ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ? - ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ማራማዊት-ሸ1ወ
    @ማራማዊት-ሸ1ወ 3 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መግስተሰማያት ያዋርስልን በጣም የምፈልገውን ትምሕርት ነው ያስተማሩን መምሕር ፀጋውን ያብዛለዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን

  • @ሳራታደሰ
    @ሳራታደሰ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችም

  • @girmaterefe2514
    @girmaterefe2514 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን Memherachen

  • @gselasezgonedr2907
    @gselasezgonedr2907 2 роки тому +1

    የኔታ መጋቤ ሐዲስ ወልደ ትንሣኤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።በእውነት ከቃል በላይ በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ።

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 2 роки тому +1

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ። በየግዜሁ እንጠብቃለን ።

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 2 роки тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tesfagualumengstie3393
    @tesfagualumengstie3393 2 роки тому +1

    It is realy very interesting God Bless you. EOTC should have a strong teacher like you
    Tesfa Egualetsion

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም እቆጭ ነበር ለምንድን ነው የUA-cam የማላገኝችው እያልኩኝ በእውነት ከቃል በላይ ደስ ብሎኘረል እባኳት አባታችን ያስፈልጉናል

  • @meketworku8142
    @meketworku8142 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 2 роки тому +1

    ይበርቱልን🙏🙏

  • @tadeletenaw406
    @tadeletenaw406 2 роки тому +1

    መምህር በርታልን!!!

    • @kiya7146
      @kiya7146 2 роки тому

      ይበርቱ በል አንተው * አፍርሰው የሚሰሩህ ናቸውና*

  • @OTMezmure
    @OTMezmure 2 роки тому +2

    የድምጽ ጥራቱ ተስተካክሏል ያለፉት ክፍሎች ለመስማት እጅግ አስቸጋሪ ነበር ! አሁን የተሻለ ጥራት አለው እግዚአብሔር ይስጥልን ! ፈቃዶት ከሆነ አባታችን ቢደግሙልን ያለፉትን ክፍሎች በዚ ጥራት ባለው ቀረጻና ድምፅ

  • @kiya7146
    @kiya7146 2 роки тому +2

    የኔታ ያሉት ደርሶ "ክርስቶስ የመቅደሱንና የአገልጋዮቹን ልዕልና ሊመሰክር" መጣዴ ?🤔
    ወልድ ዋህድ ብለው የሚያስተምሩ እውነተኞቹ የቤ/ክ መምህራን መገለጥ ጀምረዋልና*

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 місяців тому

    ለማኝ ቀውስ ውሻ