ከሚስቱ የሚሰርቀው ባል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

КОМЕНТАРІ • 68

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 Місяць тому +41

    የአንድ ቀን ስህተት ዘመናችንን ሙሉ ማስተካከል የማንችለው የህይወት ውድቀት ውስጥ እገባለን

  • @user-oj3ix4xv3f
    @user-oj3ix4xv3f Місяць тому +2

    የሚስትህን እግር ጠብቀህ ለምትልከሰከስ ሽልጥልጥ ወድትምርትይሁንህ😅

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Місяць тому +3

    ይገርማል

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Місяць тому +15

    እሺ የዝሙት አለቆች

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Місяць тому +2

    የተነጠፈ አልጋ ላይ ከትራስ ስር እንደው አዘጋጅ አላቸው እነዚህ ፊልሞች

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Місяць тому +1

    ልክስክስ ደግ አረገችህ ምን ጠብቀህ ነበር ደፋር

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m Місяць тому +2

    አስር ሺብር የጠጉርጌጥ😂😂😂😂😂

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Місяць тому +4

    መቼ አመላለስ😅 ርዕሱ ሌላ ድራማው ሌላ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Місяць тому +2

    ሁለቱንም ስወዳቸው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +3

    ጮጮ ራስ 😂😂😂

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Місяць тому +2

    ይህ ሠዉየ ሁልግዜ የሚሠረዉ ድራማ ና ፊልም ዝሙታም ሁኖነዉ ዝሙት ብቻነዉ የሚሠረዉ😏😏😢😢❌

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 Місяць тому +1

      ክክክክክክክክ

    • @mamushbadrue6903
      @mamushbadrue6903 Місяць тому +1

      እኔም ይገርማኛል እኮ😂😂

    • @Ahmad-yv1wk
      @Ahmad-yv1wk Місяць тому

      😂😂😂

    • @Ahmad-yv1wk
      @Ahmad-yv1wk Місяць тому +1

      እንደኔአይተሺዋል😅😅

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Місяць тому +11

    በሚስቶቻቸው ላይ ቺት የሚያረጉ ወንዳች ግን በጣም ነው ሚገርሙኝ ቆይ ምን ለማግኘት ነው ምን የተለየ ነገር አለ እና ነው ወንድ ልጅ የምሩን ክልብ ሚያፈቅራትን ሴት ቢያገባ በጭራሽ እንደ ዚህ አይነት ነገር አይከሰትም ሌላ ሴት እንኳን ዛር ብሎ አያይም ነገር ግን ሴቶች ክልብ ሚያፈቅራትን ወንድ ችላ ስለሚሉ እና ስለሚንቁ ነው ይሆን አይነት መከራ ሚያጋጥማቸው

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Місяць тому

      ሴቱችሥ ምን አይነት ብናገባ ይሻላል እሚወደንን ወላ እምንወደውን ❤❤❤❤❤

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Місяць тому +5

      @@SerkeSerke-oe5tc መዋደድ በመላመድ ሊመጣ ይችላል እና አንድ ሴት የእውነት ሚወዳትን ብታገባ በጣም የተሻለ ነው እንደ እድል ሆኖ ብዙ ሴቶች የሚያፈቅሩት አጭበርባሪውን ወንድ ነው የእውነት ሚያፈቅራቸውን ይንቃሉ ያኔ ይጐዳሉ

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Місяць тому

      @@SerkeSerke-oe5tc መዋደድ በመላመድ ሊመጣ ይችላል እና አንድ ሴት የእውነት ሚወዳትን ብታገባ በጣም የተሻለ ነው እንደ እድል ሆኖ ብዙ ሴቶች የሚያፈቅሩት አጭበርባሪውን ወንድ ነው የእውነት ሚያፈቅራቸውን ይንቃሉ ያኔ ይጐዳሉ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Місяць тому

      @@dagimdagne9508 እውነትነው

    • @robeltube8014
      @robeltube8014 Місяць тому

      ወንድ ልጅ ከቤት ካልተመቸው ነው ወደ ውጭ የሚያየው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Місяць тому +1

    Cheater is always cheater bye😂

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Місяць тому +1

    ኤጭ ሁሌም ሰለ ዝሙት
    እሺ ከዚህ ምን እንማር

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому +2

    ሀሀሀ❤❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Місяць тому +4

    😢😢😢😢

  • @romiydawit
    @romiydawit Місяць тому +1

    የአንድ ቀን ስህተት ገደል ይከታ

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Місяць тому

    አክሺን የሰማ😂😂

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Місяць тому

    Good🎉😂❤

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg Місяць тому +1

    እህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭

  • @user-fl9np8sm4q
    @user-fl9np8sm4q Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv9wl8fg4b
    @user-cv9wl8fg4b Місяць тому +1

    😮😮😮🙄

  • @aminatahmed2894
    @aminatahmed2894 Місяць тому

    Yeteteltelwe boresa yesu meslosh new

  • @Habetam-
    @Habetam- Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gs8gy8ro7w
    @user-gs8gy8ro7w Місяць тому +2

    Wow

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Місяць тому

    መሽ አመላለሰ እንዴት ብቻ አይደል ያመጣው እርእሱ ሌላ እምታሳዩት ሌላ

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Місяць тому +1

    አንተ ነህ እማትረባስ ሚስት እያላቸው ሌላ ሴት ጋር እሚጋደሙ ወንዶች እንዴት ያስጠላሉ ልክስክስ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Місяць тому +2

    ኮመዲኖው ላይ ጥፍር ቀለም ተደርድሮ እያየች ባለ ትዳር ነህ እንዴ ብላ ትጠይቃለች😂😂😂😂ሆ

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meneta-media
    @meneta-media Місяць тому +1

    😂😂😂

  • @user-pw8qz4hz3b
    @user-pw8qz4hz3b Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l Місяць тому

    Lendaze,ayente wendoce,yeha,new,medanticew,fetire,,endaze,new,meyawaredew

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr Місяць тому

    የማይመስል ነገር ለፀጉር ጌጥ 10000 ብር

  • @mengistutesfa8148
    @mengistutesfa8148 Місяць тому +1

    ጮጮ ራስ

  • @HannaHanna-bi6ud
    @HannaHanna-bi6ud Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MM-py1pm
    @MM-py1pm Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k Місяць тому

    Action ነው ያለው

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 Місяць тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 Місяць тому

    ኮበት ራስ ይበለው ለእደዛ ዓይነቱ ሰው

  • @yordanosabebe5576
    @yordanosabebe5576 Місяць тому

    hoho

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd Місяць тому

    ጩጩእራሰ😂😂😂

  • @yosephhaile9399
    @yosephhaile9399 Місяць тому

    Saybedu aywaredu😂😂😂

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e Місяць тому

    አንዲ ቀንነት አለለም

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinahassen
    @madinahassen Місяць тому

    ሠብስክራይብ በሉኝ ሥወዳቹህ

  • @user-tf9yt4mk9b
    @user-tf9yt4mk9b Місяць тому +1

    😂😂😂😂

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-uh1dw8pj6l
    @user-uh1dw8pj6l Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @MenaAsrade
    @MenaAsrade Місяць тому

    😂😂😂😂