MK TV || ቦሩ ሜዳ ክፍል -፫ || የዶግማ ልዩነት ካሉን ጋር አብረን እናመልካለን ወይ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @ምንጊዜምተመስገን

    ይሄን ሳይ ስሰማ እንዴት መንፈሴ እንደምትደሰት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለጥያቄዎቹ ኹሉ ሳትሸማቀቅ መልስ ስትሰጥ እኮራለሁ እደሰታለሁ በእውነት !!!💜✝️💙💒ሥለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆንኩ ተመሥገን እላለሁ !💙💒💜

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Рік тому +4

    የእዉቀት መገኛ ፈጣሪዬ፣አምላኬ መድኃኒቴ ፣ገዢዬ፡ሂወቴ ሆይ ስለማይነገረዉ ስጦታህ አመሰግንሃለሁ።ምን አይነት መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እሰይ እሰይተመስገን ቃለህ ለጉሮሮዬ ጣፋጪ ነዉ ።አለ ያጀግና ነብይ

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 Рік тому +2

    ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው::
    ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Рік тому +3

    የሰማሁትን እንዳሰተውልና እንድረዳው እግዚአብሔር ሆይ አይምሮየን ክፈትልኝ መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልነ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦናችን ይክፈትልን 🤲🤲🤲

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому

    ለመምህሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ኦርቶዶክሳውያን👍👍👍👍👍ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Рік тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃዉንቶቻችን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን✝️

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ❤🙏 መምህሮቼ እግዚአብሔር ሁሌም ጸጋውን ያብዛላችሁ❤🙏

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነውም እኛ በልቦናችን ያሳድርልን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenayematatena7403
    @tenayematatena7403 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 Рік тому

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማንም

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому +2

    የንእብን አብነት ትርጉም ይግለጥልን!! ዛሬ በደንብ ጠቀመኝ!!😍

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 Рік тому +1

    የሕይወት ቃል ያሰማልን! በሉ ክፍል ፬ ልቁቁት 😍

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому +2

    ይሄ የፔንጤዎች ጥያቄ ከሆነ የቢንጎ👊/touchdown ጥያቄ ነዉ!! እልል
    (ተስቶኝ ግራ ይግባቸዉ ልል ነበር ተሠቶኝ። ለአሪዎስነት ተመርጠዉ ከሆነስ?? ተመልሰዉ ደግሞ ተ😃ዋ😃ጀን ይላሉ!!
    ኧረ ዛሬ😂😂👊👋)

  • @ምንጊዜምተመስገን

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም እንኳን ሰላም መጣችሁልን በድጋሜ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን ለኛም ማስተዋልን ያድለን 💜✝️💙🤲

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому +1

    ፸ሜ ፰ ፥ ፴፬ እግዚአብሄር የመረጠዉን ማን ይኮንንናል ፴፫ ላይ ካለ በኋላ ይማልዳል የተባለላት ሠባ😃አ😃ታሚት… … ማለት አይደለም ወይ?????🙏

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 2 місяці тому

    Kalhiweot yasmalin mamherachin ❤❤❤

  • @erahlizewde450
    @erahlizewde450 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን