MK TV ኒቆዲሞስ | "እኛ ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተ ብዙ ካህናት ብዙ ሊቀ ካህናት አሏችሁ ለምን?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 3 роки тому +8

    መምህር ኢዬብ አንድ ቀን በሰንበት ት/ቤት (ሰዋስወ ብርሃን)አስተምረውኛል ምናልባት ከ10 ዓመት ያልፋል ግን ድንቅ ትምህርት ነበር አልረሳውም እናም አንረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +7

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 роки тому +6

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የመናፍቃንም ትምህርት ነው ልብ ብለው ካዳመጡ መልስም ነው አዳምጡ
    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @tabe8913
    @tabe8913 8 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከባድ ጥያቄ ተመልሶልኛል:: ጌታ የተመሰገነ ነው::

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የተወደዱ መምህራችን ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበትን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 роки тому +5

    መምህር የቃሉ ባለቤት ቸሩ እግዚሐብኼር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @masr5355
    @masr5355 2 роки тому +1

    የምጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችንና ንባቡን ስክሪን ላይ ብታስቀምጡል በጣም ጥሩ ይሆን ነበር። በተረፈ ብዙ ነገር የተማርንበት ትምህረት ነው። መምህራችንን ቃለሂዎት ያሰማልን።

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 3 роки тому +4

    ለወንድማችን ቃለሄወትያሰማልንፀጋወንያብዛላችሁ

  • @SabrinaSabrina-tz4eb
    @SabrinaSabrina-tz4eb 3 роки тому +2

    ወንድማችን ቃለሒወት ያሰማልን. በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛም የሰማነውን የሒወት ቃል በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 3 роки тому +2

    እድሜ ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እኛንም በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እስከ መጨረሻው አፅንቶና ጠብቆ ያቆየን አሜን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +3

    የተባረከ ሰንበት የሁንልን! አሜን!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ybekele18
    @ybekele18 2 роки тому +4

    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ''²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።''
    ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘለአለም አማላጅ ነው እውነት በሚመስል ማጣመም እንዳትሸወዱ አንብቡት።
    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @tr7094
    @tr7094 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን

  • @destayemer5292
    @destayemer5292 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን ሙሉዪ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን!!

  • @selomonasfaw979
    @selomonasfaw979 3 роки тому +2

    Kale Hiwoten Yasemalen Memehrachin Bedme Bethna Yetbkilen

  • @etalmdubai6565
    @etalmdubai6565 3 роки тому

    በእውነት መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 3 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 роки тому

    በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @haileadane7388
    @haileadane7388 2 роки тому

    Bertu,enbereta abatoche,kalehiwot yasemelin!!!

  • @wesesew2910
    @wesesew2910 3 роки тому +1

    Qalii hiyotii yasemalin memirachi .yaa agalgalotin yazirimo ameen

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤😊

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 2 місяці тому +1

    ጥያቄዎቹ ቢደጋገሙ አይከፋም ጊዜው የከፋ ስለሆነ ይደጋገም መናፍቃኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማንቀላፋታችንን አይተው እያጠቁን ይገኛሉ በተለይ በቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ላይ አሻሚ አጠራጣሪ በሆኑት ላይ ማኅበረቅዱሳን ሳትጠየቁ እየነቀሳችሁ እያወጣችሁ በቲቪ መምህራንን አየጋበዛችሁ ሕዝቡን ታደጉ መናፍቃን እንደሆኑ ዕፍረት የሚባል ነገር የላቸውም።

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 роки тому

    ለመምህራቸን ቃለህወት ያሰማልን

  • @bethel7669
    @bethel7669 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን!!

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 3 роки тому

    amen kale hiwot yasemaln

  • @ትዕግሥትፅጌማርያም

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ትዕግሥትፅጌማርያም
    @ትዕግሥትፅጌማርያም 3 роки тому +1

    እንደምን ዋላችሁ ወገኖቻችን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 роки тому

    ግሩም ት/ት ነው

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ይህ ትምህርት አያምልጣችሁ መልስ ይሁናችኃል ለጥያቄያችሁ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 11 днів тому

    ክርስቶስ ሰውን ለማዳን መጥቶ በሴይጣን ሳይሆን በሰው ልጅ እጅ እንደዚህ መንገላታቱና በስቅላት መቀጣቱ ትክክል ነው?

  • @መዳንበኢየሱስብቻ
    @መዳንበኢየሱስብቻ 3 роки тому +1

    25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል::
    ይሄንስ በምን ታዩት ይሆናል, ወደ ኣብ መቅረቢያ ከኢየሱስ በቀር አለ ብላችሁ ለማስተማር ነው ይሄ ሁሉ ሽፍንፍን: በእውነት ጌታ ይፈርድላችዋል

    • @yakobgebremichael5688
      @yakobgebremichael5688 3 роки тому

      መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ብላ ተዋህዶ ታስተምራለች አረዳድህ ነው

    • @መዳንበኢየሱስብቻ
      @መዳንበኢየሱስብቻ 3 роки тому

      @@yakobgebremichael5688
      ወንድሜ ተዋህዶ ውስጥ, የማያድን ነገር የለም . ይሄ ሁሉ በስምህ/በስምሽ እንደዚ ያደረገ እምርልሕአለሁ ተብሎ ሚነገረው መሰረት የሌለው የቃል ኪዳን ትምህርትስ የተዋሕዶ አይደለም እንዴ:: ወይስ ስለ ሌላ ተዋህዶ ነህ ምታወራው? አንድ ነገር እንወቅ, ኢየሱስ ካዳነን ሌላ አዳኝ ኣያስፈልገንም: ኢየሱስ ማያድነን ከሆነ ግን ማንም ሊያድነን አይችልም. ጌታ ፀጋው ያብዛልሕ.

    • @Abel377
      @Abel377 3 роки тому

      @@መዳንበኢየሱስብቻ
      ua-cam.com/video/45B_wnfWJsU/v-deo.html

    • @yakobgebremichael5688
      @yakobgebremichael5688 3 роки тому

      @@መዳንበኢየሱስብቻ አይ ካመንክ የረገጥከውን አፈር እንኳ በእምነት ብትቀባው ትድናለህ።ግን ያለምግባር ባዶ ነው። ለዚህም ብዙ ሰው በምግባሩ ወደ ሠይጣን ምርኮ እየሄደ ስለሆነና ሲኦል እንዳንገባ ይፈልጋል።

    • @መዳንበኢየሱስብቻ
      @መዳንበኢየሱስብቻ 3 роки тому

      @@yakobgebremichael5688
      እምነትህ በእውነት ካልተመሰረተ የትም ኣይኣደርስህም ወንድም. እንደ ቃሉ እመን እንደ ነገሩህ ኣትሂድ. መጽሀፉ መዳን በሌላ በማንም የለም ካለ የለም ነው, ክርስቶስ ያነሰው ትውልድ በጣም ያስፈራል. ጌታ ይባርክህ