የባሏን እናት የቤት ሰራተኛ አድርጋ የምታሰቃየው ሚስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

КОМЕНТАРІ • 591

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ Місяць тому +117

    ግን እኔ ብቻ ነኝ አማቴን እምወዳት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎉እስኪ አማታችሁን እምትወዱ ላይክ አድርጉ🎉🎉🎉

    • @Frehiwet-li4tv
      @Frehiwet-li4tv Місяць тому

      እኔ

    • @user-ye8gc2sj3y
      @user-ye8gc2sj3y Місяць тому +1

      አው አላህ ይጠብቅልን

    • @marthairana5
      @marthairana5 Місяць тому +1

      I inee rajim idemee tinuriliny❤

    • @user-zy2xo7iq6m
      @user-zy2xo7iq6m Місяць тому +1

      እኔ በጣም በጣም ነው የምወዳቸው የሚወድኝ

    • @user-kj6uq9gp8g
      @user-kj6uq9gp8g Місяць тому +1

      እኔበጣምእወዳትነበርግንከልጁጋርተለያይተናልዛሬምእወዳታለሁ😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +90

    እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ታሳድገናለች በችግር ተጠብሳ 😢😢🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @Zaahab
      @Zaahab Місяць тому +3

      አይወድሜዋ ትክክል አላህ የሁላችንም በሰላም ያኑርልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኮመትህ ወላሂ ልቤነዉ የነካዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s Місяць тому +2

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s Місяць тому +1

      ረእናትየዋተመቹኝወላሂ

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx Місяць тому +1

      🌹❤🌹❤

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 Місяць тому +1

      ❤❤

  • @Aminat83
    @Aminat83 Місяць тому +81

    እናት ለደቂቃም አትገፋ ሀያት ለናቶቻችን 😢😢😢

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST Місяць тому +87

    እናት ያላቹ ታድላቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥላቹ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 23 дні тому +7

    ሲጀመር እናት ምርጫ ውስጥ አትገባም ምክንያቱም እናት ማለት ነብስ ናት ሁሌም አንደኛ ደረጃ ናት እድሜ እና ጤና ለእናቶች 😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሮማል
    @ሮማል Місяць тому +33

    እናት በሚስት ቀየርካት አተ አትርባም በቀለም ላበደች ሴት እናትን ያህን መቀየር አይከብድም ሚስት ሌላ ታገባለህ እናት አድት ነት አጨምር አቀንስ እናትዋ ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MakdysMakdys
      @MakdysMakdys 24 дні тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Місяць тому +40

    ምን አይነት ልጂ ነዉ ልጁን ትተዉ እግዴ ልጁን ነዉ ያነሡት እናት እኮ እሥዋ እየራባት ልጆቿን ነዉ የምታበላዉ 😢😢😢😢😢😢

    • @anshamohamed27
      @anshamohamed27 Місяць тому +1

      ሳይሆን አይቀርም ሽንታም ነገር 😂😂😂

    • @MmJohar
      @MmJohar Місяць тому +1

      😊እህህህ ረይሄ ምን ልጂነው እሬሳ

    • @zainabme708
      @zainabme708 Місяць тому +2

      😅😅😅እዉነት ብላሸል

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Місяць тому +17

    የኔ ወንድም ቢሆን ያጠናግርሽ ነበር ስትፈልጊ ገደል ጊቢ ነበር የሚልሽ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-px1xc9lc8j
    @user-px1xc9lc8j Місяць тому +21

    ሚስቴ እናቴን አይደለም ስራ ልታሰራት ቀና ብላ ብታያት በርበሬ ነው ዘቅዝቄ ማጥናት አፍርባትክ ብላ ከእናት ሚስትህን አስበለጥክ

    • @Lozmon-zr6gt
      @Lozmon-zr6gt Місяць тому +2

      ሚስትም እናት ናት ግን አንዳንድ 😢😢

    • @zteshome75
      @zteshome75 29 днів тому

      እሷ ቁጭ ብላ ታይሀለች

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +100

    ልጅየው በቁሙ የሞተ ነው አልተቀበረምጅ ምን ይመስላል

    • @YuT-rl2oi
      @YuT-rl2oi Місяць тому +4

      ይሄ ግሉቱ😢

    • @tanzilanourden4311
      @tanzilanourden4311 Місяць тому +1

      😂😂😂😂flme know iko

    • @user-lj5jw1bz3e
      @user-lj5jw1bz3e Місяць тому +1

      ኡሚበናትእማአልቀልዲምየሱንም፡መውደዲነውእጂ

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z Місяць тому +2

      በጣም።ጀዝባ ምን ይመስላል በናታችሁ ጅላፎ አለ ደክተር አብይ እውነቱን ነው

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z Місяць тому

      ዝንጀሮ የመሠለ የእናት ክብር ይነካል

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 Місяць тому +25

    አንተ የወንድ ገልቱ ደደብ ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች እናት ግን አንድ ናት

    • @byky3031
      @byky3031 26 днів тому

      የሥራዉ ዲርሻ ነዉኮ እደ 😂😂😂

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Місяць тому +28

    ለእናት እኳን ሚስት ሂወቴንም አሳልፌ እሳጣታለሁ አፈርብላ የሰዉልጂ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አተቆሻሻ ታገኘዋለህ ጡሩ

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd Місяць тому +2

      ከሚሰትህበላይእዉነትነዉለናትክቡራመሰጠትግድነወ❤❤❤❤❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @user-uz9je2oc7e
      @user-uz9je2oc7e Місяць тому

      አዉሬ ነህ እሺ እዲሜና ጤና ለናቶችችችች😢😢😢😢

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr Місяць тому +17

    እናት ለዘላለም ትኑርልን ለሁላችንም ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን አላህ ያቆያቸው ለዘላላም እማ ክፉሽን አልስማ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Beza-o1q
      @Beza-o1q Місяць тому +1

      ❤❤❤❤

    • @EeEe-pl5yr
      @EeEe-pl5yr Місяць тому

      @@Beza-o1q ❤❤❤💞💞💞💕💕💕💕

    • @user-op7wp5mz7j
      @user-op7wp5mz7j Місяць тому +1

      አሚን ለሁላችንም

    • @DohaQtr-ps9dj
      @DohaQtr-ps9dj Місяць тому +1

      امين امين امين امين امين امين امين امين الله امين يا رب العالمين❤❤❤

    • @EeEe-pl5yr
      @EeEe-pl5yr Місяць тому

      @@user-op7wp5mz7j 💕💕💕❤❤❤❤💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZenetMuhammad
    @ZenetMuhammad Місяць тому +12

    እናትኮ በማንም አትተካም 😢😢😢😢

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Місяць тому +5

    ማን እንደ እናት??? እናት ያላችሁ ሺ አመት ያኑርላችሁ።

  • @_kemuelmedia4445
    @_kemuelmedia4445 Місяць тому +15

    እናት እኮ ትለያለች😍😍😍

  • @gstv3950
    @gstv3950 Місяць тому +13

    ስንት ተዋናይ በሞላበት አገር ይሄን ድንዙዝ ተዋናይ ብላችሁ ታመጣላችሁ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z Місяць тому

      ክክክክክክክክክክ ዱርየ ነው ጸጉሩ ሲያስጠላ

  • @Amina___hbshwit
    @Amina___hbshwit 25 днів тому +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እናቴ ኑሪልኚ እናት ሁሉ ክፉ አይንካቸው😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tashomeayele624
    @tashomeayele624 Місяць тому +17

    እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላቅም በጣም ደስ የሚል አስተማሪ I like it thank you

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m Місяць тому +18

    ወላሂ አልሀምዱሊላ የኔ አማት በጣም ምርጥናቸዉ ቤት ለቀዉልን ፏ በሉ ብለዉ ትተዉልን ያድራሉ ዛሬነዉ ፍቅር ዛሬ ነዉ ጫወታ ይሉናል ረዥም እድሜ ለናቶቻቼን❤

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому

      ማሻ አላህ❤❤❤❤

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Місяць тому

      @@user-qm3yi9bo7k ተባረከላ ሁላቹም እንደኔ አይነት አማት እናት እኳን ባይኖር እናት ማይናፍቅባቸዉ አማት ትግጠማቹ በነገራችንላይ እኛ እንደ እናታችን ከተከባከብናቸዉ እንደ ልጅ የማያደርጉን ምንምአይነት መንገድየለም እንደ ምራት እንዳንታይ መሆን አለብን

    • @user-ed7em5zr6c
      @user-ed7em5zr6c Місяць тому

      ታዳ መሄዳቸው አስደሰተሽን?

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Місяць тому

      @@user-ed7em5zr6c noእንደዛ ለማለት ፈልጌ አይደለም ፈታ ያሉ እንደልጃቸዉ እሚያዩኝ እንደ እናቴ እማያቸዉ በቃ ልብ ነዉእጂ ጠባብ ቤት አይጠብም

    • @hanlove412
      @hanlove412 Місяць тому

      ተመስገን አንቺም ጥሩ ሁኚላቸው አደራ ከእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ❤

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Місяць тому +4

    አውሬ ነህ የምር ሴት ቢሄደ ሴት ይመጣል ወዲ ቢሄደ ወዲ ይመጣል አናት ግን መተካ የላትም 😢😢😢😢😢😢እዲሜና ጤና ለናቶች ሀገራቺነን ሰላም ያረግልንንን😢😢😢

  • @salm1314
    @salm1314 8 днів тому +1

    እናት እኮ ሂወት ናት እናቴ የኔ ናፍቆት ማነው እደኔ እናቱ የናፈቀዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ckgkrifjdjdu8023
    @ckgkrifjdjdu8023 Місяць тому +2

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ምን ልሁን እናትነት ማለት የልጃዋ መክሳት መጥቁር በጣም ውስጣን ጎድታታል እማ እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Місяць тому +7

    አይእናት እማየ ሂወቴ ኑሪልኝ ያአላህ

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e Місяць тому +11

    ልጂ ተቤዬዉ ጂል ነገሪ ነዉ ምስት ብትሄዲ ምስት ብትሄዲ ልለምስት ትታከለህ እነት ግን መታክየ የሌላት አንታ ጂል

  • @samiri3037
    @samiri3037 Місяць тому +9

    አፍሬ አባክ ቢላ አንተ ዉሻ እናት ሽ ትኑር የኔ እናት እኔን 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

    • @byky3031
      @byky3031 26 днів тому

      😂😂😂 አር ቀሥ የተሰጠዉ ካራክተር ነዉ

  • @Saada-v8t
    @Saada-v8t 27 днів тому +2

    እማየ ዘላለም ኑረልኝ የጀነት ቤቴ የኔ መልከ መልካም እናት 😢😢😢የልጅ ክፉ አይካችሁ እናቶቸ 😢😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅልኝ😢😢

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Місяць тому +17

    ይች ልጅ ሁልግዜ ክፉ ሆና ነው እምሰራው😂😂

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l 12 днів тому

      ካራክተሩን ስለምትችል ይሆናል

  • @GetahunSolomonWolledtsadike
    @GetahunSolomonWolledtsadike Місяць тому +8

    በቀልድ.እራሱ.ስለእናት.ክፋ.መሆን.ቅሌትነው

  • @fhjghh3530
    @fhjghh3530 Місяць тому +5

    እናት ሽ አመት ትኑርልን❤❤❤

  • @user-eh5dx6nl7q
    @user-eh5dx6nl7q 25 днів тому +1

    አተ እከፍ እናትህን ነው እደዚህ የምትል የእናት ፍቅር የማይገባህ መሆን አለብህ እጂ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SerkalemZewudie
    @SerkalemZewudie 7 днів тому

    በነገራችን ላይ ወንዶችም ተጠያቂ ናቸው። እናት እናት ናት ነገረኛ ካልሆኑ በስተቀር ።ክብር ለአማቶች

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Місяць тому +2

    እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት እንዲሁም የሱባዬ ያድርግልን በፍቅር በደስታ ፆመን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን!!🙏🙏🙏

  • @user-tn2gk5xy5v
    @user-tn2gk5xy5v Місяць тому +6

    ልጁ እራሱ እርሚጦ ነዉኮ😂😂😂😂

    • @RaKa-mo7qm
      @RaKa-mo7qm Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂ወይኔ

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n Місяць тому +4

    Anna haadhuu😢haati ofi bara Kuma namaf haa jiratuu 😢😢

  • @MesrakAlebachew
    @MesrakAlebachew 29 днів тому +1

    እናት ሁሌም ለልጇ ትኑር እናት መቸም ብኮን እናት ናት እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @FantaTeka
    @FantaTeka Місяць тому +5

    ወረዳችሁበትኮ የተሰጠው ካራክተር ነው ምን ያድርግ ድራማ መሆኑን እረሳችሁትኮ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @emebet-ws8ry
    @emebet-ws8ry Місяць тому +8

    ሴታሴት ወንድ አፈር ብላ😢

  • @user-sp6pq6pv4k
    @user-sp6pq6pv4k Місяць тому +1

    የባል እናት ልክ እንደናት ነች እናቶች ክፋት ቢኖርባቸውም ክብር ይገባቸዋል

  • @user-vb1ij8je2s
    @user-vb1ij8je2s Місяць тому +6

    አተልጅሣኮን እግዳልጅነህ

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Місяць тому +1

    ወላሂ እናቴ በጣም ነዉ የነፈቀችኚ ዲምፃ ጠረኗ ነፍቆኛል የአላህ ደህና ያርግልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-vf7sg6oz2o
    @user-vf7sg6oz2o Місяць тому +4

    መጨረሻው ባያምርኑሩ እቅልፍ አይኖረኝም ነበር

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 Місяць тому +4

    እንዲአይነት የንግዳልጅ ሰይወለድ ቢጨናገፍ አርፍነበር አሁን እሄ ልጅነው የተረገመ😡😡😡

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e Місяць тому +7

    😮የሆንክ አጥምት ፊት 😢😢😢😢😢😢

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm Місяць тому +2

    ውይይይይ እኔስ ከባሌበላይነውማከብራት ውዷ አማቴ ስጠራትም እናቴ ብዬነው እድሜና ጤና ለእናቶች

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke Місяць тому

      መሸአለህ እኔ አድስ አግብቸ ነበር ስናዋራ አብርን የኖርን ነው የምንመስለው ወላሂ

    • @RaKa-mo7qm
      @RaKa-mo7qm Місяць тому

      @@MnGh-ku7ke ማሻአላህ የኔውድ ይገባቸዋልኮ አማት ትጥላ እንጅ ምራት መጥላት የለባትም እናት እንዴት ይጠላል አላህ ልብይስጠን

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke Місяць тому +1

      @@RaKa-mo7qm አወ ወላሂ አላህ በሰላም ያገናኝን ወልደን ለመሳም ያብቃን ያረብብብብ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      😂😂😂ታዳ እናትሽ ናቸዉ ኮ

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 Місяць тому +4

    ምን ይመስላል በደፋህ
    እማየ😢😢

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Місяць тому +1

    አይ ማዘርዬ ልጁን እረስተው የንግዴ ልጁን ስላነሱ እኮ ነው እንደዚ የተሰ❤ቃዮት

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 Місяць тому +1

    Astegferullah ከንደዚህ አይነት ልጅ አሏህ ይጠብቀን hooo

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Місяць тому +5

    😢😢😢😭😭😭 አፈርብላ

  • @user-fz9fz5tb6u
    @user-fz9fz5tb6u Місяць тому +3

    ያአላህ ምነ አይነት በላ ነዉ ያርብ😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Місяць тому

    👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾 ገና ብዙ ያስከፍልሃል 😭😭😭😭 ምነው ኖራልኝ ሸ ዓመት በኖረች 💔💔💔💔 እናት ያላችሁ ታድላችሁ እኔ እድሜ ልኬን በኖርችልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ምርጥ ድራማ ነው 👌🏾👌🏾

  • @user-rr3jw6il3c
    @user-rr3jw6il3c Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wm5ks5uu4u
    @user-wm5ks5uu4u Місяць тому +1

    ያአላህ ይሄ ድራማ ይቋረጥ የምትሉ ያሁኑ ትዉልድ እንኳን ይሄን አይቶ እንደዉም እንደዉ ናቸዉ

  • @YerasawaFano
    @YerasawaFano Місяць тому +5

    1 ኛ ነኝ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Місяць тому +1

    አንቱ እያሉ ስድብና ንቀት አይከብድም 😢😢😢😢ድራማም ቢሆን ያስከፋል💔💔

  • @Melat____
    @Melat____ Місяць тому +4

    አረ ኮሜንቶች ረጋ በሉ ድራማ መሆኑን ረስታችሁት ነው ያሁሉ ስድብ 😂

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px День тому

    ደራሲዉ ግነት አብዝተህበታል ወንድ ልጅ ለናቱ ያለዉ ክብር እንዲ ከሆነ እንደዚ አይነት ወንድ አገረድ የመሰሉትን ቤንዚን አርከፍክፎ በቁማቸዉ ማቃጠል ነዉ በሒወቴ ኮሜንት ላይ ስሜታዊ ሑኜ የሰጠዉት ኮሜንት ነዉ የገዛ እናቱን ለሚስት ብሎ አሳልፎ የሚሰጥ የሞተ ወንድ ነዉ Rip ባለም ላይ መተኪያ የሌለዉ ፍቅር የናት እንጂ የሴት ልጅ አይደለም በዚ ድራማ የታዘብኩት የዚ ፊልም ደራሲዉ ለእናቶች ክብር እንደሌለዉ የሚያሳይ ነዉ እናም ደራሲያኖች ለናቶች ክብር ይኑራችዉ

  • @Grg-vx5jx
    @Grg-vx5jx Місяць тому +3

    ወድየው ግን ድፍት ባደረገው 😢😢😢😢😢

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 Місяць тому +3

    እማማ በጣም ተመችተውኘል እንደሱ አቃጥሏት ይገባታል

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d Місяць тому +1

    እድሜናጤናለእናቶች
    እናቶችመቸምመልካምናቸዉለልጃቸዉ

  • @WerknesheSahalu
    @WerknesheSahalu Місяць тому

    እረ እኔ በጣም ነው እምወዳት 1000አመት ኑሩ መልካም እናቶች ❤❤❤❤

  • @user-pk2nk5vr3f
    @user-pk2nk5vr3f Місяць тому +3

    ለሚሥትብለክ እናትክን አዋረድክ አባረርካቸዉ

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y Місяць тому +1

    ኮሜታትሮች ይሄኮ ፊልምነው.አትሳደቡ ያጀማአ ኽይር😢

  • @Sale-bt1sy
    @Sale-bt1sy Місяць тому +1

    እናትን የማትወድ ሚስት ይሰውር መልክ ምን ይሰራል ንጹሕ ልብ ከሌለ 😢በስመአብ እኔስ እናት የሆኑ አማት ይግጠመኝ እጂ እግራቸውን አጥባለሁ😊

  • @user-ys4zv9yl6s
    @user-ys4zv9yl6s Місяць тому +1

    ጭራሽ እናቴን ከባሌ ጋር ተመሳጥሬ ልጎዳት ለምን ጥንቅር አይልም ህ እናቴን

  • @ሮማል
    @ሮማል Місяць тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት በሚስት ቀየርካት አትርባም ሰርታ እካ አትበላም ምግብ ቀለምጋር አታግላታል ያለቀለም አትወጣም እናት ሽ አመት ትኑር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-il8ib7be4u
    @user-il8ib7be4u Місяць тому +1

    የኔ ሚስኪን እናት😢😢😢

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Місяць тому +1

    እናትአለሜ😭😭😭😭😭😭ልጁአፈርያሥበላህ💔💔💔💔💔

  • @user-pk2nk5vr3f
    @user-pk2nk5vr3f Місяць тому +5

    ምንምብቶን እናትናት ከብት

  • @HnanAhmd-l1m
    @HnanAhmd-l1m Місяць тому

    እናት በምንም አትቀየር ለናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Місяць тому +2

    እናትነት❤❤❤❤😢

  • @Eidu623
    @Eidu623 Місяць тому

    😢💔የኔ እናት ፊልም መሆኑን እያወቅሁ አስለቀሱኝ😢😢😢እንደዚህ አይነት ፊልም አትስሩ በእናቶች ላይ 😊

  • @MahletTesfaye-mz1le
    @MahletTesfaye-mz1le Місяць тому +1

    እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለው

  • @user-qh5zf1th3k
    @user-qh5zf1th3k Місяць тому +1

    አይ የኔ ዉድናት በምንም የማል ቀይርት ❤

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Місяць тому +1

    እናትኮትለያለች😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 15 днів тому

    አይ እናት እናት ላላችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Місяць тому

    ልብ የማነካ ድራማ ነው እናት በምንም ነገር ተከፍታ ማየት አልፈልግም ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @thetoop3938
    @thetoop3938 Місяць тому +1

    እናቴ በኖርሽልኝና ሕይወቴ ሽጨ ባኖርኩሽ 😭😭😭😭😭😭

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ Місяць тому

    ኧረ ወይኔ በሴት እናትን መለወጥ አይከብድም እናትኮ ከሄደች ሄደች ነው እናት ለዘላለም ትኑር እማየን የነካ የለዉም በረካ😢😢😢😢😢

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 20 днів тому

    መጀመሪያዉ እዳስለቀሰኝ መጨረሻዉ ግን ደስ ደስ አለኝ❤❤❤❤❤

  • @ሃናን
    @ሃናን 7 днів тому

    ሴትየላከው ሞት አይፍም ትላለች እናቴ🤗 🥹❤️❤️

  • @user-wj7kg6iw5i
    @user-wj7kg6iw5i Місяць тому +1

    ጂል ከመውለድ ይሻላል ማስወረድ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +4

    ያንሳህ

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og Місяць тому

    ማትረባአ ለ እናት እንደዚ አራ በጌታ ክፉነክ 😢😢😢😢😢😢🤔🤔🤔🤔🤔

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 Місяць тому +1

    አንቴ አፍር ብላ 😢😢😢ምስጥ ስቴድ ሌላ ይመጣል ግን እናት ስቴድ ሌላ እናት ይመጠሉ 😢😢😢በላግ የተርገምክ

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Місяць тому

    መጀመሪያ ቅጥል ብዬ ነበር መጨረሻዉ ደስ ይላል አስተማሪ ነዉ😢😢😢❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Місяць тому +3

    ስንት አይነት ሴት አለች

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 26 днів тому

    እናቴ እኔን መውለዱአ በጃት እጂ ወንድ ልጅ ሁሉም ባይሆን ማን እደሴት ልጅ ለእናት 😥🤣

  • @meleka1842
    @meleka1842 Місяць тому

    ኡሜ እናቴ የኔ አለም❤❤❤❤ ባንቺማ አይምጡብኝ😢❤❤❤💘

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 Місяць тому +3

    ደሞ ምን ይመስላል ሲያስጠለ

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 29 днів тому +1

    የወንድ አልጫ ሲያስጠላ እናት በአለሌ ሴት አትቀየርም እኔ እንደዚህ አይነት ባል ቢሰጠኝ ራሴ እፍታዋለሁ ጅል😅

  • @user-ih3tr5nz3c
    @user-ih3tr5nz3c Місяць тому +1

    እኔ እናቴ ሎንድሜ ሚስቶች በጣም ጥሩ ሰው ነች እኔ ግን ከትዳር የአፋቱን የባለቤተሰብ ናቸው በተለይም አባቱ የባል ቤተሰቦችን በጣም ነው ያመጣላው 😢😢😢😢በባሌ ቤተሰቦች በጣም ልቤ ተሰብሯል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Місяць тому

      አየሽ እህቴ የሚያውቅ የደረሰበት ይገባዋል ሲጀመር ወንድ ልጅ እድሜው ለትዳር ደርሶ ካገባ በኃላ ትዳርን ለማፍረስ ካልሆነ እንደገና ወላጅ መቶ እንደ ህፃን እንዴት ላጉርስህ ምናምን ይባላል? እናት ምንም ያህል ልጇን ብትወድ ጠንካራ ሆኖ እራሱን እንዲችል ማድረግ እንጂ ተመልሳ ያሳደገችውን ልጅ እንደገና ህፃን ሁን ያስጠላል የእግዚአብሔር ቃልም ይህን አይደግፍም በፍፁም

    • @user-gb1kh8qv4w
      @user-gb1kh8qv4w Місяць тому

      ወይኔ እኔስ የባሌቤተሰቦች ከራሴ ቤተሰቦች ይበልጡብኛል ሙቸነዉ የምወዳቸዉ ሽአመት ይኑሩልኝ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @BuzePic
    @BuzePic Місяць тому +2

    ጀዝባ የ ወንድ አልቻ እቺ anተም ወንድ ነክ ahአሁነን

  • @user-ge3mt1pw1c
    @user-ge3mt1pw1c 29 днів тому +1

    አላህ ድፍት ያድርግህ በክት

  • @user-sl3xi6ff3e
    @user-sl3xi6ff3e 27 днів тому

    እንደዚህ አይነት ልጂ ከመውለድ መክኖ መቅረት ይሻላል ይሄ አዝግ

  • @KalkidanGetanh
    @KalkidanGetanh 13 днів тому

    ውይ እንደዚ ያለቀስኩት 😢😢😢😢እናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Місяць тому +1

    አዱት ትንበር👍

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 Місяць тому

    አይ እናቴ ምናለበት እኔ ቀድሜ በሞትኩልሽ እኔ አፈር ልብላልሽ እናቴ 😢😢😢ምናለበት በህይወት ብትኖሪኝ ነበር

  • @BeyenechLegesse
    @BeyenechLegesse 3 дні тому

    እናት ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w Місяць тому

    ሴት የላከው ሲጀመር እናት ጠልታ ውልቅ ትበል አይናት 😢😢😢😢😢😢😢😢