እቅበተ እምነት ታላቅ ጉባኤ ጎንደር መስቀል አደባባይ መምህር ገብረ መድህን abukelemsis media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 бер 2022
  • #ማህቶት #መዝሙር #አባ_ገብረ_ኪዳን

КОМЕНТАРІ • 15

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s 19 днів тому +1

    ቃልይሁት ያሰማልን መምህራችን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደርስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን ❤❤❤

  • @helenawoke9567
    @helenawoke9567 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን በዚች ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ያድርግልን እውነት የዛን ቀን ከጉባኤው ነበረኩ ግን በጣም ደስ ስለሚል ማታ youtube ገብቸ ስፈልገው አጣሁት ዛሬ ግን አገኘሁት

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 2 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እመ አምላክ ማስተዋልን ታድለን በእውነት እባካችሁ ይሄን ትምህርት ሸር እያደረግን ሁሉም ይስማው እንጠቀምበት እባካችሁ የግል ሃጢያትና በደላችን ይበቃናል በህብረት ተሰብስበን አምላካችንን አናሳዝነው!!!!

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 6 місяців тому +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን በእውነት
    እረዝም እድሜ ይስጥልን
    ❤❤❤

  • @kassahunmolalgn7616
    @kassahunmolalgn7616 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 7 місяців тому +2

    እንደነአንተ ያሉትን መምህራን እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
    @AzoozzAlmtrooshi-gm1by 6 місяців тому +1

    ቃለሂወተያሠማልንእንኳንየኛሆክልኝቅድስገብርኤልይከተልህአሜን

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂዎትን ያሰምስልን ተስፋ መንግስተ ሰምስያትን ያውርስልን

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 роки тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sarahs238
    @sarahs238 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @thomassimegnew2158
    @thomassimegnew2158 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 4 місяці тому

    ደደብ እብድ ውሻ