የገዛ ልጇን ከባሏ ጋር ሲማግጡ ያዘቻቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 3 місяці тому +32

    ወዬው በእሩቅ የሚሰማው የቤተክርስቲያን መዝሙር ነው እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤

  • @misrakshasho
    @misrakshasho 3 місяці тому +14

    ሲጀምር ምን አይነት አለባበስ ነው የለበሰችው የኢትዮጵያ ወጣቶች እንዴት ተበላሸቸዋል ። እንደው የእውነት አባት ፊት እነኳን እንደዚህ ይለበሳል በጣም ያስጠላል

  • @BraktMulti
    @BraktMulti 3 місяці тому +9

    እኔግን ከአባትም በላይ ሆኗነው ያሳደገኝ እጀራ አባቴ ጌታን ከማንምና ከምንም በላይ ነው የሚወደኝ❤❤❤ኑርልኝ የኔ ልዩ አባት

  • @YetneberkTuji
    @YetneberkTuji 2 місяці тому

    ጥሩና አስተማሪ ነው ግን ዘመንብለን የልጆቻችንን የቤትውስጥና የውጭአለባበስ በቅጡቢሆንየሚልም እምነትአለኝ እንደኔ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 місяці тому +17

    ከናተ ድራማ ይልቅ የቤተክርሰቲያን ድምጥ ደሰ ይላል

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 3 місяці тому +25

    ከዝሙት ውጡ ምን እንማር ቆይ 😑🙄

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 місяці тому +4

    ሲጀመር እደዚህ አይነት ድራማ ምንን ያሰተምራን ያሰጠላን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 місяці тому +9

    ይህ ነገርኮ ግን በወዶች አይፈረድም ሴቶቹ በራሳችሁ ነው የምትደፈሩት አለባበሳችሁን አስተካክሉ ልባም ሴትን ማንም አይደፍራትምና😢😢😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому +1

    በጣም በጣም አስነዋሪ አሳቂቂ ቆሻሻ
    አስተማሪነት የሌለው ትውልድ ወደ ሌላ ስሜት የሚያስእባካችሁ ልጆገባ ዝም ብሎ ዝሙት ዝሙት የሚጠቅም ጉድ የለ ትምህርት አይሰጥም ዝሙት ያስተምራል በጣም የዘቀጣችሁ ናችሁ
    እባካችሁ እባካችሁ ልጆቻችሁ እንዳይመለከቱ ምክር ስጡ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +1

    እንደዚህ አይነት ድራማ ማሳየት በጣም ያስጠላል ድሮውም አባት ያልሆነ እንጀራ አባት እናት የታወቁ ናቸው ይቺ ግን እናት አይደለችም የፈለገው ይሁን ችግርዋ ስትነግራት ምዳመጥ ልጅዋ ናት እና ባል ቢሄድ ባል ይመጣል

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 3 місяці тому +3

    ሁሌም ቢሆን ጆሮ የተባለውን ካልሰማ ያው ግንባር ነው

  • @TameratGoshu-pi4kf
    @TameratGoshu-pi4kf 3 місяці тому +6

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh 3 місяці тому +2

    ደፈረችኝ ብዬ እከሳለሁ😂😂😂ምን ይመስላል ድንቢጥ ከመልኩ ተንኮሉ😏

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому +2

    ሴትዮዋን ስወዳት በጣም እወዳታለሁ

  • @MediHussein
    @MediHussein 3 місяці тому +2

    እናት ለልጂ እዲህ ናት

  • @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
    @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 місяці тому +6

    ወይ አያምር ግሽልጥ 😊😊😊

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 місяці тому

    ችግሩ የወዶች ሣይሆን ለጥቃቱ የሤቶች የራሣቸዉ ችግርነዉ አለባበሣቸዉን ተመልከቱእሥኪ

  • @AmenAmen-x6e
    @AmenAmen-x6e 3 місяці тому +3

    ከሁሉ የመገረምኝ ነገረ እናቴ አባቴ የመለት ነገረ ነው😅😅😅

  • @ከይራትከይራት
    @ከይራትከይራት 3 місяці тому +3

    ያስተምራል ለተማረብት

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs 3 місяці тому +14

    የሶሞኑ ድራማ ደግሞ ዝሙት እና ሰራተኛ

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 3 місяці тому +8

    እንደዚህ አይነት አለባበስ ለብሰሽ ምን ትጠብቂያለሽ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ።

  • @benyamsholla7034
    @benyamsholla7034 3 місяці тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ወንዶቹ ለምንድነው ሴት ሣይዩ አፋቸውን በእጃቸው የሚጠርጉት እና አፋቸውን የማጣጥሙት ቱ ዘጊ ናቸው ሁለየ ዝሙት ምን እንማር 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi 2 місяці тому

    አዲስ ነገር ጠፋ?አረ መደጋገሙ ሰልችቶናል።ያው ለፍታችዋል ዓስብ ያስፈልጋችዋል።ግን በጣም መደጋገም በዛ።አዲስ ነገር የለበትም።እኔ አማርኛ ፊልም እወዳለሁ ግን አንድ ለውጥ የሌለው ፍልም ሆነብኝ።ሞራላችሁ በኔ አይነካ በርቱ ግን አዲስ ነገር አምጡ።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 3 місяці тому +1

    የቆሸሸ ምግባር ለህዝብ አታቅርቡ ትውልዱን እየጎዳችሁ ነዉ😂

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 місяці тому

    እንደናዚህ ያሉ ወራዶች ናቸው ለህፃናት መደፍር በር የሚከፍቱት ቆሻሾች።

  • @دانياديانز
    @دانياديانز Місяць тому

    ቆይ ምን እንማር

  • @Mha-u8o
    @Mha-u8o 3 місяці тому +2

    ምን አይነት አለባበስ ነው ሴት ልጅ በገዛ ግዜዋ ነው እራሷን ይምታስከብረው 😂😂😂

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 3 місяці тому +4

    እኔስ ልክ እንደአባት የሆነ እንጀራ አባት ነበረኝ የቀን ስራ እየሰራ ያሣደገኝ ግን ከሶስት ወር በፊት ክፉ የኩላሊት በሽታ አባቴን ነጠቀኝ ያዉም በስደት ሁኞ ሞቱን አረዱኝ😭💔
    ሁሌም አንዳይነት እርእስ ይደብራል ቀይሩ

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 3 місяці тому +5

    የሚያሳዝን ነው😢

  • @onlineworknabisa
    @onlineworknabisa 3 місяці тому +1

    wow now amaziing film yemachachu

  • @Hadra709
    @Hadra709 3 місяці тому +8

    ከማሸት ውጪ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጦይብሽነኝሥደተኛዋ
    @ጦይብሽነኝሥደተኛዋ 3 місяці тому +1

    ከማሸት ውጭ😅😅😅😅😅😂ወይ ዘድሮ

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ 3 місяці тому

    አባት የለኝም ግን እናቴ ብታገባ ድርሽ አላረገዉም እቤቴ አናቱን ብየ ነዉ የምገላግለዉ😅😅የሰዉ አባት ለጀራ እናት ባለጌ ነዉ😒😏😏

  • @ሀሊኬኳ
    @ሀሊኬኳ 3 місяці тому +5

    እናት ለባሏ ብላ እንዴት ልጇን ትክዳለች😢 አይ

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 2 місяці тому +1

    ለዛ የሌለው ድራማ።

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 3 місяці тому

    እንደዚህ አደጋ ገጥሟት ፊቷ ግን ደስ ያላት ትመስላለች

  • @SaharSa-p4r
    @SaharSa-p4r Місяць тому

    የንጅቱ ፍቅርኛ ግን በጣም ቦቅቧቃ ፍስም ነው ሲያስጣል

  • @فوزيهسليم-ش1م
    @فوزيهسليم-ش1م 3 місяці тому

    እወዱች ላይ ከመፋርዳችን በፊት እኛ አለባበሳችንን እናስተካክል አሁን ይህ ልብስ ነው

  • @semerakamal2628
    @semerakamal2628 3 місяці тому

    ene melew lejochin leme beserat serat yalew lebese atalesesm yasazenal 😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому

    ሰውየው እራሱ የእውነተኛ ደፋሪነው የሚመስለው በእዝህ እድሜ ስለ መንፈሳዊ ትያትር ብታሳይ

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 3 місяці тому +1

    እንደዚህ ራቁታቸውን ይሄዱ ሴቶች በአስር በሃያ ወንዶች ነበር መደፈር የነበረባቸው 😂😂😂😂

  • @MenaAsrade
    @MenaAsrade 3 місяці тому +3

    Betam yegeremal min ayenet gizea li deresen

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 3 місяці тому +3

    Asetemari new ketelubete

  • @nornor2862
    @nornor2862 3 місяці тому +1

    የለዝሙት ትወነ አይመጠለቹምን?

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 3 місяці тому +2

    ምን አይነት ቆሻሻ ነገር ነው የህብረተሰቡ አእምሮ ላይ እንደ ኖርማል ነገር እያደረጋቹ ምታሰርፁት በጣም ነው ሚያሳዝነው መታሰር ያለባቹ እናንተ ናቹ

  • @Abebefentahun-br3or
    @Abebefentahun-br3or 3 місяці тому

    ዝሙት ብቻ ሌላ መፍጠር አችሉ

  • @zova1filmproduction
    @zova1filmproduction 3 місяці тому

    የ 2 ልጆች እናት ነኝ አግዙኝ 1000 ሰብscrib አድርሱኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @iyantor-u4d
    @iyantor-u4d 2 місяці тому

    Bexami yeteregeme injeta abati

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 3 місяці тому +4

    ሲጀመር እራቁቷንእዠሄደች ባይከጅልነበርየሚገርመው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 місяці тому

    የዛሬው ካባድ የለነው 😢

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 3 місяці тому +3

    ❤❤❤

  • @Salammelewn
    @Salammelewn 3 місяці тому

    የለበሠችው ልብሥ እራሡ ፈታኝነው

  • @ZwedeManeal
    @ZwedeManeal 3 місяці тому +1

    የአንድሰዉህይወትታሪክ

  • @ShituSk-tg6ii
    @ShituSk-tg6ii 3 місяці тому

    siyasetela weye ayemer wey ayafer gefersa yehon sewye

  • @طببهطيب
    @طببهطيب 2 місяці тому

    ❤❤😊

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 3 місяці тому

    ያረቢ🙄😏

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 3 місяці тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TxtTxt-x7z
    @TxtTxt-x7z Місяць тому

    😢😢😢

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @semiraadem1265
    @semiraadem1265 2 місяці тому +1

    አው

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 3 місяці тому

    Learning 😂🎉

  • @NegashObbo
    @NegashObbo 3 місяці тому +1

    😢😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому

    የማይመሠል ድራማ 😳😳😳😳😳😳

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g 3 місяці тому +1

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @ኤችነኝየAየአሌክስሸጋእህ

    እረወዳ 😂😂 ወይ አያምራ ወይ አያፍራ🙄🙄😓😒😒😒🤔

  • @Mistote
    @Mistote 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @KXLD-cd1qy
    @KXLD-cd1qy 3 місяці тому +1

    ❤❤👍🏻💛💛👌🇧🇯🇧🇯🙏

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 3 місяці тому +1

    👍👌👏👏👏👏👏☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @Lallistugalatabune
    @Lallistugalatabune 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mistote
    @Mistote 3 місяці тому +1

    😂😂,

  • @EmanAlJazeera
    @EmanAlJazeera 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @Fghy4
    @Fghy4 3 місяці тому

    ከፍ 😡😡😢

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mistote
    @Mistote 3 місяці тому +2

    ከደዚህአለባበስውጪ

  • @UaeKfn-x8p
    @UaeKfn-x8p 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Obsee-v4g
    @Obsee-v4g 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢2

  • @tarekegnyimeselgebru1577
    @tarekegnyimeselgebru1577 3 місяці тому

    Nonsense

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😳😳😳😳

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂

  • @ZamzamMuhammed-d5g
    @ZamzamMuhammed-d5g 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭###

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 3 місяці тому +4

    ይቺም ቂጥ ሆና ከኋላዋ ወንድ ቆመባት🤣🤣🤣🤣

  • @AbdujabarDaniel
    @AbdujabarDaniel 3 місяці тому

    አህያ ደራሲ

  • @MegjVskh
    @MegjVskh 3 місяці тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @AbdujabarDaniel
    @AbdujabarDaniel 3 місяці тому

    😅🐗🐗🐗🐗🐗

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @iyesusabdiijiraatadhaa1384
    @iyesusabdiijiraatadhaa1384 3 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @Abcd-o7v4u
    @Abcd-o7v4u 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @AssdSsd-x6l
    @AssdSsd-x6l 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @user-pk5xz1wo7g
    @user-pk5xz1wo7g 3 місяці тому

    ❤❤❤❤