ ለጥማጥቅም ሆኗል ምን አላት ምን አለው እንጂ እሱነቱን ወዳ ወይም እሷነቷን ወዶ የማመጣ የለም በጣም ያሳዝናል ለዚህ ነው በድጋሜ ወደ ስደት የመጣሁት ለኔ የማሆን አንድ ወንድ አጣሁ እኔ ኢማን ካለው እኔነቴን ወዶ ከመጣ ድሃም ቢሆን ችግር የለብኝም አብሮ ሰርቶ መደገም አለና እኔጋ ያለ ሀብትም ይበቃን ነበር ግን ምን ይደረግ ዘመኑ እንዲህ ነው 😕 እዛ ከመቀመጥ ደግሞ እዚህ ስደት ላይ መቀመጥ ይሻላል ምክንያቱም ስደት ማለት ልዩ ትምህርት ቤት ናት በተለይ ለኔ l Love ስደቴን ❤👌
እናመሠግናለን ወንድማችን
እረ ጥርግ ይበል ለሱም ሌላ ሰሴት የሰጠው አምላክ ለኔም እደሚሰጠኝ አምናለሁ ፍቅር ከፈጣሪ ነው
በትክክል
👍❤
ሙዳይ ያተምክር ከምንም በላይነዉ የጠቀመኝ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
የኔው ከንቱ ሰሞኑን ጥፋት ብየበት ሀገር ለቅቄ ልጠፋነው ሲል ደረስኩለት እሴቶች ጠንከር ስትሉ ነው ወንዶች እሚበረከኩት መልመጥመጥ አያስፈልግም
አሪፍ ምክር ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን
ወንድሞች ውድ የሆነችን ሴት ነው ለማግባትም ሚፈልጉት ስለዚህ እህቶችዬ ውድ ሁኑ እኛ እኮ ውድ ነን እግዚያብሄር አዳም ብቻውን እንደማይሆን ስለሚያቅ ነው ሂዋንን ከራሱ አጥንት ወስዶ ስጋ አሌብሶ እስሩ ያስተኛት ስለዚህ ጎኑን ፍለጋ አዳምሽ መምጣቱ ስለማይቀር አትቀልቀቀይ
ውይምክርህ ደስ ሲል አመሰግናለው
መካሪ ወንድማችን እናመሰግናለን
ሴቶች ልምከራችሁ አትጠናነቁለት ፍቅር ትዳር የጋራ ነው ግን ከሀራም ፍቅር ራቁ ያለ ነካ የታፍቅሩት ሀራም ነው ከዛ ውጭ ምን ላድርግለት ብላችሁ ሀሳብ አይግባችሁ ቤቴ ካለ ቀጥ ብሎ ይመጣል
ልክ ነሽ ሀያቲ እኔም በጣም ተጎድቸ አሁን ነው የተወሰነ ወደራሴ ተመለስኩ ይሆናል ብየ ሚስጥሬን ዝርዝር ተናግሬ ስንጣላ ያንን ሁሉ ሚስጥር ዘክዝኮ አወራብኝ አረ ምኑን. እና ያለኒካህ ፍቅር ከባድነው
ልክ ነሺ ያለ ኒካ ፍቅር የለም ለዛ ነው ፍቅር የለም የምትሉት እሥኪ ትዳር ላይ ግቡ ና እውነተኛን ፍቅር ያጣችሁ እንድሆነ አው እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር የለም ያለ ትዳር ለዛ ነው
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ዛሬውኑ ነው መጠባረር ምጀምረው
አወ እኔም እደዛው
ምሥርዬ የዛሬ ወንድ ፊቱ ካዞረ ኮበለለ ማለት ነው ጉድ ሰራኝ
@@shewit1307 hahahጥርግ ይበል መጀመራም ያንቺ አልነበረም ማለት ነው
@@shewit1307 😁😁😁😁
ምስራቅ ያማረች ልጅ አለማየሁ 😁😁😁❤👈
Woww very very very nice thanks
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል እንደሚባለው ራቅ ካሉ ወንዶች እንዳለፈው ክረምት ነው የሚረሱት ከተወሰኑት በስተቀር ወደ ሌላይቱ ዞር ይላሉ
ሣሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ
Endeza yalutn Mngedun Cherk yadrglachew Ere Softm Ychemrlachew
Wow tamachitonyal nise continues
በባለፈው ሞክሬው ነበረ ምክረህን የኔ ተብየው ስጠፍበት ደስ ይለዋል ሠንበትበት ብሎ ስንደዋወል ችግረንጂ ናፍቆቱኅ ፍቅሩን አያሳየኝም ሁሉም ወንድ ይለያያል ይለያያል ብቻ ለእኛ ለሸቃሎች ፈጣሪ ይካሠነ አሚን በሉ
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
አሜንንንንን
እዉነት ለመናገር የምትለቀዉ ነገር እየሰራሁበት ነዉ አመሰግናለሁ
ትዳር ላማራችሁ አላህ ትዳር ይወፉቃችሁ
አሚንን
ትዳር ከአምሮትም በላይ የኢማን ግማሽ ነው እህቴ ነብዪ ሰለላሁ አለይሂም የናታችንን ከጅዳ ረ.ዓ ፍቅርዋን ተርዘኩኝ ይልናል ብሎም ርዝቅ ነው❤
አሚን
Thank you very much my bro
የእውነት እድሜ ይሥጥህ በጣም መልካም ሠው ነህ
የሚጠሉህን ሰዎች አብዝተህ ወደዳቸው በሚርቁህ ሰዎች ግን አትጨነቅ ምክንያት ለነሱ የምጥሰጣቸውን ጊዜ የበለጠ ከአምላክህ የሚትገናኝበት ይሆናልና ቃለ እግዚአብሔር መዝሙርስብከት የመሳሰሎትን በመስማትን ህይወታችን እንቀይር
እኔ የርቀት ፍቅር አቀጠለኝ ግንእሱ እወድሸለሁ ኢለል ሁሌ ያኩርፈል ደሞ መልሱ ይደዎለል ሰልኬ ከለነሰሁም ያኩርፈል ምን ይሸለል???
ትክክል ነህ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን እኔም ከአሁን በዋላ ጠብረር እላለሁ ሲጀመር እንካ ያሉት ነገር እርካሽ ነው ስለዚህ እናመሰግናለን
ልብ ይስጠን የምር ሴቶች በጣም ተጎጂ ነን የምር
እፍ እፍ እስቲ ተዉኝ እራሴን ያጣሁበት ፍቅር የሚባል ነዉ 2 አመቴ እራሴን ፈልጌ አጣሁት ከሱ ብቻ አይደለም የተለያየሁት ከራሴም ጋር መስማማት አቅቶኛል እራሴን እየጠላሁ እኖራለሁ ፍቅር አይ ፍቅር ሲሉት ቀላል ነገር ግን የሰዉ ሂወት በጠባጭ አይ አች አለም
ግዜው ይሁን እኛ ተፍቃሪ ገንዘብ አፍቃሪ ወንድ ሆንዋል ዘመኑ ውለው ሲያድሩ ስንት አመት ሰራሽ ስንት ብር አካውንትሽ አለ ነው ጥያቄያቸው በተለይ እኔ ስለ ብር የሚያወራኝ ወንድ ወንድ አይደለም
አመሰግናለው
ቆይ ወዶችስ አፍቅረው ሲያለቅሱ እያየን አደል ማነው ሴት ብቻ ተሸናፊ ያደረገው በርግጥ ፍቅር የአላህ ስጦታ ነው ግን መውደድ የምንችለው ሴቶች ብቻ አደለንም እየተከራተቱ ነው የምናየው እረ ወደዛ ለወዶችም ምከሩ ሴት ብቻ አደለችም ለሁ ተሸናፊ ምን ስለሆነ ነው እሄን ያህል እሄን ሁኑለት እሄን ሁኑለት መስማትም ሰለቸኝ እረ ወደዛ
እኔ የሚወደኝን በድንገተኛ ሞት አጣሁት ከሞተ በዋላም ከብዙ ሰዎች እንደሚያፈቅረኝ ስሰማ ልቤ ይበልጥ ተሰበረ እንዴት ልሁን 💔😭😭😭😔
Yene enat ayizosh
ኡፍፍፍፍ አይዞሽ😭😭😭😭
የኔማር😂😂😂😂
አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
አብሽሪ እህቴ አላህ ከሱው የበለጠ ይስጥሽ
ሰቶችዬ አንድ ምክር ልምከራችሁ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ ያላንቺ መኖር አልችልም ወዘተ እያለ ውሎ ብያድር ለወንድ ልጅ ብርሽን አትስጭ እውነት የምወድሽ ከሆነ እሱም ይስራ አንቺም ስሪ የተጋባችሁ ጊዜ ያአንቺም የሱ የሱም የአንቺ ይሆናል ማለት ነው እንዳትሸወዱ ውድ እህቶቼ
በትከከለ የኔ አሰትዋየ በረ ሲሉ blok አረጉት አንቺ የአረበ ሰጋ እየበላሸ ለሱ በረ አያሰፈለገም
ሲጀምረ ለወንደ ለጅ ከበረ አያሰፈለገም ሰሰደቡት ለረሱ የለምናችዋን
ሴቶችዬ አንደ ምከረ ለምከረችዉ ፈቀረ በንማሚ ገዤ ቅረ አሁን ፈቅረ በረ አሰኪያለቅ ንዉ
ሲጀምረ በኤፈቢ የምጣ ወንደ ለትዳረ አየሆንም በረ ሲለሸ በፊት ሸማገሌ ላከ በየዉ ከዛ እረሱ blok ያረገሻን
@@dohaqatar5871 ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ
ይህው ያንተን ምክር ሰምቼ ስቀባረር ከነአካቴው አጣሁት እኩዋን ደስስስ ያለህ ሙዳይዬ የታባቱ ቀድሞም የኔ አልነበር
ክክክክ
😀😀😀😀😀😀
kkkkk^kk 😀😀😀
ተገላገልሽ ልጄ kkkkkkkkkkkkkkkkk
እኔም ልክ እዳቺ😭
ሙዳይ የግል ሂወቱን ያጫውተን እምትሉ ላይክ ቤተሰብ አይደለን ማወቅ እንፈልጋለን
እኔ
😂😂😂ትክክል ብለሻል
ኦኦኦኦ ጡሩ ሀሳብ እኔ ተስማምቻለሁ
Exactly
እኔ
ጭራሽ ከርሳኝም አምታቶች አለፉ
ሁሌም የማይረሳ የድግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ክብሩ ይስፋ
ስላም ነው
አሜን
እዉነት ነዉ የእናቴ ልጅ
amen aw
ትክክል
ለመናፈቅ ብሎ ስጠፉ መረሳት አለና ጠንቀቅ ክክክ ከፈለገ ጥርግ ይበልእንጂ ባሁኑ ስአት የሚያሳስበኝ ስለ ሀገራችን ሰላም ነው
ክክክክክክክክ btkikle
Kkkkkkkkkkk
😂😂😂
ትክክል
ክክክክክ
ብቸኝነት የሚሰማኝ ከራሴ በላይ የምወዳቸው ቤተሰቦቼን ሳስብ ነው የፍቅር ሂወት ተከድኖ ይብሰል ዝም ነው የወድልጅን ነገር
እናመሰግናለን ምክሩ ሀሪፍ ነው እኔግን የማያስጨንቀኝ የናቴ ናፍቆትና እስከመቸ ስደት የማለው ነው
Ayezone😗😗😗😗
😢 ትክክል
Ere mekatele new
👍
አንተ እኮ የሴቶችን ስሜት የምትረዳ ምርጥ ወንድ ነህ ምናለ ሁሉም ወንዶች እንደ አንተ ቢያስቡ
ከመዳም wefi ውጭ እማፈቅርው የለም አይገርምም
sara sara kkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkk era basak gedelshegn
Kkkkkkkk
Tekekel 😁😁
😂😂😂😂
@@ሰላምሺይመለስሀገሬ 😂😂😂😂
እናመሰግናለን
ግን የሀበሻ ወንዶች አይናቸው ብዙ ነው
ደግሞ ክብር እሚባል ነገር አያውቁም የምትለውን ሁሉ ነጮች የሚያደርጉትንና የሚተገብሩትን ነው
አመሰግናለው ስትላቸው እንኳን አታመስግኝኝ
እወድኅለው ስትላቸው አመሰግናለው
ናፍቀኸኛል ስትላቸው ከናፈቅሁሽ ነያ የሚሉ ለዛ ቢሶች ናቸው
ጥናትሽ ደስ ይላል 😄😄😄😄😄
ትክክል
Betam
Kkkk ewunt new yamir kibr emibal nagr ba chirash aykum😇😁
በጣም ትክክል ነሽ የምር ወንዶች ወይ እር ወዲያ
ኤጭ ገደል ይግቡ ማርያምን ያበሻ ወዶች ፍቅር አያቁም ሲፈቀሩ ይኮራሉ ፍቅር ላይ ኩራት አያስፈልግዉም እዴ ትዳር ግድ አደለም የምን መለማመጥ ነዉ እስከነ ክብሬ መነኩሤ እሆናለሁ በተፈጥሮዬ ኩመለማመጥ አልወድም ግልፅ ነኝ አለቀ
ተመችተሽኛል
ትክክል
ልክ ነሽ እህቴ የምንን መልመጥመጥ ነው ሴት ልጅ በራሳ ዋጋ አላት
M m m
በጣም ገቦዝ ነሽ ማሬ እንም እንዳንቺ ነኝ
ቆይ ግን ባይፈቀርስ ልቤ ቁስል ነው ወንዶች የስራችሁን እዳታጡት ልብ ውስጥ ያለ እረመጥ ከባድ ነው እደኔ ልቡ የተሰበረ ማነው
እኔ አለሁልሽ ማርየ
አለሁ እማ 💔💔
@@ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ አብሽሩ የኔ እህቶች ለኛ ያለው አለ ልባችንን ቋራጥ ያድርግልን ግን እደዝህ ለሰው ስመክር ጎበዝ ነኝ ለራሴ አላውቅም
እኔም ተሰብሯል ተይኝ ያውም ባለ ትዳር ወንድ አፍቅሬ
@@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል ሳታውቂ አፍቅረሽው ይሆናል እነሱ ሚስታቸውን አስቀምጠው ነው ሌላጋ የሚሄዱት አብሽሪ ማፍቀር መታደል ነው ልብ ቢሰብርም እነሱ የሚሄዱት ማፍቀር ስለማይችሉ ነው አይዞን ግን
እህቶች ብሉ ጠጡ ራሳችሁን ጤናችሁን ጠብቁ ወንዶች ልብ ከመሥበር ሌላ ሙያ የላቸውም ገደል ይግቡ🤢🤕💔
Cobez ewnteshn new gn dmo berasachnem tegegna sanhon brasachn enkum wend wendnetun aytewm
በጣም
Exactely
ya mare
😢😢😢እውነት ነው
እኔ ማፈቅረው እንቅልፌን ብቻ ነው !!!
ሳህ ክክክ
ሳአ ይሻላል
Kk ይሻላል
አንችን ብሎ የሚመጣው እሱነውና
ትክክል
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክርነዉ ቀጥልበት ወንድማችን
ባክህ ትምህረትህን ቀይረ የምትለው ሁሉ ለኢትዮጵያ ወዱች አይሰራም ይልቅሰ እንደት ሰረተን እራሳችንና አገራችን የምጠቅምበት የሰራ ዘደ አሰተምረን ሰደት መሮናል
ሙዳይ እናመሰግናለን ሁሉም እውነት ነው ሴቶችዬ የሙዳይ ትምህርት ቅመም ናቸው ተባረክልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን
Ezih laye degimo tikikil neh berta lemikirih thanks
ቆይ ግን ግርም የምትሉኝ ሴት ብቻ ናት እዴ ፈላጊዋ ሁሉም ተነስቶ እዲወድሽ እዲፈልግሽ ምን ስለሆነ ነው ለሱ ብየ መከራ የማየው ፍቅር የጋራ ነው ግን እስኪ ለወንዶችም ምከሯቸው እሺ።
አሁንስ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር 1;2;3;ነኝ የሚሉ እና ላይክ አድርጉኝ የሚሉ እስኪ እስትያየት ስጡ እና ላይክ እናድርጋቹ
ክክክክ እነ እራሱ
Ewanet belshal yene enat like lemena😕
ጮማ kkkkkkkkkkkkk
@@kokikokiy5008 ወይ እኔም ያቃረኝ ይሄነው
እኔም ዛሬ አደኛነኝ ምናምን የማሉትነገር ይገርሙኛል እናምን ይጠበስላቸው😂😂
ይህን በጣም ተመችቶኛል የመጨረሻው ምክርህ
በጣም እናመሰግን አለን ወድማቸን በፊት ምንም ነገር አላዉቅምነበር እግዚ አብሔር ይመሰገን ያንተን ትምሪት አሰማዉ ይወቴን ቀይረህልኝን
ሙዳያችን ለኛ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 👍👌 ወንዶች ግ ተባብረው ጨፈጨፈክ።አይዞን።
እውነት ነው ያልከው እኔም ደርሶብኛል ኩሩ ነኝ ደሞ
ስልክ ስለማለነሳለት ስቅይት ብሎ እሄው ልንጋባ ነው አልጨቃጨቅ የት ሃድክ አልእል ኩሩ ሁኑ ውጤቱን ታያላችው ተባረክ ልክ ነው
ሙዳይየ እናመሠግናለን ሥለምክርህ ጥሩ ትምህርትነዉ
ወሳኝ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሙዳይ 1ኛ ነህ!!
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ወድማችን
እሽ ሙዳይ ስለምክርህ እናመሰግናለን የምር ግን ሴቶችየ ወንዶች ተወት ስታደርጓቸው ነው የሚያብዱት አለበለዚያ ይንቁናል እራሳችንን ማስከበር አለብን ማንም ቢሆን ከስደት ተመልሶ ጥሩ ትዳር ቤተሰብን መመስረት የማይፈልግ የለም ፍቅር ፍቅር እያላችሁ ራሳችሁን ትዝብት ውስጥ አትክተቱ አላህ ላኛ ያለው የትም አይቀርም እኛ ብቻ ወደ ፈጣሪ ጉዳያችንን ማስጠጋት ነው ትኩረታችን ስራችን ላይ እና አላማችን ላይ ትኩረት ማድተግ አለብን በዚህ በሚድያ እየመጡ ከአላማችን ሊያዘነጉን አይገባም ባይ ነኝ .....አላህ በተአምሩ በጥበቡ ሁላችንንም ከስደት መልሶ ያማረ የሰመረ ትዳር ይወቀን ሴት ልጅ መሰተሪያዋ ትዳር ነውና ...
አዎ ልክ ነሽ!!እኔ ግን ወደ ስደት ከመጣዉ ገና በቅርብ ነዉና እንደዚ አይነት ት/ት አላገኝም ነበር ዶ/ር ዳኒ ንም በቅርብ ነዉ subscrayib ያረኩት።እና ባለማወቅ እንደምወደዉ ዝክዝክ አድርጌ ነገርኩት ቆጨኝ ግን ደስስ የሚለዉ ካላወራኝ አላወራዉም።ከዚህ ብኃላ እጠነቀቃለሁ
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እውነት ሚዳይ እነመስግናለን ...ቀጥልበት ...ሰላምክ ይብዛልን....
አናመሰግናለን ውድማችን ምክርህ በጣም ተቅሞኛል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እህቶቼ አትሸወዱ በዚ ዘመን ፍቅር የለም ወንዶችን አምናቹ እስክትጎዱ አታፍቅሩ አርፋቹ ሸቅሉ ሙዳይ ስለ ምክርህ አመሰግናለው ለወደፊቴ ይጠቅማል አሁን ግን no love
😂😂😂😂ትክክል ነሽ ማሬ አድበን ሸቅላችንን እንሸቅል
😀😀ፍቅር ማፊ
Hulum edac asetesaeb yelwm fikir ale
@@እሙኢምራን-አ2በ ፊ
ቲክክል ነሽ የፊቅር ነገር ዜሮ ነው በተለዬም በስደት ሀገር
ትክክል
ሙዳያችን የኛ ምርጥ የስደተኞች ትች ሀይ ምን አለበት አርንጓዴ ማብራት ሳላበራ በፊት የዛሬ 2አም ብሰማው አሪፍ ነው ይመችክ ይመችክ
ምክርህ ተመችቶኛል ባለን በቁመና ያሰቃየሁት ነው ሰቶች ፍቅር አለ like
ወንድሜ ለምርረህ እጅግ አመሠግናለሁ 2,3,5 እውነት ነው ደርሶብኛል። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥጌን 6ተኛውን በአሁን ስአት እየተገበርኩ ነው። ጠንክሮ ይፈልግ። እስከዛሬ እኔ ስፈልገው ነበር በስደት ለብቻዬ አሁን የሱ ተራ ነው ይፈልግ ደጋግሞ። ተራውን ይድከም። በስአቱ እኔ ደክሜያለው በጣም ልክ ነህ
ደስ የምል ትምህረት ነዉ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ሙዳየ ጥሩ ት/ት ነው በርታልን
በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሙዳይ
Kawadadagni ewadawalalu kaxalagni exalawalahu no malamamaxi ok
Siqaxel damo bamadam wafi naw yamawarah ayigarmagnim
ከይቅርታ ጋር ሁሉንም ፔጅ አያለውም እከታተላለሁም ግን እንደዚህ እንደሙዳይ ዩቱብ ምስጥ ብየ የምከታተለው የለምም ብእውነት ክምንም ሱስነት የጸዳ ነው በጣም በምክሩም ብዙ ተምሬበት ተግባራዊ አድርጌዋለሁም ሁሉንም ምክሩንም ትክክለኛ ምክር ነው 100%
Wend aydelm chgre😂😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ ሙዳይን የምትወዱ ላይ ግጩኝ ሙዳይ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወዲሀለው አከብርሀለው በምክርህ ተጠቅሜበታለሁ
Ene betam yemwedewu godegna neberegn ketewawekn 6amet honen gn ene betam wedwu neber
Hule ene negn yemdewulewu hule ene negn yemteykewu ahun gn esu lela set yzol ene alakm neber betam slemwedewu amnewu nebe ahun gn esu belela set keyeregn yhn mn tlalachhu
እኔአለሁ የሙዳይ ሙርኮኛነኝ
ጠረን ያልከው ነገር እውነት ነው አንድ ወንድ አንድ ግዜ በጠረንሽ ፍቅር ከተያዘ በቀላሉ አይረሳሽም እውነት እኔ በጣም እሚይወደኝ ልጅ እኔ እንቢ ስለው ሚስት እንኴ አግብቶ ሚስቱን እሚገዛላት እኔ እምወደውን ሽቶ ነው ልጁን በኔ ስም ይጠራታል እና አጋጣሚአንድ ቀን በሰፈር ሲያልፍ. የኔልብስ ውጭ ላይ ተሰቶ ሰው እንኴ ሳይፈራ ይሄ የሷልብስነው በጠረኑ አቀዋለሁ ብሎ እስከማሽተት ሁሉ ደርሷል እና መጥፋትም ጥሩነው ለወንዶች ግን እማይረሱት ነገር ካረጋችሁ ቡሀላ ነው በመሀከል መጥፋት ምንም እሚያስታውሰው ነገር ከሌለ ሊረሳችሁ ስለሚችል. እናመሰግናለን ወንድማችን ተጠቀሙበት
ትልቅ ትምህርትነው እናመሰግናለን
ሡብሀን አላህ ሤቶች ከ100%90ማለት ይቻላል ልቤ ተሠበረ የሚሉት ጉድ ወንዶች አሏህን ፍሩ
thanks. Very much
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን
Kemre arife temrt nw enamsegn alen ❤❤❤
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
Muday wendme and tiyake alegn fekragnyn ewntenga mehown endet maweki yechalel !???? eee thnks
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
የውነት ቃላት አጣውልክ ኑርልን እናመሰግናለን
ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ትምህርት ነው ወንድሜ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋❤️
enamesegnalen wendim gin bahunu feker yelem egzehabeher hagerachinin selam yadergilin
እናመሠግናለን ዶክተርዬ አሪፍ ምክር
የምር የምትላችው ነገሮች በጣም ድስ ይላአሉ በርታልን
እናመሠግናለን አስተማሪ መልህክት ነው
እደኔ የሙዳይ ምክር የተመቸው 👍👈😗😗
እናመሰግናለን ይህስ ለኔ ነው።
ወድ ልጅ በአሁኑ ሰአት ወዶች ሴትን ሳይሆን ሳቲብን ነው የሚያፈቅሩት እን እኛሴቶች ምን ማድረግ አለብን ሳቲባችንን ጠበቅ አድርገን መያዝነው የራሱ ጉዳይ10000 ሺ ግዜ ጥርግ ይበል
👌💋😁😁😁😁
😆😆😆😆😆😆😆
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጣፋጭ ሠህ ወለላ
በትክክል እረ ባናቱ ይዘቅዘቅ እዳውም ለኛ ነው መፀዋትነት መክፈል ያለባቸው እህቶቸ ንቁ ንቁ እዳትበሉ
Yess, አራፍ ምክርነው ታባረክ 🥰🥰
አሁን የሚያሳስበን የሀገራችን ሰላም ብቻ ነው ፍቅር ከፈጣሪ ሲሰጥ ነው። ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም እኔስ ዱአየ ስለ ኢትዮጵያ ሀገሬ ጥሩ ወሬ የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ያማል የወገን ስቃይ እፍፍፍፍ
Lol it is so funy, gena zare nuw yihn ababal yesemahut lol.
ቢደርሰብሺ ታሰቤ ነበር ያልደርሰበት ሰው ፈራጅው ብዙ ነው ሀገሩማ ማን እማያሳሰበው አለ ብለሺ ነው አፉፉፉ እሰኪ ሆድ ይፉጀው
رحمة رحمة ክክክክክክክክ ኧር እኔም በጣም አሰቃይቶኛል ልቤ ተሰብሯል ውደ እሱም የኔ ላይሆን አሁን ግን አልሀምዱሊላሂ ትዝታየን ብቻ ይዠ። እየኖርኩ ነው ወንድ የሚባል አላምን አለኝ ልቤ እሱ አግብቶ እየኖር ነው እኔ ግን። እሱን ከልቤ መርሳት አልቻልኩም
በቃ የፉቅርን ሰቃየ ያልቀመሳት የለም በይኛ ኡፉ አላሀ የልባችን አይቶ ንፁውን ፉቅር ይወፉቀን ሌላ ምን ይባላል
رحمة رحمة አሚን ማር ግን ወንዶችን ማመን ከባድ ነው ጥሩ ትዳር አላህ ሲሰጥ ብቻ ነው
ለሱ መድሀኒቴ ለኔ አላህ ብቻነው
ስለምክርህ ወድሜ አመሰግናለሁ
እህህህ ያለ ማወቅየ ተጎዳሁ በጣም ምስግናየ ከልብ ነው
ወድሜ ሺ አመት ኑርልኝ ካተብዙ ብዙጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ ግንጠፈተህ ነበር የኒወድም እኮንበሰላም መጣህ በጣምጠቅሞኛል ምክርህ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልኝ በርታ አትጥፍ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
የእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ ወንድሜ ቀጥልበት በእውነት ልብ ያለው ልብ ይበል
ዋውውው ጥሩ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወይ ወንድ ልጅ ሥንከባከባቸው የምር አይገባቸውም
ልክ ነው 100% ከልብ እናመሰግናለን
ሴቶችዬ ልምከራችሁ በትንሹ ከማውቀው ወንድ ልጅ የደከመባትን ሴት ነው የሚፈልገው ሁሉን ነገር እሺ አትበይ ኮንፊደስ ይኑርሽ አትለማመጭው ተወት ለቀቅ ስታደርጊው እራሱ እግርሽ ስር ውድቁ ነው የሚለምንሽ እኔ እመክራለሁ እጂ እኮ ክክክክክ መተግበር እደመምከር ቀላል ቢሁን ጥሩ ነበር
😝😝😝😝😝😝😝😝
😘
Kkkkkk
ኧር ውዶች ሁሉም ሌቦች ናችው
Bety Tade kkkkkkk
እኔሥ የናፈቀኝ የሀገሬ የህዝቤ ሠላም ነው የእሥላም የክርስታን አምላክ ሠላማችን ይመልስልን ማፈቀርም መሞትም መታመም መደሠትም በሀገር በወገን ነዉና ሠላም ለኢትዮጵያውያን ለህዝባችን ይሁን
የምር ዛሬ ወጉ ዴርሶኝጰአዴኛ ሆንኩ እሲ የሙዳይ ት/ት። የምትወዱት በላይክ አሳዮኝ እኔሰ ለምዲነወ ባሌ የማይናፈቀኝ ምን ይሆን ልቤ የጥላቻ ሰሜት የሚሰማወ ኡፈ😥
እኔም እንደአንቺው ነኝ ስለ እሱ ማሰብ እራሱ አልፈልግም
@@magicsaraabera2662 ለምን ይሆን እህቴ ምንም አይነት ፈቅር የለኝ
Betam konjo temirtnew wunt Ena amesegenalen Thank you so much
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ሙዳይ በርታ👍👍 እኔ እንኳን የኔ ነው የሚል ወንድ የለኝም ግን ማወቅ ይጠቀማል ብዬ ነው በርታ እኔ ወንድ ልጅን ማመን አልቻልኩም በእህቶቻችን ብቻ ጉዳትን እያየሁ ከ8 አመት ቡሃላ አገር ቤት ገብቼ ትዳር ለመያዝ እቅድ ነበረኝ ግን ገብቼ ።በ3 ወር ውስጥ
ያየሁት ጉድ ጉድ አይደለም ወላሂ በአሁን ዘመን አንድም ደህና ወንድ የለም ትዳርን ከፈለጉ ለጥማጥቅም ሆኗል ምን አላት ምን አለው እንጂ እሱነቱን ወዳ ወይም እሷነቷን ወዶ የማመጣ የለም በጣም ያሳዝናል ለዚህ ነው በድጋሜ ወደ ስደት የመጣሁት ለኔ የማሆን አንድ ወንድ አጣሁ እኔ ኢማን ካለው እኔነቴን ወዶ ከመጣ ድሃም ቢሆን ችግር የለብኝም አብሮ ሰርቶ መደገም አለና እኔጋ ያለ ሀብትም ይበቃን ነበር ግን ምን ይደረግ ዘመኑ እንዲህ ነው 😕 እዛ ከመቀመጥ ደግሞ እዚህ ስደት ላይ መቀመጥ ይሻላል ምክንያቱም ስደት ማለት ልዩ ትምህርት ቤት ናት በተለይ ለኔ l Love ስደቴን ❤👌
እናመሠግናለን ወንድማችን
እረ ጥርግ ይበል ለሱም ሌላ ሰሴት የሰጠው አምላክ ለኔም እደሚሰጠኝ አምናለሁ ፍቅር ከፈጣሪ ነው
በትክክል
👍❤
ሙዳይ ያተምክር ከምንም በላይነዉ የጠቀመኝ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
የኔው ከንቱ ሰሞኑን ጥፋት ብየበት ሀገር ለቅቄ ልጠፋነው ሲል ደረስኩለት እሴቶች ጠንከር ስትሉ ነው ወንዶች እሚበረከኩት መልመጥመጥ አያስፈልግም
አሪፍ ምክር ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን
ወንድሞች ውድ የሆነችን ሴት ነው ለማግባትም ሚፈልጉት ስለዚህ እህቶችዬ ውድ ሁኑ እኛ እኮ ውድ ነን እግዚያብሄር አዳም ብቻውን እንደማይሆን ስለሚያቅ ነው ሂዋንን ከራሱ አጥንት ወስዶ ስጋ አሌብሶ እስሩ ያስተኛት ስለዚህ ጎኑን ፍለጋ አዳምሽ መምጣቱ ስለማይቀር አትቀልቀቀይ
ውይምክርህ ደስ ሲል አመሰግናለው
መካሪ ወንድማችን እናመሰግናለን
ሴቶች ልምከራችሁ አትጠናነቁለት ፍቅር ትዳር የጋራ ነው ግን ከሀራም ፍቅር ራቁ ያለ ነካ የታፍቅሩት ሀራም ነው ከዛ ውጭ ምን ላድርግለት ብላችሁ ሀሳብ አይግባችሁ ቤቴ ካለ ቀጥ ብሎ ይመጣል
ልክ ነሽ ሀያቲ እኔም በጣም ተጎድቸ አሁን ነው የተወሰነ ወደራሴ ተመለስኩ ይሆናል ብየ ሚስጥሬን ዝርዝር ተናግሬ ስንጣላ ያንን ሁሉ ሚስጥር ዘክዝኮ አወራብኝ አረ ምኑን. እና ያለኒካህ ፍቅር ከባድነው
ልክ ነሺ ያለ ኒካ ፍቅር የለም ለዛ ነው ፍቅር የለም የምትሉት እሥኪ ትዳር ላይ ግቡ ና እውነተኛን ፍቅር ያጣችሁ እንድሆነ አው እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር የለም ያለ ትዳር ለዛ ነው
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ዛሬውኑ ነው
መጠባረር ምጀምረው
አወ እኔም እደዛው
ምሥርዬ የዛሬ ወንድ ፊቱ ካዞረ ኮበለለ ማለት ነው ጉድ ሰራኝ
@@shewit1307 hahahጥርግ ይበል መጀመራም ያንቺ አልነበረም ማለት ነው
@@shewit1307 😁😁😁😁
ምስራቅ ያማረች ልጅ አለማየሁ 😁😁😁❤👈
Woww very very very nice thanks
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል እንደሚባለው ራቅ ካሉ ወንዶች እንዳለፈው ክረምት ነው የሚረሱት ከተወሰኑት በስተቀር ወደ ሌላይቱ ዞር ይላሉ
ሣሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ
Endeza yalutn Mngedun Cherk yadrglachew Ere Softm Ychemrlachew
Wow tamachitonyal nise continues
በባለፈው ሞክሬው ነበረ ምክረህን የኔ ተብየው ስጠፍበት ደስ ይለዋል ሠንበትበት ብሎ ስንደዋወል ችግረንጂ ናፍቆቱኅ ፍቅሩን አያሳየኝም ሁሉም ወንድ ይለያያል ይለያያል ብቻ ለእኛ ለሸቃሎች ፈጣሪ ይካሠነ አሚን በሉ
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
አሜንንንንን
እዉነት ለመናገር የምትለቀዉ ነገር እየሰራሁበት ነዉ አመሰግናለሁ
ትዳር ላማራችሁ አላህ ትዳር ይወፉቃችሁ
አሚንን
ትዳር ከአምሮትም በላይ የኢማን ግማሽ ነው እህቴ ነብዪ ሰለላሁ አለይሂም የናታችንን ከጅዳ ረ.ዓ ፍቅርዋን ተርዘኩኝ ይልናል ብሎም ርዝቅ ነው❤
አሚን
Thank you very much my bro
የእውነት እድሜ ይሥጥህ በጣም መልካም ሠው ነህ
የሚጠሉህን ሰዎች አብዝተህ ወደዳቸው በሚርቁህ ሰዎች ግን አትጨነቅ ምክንያት ለነሱ የምጥሰጣቸውን ጊዜ የበለጠ ከአምላክህ የሚትገናኝበት ይሆናልና
ቃለ እግዚአብሔር
መዝሙር
ስብከት የመሳሰሎትን በመስማትን ህይወታችን እንቀይር
እኔ የርቀት ፍቅር አቀጠለኝ ግንእሱ እወድሸለሁ ኢለል ሁሌ ያኩርፈል ደሞ መልሱ ይደዎለል ሰልኬ ከለነሰሁም ያኩርፈል ምን ይሸለል???
ትክክል ነህ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን እኔም ከአሁን በዋላ ጠብረር እላለሁ ሲጀመር እንካ ያሉት ነገር እርካሽ ነው ስለዚህ እናመሰግናለን
ልብ ይስጠን የምር ሴቶች በጣም ተጎጂ ነን የምር
እፍ እፍ እስቲ ተዉኝ እራሴን ያጣሁበት ፍቅር የሚባል ነዉ 2 አመቴ እራሴን ፈልጌ አጣሁት ከሱ ብቻ አይደለም የተለያየሁት ከራሴም ጋር መስማማት አቅቶኛል እራሴን እየጠላሁ እኖራለሁ ፍቅር አይ ፍቅር ሲሉት ቀላል ነገር ግን የሰዉ ሂወት በጠባጭ አይ አች አለም
ግዜው ይሁን እኛ ተፍቃሪ ገንዘብ አፍቃሪ ወንድ ሆንዋል ዘመኑ ውለው ሲያድሩ ስንት አመት ሰራሽ ስንት ብር አካውንትሽ አለ ነው ጥያቄያቸው በተለይ እኔ ስለ ብር የሚያወራኝ ወንድ ወንድ አይደለም
አመሰግናለው
ቆይ ወዶችስ አፍቅረው ሲያለቅሱ እያየን አደል ማነው ሴት ብቻ ተሸናፊ ያደረገው በርግጥ ፍቅር የአላህ ስጦታ ነው ግን መውደድ የምንችለው ሴቶች ብቻ አደለንም እየተከራተቱ ነው የምናየው እረ ወደዛ ለወዶችም ምከሩ ሴት ብቻ አደለችም ለሁ ተሸናፊ ምን ስለሆነ ነው እሄን ያህል እሄን ሁኑለት እሄን ሁኑለት መስማትም ሰለቸኝ እረ ወደዛ
እኔ የሚወደኝን በድንገተኛ ሞት አጣሁት
ከሞተ በዋላም ከብዙ ሰዎች እንደሚያፈቅረኝ ስሰማ ልቤ ይበልጥ ተሰበረ እንዴት ልሁን 💔😭😭😭😔
Yene enat ayizosh
ኡፍፍፍፍ አይዞሽ😭😭😭😭
የኔማር😂😂😂😂
አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
አብሽሪ እህቴ አላህ ከሱው የበለጠ ይስጥሽ