Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምር ልብ ይሰብራል እንደገና ይመርመሩ ልጆቹ እህት እና ወንድም ናቸው100%
Yes betam yemesaselalu DNA degami benor
Ewenat nw.
በትክክል
ሌላ ቦታ የመርመሩ በርገጠኝነት ወንድምና እህት ናቸው
በጣም ነው ሚመሣሰሉት
በግላቸው ይመርመሩ የምትሉ በእውነት ይመሳሰላሉ 😢😢😢
ማነው እንደኔ ዲኤን ውጭ ሒዶ ይመረመረ የምትሉ፣እንደዚ እያስለቀሳቹ፣መጨረሻላይ የምትሉ ነገረ።😢😢😢
እኔም
ትክክል ነው ይሄም ሲጀመር መረጃ የለውም
እኔ
እኔም ወላሂ 😢😢😢
What difference would that make???
በፍፁም ያልጠበኩት ውጤት 😢ዳግም DNA ይደረግላቹው የኔ ናት😢😢
በጣም ይመሳሠላሉ እኮ ግን እደት ነው
የመሳርያ ስህተት ነው ሁለቱም እህት እና ወንድም ከአገር ውጭ ይስራ😢😢😢😢
የኔም ጥያቄ ነው
በድጋሜ መረጋገጥ አለበት😢😢😢
@@hiyu9441 አዎ ማርያምን በተበላሽ መሳርያ የስውን ህይወት አያበላሽ እስካሁን ያለቀስት ይበቃል በግላቸውም ቢሆን ከአገር ውጭ ይስራላቸው አቅም ከለላችው የኢትዮጵያ ህዝም ያግዛቸዋል
በትክክል እኔም እህቱ እንደሆነች ነዉ የሚመስለኝ
ይማሰላሉ በጣም
ይህ ነገር እኔ በጣም አጠራጥሮኛል ምን አልባት የ ማተርያል ችግር ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለው በግሌ ስለዚህ ስልካቸውን ያስቀምጡልኝ እና በግሌ አሜሪካን ላስመርምራቸው ፍቃደኛ ነኝ አንድ ዕድል ልሞክርላቸው እኔ የምኖረው አሜሪካ ነዉ ሙያዊ አገልግሎት ሳይሆን ፋይናንሻል ስፖንሰር እሆናለሁ
EBS ላይ ደውልላቸው እና አናግራቸው❤🎉
ወንድሜ ስልክ ካለህ ልትሰጠኝ ትችላለህ? የ ebs
ከምር ይመሳሰላሉ 😢
አወ እነዚህ ልጆችይ እህትና ወንድም ናቸው በርግጠኝነት በጣም ይመሳሠላሉ
U r right They r quite brother and sisters . This is fake machine . Please brother do help them and us. Tnx.
በግል ይመርመሩልን አላሳመነንም እኛ በጣም እናከብራቸዋለን ኢቤኤሶች ግን የዛሬው ውጤት ቅሬታ አሳድሮብናል ወደውጭ ሀገር ይላክላቸው
አወ እንደገና ይመርመሩ
ኧረ ይመሳሰላሉ 😢😢😢ሁለተኛ ይመርመሩ ይምትሉ 👍👍
አወ አሜሪካ ሀሪፍነው
ውስጤ ውጤቱን አላመነበትም አልተቀበለውም ማሽኑም እንደ ሰው ብሄርተኛ ሆኖ ነው በድጋሚ ይሰራ
😂😂😢😢
😂😂😂ይሆናል ዉደ
😂😂
😂😂😂🎉 በእባ በለቅሶ መሀል እደት ደስ እሚል ሳቅ አሣቅሽኝ 😂😂😂
እውነት ነው እነዚህ ልጆች ብዙ ይመሳሰላሉ: እንደገና ይመርመሩ:::
እረ ወድሟ ነዉ የእዉነት ድጋሜ ቼክ ማርግ አላባቸዉ ይመሳሰላሉ እኮ እረ በፈጣሪ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
የዛሬው ወጤት ውጭ ሂዶ ይመርመሩ በጣም ይመስላሴእኮ😢😢😢ሁለቱም ሆደን በሉት💔በተይ ልጁ ያለምንም ቤተሰብ 😭
ሊሆን አይችልም የነፍሬም ይሁን የነእዮብ ቤተሰቦች እንደምንም ብላቹ የሰው እርዳታን ጠይቃቹ ቢሆን ድጋሚ ከሀገር ውጪ አሰሩ እንደ ተመልካች ውጤቱ ምንም ሊያሳምነኝ አልቻለም ጥርጣሬን ይጭራል እናንተም እረፍት ታገኛላቹ 😢
ኤፍሬም በተሰቡን አገኘ እደ
ላእ ኣላገኘም
ምርምመራውን ውጭ አገር ቢያደርጉ መልካም ነው የመመሳሰላቸው ነገር ይህንን ውጤት አልጠበቅኩም😢
D n a በዉጭ አሠሩ እንደ መጀመሬያ ግዜ የሆነ የተሣሣተ ነገር አለ እረ ሥያሣዝኑ ኡፍ
ወደ ውጭ ይህድላቸው ደማቸው እሄ ነገር አላሳመነኝም ግን ወጩን በመዋጮ እንሸፍናለን እባካችሁ አንድ እድል ሰጡ አቸው 😢
እህት እኮ እናት ናት የመጀመርያ ቀን አስለቀሰችኝ አይዞሽ እናት ለበጎ ነው
ውጢቱ የሁነ ስህተት እለው እንደገና ይመረር በጣም ይመሳሰላሉ
ኢትዬፕያው ውስጥ እሚሰጥ ዲዬን ምንያህል አስተማኝ ነው ከሙስናስ የፀዳ ነወይ እደድሮው ዲኤኑ ውጤት ከውጭ ቢመጣ ጥሩ ነበር የኛ አገር ምርመራ ተውት😢😢😢
ትክክል
Hager wist ene ena enate asmermiren aregagichalehu
ሙስናጋምንያገናኘዋልይሔ
ቆይ ግን ለምን ብለው ይዋሻሉ ነገ እኮ ወደ እውነተኛው ቦታ መሄድ አለ እኔ ትንሽ ቅር ያለኝ. የኢትዩ ህክምና ያን ያክል አያስደስትም ነገር ግን ኢቢ ኤሶች ለምን ወደ ውጪ አልተላከላቸውም ለማለት
ትክክል❤❤❤
እንርዳችሁና በግል ውጭ ሀገር ሂዶ ይመርመር😢
የኔም ሀሳብ ነው
😳😳😳😂😂😂
ሜሮንዬ አንቺ ልባምና ትሁት ሴት ነሽ እዮብን አሁን ወንድሜ ነው:: ብለሽ መቀበልሽን እግዚአብሔር ስምቶል አንቼ በሀላፊነት እዮብን ለኔ አሁንም ወንድሜ ነህ ብለሽ የዝህን ብላቴና ልብ ስለደገፍሽ እግዚአብሔር ይንችን ወንድም የሆነውን እዮብን ስራውን ይስራል ይንችን አላፍነት ተወተሻል ፈላጊው ቀድሞሽ ወቶል የኔ እህት ኮራሁብሽ ልባም ትሁት አስተዋይ ይሄ ካንቺ አይወስድብሽ እህቴ በፀሎት አብሬሽ ነኝ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏👼👼👼👼💐💐💐💐
እውነት ለማነገረ መልካቸው እኮ ይማሰላል😢
በግላቸው ይመርመሩ ወደ ውጭ እርዳታ ይደረግላቸው😢😢
አቅም ከሌላቸው ሁላችንም እንረባረባለን ውጭ አገር እንገና ይመርመር
የምር ይመሣሠላለሉ 100% እህትና ወንድም ናቸውብየ ገምቸነበር😢😢😢
ወይ ያልጠበኩት ዉጤት እንደገናይመርመሩ ፅምፃችን ይሰማ የሁሉም ሀሳብነዉ😢😢😢😢
Dan ውጭ ሀገር ቢደረግ. ጥሩ ነው የኢትዮጵያ ዶክተር. የትኛውንም. በሽታ. ታይፎድ ነው ሚሉት መጀመሪያም. ስትት ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር yakbirish እኔን ሁሌም ዎባ ታይፎድ ይሉኛል እግሬን ሲያመኝ ታይፎድ አይኔን ሲያመኝ ታይፎድ 😂😂😂🤣🤣ይሉኛል
😂😂😂😂ታይፈስም ይላሉ😅😅😅
ወይ ኮመታተሮች 😂😂😂😂😂
እውነትሽ ነው ታይፎድ ነው ስራቸው
በእውነት እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሣሠሉት
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ውጭ ይሂድ ይህ ምርመራ በግል ቢሆንም አሰሩት 😢😢😢
እባካችሑ ኢቤኤሦች ሥለ ፈጣሪ ብላችሑ አነዚሕን ልጆች በዉጭ አገር ምርመራ እዲረጋገጥ አድርጉላቸዉ
በጠም እኮ ነው ሚመሰሳሉት 😢😢😢😢
ውጤቱ ውጭ ይሰራ በትክክክል እህትና ወንድም ናቸው ።
እመኑኝ እህትና ወድምናቸው😭 የመሳሪያ ችግር መሆንአለበት
የመርመርያ መሳርይውን ብዙ ግዜ እጠራጠረዋለሁ
እውነት ልብ ይሰብራል እንደገና ይመርመሩ ሌላ ቦታ ወንድምና እህት ናቸው።
ያሆነ ችግሪመ አሌ ዘሬ ደሞ ሁለቱም ዳስመይል ዜነነዉ😢😢😢❤❤❤❤❤
ውጤቱ ሌላ ቦታ ዳግም ቢመረመር የሚሉ ሰዎች አየበዛ ነው
""በእውነት በጣም ድንግጥ አልኩ የጠበኩት ውጤት ነበር ኡፍፍፍ መልካም እድል ለቀጣይ 😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።የታናሽ ወንድም ነገር ስሜቱ ከባድ ነው ስሜትሽን እጋራሻለሁ። ሁሉን ቻዩ አምላክ የምትገናኙበትን መንገድ ይክፈትልሽ። ግን እኮ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ድርጅቶች አሉ ለምሳሌ ኮተቤ የሚገኘው ሠላም የህጻናት መንደር አይነት ሞክሪ ተስፋ አትቁረጪ ።አይዞሽ።
አይይይ እንዴት ያሳዝናሉ ፈጣሪ የውነቱን ቤተሰብ ያገናኛቹህ
ድጋሚይመርመሩ. ምርመራው ወደውጪይላክ እባካችሁ ቤተሰብ ናቸው ይመርመሩድጋሜ😢😢😢😢
መወለድ ከንቱ ነው እሚባለው ኡነት ነው እህቴ ምክንያቱ እኔ በሰደት ብዙ ገዜ ነው ከ አረብ አገር እስከ አውረፓ ጋደኞቼ ዘመደቼ ነቸው እና ተጠያየቁ ሰው ለሰው መዳኒት ነው
እኔ በጣም ከፍቶኛል እኔ መሣሪያውን ተጠራጥሪያለሁ 😢😢በቃ አይዞሽ ግን ከዚህ ወንድምሽ ጋር አትለያዩ 💖💖
ልቤ ስብርርር ነው ያለው ፈጣሪ እውነቱን ያሳይ፡፡
ድገሚ ይሰራ ምርመራው😢😢😢😢😢ሁሉ ነገረቸው ይመሰሰለል😮😮
እባካችሁን እህትና ወንድም ለናንተ ነው ኮሜንቱ ደግማችሁ ተመርመሩ በግላችሁ
እውነት ልጁ ልቤን ስብር አደረገው😢😢😢 እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ አትራቂው እህት
ግን የሀገር ውስጥ ምርምራው ትክክለኛ ነው ትላላሽሁ
ያሥጠረጥራል የዛሬዎቹ ሁለቱም ይመሣሠላሉ
አረአድለም ምንየተማረአለናኢትጽያ አልክድም ላላቦታ እንድንተባበራቸው ምርመራምኮ በአባት ወይም በናት ይሔዳልአረባካችሁ
የዛሬ ደግሞ ሁሉም ልብ ሰባሪ ነዉ እህህህ😢😢😢😢😢😢
When I wake up every morning, I thank God for the new day
በጥምነዉ የሚመሳሉት እንደገና ይመርመሩ
ውይ እኔን እህቴ አይዞን ምነው ቢያረገው መልካቸው እንድ ነው አረ ድጋሚ ቢመረመሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱም ያሳዝነል ያገነያችሁ
የኔ እናት እሷ አስለቀሰችኝ😢😢
የዛሬው ውጤት በጣም ነው ልብየሚሰብረው😢😢😢😢😢
ዛሬ ማሽኑ መመርመሪያው ተበላሽቷል😭
በጣም እኮ ነዉ የሚመሳሰሉት ሶብሃን አሏህ
Ayzscho ahonem ateleyayu .Egziabher yawrkal
😅
በጣም 😢😢
ኧረ ገደል ግቡ መሳሪያውን ተጠራጥረናል ምነው አሁንስ አበዛችሁት ጭራሽ😢😢😢
ውጭ ሒዶ ይመረመረ ድጋሚ እባካቹ፣ኢቲዮፒያ የለው መስርያ ችግረ አለው መሰል፣።😢😢😢😢😢
እኔን ታጨንቆወል ወንዱ ረሱ ሲየሰዝኑ❤❤❤❤
ዛሬ ሁለቱም ዉጤት በጭራሽ ያልጠበኩት ነዉ እደኔ ዳግም ዉጭ አገር ተወሥዶ ይመርመር ምትሉ👍👍
በጣም ልብ ይሰብራል ልጅ አሳዘነይ በጣም 😢 እሱ ነው ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳችሁ
ልጁ በጣም ያሳዝናል እኔ እራሱ 💔 ምርመራው አጠራጥሮኛል
በጣምእኮነው የሚመሳሰሉት😢😢😢
እረ.ወድምሸ.ነዉ.አትመኛቸዉ.የነሱ.አይሰራም.በራሰሸ.ሞክሪ.እህቴ
ከቻላችሁ ውጪ አስመርምሩላቸው 😢
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደደነገጥኩኝ 100% እርግጠኛ ነበርኩኝ
ወደ ውጭ ላኩት። እኔ አላመንኩትም
እኔ የEBS ይህን ፖሮግራም ቋሚ ተመልካች ነኝ እንደ ሜሮን በፍቅር ወንድሟን የምትፈልግ አላየሁም የዚህ ውጤት እንዲሳካልሽ ከፀለዮ ሰዎች አንዱ ነኝ ነገር ግን ባለመሳካቱ በጣም አዝኛለሁ እግዛብሔር ምን ግዜም ታማኝ ነው አይዞሽ የንፁህ ልቦናሽን ያሳካልሻል እዮብን ያገናኘሽ ለበጎ ነው ብለሽ ተቀበይ ፍቅር የሚፈልግ ልጅ ነው ካለቤተሰብ ያደገ በመሆኑ ጥሩ ወንድም ይሆንሻል እግዛብሔር የልብሽን ያሳካልሽ
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነዉመልሱ እግ/ር ጋር ነዉ!!!
የኔ ውድ ሴት እኮ ለወንድሟ ሩሆሩህ ናት አይዞሽ
It looks like the DNA machine had some technical issues. Stay as brother and sister because everything about you guys looks real.
There is no such thing as a DNA machine and there are controls being used to show that the machine and the reagents used worked. Science is science. Refrain from talking about topics you don’t understand
እግዚአብሔር ሆይ እሶንም ወንድሞን እሱም እህቱን ያገናኛቸዉ ጌታየ ሆይ ትችላለህ ❤❤
ውሸት ነው 100% በጣም ይመሳሰላሉ ❤ ከዛሬ ጀምሮ ይሄን ፕሮግራም አላይም 💔🥺
የኔ ወድም አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢አላህ ከቤትስቦቹህ ጋ ያገናኝህ አንችንም ወድምሽን አላህ ያገናኝሽ
ይደገም ስህተት ነው ልጁ ወንድምዋ ነው
ሜሮን እዬብ አላህ የሰጠሽ ወንድም ነው ተቀበይው የእናትሽንም ልጅ የምትፈልጊውንም አላህ ያስገኝልሽ ዘድ ዱዓ እናረግልሻለን አይዞሽ
እኔ አላምንም ወጭው ነው እንጅ ውጭ ምርመራ ቢደረግ ባይ ነኝ
አይዞኝ ወንድምሽ እስኪገኝ ወንድምሽ ይሁን አንተም ቤተሰብህ ይገኝልክ😢🙏🏽
ይህ ምርመራ ትክክል አይደለም
እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ናቹ አይለያቹ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
በግል ይመርመሩ እባካቹ
ይሄ ነገር በጣም ያስገርማል እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሳሰሉት
ኡፍፍፍፍ ልቤ ስብር ነው ያለው😢😢😢
የኔ ማር አይዞሽ አላህ ያገናኛችሁ አቸነም ልጁነም በጣምነው ያሳዘኑኝ የአላህ
ፈጣሪ ያቃል ተሰፋ አትቁረጡ🙏🙏🙏
አይዞሺ ትክክለኛ ወድምሺን አላህ ያገናኝሺ ስታሳዝን😢😢
,ይሄ ነገር ይጣራ በኛ ሀገር ምርመራ ማመን ይከብዳል በጣም!!
ያሣዝናል መልካቸው ተመሣሣይ ነው ግን😢😢😢😢😢
እደገና ይመርመሩ ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍ❤❤❤
እንዴት እንዳሳዘነኝ ውይ 😢😢 እግዚአብሔር ቸር ያሰማቹ
ዉጭ ሀገር ይሒድላቼዉ በድጋሚ ዉጤታቸዉ 😢😢😢 ሲያሳዝኑ እደገና ይመርመሩ💔💔
አይዞሽ እህቴ ታገኝዋለሽ ወንድምሽን ለማግኘት ጓጉተሻል ፈጣሪ ይርዳሽ
ደግሞ እኮ ይመሳሰላሉ😢😢😢😢😢😢
Honestly Wendimua endihon tselot areku betam yasaznal Egziabher real wendimuan yagenagnat
ዛሬስ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኔም ወሽመጤ ተቆረጠ
በእውነት እንደገና ይመርመሩ መልካቸው እኮ በጣም ነው የሚመሳሰሉት እኔ አላሳመነኝም
ውጤቱ ውጪ ሀገር የመርመር ባይ ነኝ
ውይ በፍፁም አልጠበኩም እንደገና መመርመር አለባቸው
በናታቹ በእግዚአብሔር ebs ሶች ከደገና ምርመራቸዉ ወደ ዉጪ ሄዶ ይመርመር እባካችሁ🤭😥😥😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ቅስሟ ስብር አለ የኔ ሆደባሻ🥺🥺🥺🥺
እፍፍፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሒ ደግሞ መልካቸዉ ይመሳሰል ነበር እፍ ልብ ይሠብራል
ውጤቱ ይላክልን እኛ እናስመረምረዋለን
ውጭ ሀገር ይህድ ናሙናው በጣም እኮነው የሚመሳሰሉት እህ ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢
የምር በጣም በጣም ነዉ ሚመሰሰሉት በድገሚ ይመርመርላቸዉ በአላህ የምር ፊተቸዉ ቁጭነዉ❤❤ ድገሚ ይመርመር

እውነት ልጁ ልቤን ስብር አደረገው😢😢😢 እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ
አትራቂው እህት

አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነዉ
መልሱ እግ/ር ጋር ነዉ!!!