ታላቅ ሰርፕራይዝ - መንሱርን በጥሩምባ ተቀበለችው @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 3 дні тому +16

    ደፋር ሳይሆን ባለሞያ እና ጠንካራ ዛሬ አዲሳባ ለዚህ የበቃችው ትልቁ የነሱ አስተዋፃ ነው ጉራጌውች my favorite people ❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 День тому

    እህታለም እግዚያብሄር ይርዳሽ፣ያሳካልሽ፣እንዲህ ለመለወጥ መፍጨርጨር ጥሩ ነው፣በርቺ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 12 годин тому

    ለስራ ማን ይወዳደራቸዋል።በጣም ጎበዝ ናቸው ።የኢትዮጵያ ጥንክር ሰራተኛ እነሱ ናቸው ቢባል ስህተት የለወም

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 3 дні тому +3

    ማሻአለህ መንሱሪዬ አለህ ያክብርህ፡ ሼፉዋንም አለህ ከፍ ያድርግሽ፡ ያኔ ታታሪ፡ፍቅርታዬ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @Debreizen
      @Debreizen День тому

      በኡነት መንሱርየ ጥሩ ሰው ንጹህ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ዛሬ አወቅኩህ አንዳንድ ኦሮሞ ተወላጆች በኦሮምኛ አራት ኪሎ እየዘፈኑ በዚህ የዋህ ህዝብ ጥላቻ ሚዘሩ ሁሉ ካንተ እንደሚማሩ ተስፋ አለኝ መንሱር በጥሩ ቤተሰብ ስለአደግክ እንወደሀለን ካንተ ጋር የመጣችው ምርጥ እና ፍልቅልቅዋ ጋዜጠኛም ትልቅ ክብር አለን

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 3 дні тому +4

    በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ🎉❤

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 2 дні тому +1

    የራሄልዬ ስነስርአት ስየምር። የኢትዮጵያዊ ለዛሽ ውስጥ የተከበሩ አሳዳጊዎችሽ ይታያሉ።ተባረኪ።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 День тому

    መንሱሬ ጎበዝ ሰርቶ አዳሪዎችን ለማበረታታት በመሄድህ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ዛሬ ተረጋግተሽ ነው ያወራሽው በርቺ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 дні тому +4

    ውይ መንሱርን ስታይ ያ ሁሉ ድፍረቷ ጠፋ መሰለኝ በአይኗ ሙሉ እንኳን አታየውም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 12 годин тому

    አንድነትን የሚያህል ምንም ዓይነት ነገር የለም።የኖርነውም ያደግነውም እንዲህ ነበር።ከግዜ በሗላ ልዩነትን እይን እንድነታችንን እልህ ያጠንክረው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 дні тому +4

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን 😢😢😢😢

  • @debreworkberhanu8089
    @debreworkberhanu8089 3 дні тому +1

    Mansur, I have big respect for you keep up with your good heart 🙏🏻

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 дні тому +5

    ዋው መንሱር አክብርሀት ስለተገኝክ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርተ በርቺ ጀግና ነሽ ትልቅ ደርጃ እንደምደርሺ ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 12 годин тому

    መሱር ታታሪ ሁን ስላደገ ታታሪ ሰው ይወዳል ይረዳል ይደግፋልም።አላህ ይርዳህ መንሱር

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ WOW ደስ ይላል ይቅናሽ ጎበዝ ነች

  • @Debreizen
    @Debreizen День тому

    መንሱር እንወደሀለን ፍቅር ሰባኪ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 дні тому +1

    ጎንደሬው መንሱር ፍቅርተ እይታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 дні тому +1

    መንሱር የምወድህ በምክንያትነው መንሱር ደሀም ሁኝ ሀብታም ስልጣን ይኑርሺም አይኑርሺም የሰውን ልጅን በሙሉ በጣምነው የሚወደው በአንድ አይነት አይንነው የሚየው መንሱር ምርጥ ሰው🙏❤❤❤❤❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 дні тому +4

    መልካምነት ጥሩ ነው። ከዘረኝነት የጸዳህ ግለሰብ መሆንህ ጥሩ ነው። መንግስት ሲለወጥ አለመለወጡ ትልቅ ጥቅም አለው ፣ ዛሬ አሳዳጅ ነገ ተሳዳጅ ነው የሚሆኑት ። ስለዚህ አንተ በሚቀጥለውም መንግስት በህዝብ ውስጥ ቦታ አለህ ። ሌሎቻችሁ ተረኝነት የሚሰማችሁ ቀናችሁን ጠብቁ ።

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 3 дні тому +2

    BRAVO መንሱር! ሀሪፍ ሥራ ነው የሠራኸው

  • @sratna-f9x
    @sratna-f9x 3 дні тому +1

    መንሱር ጀማአል ሰው ማአክበረክበጣአም ደስ ይላአል

  • @ሜና
    @ሜና 3 дні тому +3

    ከቲባችንም ይገኛሉ አንዶን ቀን❤

  • @FatiyaFatiya-w3f
    @FatiyaFatiya-w3f День тому

    አጅየት ሰቤቼ💝

  • @ሜና
    @ሜና 3 дні тому

    መንሱሬ እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 дні тому

    ልጅ መንሱር አላህ ይጠብቅህ አክብረሀት ምሄድህ ደስብሎኛል

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 3 дні тому +1

    ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ ወደሽን እንደሆን ነይ እንግባ ጉራጌ ንይ እንግባ ሶዶ 🇪🇹🦁🌹🌹🥰

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 дні тому

    መንሱሬ❤❤❤❤

  • @AsmeromFisehaye
    @AsmeromFisehaye 3 дні тому +1

    Ethiopian yekeyerate Hard workere yeneberute guragana Eriterawe nebere !

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed День тому

    ዶክተር አብይ አሀመድ መምጣት አለባቸው pleas ❤

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 3 дні тому +1

    መንሱሬሬሬሬ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 3 дні тому

    መንሱር መልክም ተግባርህ ያስመሰግነሀል::የዚችንን እህታችንን ጥረት ሄደህ ተቅዋዳሽ በመሆንህ እግዛብሄር ይስጥህ:ከደሀው ህዝብ ጋር ያለህ ቁርኝት ፍቅር ቀረቤታ በቀላሉ የመጣ ሳይሆን ሀብታሞች ነን ናቸው ከሚባሉት አንተ በእግዛብሄር በመመረጥህ ነው::ይሄንን comment. ለመንሱሬ አድርሱልኝ:

  • @yordi4366
    @yordi4366 3 дні тому +2

    መንሱር እራል❤

  • @NeimaMohammed-e1w
    @NeimaMohammed-e1w 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ День тому

    በቅቤ ቡና አለ ጉድ

  • @Debreizen
    @Debreizen День тому

    ራሄል እንወደሀለን

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 2 дні тому +1

    Yene nat des sitil

  • @ዘኪኢቲዮ
    @ዘኪኢቲዮ День тому +1

    እኔ ምለው ያክርስቲያኑን ስጋ ሙስሊም ይበለል እንዴ ወይስ እንዴት ነው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 дні тому

    ❤❤

  • @JemilaJemu-r5b
    @JemilaJemu-r5b 3 дні тому +1

    Guraga deferet bicha adelem tenekaram chemer new Guraga malet jegena hezeb new hulam jegena new nurulgn abooo ❤❤❤❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 День тому

    የእስላም ነው ወይስ የክርስቲያን? አልገባኝም።

  • @zenbechlema3528
    @zenbechlema3528 2 дні тому

    gobz ena bertu sat❤egzyabhar yasbshbt yadersh

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 2 дні тому

    Yene jegena fetari yirdashe betam gobez neshe berchi

  • @abdulkareemmohamed9648
    @abdulkareemmohamed9648 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 2 дні тому

    Respact Mensur

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤😊

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 День тому

    ዛሬ አንተን ሺቶም የምር አከበርኩ ሰዉ ማለት እሄ 😅😅😅😅😅

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 2 дні тому

    ማንሱር በጣም ሰው አቀባረ ነው

  • @tsedufer5284
    @tsedufer5284 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ameng8790
    @ameng8790 День тому

    ስጋዉ የሙስሊም ነዉ ወይሥ የክርስቲያን ነዉዉ?? መንሱር ሙስሊም ነዉ እሷ ክርስቲያን ናት አንድ ላይ ነዉ የበሉት የገባዉ ሰዉ ካለ ቢያስረዳኝ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 години тому

    ስጋው በማሽነው የሚታረደው ወይስ ምድነው ብዙ ቦታ ሙስሊም የክርሲን ይበላሉ ክሪስቲኑ የሙስሊሙ ግራ ገባኛ 😊😊😊

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 дні тому

    Great Mensur Man . hmmmm Delicious ketfo enjoy

  • @userd76
    @userd76 2 дні тому

    Believe,me,this,is,the,best,show,i,like,it,gurage,peaple,make,the,best,mitmita,can,you,
    Write,the,telephone,please,for,timiket,we,visit,ethio,then,we,buy,from,her,iyita,please,

  • @حموديالكنك-ف4ظ
    @حموديالكنك-ف4ظ 2 дні тому

    መንሱር እባክህ ለኔ አንድ 1000 ብር ስጠኝ አንድ ልብስ መግዣ ያልኝን ልብስ ጫማ ያለኝን ነገር በሙሉ ሌባ ወሰደብኝ ከአረብ ሀገር ነበር ያመጣሁ ምንም የለኝም አሁን ሰው ቤት ነው ያለሁት አንድ ልብስ መግዣ ተባበረኝ

    • @one-yh3vp
      @one-yh3vp Годину тому

      ስልክ ቁጥር ማስቀመጥ ትችያለሽ (ትችላለህ)?

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @KidistHanna-r5n
    @KidistHanna-r5n 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 години тому

    ❤❤❤❤

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤