ክፍል 2 - “ሼህ አል አሙዲን የኔ ሚዜ ነበር” | ድብቁ ሃብታም የመሆን ሚስጥር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @tadesseabebe1676
    @tadesseabebe1676 9 місяців тому +5

    ምርጥ የሰውነት ሀሳብ ነው።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 місяців тому +7

    🟢🟡🔴 መኖር ማለት ሃብታም ሆኖ መኖር ሳይሆን ሰው ሆኖ ለህሊና መኖር ነው ማንም ሃብታም ለመሆን አይኖርም

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 9 місяців тому +3

    የሚገርሙ ናቸው ከራሳቸው የታረቁ ጋዜጠኛዋ ግን ደበረችኝ አንጋፋ ሰው ለዛውም በብዙ የተማሩ ብዙ የሰሩ እንጊሊዝኛን ሊቃኙበት የሚችሉ ሰው አቅርባ ተጠንቅቀው ባማርኛ እያወሯት ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛ ትቀላቅላለች ደግሞ አማራጭ አማርኛ ፍቺ ያለው ቀላል ቃላትን ነው

  • @damogotamo1691
    @damogotamo1691 9 місяців тому +10

    This person is in a different world in a good way. He is nearly a complete human being. What he preaches is anathema and strange to many Ethiopians who the meaning of life is eating raw meat, driving a car and drinking whisky.

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 9 місяців тому

      Exactly & well explained.

  • @emaelafworku2255
    @emaelafworku2255 9 місяців тому +4

    ትክክል እውነት ነው የሚገርመኝ ነገር ውጭ ያለን ሰዎች መንገድ ላይ እንኳን ስንሄድ ሰላም አንባባልም ምንድን ነው ምክንያቱ አባታችን ትክክል ነው የሚነግሩን እባካችሁ ወደ እራሳችን አይምሮ እንመለስ

    • @Mebrate99
      @Mebrate99 9 місяців тому

      የደደብ አስተያያት ነው የሰጡት:: ሰላም የምንባባል አለን የማንባባልም አለን:: ሰውን ማሳሳት አይገባም

  • @February1992-q2l
    @February1992-q2l 9 місяців тому +1

    የኔ ወንድም ይሄ ሰው ያጨሳል ከዚህ በኀላ እድሜውም ያለበትም ሱስ ወደ ተሻለ ኑሮ ሊያመጣው አይችልም ስታጭ ጎደኛ ዘመድም ይርቃል
    ምርጥ ምክር ለዚህ ድራግ ማጨስ አቁም አባቴ
    የምታገኛት social security ይበቃሐል የመንግስት ቤት ይሰጥሃል
    ድሮ ነበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብልጽግና መመኘት አሁን እራስህን እርዳ አባቴ ከሱስ ተላቅ

  • @legese103
    @legese103 9 місяців тому +8

    የሰው ልጅ ሁሉን አይቶ ከፍ ካለ የአስተሳሰብ ልቀት ሲደርሰ አራት ዓይና ወይም የበራለት ይባላል። እርሰዎም እዚህ ደረጃ የደረሱ ይመሰለኛል። ❤❤❤

  • @elizabethendrias
    @elizabethendrias 9 місяців тому +1

    yes... the right opinion .. . ..Thanks God.....

  • @zed8788
    @zed8788 8 місяців тому

    55ኛው ደቂቃ ላይ የለው መልክት በፀሎት ቀይረው ቢመክሩ ጥሩ ነበር
    እግዚአብሔር ሆይ ይህና ያ ሰላም ሰለሆነልኝ;ጤና ሰለሰጠኸኝ ተመስገን ብለን ማታችንን ብንደመደም ጥሩ ነው ለምን እኛ የእግዚአብሔር የእጁ ስራወች ነን ::ተባረኩ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩወት
    I do not have nothing so i will not complain from know if it comes i will try after this until that 😍😍ዋናው መተነፈስ ;;;

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 9 місяців тому

    Eyita እይታ የኔ ቆንጆ ባርቾ ኮሜንት ልስጥ ወይ በአማርኛ አነጋገር ሰውየው ቀላቅሏል አራት ነጥብ። አሁን ነው እንዴ መተንፈሱን ያወቀው ግን አባባሉን ተቀብየዋለሁኝ ተመስገን እንበል አይነት ነገር ነው👍🙏

  • @solo6050
    @solo6050 9 місяців тому +3

    I know you very well You still living LUXURY life! Hi men Just go help our pure people’s.They need’s only foods not philosophy. that’s all you need to do. እኛ የሐብታም ምክር ነዉ የሰለቸን ።

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 9 місяців тому

      So you know it all, assume and you will be the widest A$$ not wisest.

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 9 місяців тому

    ❤❤❤️Rahel

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 місяців тому

    ❤❤

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 9 місяців тому

    ታሜ የዋህ ሰዉ።

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 9 місяців тому +1

    እንዳው ግን እናንተ ጋዜጤኞች ሁላችሁ እንግዶቻችሁን ለም ጣልቃ እየገባችሁ እና የሚያወሩትን የምታስቀይሷቸው ምናለ የሚሉትን በደንብ ብንረዳው

  • @AmehaAmeha-c7d
    @AmehaAmeha-c7d 9 місяців тому

    አባቴ,ጥሩ,ፎጋሬ,ናት,የት,ላገኛት,

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 9 місяців тому

    አባባ ታምሩ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ተጠይፈው ነው ግራ የሚገባ ጥለት ያለው ነጠላ የለበሱት? ገልጠው ሲያሳዩ እንዴት ያምርብዎት ነበር:: ምነው ከጃማይካዎች ቢማሩ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 9 місяців тому +1

    ወንድሜ ነበር ምን ያደርጋል!!ይዞ መገኘት ነው እንጂ ወዳጄ ።

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 9 місяців тому

    ለመሆኑ የት ምድር ነው፡ ያሉት

    • @Respect1010-h2s
      @Respect1010-h2s 9 місяців тому

      Ye desta meder

    • @Respect1010-h2s
      @Respect1010-h2s 9 місяців тому

      Ye desta meder

    • @africanwomen916
      @africanwomen916 9 місяців тому +2

      ውዷን ኢትዮጵያ የሚያደንቃታ አየሁ፡፡
      ረጅም እድሜ ፡በደስታዋ ምድር!!

    • @africanwomen916
      @africanwomen916 9 місяців тому +1

      ልዩ ሰው ብያለሁ፡፡፡

    • @africanwomen916
      @africanwomen916 9 місяців тому +1

      Legacy መተው ፡ክብር ነው፡፡
      አገናኙ ሰው፡፡ የምጠላውን povertyን ባላጠፋው እንኳን ፈቀቅ ባደርገው፡ እኔ የፓበርቲና፡ የcorruption ጠላት ነኝ፡፡

  • @amenefremsisay4351
    @amenefremsisay4351 9 місяців тому

    እዱስ ነገር ማቅረብ አትቹልም በቃ? የቆዩ ቪዲዮ እያመጣቹህ እታሰልቹን ባካቹ

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 9 місяців тому

    Abo nekaw sheba

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 9 місяців тому +2

    ere metete sayderegebachew aykerem. tselot , segedete yejemeru.

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 9 місяців тому

    ኢትዮጵያውያን እስከመቸ ነው ሰው እያደነቃችሁ ምትኖሩት።ወሬ ወሬ ብቻ ፎፎፎ

  • @danielmengesha5873
    @danielmengesha5873 9 місяців тому

    ኧረ እሱ ይማርህ አብደሀለ አንተ ሽማግሌ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 9 місяців тому +1

      አረ በደንብ አዳምጠው ።ያበድከው አንተ ስትሆን አትቀርም