Yes please Dere don't interfere frequently ,!!!Instead of raise casual points better if the questions to be addressed are well crafted and structured a head to get best out of the interviewees !!!
This program is not an interview but a discussion. The presenter is a book critic, not a questioner. He is also expected to bring the culprit to book. What he discusses is a matter he knows very well. An earlier review of the book is worth checking out. The format is not an interview.
Dear dereje you have to lear how to interview people with Endalegeta's interview and i recomend everyone to see endaleget and alemayew interview in NBC
Is it okay to say during Amharic language to say 'Semk manew? Ene emelk' so and so. I live and die with my old language which is original! Please with love and respect leave the original language alone as it is/was!!❤
ዓለማየሁ ገላጋይ ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ ብቻ ሳይሆን ሰው መሆንን አይበታለሁ ጥልቅ በሳል ....
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጠያቂው ግን በጣም ቀዥቃዣ ነው ማዳመጥ የሚባል ነገር አያቅም
ዓለማየሁን ሲናገር' ዝም ብለኽ ነው የምትሰማው። የቃላቱ ፍሰት ራሱ ሙዚቃ' ነው። ጠያቂው ጣልቃ ባይገቡ ጥሩ ነው። ከመዐዛ የአጥያየቅ ፎርማት ጠያቂው ቢማሩ ጥሩ ነው።
Err kess
ጠያቂ ሆይ አጠያየቅ ከመዓዛ ብሩ ልምድ ቅሰም። አልተመቸኸኝም።
ካለው ምን ገረመኝ ዘመን ሲያልፍ የኛ ዘመን ሲወሳ ኑሯችን ይላካ የነበርው በኪሎ በስጋ በመኪና አይነት እንጂ በሰውነት አልነበረም ይላሉ እናሳፍራለን
አለማየው ገላጋይ በጣም የምወደው ደራሲ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ
ይስጥህ ነው የሚባለው
@@solomonnega3816ጨዋታው መጣ የቃላት ለምንይመሥልኻል 😮ክ😮የተጠቀመው??
እማይረባ ጠያቂ ነው አለማየሁ ሙሉ ሀሳብ ያለው ደራሲ ነው ጠያቂው በመሀል ገብቶ ይዘባርቃል አሌክስ የሚጠይቁህን ሰወች ምረጥ ። ሰዉየዉ እኔም እኮ ታሪኩን አዉቀዋለሁ አይነት ጣልቃ ይገባል ። ሀሳብ ካለዉ አለማየሁን መጥራት አልነበረበትም
ለመጀመሪያ ጊዜ የአሌክስን ንግግር እየተበሳጨዉ አቆረጥኩተት ከ 37 ደቂቃ በላይ መስማት አልቻልኩም ምክንያቱ ደግሞ ጠያቂዉ ናቸዉ በጭራሽ ትክክል አደሉም እየረበሹት ተመለከትኩ ሲረበሽ ያስታዉቃል የሱ እረብሻ ወደ እኔ ተጋባ መሰለኝ መቀጠል አልቻልኩም ፡፡ ፍሬ የሌለዉ አሌክስ የተናገረዉን ቃላቶች እየደገሙ መረበሽ ምን የሚሉት ነዉ
ይህን የአንተን ሀሳብ Comment ላደርግ ብዬ የአንተን ሳይ ተውኩት። Anyhow በጭራሽ ልክ ያልሆነ የጋዜጠኛ የአጠያየቅ መንገድ ነው። እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ ሆነኮ...🤔
ፕሮግራሙ ኮ ጨዋታ ነው፡፡ጋዜጣዊ መግለጫ አይደለም ፡፡ጋዜጠኛው እንግዳ ቤቱ ጋብዞ እንዴት ዝም ብሎ ያዳምጥ ይባላል፡፡ለኔ ጥሩ ወግ ነው ያደረጉት፡፡
@@kalisto-l8wአለማየሁ ጠያቂ ቢሆን ይሻለው ነበር ጠያቂው አውርቶ አልወጣለትም። ጨዋታም ቢሆን እርእሱን ሳይለቅ ቢያጫውተው ደግ ነበር ።ከዚህ ከዚያ ሲዘል ይሄን የመሰለ ጨዋታ አቆመጠጠው።
@@kalisto-l8w ወንድሜ እኔ ያልኩት ጋዜጠኛዉ ጨዎታ አልቻለበትም ነዉ ፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይሆን ዘንድ እስቲ ትንሽ ጊዜ ዉሰድ እና የመሀዛን እና የአሌክስን አንድ ቆንታ ስማ፡፡ መሀዛ ታጫዉተዎለች አሌክስም በነፃነት ይጫወታል ...... ይሄ ጋዜጠኛ ግን ( ከአክብሮት ጋር) አሌክስ ደና ሊጫወት ሲያኮበኩብ የአሌክስን ጨዎታ እየደገመ ያቋርጠዎል ይሄ ካረበሸህ አላቅም
Tr@@AbebeKasu
በጠያቂው የተነሳ ብስጭት እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩት የሚያውቀው ነገር ሲነገር ዝምብሎ የማዳመጥ ትግስት የለውም እነዛ የገጠር ጎጆቤት ውስጥ የጠየቁት ልጆች በስንት ጣዕማቸው
ደሬ ለምን ራስህን መደበቅ እንደፈለክ ባይገባኝም እንደዚህ መምጣትህ ይበል የሚያሰኝ ነው ምርጥ ክሽን ያለ ፕሮግራም ነበር ክበርልን
ጠያቂዉ ብዙ ጊዜ አቋርጦታል በጣም ይረብሻል። አሌክሰን መሰማት እየፈለኩ ለማቋረጥ ተገድጃለዉ።
ደሬ ክብዙ ገዜ ቡሃላ ነው ያየውክ ለምን ወደፍት እንደማትመጣ አላውቅም እንዛ ለርስ የተፃፉ ደብዳቤዎች ሁሌም በጭንቅላቴ ተቀምጠዋል የዉሌም አክባርክ
አለማየሁ ገላጋይን ይሄ ነው ብዬመግለፅ ይከብኛል ብቻ የሰውነት መለኪያነው ብል(unit of measuremnt) ነው ብል የሚበዛበት አይመስለኝም። እድሜህን ያርዝመው
አፄ ሱሲንዮስ እና አህመድ ግራኝ የመቶ ዓመት ያህል ልዩነት ነበራቸው ልብነ ድንግል ሊሆን ይችላል።
አለማየሁ ገላጋይ ድንቅ ኢትዮዸያዊ ነህ። ተባረክ።
በእውነት ሰው ብሠማራበት ውጤት አመጣለሁ ብሎ ቢሠማራበት ጥሩ ነው አሁን ደረጄ እሠራህ ያለኸው በጣም ጥሩ ነው በርታልን
በአእዘህ ዝግጅት በጣም ነው የተማርኩትም የተደሰትኩትም ። ችግራችን የብሄረሰቦቻችንን መልካም ነገሮች አውጥተን ፣ አጥንተን አለመደናነቅ ነወ። ይሄን ስናደርግ ነው ፣ አንድነታችን እና አብሮነታንም የሚጠነክረው። እ/ር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ።
በጋዜጠኛው ብቃት ተደምሜያለሁ!.... ድንቅ የወቅቱን ሰው ነው ያቀረበው!.... አለማየሁንም እያዳመጠው መሆኑን ለመጠቆም ጋዜጠኛው መሳተፉ ብስለቱን ያሳያል!....
አሌክሰ ሲያወራ ጠያቂው ዉሃ ያዝና ተጉመጥመጥ እስኪጨርስ አላስ የሆነክ ጠያቂ
ዓለማዮ ሲናገር' ዝም ብለኽ ነው የምትሰማው። የቃላቱ ፍሰት ራሱ ሙዚቃ' ነው። ጠያቂው ጣልቃ ባይገቡ ጥሩ ነው።
Tanks alexandrovich !!!❤❤❤
ጠያቂው ምናለብት ዝም ብለህ ብታዳምጥ በጠበጥከው በጠበጥከኝ የምታዳምጥ አይመስለኝ እምታውቃትን ትንሽ ነገር ለመተንፈስ ተቁነጥንጠህ አቁነጠነጥከኝ ::
give a chance for your guest please
ብርሐኑ ዘሪኁን የቴዎድሮሥ እንባ እና የታንጉት ሚሥጢር
በነገራችን ላይ ፍቅር እሥከመቃብር ወደ ኖርጂናዊኛ እንደተተረጉመመ ኣፋር ወንድሜ ዳሒሎን ያሢን የቀይ ባሕሯ ጢኦ ወደብ ዘላን አጫዉቶኛል
Sorry my previous comment was not about this interview. I loved it so dip teachings. ❤
Gash Alex, I wish you all the best!
Alemayehu enamesegnalen!
,ጠያቂው በጣም ያናድዳል ማየቴን አቋርጬ ወጣው
ራስ ሃይሉ ይህን ጠያቂ ነበር ማሰር የነበረባቸው። እንዴት እንዳስጠላኝ። ምን የሚሉት ጣልቃ እየገቡ መበጥበጥ ነው። የሆነ እስፖንዳ ራስ ነገር! ሲያበሳጭ። ምን የመሰለን ወሬን አቆረፈደብኝ ። ማዳመጥ አይችልም እንዴ!
የጠያቄዉ ችኩልነትና ጥዲፊያ አልተመቸኝም፡፡ ጠያቆ እራሱ መልሶ ለማብራራት መጣደፍ ምንድነዉ፡ ፡ ከዚህ ቃለ መጠይቅ በፊት ከመሃዛ ብሩ ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልሶች ማድመጥ በተገቢ መንገድ መዘጋጀት የሚገባ ይመስለኛል፡፡
Alex 😂😂😂😂😂😀😀😀👍55:35min
I like the
Semina/ Weriki
Ssad
እንደዚህ አይነት የልብ መግባባት አይቼ አላውቅም የሚያወሩትን በጥልቀት የሚያቁ ማንበባቸው እንዲያሰላስሉ ያደረጋቸው በጣም ኩሩ ደራሲዎች ናቸው
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ስላሉ ነው በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው.....አንድ ደረቅ ቦታ የተሰበሰብን መሀይማን ታጭቀን እንደነዚህ አይነት የሀሳብ ሰዎች እንደ ውቅያኖስ እያሉ አለማየት የእውነት ይሄ ከሞት የከፋ ነው
I listen
ጋዜጠኛው እንስማበት አትንቀዥቀዥ አትገድበው ዝም ብሎ ይፍሰስ አሌክስ ይለያል
Alemayhu. I respect you, if I had power, I would nominate you Addis Abeba mayor.
ቀዥቃዣ ጋዜጠኛ፤ አላስወራ አለው እኮ!
please alex we need you to start a podcast! I am beging you please please please!!!!!!!!!!
መተከል ቆላ ነበርኩ,,,
አንዱን ጋሞ ርሐብ ትችላለሕ ወይ ብለ አንዱ ቢጠይቀዉ,,,አረ ጥጋብም እችላለኁ ብሎ መለሠ
ምን ማለት ነው ???
Yes please Dere don't interfere frequently ,!!!Instead of raise casual points better if the questions to be addressed are well crafted and structured a head to get best out of the interviewees !!!
This program is not an interview but a discussion.
The presenter is a book critic, not a questioner.
He is also expected to bring the culprit to book.
What he discusses is a matter he knows very well.
An earlier review of the book is worth checking out.
The format is not an interview.
አረ ወንድም አጠያየቅህ ልክ አደለም እባክህ ይረብሻል የእውነት ብታስብበት🙏
ጠያቂው ደርቦ መናገሩን ቢያሻሽል።
ጠያቂው ምንድን የማያሶራው አሌክስን እኮ ጓጉተን እና search አርገን ነው ለማየት ምንመጣው 😢 ኧረ ልክ ኣይደለም
Dear dereje you have to lear how to interview people with Endalegeta's interview and i recomend everyone to see endaleget and alemayew interview in NBC
ዕራሥሕን ማሸነፍ ዕንዳትችል የሚያደርግ መንግሥትና አሠተዳደር ተመሥርቷል።
ከቶም አትሳቱ : ድህነትዎን ማመኻኘት!
ከአስተያየት ሳጥኑ እንደተመለከትኩት ምን ያህል ኮናኝና በስሜት የሚያገን በስሜት የሚያኮስስ ቡድነኛና ግራ ገብ ትውልድ እንደ አረም መፍላቱን ለሰው ልጅ ሰው በመሆኑ የሚሰጠውን ክብር የዘነጋና አሳዛኝ ትውልድ
አንተ የጋበዝኸው ሰው እንድናገር ጊዜ ስጠው ወይ ጠያቂው አለማየሁ ይሁን እና አንተ አውራ የጋዜጠኛ ባህል ይኑርህ ታናድዳለህ አቦ።
እንደጓደኛ መሠለኝ አቀራረብ ለኛ አዳማጮች ያልተመቸን።
በተቻለ አቅም ሁሉም ካለው እያካፈለ ብንረዳዳ ጥሩ ነው ሌላው እናንተ ምሁራኖች ችግሩ ምንድነው ብቻ ሳይሆን የችግሩ ችግር ጭምር ጥናት ብታደርጉበት ለዘለቄታ መፍቴ ይረዳ እንደሆነ በሚል ነው።ሌላው ሕዝባችን አዛኝ ነው ካየውና ካወቀው ያ ምንም ለሌለው ለኔ ብጤ ያካፍላል የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር ይስጠው። ረሀቡን መግታት አለብን ምሁራኖቻችን መፍቴ አምጡልን መሬት አለን ወጣት አለን ውሀ አለን።ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ።❤🎉።
👌👌👌
ጠያቂው በጣም ያበሳጫል ዝም ብሎ ማደመጥ አይፈልግም አሌክስን እኮ ዝም ብለህ ምትሰማው ክላሲካል ሙዚቃ ነው ጊሽጣ እራስ የሆነ ጠያቂ ነው
የወላይታ ግጥም ቤት አመታትን በተመለከተ የተጠቀሰው ለሃዲያም ይሰራል። የግጥም በጃዝ ምሽት ላይ ተጋባዥ የነበረ ከወላይታ የመጣ ገጣሚ በሃዲይኛ የፃፈውን ግጥም ከማቅረቡ በፊት ይህን ልዩ ገፅታ ግልፆ ነበር።
ጠገበ ተሠማኝ አሥተዳደረ ባብዛኛዉ የኢትዮጵያ ቋንዋ አንድ ወጥ አሥተሣሠባዊ ፈሊጥ [thought atern] አለ የተለያየ ቋንቐ ብናወራም የምናሥበዉ አንድወጥነዉ ኢትዮጵያዊኛ
ገለጥለጥ ያርጉልን : እባክዎ!
@@ShegerBusiness እኔ ትምሕርቴ ሕግ ሢኾን በመንግሥቱ መንግሥት በሣይንሥና ቴክኖሎጂ የመንግሥተ መንግሥቱ የሕግ አማካሪ ነበርኩ መንግሥቱን አዉቀዋለኁ አንቱታ መንፈጌ ሣይኾን ለይቶ ሥልበደለ አክብሮትና የማቅረብ እነጂየንቀት አለመኾኑን ተገነዘቡልኝ
የኢትዮጵያ መንግሥት በኆነች የሕግ ዘርፍ ሠዉ አሥፈለገዉ ተማራት ተባልኩ ከዚያ ቀደም ሢል በዚያች ክፍለሕግ የኢትዮጵያን ገጠመኞች መሠብሠብና ጨምቄ ማጠናቀር ነበረብኝ.የፓተንት ቢሮና......ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ጂኒቫ የተባበሩት.....
ሕነፃዉ እሥኪሠራና አዋጁ አሰከሚፈተሽና እሥከሚፀድቅ እንዳጠና ተላኩ...ጎሹ ወልዴ ሢከዳ ጄኔቭ ነበርኩ.....አሥለቀሠኝ ኣሸማቀቀኝ የትልቅ ወንድሜ ጋር ነበር በተማሪነቱአሜሪካ ያየዉ ያዩት
ልጆች ተወለዱና ደርግም ሞተና ኢትዮጵያዊኛ መንግሥት በአድማሡም አልታይኽ አለና እንግሊዝ ሠነባበትኩ 36 ሞላኝ
ገለጥለጥ የየተባለዉ ሣይኾን ምጥን አባባሉ አሥምቶ ኣሠምቷል ወገኔ
አምሥት ዓመት ዩኒቨርሢቲ ከዚያም በፊትና በሁዋላ ኢትዮጵያ ሥለኾነች ለምናም ቢኾን እኔን እኔ ያረገችኝ በኾነ መንገድ ዕዳዉን መክፈል ነበረብኝ ለሕሊናዬ ረፍት በምን እንዴት..
የመጀመሪያ ልጄን ቴዎድሮሥ እሸቱ እነደጎጃሚኛ አረፍተ ነገራዊ የተፅዎ ሥም...
1989 በፈረንጆቹ The legal protetion of software in ethiopi a..የምትል ፃፍኩና በጆርናል ታተመ..
በሚሢዮናዊያንና በአድዋ ድል ያኮረፉ ኦርቶዶክሣዊያንም የግዕዙን ፊደል በጠላትነት ተፈርጆ የተቀናበረናየፈረጠመ የቁሣቁሥና ነዋይ,,,.
በመኾኑም ለሽሮሜዳዎችቤተመንግሥትም ቤተመቅደሥም አልባሣት ረቂቅ ጥብ አሥዋቢዎች ባዕድ ላቲንይበጃል አያሥተባሉ ሥለነበር ሞይቴ ዲኡ ብየ Gamo english amharic መዝገበ ቃላት ሣዘጋጅ የታየኝነ ጠቆም ቆም ነዉ ገለጥለጥ የተሥተዋለዉ የተወረወረብኝ
በኣሉ ግርማ ጉጂራቲ ኢትዮጵያዊዉ ይላል "ኣይዟችን"
ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
@@EshetuChabo
______________
በጥቂቱም ቢሆን ተረዳሁ ! እርስዎን ጌታ ይባርክዎ!.... እድሜና ጤናንም እመኝልዎታለሁ!... ተዳፈርክ ባይሉኝ : ይህንን መሳይ ጥልቅ ማብራሪያዎትን : እንዲያው ለኔ ብጤው በአስተያየት ሳጥን ተሚቀመጥ በሆነ ቻነል ብቅ ብለው ያንን ድንቅ ዘመን ለትውልዱ ቢነግሩት ምንኛ በትምህርትዎ በተጠቀምን እላለሁ :: ሠላም !
ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችግር አለበት እንዴ ? በጣም ነው የረበሸኝ ቢስተካከል መልካም ነው ባይ ነኝ።
🔼👉ተጨማሪ ይችን ላክል👉ሰዓሊለነ ሰአሊለነ አንድቃል በአይኑ 'ዐ' በመፃፍ ምክንያት ሳይብን ሲሆን ትርጉሙ 'በእልፋው 'አ' በመፃፍ ምክንያት ለምኝልን ይሆናል ትርጉሙ አየህ ጃል ዓይን ቅርፆ ክብ ሁኖ ሳለ ባይኑ'ዐ' አለመፃፍ፣ ዓለም ክብ ሁና ሳለ ዓለማየውን በዐይኑ 'ዐ' አለመፃፍ እና በ አልፋው 'አ' መፃፍ ስድብም ይሆናል ትርጉሙም ፍልሰት ይገጥመዋል ።ቻው
ስፍስፍ ብዬ ጋሼ አሌክስን ማዳመጥ ስጀምር ጠያቂው ...😉የቡና ቤት ጨዋታ አደረገው ይሄ እኮ ለአድማጭ የሚቀርብ እንጅ ዝምብለህ ጣለቃ እየገባህ እንደተራ ወሬ የምታወራው አቀራረብ አጠያየቅ ነው ጋሼ አሌክስ ንግግርህን በሌላ ፕሮግራም እንጠብቃለን❤
ጠያቂው ምነው በሰላምነው
፲፫)🔼👉ሌላ ዳረጎት አሳብ👉 ሌላው 'ኦ ' በምትባል ፊደል በንባብ ጊዜ ባለ ድምፅ አወጣጥ ስራአተ ነጥቦችን ትቀያይራለች ድምፀ አንክሮ ሲሆን(!)፣ በቀደሞቹ ስርአተ ነጥብ ምልክት ያልተሰራለት ነገርግን ፍቃድን እንዲሰጠኝ በመጠበቅ እኔ ያበጀውለት ቢኖርም ድምፀ አራርዮ ሲሆን እና አስሮ? (አዘኔታ) ሲሆን ናቸው አየህ የፊደላችን ዕርቀት?።
ጋዜጠኛው ትልቅ ሰው ነው የሚመስለው እንዴት ሰው ሲያወራ ማዳመጥ እንዳለበት በእድሜው አልተማረም😡
እንዲህ : መባል : ያሳፍራል : 😢
Look at the journalists reaction @ 12:55.
Wuyyyyyy teyaki uuuuffffff siyanadid
ጠያቂው ከአሻም ይባረር የምትሉ እጅ ወደ ላይ አቃጠለኝ እኮ ባዶ ቆርቆሮ የሆነ ሰውዬ 😡
ተው ይማርበት አለዚያ መብሠል ከየትይመጣል።
Alex, ስለ እርጅና : አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የተናገሩትን ላስታውሶት:: ኤክስፐሪያንስ ከ50 ፣60 ዓመት እድሜ በሗላ ነው ለሕዝብ ፣ለሀገር ጥቅም የሚውለው : ያንን ለማስተላለፍ ስፖርት እየስሩ ለማስተላለፍ፣ ለማስተማር ካልበቁ ለርሶ ብቻ የሚያስቡ ስግብግብነት ይባላል: እባክዎን ስፖርት እየሰሩ እርጅናን ትንሽ አቆዩት::
😂አይ የሰው አተያይ 😢
አረ በማርያም ጠያቂው እስኪ አዳምጥ። በጣም ነው ያበላሸሀው
የከፋና ዳውሮም ጭምር ነው፣ ለምሳሌ ማፊጦ ማሞ፣ ማስረሻ ማሞ፣ አደም አሊ፣
ማዳመጥን ማን ገደለው?🤔 በጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ አንድ አዘጋጅ የጋበዘውን እንግዳ የመስማት ከተቻለም ደሞ የማዳመጥ ግዴታ አለበት። ደሞ በዚህ ኘሮግራም ላይ እንደ አለማየሁ ገላጋይ አይነቱን ሲደመጥ እርካታ የሚሰጠውን ሃያሲ ማዳማጥ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል። እኔ የአለምአየሁን ቃለ መጠይቆች አብዛኛውን ለማዳመጥ ችያለሁ ግን እንደዚህ አይነቱ ቃለመጠየቅ ግን የረበሸኝ የለም ምክንያቱም ጠያቂው በጣም ከልክ በላይ ጣልቃ ገብነት ይታይበታል። ምንም እንኳ በሁሉ ነገር ላይ እውቀት አለኝ ብትልም ማዳመጥ ግን ይበልጥ አዋቂ ያደርግሃል።
መፈክሮች በአማርኛ ከነፎቶ መጽሐፍ አማሪኛ አሥተማሪዉ ፕሮፈሠር ዴቪድ አፕል ያርድ ዘንድ አይቻለሑ
ኮመንቱን አምብቤ መስማት ኣቆምኩ🤔
የጃንኾይ መንግሥት ተፈሪ ክሕነት አላቸዉ የልጅ ልጃቸዉ ሚካኤል መኮንን እንዳጫወተኝ..ግዕዝን ማ ከማትሪክ አሥወጣዉ ለምን?
ይሄ የሰው ቤተ-መጽሐፍ ይጠበቅልን!
እንግዶቹ አሪፍ ነበሩ:: አዘጋጅና አቅራቢ ቢኖር ደግሞ 😂
አለማየው ገላጋይ አርአያ የሚሆን ነው ግርም የሚለኝ ደግሞ እንደዚህ መርታቱ ነው ገና እኮ ነው እድሜው።
የዋይላታ ግጥም ያላችሁት አልገባኝም
ደግመ አዳምጠው M
ሺፈራው
ሽጉጤ
ቤት የሚመታው ከፊት ነው
Teyaqiw yigeref 1million gize degimo Alaquarim bilo yitsaf
እናቴና ጓደኞቿ እንኳን ቡና ሲጠጡ በተራ እያደመጡ ነው የሚያወሩት ይሔ ጋዜጠኛ እንግዳህን ረብሸው ብላቹ ነው ያቀረባችሁት?
ጠያቂው ሰውዬ እባክህ ጣልቃ እየገባህ ጥሩ ፍሰት ያለውን የአሌክስ ጨዋታ አቆረፈድከው !!!!! ታሳፍራለህ
ጠያቂው እባክህ አረጋጋው። ኮመንቶች አንብብና ለሚቀጥለው ተዘጋጅ።አሌክስ ከልብህ ስው ነህ።
እኔ ጋሞ እንግሊዝኛ ኣማርኛ መዝገበ ቃላት በግእዙ ፊደል ጭምር ከነሥዋሥዉ አዘገጋጅቼ ከታተመ አሥራ አንድ ዓመት እየተጠጋ ነዉ,
Weyne teyakiw gen
Alex ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ወግ ነው ያደረጋችሁት፡፡ካላነበብክና ጫወታ ካልቻልክ ከአሌክስ ጋር መቆየት ከባድ ይመስለኛል፡፡ጋዜጠኛው ጎበዝ በርታ ሌሎችንም አቅርብልን
I used to respect this author. But, now i am going to think twice
አጠያየቁ ምቾት ይነሳል …..የምን የሰው ምላስ ላይ መቆም ነው…እረ አስተካክሉ
Lemen zem bele ataschersewm caffee asmeselkew
"እየሱስ ዳግማዊ አዳም ነው" የሚባለው አስተሳሰብ ትክክለኛ ነው: ይሄውም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ብቻ እንጂ : አምላክ ወይንም ፈጣሪ እንዳልሆነ ለሚያስብና ለሚያገናዝብ ሰው ማረጋገጫ ነው:: አለማየሁ ገላጋይ ለዚህ አስተሳሰቡ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል::
Adam Yale abat sletegegne eyesusm kedngl Yale abat new yeteweledew leza new amlaknetu ga relation yelewum
አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ምን ያቅለበልብሃል??? ከዕድሜህ ምን ተምረህ እዚህ ደረስክ? የጋሽ ዓለማየሁን ብስለትና ትዕግሥት አለማድነቅ አይቻልም። እንዲህ አይነት የሃሳብ መቅስ የሆነ ደነዝ ጋዜጠኛ "በዘራችሁ አይድረስ"
አሌክስ ሲናገር ዝምብለህ ለምን አትሰማዉም? ጣልቃ አትግባ ጋዘጠኛው
ጋዜጠኛው ዝም ብሎ ቢሰማ ጥሩ ነበር።
የበዓሉን ወንድም ጠበቃዉን አሸቱ ግርማን አዉቀዋለኹ ክቡ ራሥኾቴለሽ ንግድ ባንክ ነበር የሚሠራዉ በአሉ አባቱ ባቡ ሕንዲዊ ጉጂራቲ ነበር
እባካችሑ የዶክተር አሥማማዉ ቀለሙን ሥራና ኢትዮጵያዊኛእይታዉንና ገድሉን በተለለይም ሡማሌ በጦርነቱ ወቅት እንዴት የወታደር ልጅ ወታደር ልዩ ኢትዮጵያዊ እንቁ ሥራዉን ብርኀን ብትፈነጥቁበት!?
የማይሠማ ጋዜጠኛ እራሱ የሚፈልገውን ነገር ብቻ እንዲያወራ የሚፈልግ
የማዪጠገበው አለማየው ገላጋይ ❤❤❤
ጠያቂው ግን እግዚአብሔር ይይልህ! ይህንን ግሩም ሰው በእንቶፈንቶ ጉዳይህ እየተደነቀርክ ምንም አላስወራ አልከውኮ ጃል። እንደው ምን ጉድ ነህ? በጋዜጠኝነት ውስጥ ጥያቄና መልስ ላይ ያለ ስርዓትን ከዘለቀህ እስቲ ደግመህ አንብበው!!!
አዘጋጁ ፍንትውውው ብሎልኛል።
ግን ጥንታውያን አባቶች ያለ ምክንያት እንዳላመጡት እያወቃችሁ ለምን ስለመቀነስ ችክ አላችሁ??? መቸም ሠረቀብርሀን የሚለውን ሰረቀብርሀን ብለህ ለመወዛገብ እንደማትዳዳ ተስፋ አደርጋለሁ። አይ ካላችሁ ግን ምናልባትም ልዩ ተልዕኮ የተቀበላችሁ ሳትሆኑ አትቀሩም።
እኔእንደሚገባኝ ፊደላቱን የቃላቶች ሃብታምአረገንእንጂ ምንጎዳን ውበትነውለኔ😢ጠይም ተቀይሮ ጥቁር እንደምንለው
አሌክስ ሲያወራ ጋዜጠኛዉ ጣልቃ ሲገባ ያስጠላል
not easy to up grade the human softwarelanguge is nothing but the dictionary of our culture!
Is it okay to say during Amharic language to say 'Semk manew? Ene emelk' so and so. I live and die with my old language which is original! Please with love and respect leave the original language alone as it is/was!!❤
ጣልቃ እየገባህ ጨዋታዉን አቆረፈድህዉ ለሚያወራዉ ርስ ጋር የማሄድ ሐሳብነዉ የምትናገረዉ
ዎፂን ዎፂን ዎላይታ ዴንባ ሜጠጪን ሜጪን ጌዮንታ ኣማራ ዳንፑዋ ሙሉ ሜጃ እንደነገሩኝ ኣልተረጉመዉም አዉቀዋለኾ ወርቁም ሠሙም ጥላቻዊኛ ነዉ አያቀራርብም ሚሢዮናዊኛ ፀረ አማራ ነዉ
ጠያቂዉ ቀሽም ነዉ
ዝም ለምንይልም ተጠያቂዉ አዉርቶ እስኪጨር? አረፋተ ነገርህን ካልቋጨሁ እኔ አዉቃለሁ አበዛ 😡
አቶ ጃርሦ ሞት ባይኖር ክረቤል ቀሢሥት ሠለሞንን ግዕዝ አሥተምሩኝ ብሎ ሢያሥተምሩት የአይሑዲ ቆብ ሥለሚያረግ ጃርሦዬ,,,ከኦሪት ወደ ሐዲሥ እንጃ ከኀዲሥ ወደ ኦሪት አይከድምም አሉኝ አለ