MK TV ኒቆዲሞስ | "ብዙ ካህናት እና ሊቀ ካህናት ለምን አስፈለጋችሁ?" ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 роки тому +7

    ላስተማሩን መምህር ኢዮብ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ ለኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን ይህንን ጥያቄም የጠየቃችሁ ልጆች ከተዋህዶ ውጭ ከሆናችሁ በእውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ወደቤቱም ይሰብስባችሁ አሜን ፫

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genet6181
    @genet6181 3 роки тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን 🙏💒💒💒💚💛💖💪💪

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +3

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 3 роки тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kasahunkasu1627
    @kasahunkasu1627 2 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርት። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 роки тому +2

    ቃለ ይሄይስ ያሰማልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    መምህር ኢዮብ አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ሙሉዬም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому

    እጅግ ድንቅ በሆነ መልኩ ነው ያስረዳሀን መምህር በእውነት ፀጋዎን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tutudebalkie1673
    @tutudebalkie1673 3 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን:: እድሜ ዘመነዎን ይባርክልን:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ጥልቅ ጥበብ የሞላብሽ ቤቴ በእቅፍሽ ውስጥ በመሆኔ እርፍ ብዬ እኖራለሁ::
    እንድ ጥያቄ አለኝ:: አባት መምህር ብለን እንዳንጠራ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ይገኛል::: በቤትክርቲያናችን ደግሞ ይህ ጎልቶ ይታያል:: በዚሁ ላይ መሞህር እዬብ ቢያስትምሩን?

  • @aw3693
    @aw3693 3 роки тому +2

    Good topic. GOD bless you.

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому +1

      ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .

    • @aw3693
      @aw3693 3 роки тому

      Done!

  • @Logicalthinkerstube
    @Logicalthinkerstube Місяць тому

    አሜን

  • @ሶሊያናያልኩትየገባኝገብቶ

    ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Рік тому

    መምሚ❤🙏

  • @aw3693
    @aw3693 3 роки тому +3

    Please sile melketsedek yehone neger belun. Melketsedek eyesus erasu new milu silalu mels bitsetubet.

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому

      ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .

  • @dnmuse12
    @dnmuse12 3 роки тому

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .

  • @zemaretube3056
    @zemaretube3056 3 роки тому +1

    እኔንም ሰብሰክራይብ አርጉኝ

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому

      ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .