መንግስቱ ሀ/ማርያም ስለ አዲሱ ፎቶአቸዉ እና ስለተደበቀ ታሪካቸዉ ተናገሩ! Mengistu Hailemaryam's New photo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 чер 2023
  • #ethiopiannews #zena #mengistu_hilemarim
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 53

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Рік тому +15

    መንጌ ሀገሬን ባንድነት ያስጠበቀ ጀግናዬ🙏❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +6

    መንጌ ጀግናው መኖር ደጉ ኢትዮጵያ ምን ላይ እንደደረሰች አየክ አይደል አንተ እኮ ድሮም ታይቶክ ነበር አርጅተክም ግርማ ሞገስክ እንዳለ ነው ኑርልን ❤❤❤

  • @getugebre
    @getugebre Рік тому +7

    መንጌ የእናቱ ልጅ😂😂😂

  • @zebidernana9145
    @zebidernana9145 Рік тому +13

    መንጌ አይነ ስውራን ሆኖ እንኳን ኢትዮጵያ ብመጣና ብመራ ለገር ትስተካከል ነበር መንጌ የእናቱ ልጅ

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Рік тому +3

    መንጌ ነኔ ጀግና እድሜና ጤናህን ይስጥልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +4

    አወይ ግዜ ደጉ🙏🏾💚💛♥️

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j 4 місяці тому +1

    መንጊ ጤና እድሜ ይስጥልኛ

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Рік тому +2

    Thanks for ur truth information bro
    You are professional journalist

  • @janoRas45
    @janoRas45 Рік тому +6

    የኔ አገር ወዳድ ። ያልተሳካለት ። እያንዳድሽ ሞቴን ስትመኙ - - - - - -

  • @TheKing-dp7zw
    @TheKing-dp7zw Рік тому +1

    Tichilaleh ante lij gin❤❤❤

  • @habibmuhammedhabibmuhammed
    @habibmuhammedhabibmuhammed Рік тому +4

    መንግሥቱ ኃ/ማርያም የሕዝብ ገንዘብ ያልበላ የደሀ አባት ነበር

  • @fafihussien2863
    @fafihussien2863 Рік тому +4

    btam dess yemel tarek

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Рік тому +11

    ምናለ እሡ በመራን እስከዛሬ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Рік тому +2

    መንጌ ብዙ ሊባል ይችላል ግን ስለ አገርና ህዝብ ወዳድነቱና ጥያቄ የለዉም :: እሱ ያደረገዉ ሁላ ለአገር አንድነት ሲል ተቃዋሚዋችና አገር አፍራሾችን አምርሮ ይታገላቸዉ ነበር ዉነቱ ይሄን ይመስላል በኔ እይታ ::

  • @user-jz1cu7jw5r
    @user-jz1cu7jw5r Рік тому +1

    መንጌ ክፉህን አያሰማኝ ሀገር ወዳድ ህዝብ አክባሪ ነበርክ።

  • @user-sz3xs5pg4p
    @user-sz3xs5pg4p Рік тому

    መንጌ ለዘላለም ኑርልኝ።

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 9 місяців тому

    We love you M.H.M. Long life

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Рік тому +3

    Megeya gegenaw

  • @osmangester6372
    @osmangester6372 Рік тому +2

    💪💪💪🙏🙏🙏💙💛❤💋💋💋

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Рік тому +1

    What is your sound

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 Рік тому +1

    ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ አገር ወዳድ ጀግና ሰው!

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 8 місяців тому

    መንጌ ብሄሩምድነዉ ንገሩኝ ስለማላዉ ነዉ

  • @janoRas45
    @janoRas45 Рік тому +2

    ወይ መንጌ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ጀግናው ቆፍጣናው ምን እንደምል አላውቅም እርጅና ። ባየሁት ፎቶ ደስተኛ አይደለሁም

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Рік тому

    Betam chemlaqoch yezih yemanqashesh twld techawetubet enji beteleyaye gzea yayenachew vidiowoch keleala agatami bemaqoranget manquasheshe ena tarik mazabat lealam lealam 🤮🫲😡

  • @getugebre
    @getugebre Рік тому +3

    የመንጌ እህት እና ወንድም ቃሊቲ አሉ

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 Рік тому +2

      Enkuwan enateh guada alhonem
      Betetam neger. Yetegmamah generation. Born to talk nonsens

  • @modinali3987
    @modinali3987 9 місяців тому

    Kolonel Mengistu keweyane yanese enji yebelete yeserut wenjel yelemina wede hager bet gebetew yetureta mebtachew tekebo keriwun edmewun endicheris bidereg yikir bibalu yemikawem yale aymeslegnim.

  • @halimo1255
    @halimo1255 Рік тому +2

    ከምር ጀግና የአንዲ ኢትይጲዪዎን ነፍስ ምን ያህል ክቢር እንደአላት ለአለም የምያስተዋዉቅ አንበሳ መንጌ ቁጭ ቢሎ በጣቱ ቢመራት ለሀገር ኢትዮጲያ ከቢቢሮዋ ነበር

  • @AsuSa-uu4hm
    @AsuSa-uu4hm 7 місяців тому

    ለምን ይዋሻል ከአማራ መግሰት የተለየ በደል አልሰራ በመጌ ጊዜ ማንም ሰደት አይወጣም በዚላይ እደናተ አይነት አገር ሻጭ ሲሆን ባገሩሁ አይደራደርም ለዛ ነው

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 4 місяці тому

      ሀገር መምራትንማ, አማራ እየመራ ለስንት ዘመን በሰላም እንደመራ ሌሎች ብሄሮች እየመሰከሩ ነው❗️ሰው የታረደው ፣ የተደፈረው ፣ ኢትዮጲያ እጨለማ ዘመን የገባችው ፣ ከትግራይ በወጣው ወያኔና ከኦሮሞ በወጣው አብይ, (የሱ ግፍ እንደ ሁለቱ ባይበዛም) , Col. መንግስቱ ሃ/ማ መምራት ከጀመሩ በኋላ ነው❗️
      ሀገር በቅናት፣ ምቀኝነትና፣ በበታችነት ስሜት እንደማይመራ አታውቁም ❓ሀገር መምራት ከከበዳችሁ, ምንአባታችሁ ስልጣን ላይ ጉብ አረጋችሁ❓

  • @fafihussien2863
    @fafihussien2863 Рік тому

    manew ante barayaw holom hzeb baraya new

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому

    Coming back kitun wegaw mangstu 😂

  • @fatiheydaranawi1592
    @fatiheydaranawi1592 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂enet tebde qomax waregan 🦓🦓🦓👈 TEFL 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😅😅😅

  • @arsemakassa9210
    @arsemakassa9210 Рік тому

    መንግስቱ ገዳይ እንደነበርም ይነገራል

  • @Bio650
    @Bio650 Рік тому

    ጌሾ ወቃጭ ኩሊ መስሏል

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm 7 місяців тому

      መጌ የዘመኑሁ ጀግና ነው ወጣትነት ያልፍል እርጅና ነው ጥሩሁ ንሮ ይኖራል አንተ የሱን ያህል ታሪክ የለክም ለመተቸት ማሰብክ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Рік тому +1

    መንጌ ጅቡ በአንድ ወቅት እንደአሁነኛው ዲክታተር ነበሩ

  • @josephdebalke
    @josephdebalke 4 місяці тому

    He is dictator!

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Рік тому +1

    መንግሥቱ ሀይለማርያም በጣም የሚደነቅ ለምእራባዊያን ለሞሳድ ለኬጂቢ ለሲአኤ ኤም አይ 6or5 ትልቅ ስራ ኢትዮጵያ አማራ ህዝብ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከስሩ ያስመታ መሠረቱ እንዲናጋ ያደረገ የተማረውን ሀይል ጳጳስ ንጉሥ ሚኒስቴር ሙልጭ አድርጎ የገደለ አማራ ተራራ ማለት ነው እያለ የጨረሰ በቀበሌ ከፋፍሎ ሙስሊም ክርስቲያን አምልኮ እንዳያደርግ የከለከለ ለነሱ ስለ ሰራ ብዙ የአፍሪካ መሪዎች ሲገደሉ እሱ እስካሁን አለ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Рік тому +1

    ባሪያና ቃሪያ

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 Рік тому

      Enateh kinter pussy west kasgebahew yakatlal,

    • @mekebebeassfaw6670
      @mekebebeassfaw6670 Рік тому +3

      ደደብ አተን አይነቱን ነው መንጌ ሲገርፍ የነበረው አገር ሻጭ።

    • @woitay2011
      @woitay2011 Рік тому

      @ss-km8se.
      ስድ

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Рік тому +1

      ፈሳሞች መንጌ ጀግና ነው

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm 7 місяців тому

      እደናተ ያለ ባንዳ አሰቸግሮት እጂ የአገር ፍቅር ያለው መግሰት ነበር

  • @hirutAbraham-re3yj
    @hirutAbraham-re3yj Місяць тому

    I can't believe this butcher live peacefully, after all the genocide he committed in Ethiopia.