የገዛ ልጇን ለወንድ ብላ የካደችው እናት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

КОМЕНТАРІ • 163

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому +50

    ይህን ድራማ የምታዩ የምትወዱትን ሰው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅላቹ

  • @user-to2id9uz9m
    @user-to2id9uz9m Місяць тому +34

    እንዴ እቺ ልጅ ሀይልዬን አፈቅርሀለሁ ብላ ስታለቅስ የነበረቺው ልጅ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Місяць тому +12

    ሀይልዬ መቻሉን ይሰጥህ ግን ትወናዋን አደንቃለሁ ደግሞ ሰወዳት የኔ ማር💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-tx5lc8yu8u
    @user-tx5lc8yu8u Місяць тому +25

    አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ይች ልጅ ሃይልየ ጋ የሚሰራው ናት ወይስ አይኔ ነው

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Місяць тому +8

    የኔ ማር ብዙ ቦታ አይቻታለሁ ትወናዋ አደኛ ናት ❤ሀይልየ ግን ቻለው 😂😂

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Місяць тому +58

    . አሉ እደዝህ አይነት እናቶች.እኔም እናቴ ለ ወድ ብላ ብዙ ጊዜ ለጅብ አውታታ ትላኛለች ገና ልጅ ሁኘ አድ አዲ ሴቶች ለወድ ብሎ ልጃቸዉን ይጥላሉ በጣም ራስ ወደድ እና ለስመታቸው ምገዙ ናቸው እስከ አሁን እሱም ይተልኛል እሷም እደዛዉ አቶዳኝም አይ ብቻ በጣም ከባድ ነው

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 Місяць тому +7

      አይዞሽ 😢😢😢

    • @zed8332
      @zed8332 Місяць тому +2

      አይዛሽ እህቴ❤❤❤ ያጋጣማል😢😢

    • @phylsenn
      @phylsenn Місяць тому +1

      💔

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 Місяць тому +5

      እ የእውነት ግን እንደዚህ አይነት እናት አሉ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Місяць тому +2

      ይገርማል አሉ ግን እንዳሁሉ የኔስ እናት አላሰራ ብላ እያለቀሰች ነይ በማለት አስቸራኛለች

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Місяць тому +20

    ❤❤❤❤ ዋው የሀይልዬ ጋደኛ በርቺ

  • @MubarekOmer-r2v
    @MubarekOmer-r2v 29 днів тому +3

    አስተማሪ ታሪክ ነው #ሜሮን ነፍስ ዘራሽበት thank u

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Місяць тому +7

    😢😢😢😢 እኔ የምለው እናት በወለደችው ልጁዋ እደዚህ ትጨክናለች

    • @user-xr4ml4fv7d
      @user-xr4ml4fv7d Місяць тому +2

      አዎ ሁሉም እናት አንድ አይደለም ከኔ እናት ጀምሮ😢😢😢😢 ግን እናት እቅፍ ያደጋችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ🙏🙏🙏

    • @user-xr4ml4fv7d
      @user-xr4ml4fv7d Місяць тому

      አዎ ሁሉም እናት አንድ አይደለም ከኔ እናት ጀምሮ😢😢😢😢 ግን እናት እቅፍ ያደጋችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ🙏🙏🙏

    • @zimzim-v1y
      @zimzim-v1y Місяць тому

      @@user-xr4ml4fv7d አሚን ውዴ አብሽሪ ግን እናትነት በአፍ ተወርቶ አይገለጽም ይቅርታ ክፉ እናት አልገጠመኝም

  • @wewe-ib2zx
    @wewe-ib2zx Місяць тому +8

    ሀይልየ ድረስ 😂😂😂😂

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +12

    #ሜሪ ናት እኮ ከሁሉም በላይ የተጓዳችው 🤔🤔 ግን #የፍርቱና ትወና ብቃት 👏👏👏

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v Місяць тому +5

    ሀይልየጋ እምሰራው 😂አ

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv Місяць тому +4

    ወላሂ አሁንስ የልጆቸ ነገር አሳሰበኝ ሳላገባ ገና ቆይ ደህነኛ አስተማሪ ነገር አሰሩም ያአላህ

    • @user-hc8jr1yu7y
      @user-hc8jr1yu7y Місяць тому

      ሳትወልጅ ነዉያሳሰበሽ የኔ እህት አይዞሽ ጥሩ እሆናለሁ ታልሽ ጥሩናት ትሆኛለሽ

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv Місяць тому

      @@user-hc8jr1yu7y እኔጃ ለምን ግን መጥፎ ይሰራሉ

    • @ToybajemalAyalew-hw4zx
      @ToybajemalAyalew-hw4zx 20 днів тому

      ከማግባትሽ በፊት ሁለት ረከዓ ሶላት ስገጅ ሁሉም ያምራል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +2

    የሀይልዬ ጓደኛ ትችያለሽ በርች❤❤❤

  • @tube7573
    @tube7573 Місяць тому +1

    ኤሔ ሰውዬ ደሞ በሁሉም ትወናው ላይ የሴቶች አለቃ ነው😂😂😂

  • @haluMoh-wh4tf
    @haluMoh-wh4tf Місяць тому +3

    ሀይልዬ ድረስ😅

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n Місяць тому +1

    Yaa Allah nu basii

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Місяць тому +2

    እናትያ ብትሉ ምን አለ ለክብሯ ብትጨነቁ እናት ምንም ቢሆን በልጇ አጨክንም

  • @user-kq8zr1nf9u
    @user-kq8zr1nf9u Місяць тому +6

    ከሀይልዬም ጋር ድረማ ነዉ እንዴ ምትሰሩት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @halehale7257
      @halehale7257 Місяць тому

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Місяць тому

      ዩቱብ ላይ ጥንድ ሆነው ሚሰሩ ሁሉ ድራማ ነው ሚሰሩት አሉ😂ከባለ ትዳሮች በስተቀር😂😂

    • @user-gk8dd2wy6o
      @user-gk8dd2wy6o Місяць тому

      እራሷ ናት

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g Місяць тому +2

    ወይዘሮ ስህን በድሎ አትበድሉኝ ማለት ግን አይከብድም

  • @daniheyele2594
    @daniheyele2594 Місяць тому +1

    ይሄ ያገራችን ባህል አይደለም ምንድነው የሚያስተምርን ሽርሞጥና ይህ ባህላችን እይደለም

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому +1

    😂😂😂 ወይ እንደው ስወዳት በተለይ ባሌ ካልገረፈኝ ምኑን ባል ሆነኝ ያለችው 😂😂መቼውም አልረሳትም 😂😂😂

  • @hadyahajjhadyahajj6762
    @hadyahajjhadyahajj6762 14 днів тому

    ይገባታል

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 18 днів тому

    ያረብ አህላህ ይጠብቀን ለገዘብ ብላ ልጇን እደዚህ

  • @user-cq2lu1ui2k
    @user-cq2lu1ui2k Місяць тому +1

    ምን አይነት እናቴ ናት😢😢😢

  • @user-gu8do6id6b
    @user-gu8do6id6b Місяць тому +3

    አላህ ወክበር 😢😢

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 18 днів тому

    አወ የለንም እያሉ የሚያገቡ አሉ ብዙ እናቶች አሉ

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 18 днів тому

    አወ ጡሩ ነገር አይሰሩም ደሞም የሚታዪሁሉ እዉነት እዪሆነ ነዉ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh 26 днів тому

    Laka yehliye meste filme tisaralch ide 😂👍ውውውውው ነው barch

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Місяць тому +1

    እረ ለናት ክብር ይኑራችሁ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому +1

    ❤❤

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og Місяць тому +1

    ያሳዝናል 👌👌👌👌🙄🙄🙄😢😢😢😢😢

  • @user-tp2hy8vp5b
    @user-tp2hy8vp5b Місяць тому +1

    የሌለ ነገር ነው የምያምስል እና የማያስተምር ነው
    አባወራውም ምግባር የለሁም እንዴት ያዘዝኩሽን እንዴት አታዘጋጅም እኔ የቤቱ አባውራ መሆኔን ዘናጋስሽው የሚለው እሳሲ ብትሆን የቤቱ አባውራ አይደለቺም ክብር አይግባትም ገና በቂቱ ለማያቃት እንጉዳ እንዴት ለሚስቱ ያጣል???

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b Місяць тому +3

    Hayiliye.fiqriya.nati.ide😅

  • @JiriGhjjfry
    @JiriGhjjfry Місяць тому +1

    Yegrmeni abatono ❤

  • @TesfaneshFaranso
    @TesfaneshFaranso 9 днів тому

    Yamiral

  • @user-gd6rq3iv5m
    @user-gd6rq3iv5m Місяць тому +1

    ያችምንእናትናት😢😢

  • @Jana-ec5po
    @Jana-ec5po Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @redietalene2612
    @redietalene2612 27 днів тому +1

    Asibachihu siru eshi enat endih adelechim. my mom my everything uffffffffffff she doesn't explained by this means.

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Місяць тому

    Good

  • @user-os1nm5vh5n
    @user-os1nm5vh5n Місяць тому +1

    አዉነት በጣም አስጠላቺሁኝ💀💀💀💀

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw Місяць тому +1

    😢😢😢

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q Місяць тому +1

    አንች,እናት😢😢😢😢

  • @SurprisedCroquet-nn1nz
    @SurprisedCroquet-nn1nz 20 днів тому

    ወይኔሀይልየደር😅😅😅ቀጣይከሀይለየ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 29 днів тому +1

    የሃይልዬ አፍቃሪ አይደለችም እንዴ እቺ ልጅ😂😂

  • @mulumulu-jf3ec
    @mulumulu-jf3ec 19 днів тому

    አሜን❤❤❤

  • @user-gu8do6id6b
    @user-gu8do6id6b Місяць тому +7

    ምን አይነት ድራማ ነው እናት ኩቡር ናት እንደዝህ አይነት ድራማ ለምን አስፈለገ 🤔🤔

    • @zed8332
      @zed8332 Місяць тому +3

      ያለደረሰበት ግልግል ያዋቃል አሉ አያቴ😢😢 አለ ለወንድ ብለዉ ልጆቻዉ የመከዱ😢😢😢😢😢

    • @user-el7vh3vp2h
      @user-el7vh3vp2h Місяць тому

      አይዦኝህት

    • @adnaelbinyam6473
      @adnaelbinyam6473 Місяць тому +2

      ራስ ወዳድ እናቶች ብዙ አሉ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 22 дні тому

      ኣትፍረድ እሺ ኮሜንቶች አንብብ የደረሰባቸው እየጻፉ ነውኮ።

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 29 днів тому

    Waw yehayeliya fekirega berice

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 Місяць тому +1

    እኛምንእንማር😏

  • @maketakader2785
    @maketakader2785 29 днів тому +1

    ቤሪዬ የኔ ማር በርችልን ❤❤❤

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km 26 днів тому

    የሀይልየፍቅርኛክክክክክክክተዋነይነትእንዴ

  • @Paphi-gb9tf
    @Paphi-gb9tf Місяць тому

    ግን ምኑ አስማሬ ማለቴ እናት ክብር😮 ኧረ በጭራሽ ይህ ድራማ አስማሬነገር የለውም ሰገጤወች

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 19 днів тому

    የኔ ደግሞ አባቴ ነበር እኔ አባትነቱን እፈልግ ነበር ነገር ግን ከእኔ ይልቅ ለሌላ ሰው ቅቤ 😏

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 17 днів тому

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Місяць тому +1

    ይች ሴት ምንም አችልበት ታስጠላኛለች

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z Місяць тому

      ይሄው ነው ከማይወዱት ወንድ የሚወልዱ አንዳንድ እናቶች ልጃቸውንም አብረው ይጠላሉ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 25 днів тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 29 днів тому

    እናት ምንም ቢሆን ክብር አላት አንድ ቀን ተጸጽታ ትመለሳለች ይሄን ያህል መዘርጠጥ አግባብ አይደለም

  • @bsgs6160
    @bsgs6160 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-ns4vh8ni8d
    @user-ns4vh8ni8d 22 дні тому

    ኸ ለነሣው ጨለማ ቨር ወካይ ይኸውም ይኸነው

  • @የኔtube
    @የኔtube 26 днів тому

    ማነሽ ሲያበሻቅጡኝ😂😂😂

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Місяць тому

    እየታጋተቱ አለቀ በቃ ይሄ ነው መጨርሻው

  • @Eidu623
    @Eidu623 Місяць тому

    ምንም ቢሆን በእናት አይጨከንም😢

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo Місяць тому

    መታ መሆን አለባቸው ይመሳሰላሉ እኮ

  • @ZemzemMohammed-f2d
    @ZemzemMohammed-f2d Місяць тому

    😮😮😮

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 25 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 Місяць тому

    Yemayemesel derama yekerta yemtaregekat kehone mejemeriawenu lemn betua deres heda endeza aderegech

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 26 днів тому

    Hayiliye derasa😅😅

  • @DastaAbera
    @DastaAbera 26 днів тому

    badabii waggaa kiifayii

  • @zova1filmproduction
    @zova1filmproduction 22 дні тому

    የ 2 ልጆች እናት ነኝ አግዙኝ 1000 ሰብscrib አድርሱኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @djdjhdufidiyy1387
    @djdjhdufidiyy1387 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist2812 Місяць тому

    Yegabashi endeze ayenti enti batinore

  • @UmarAhimad-l8c
    @UmarAhimad-l8c 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 26 днів тому

    የአይልዬ አፍቃሪ አደለች እደ

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 28 днів тому

    ከይትነው ግን ምታመጦቸው በቃ እንደዚህ ነው በቃ አይ ኢትዮጵዬ ምድረ አንኮ

  • @gufh9364
    @gufh9364 29 днів тому

    ድራማ በእናት እና በልጅ አተሰሩ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 28 днів тому

    ግን እናትም ትጨክናለች😢

  • @UmarAhimad-l8c
    @UmarAhimad-l8c 13 днів тому

    H❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @user-dk5tv5rf7z
    @user-dk5tv5rf7z 26 днів тому

    Ere,enat,nat

  • @amarechas3189
    @amarechas3189 Місяць тому

    😂😂😂😮😮

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Місяць тому

    እናት እንዲህ ታደርጋለች?

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal 29 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xo1sh8fn1q
    @user-xo1sh8fn1q 28 днів тому

    😢😂😢😢😂😂😢😢😢😢😢

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 25 днів тому

    😜😜😜😜😜

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 28 днів тому

    የወላሞ ጥርቅም

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 26 днів тому

    ይህያሦጠላልእማትረባ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 29 днів тому

    ባለጌ ልጅ

  • @tayiba6749
    @tayiba6749 Місяць тому

    ,, 😅

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rf2nl2mv2v
    @user-rf2nl2mv2v Місяць тому

    😢😢😢

  • @DgB-hf7mu
    @DgB-hf7mu Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @Rahma-qs4hx
    @Rahma-qs4hx Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 25 днів тому

    😢😢😢😢

  • @Kres-du6bu
    @Kres-du6bu 25 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @BbxHhhd
    @BbxHhhd Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @DdfGggc
    @DdfGggc 29 днів тому

    😂😂😂

  • @user-hp1lv3dd4c
    @user-hp1lv3dd4c Місяць тому

    😂😂😂😂