Bygermal. Ahun ye tmhrt trat ale eyalk new ejig yewerede ye tmhrt acetate ahun new yalew bitawuk tsnfegna slehonk ewunetawu aygebahm lij kaleh ye lijih wutet templates yaa zemen degu zemen eske mechem aygegnm
@@meskermmeles9755anchi komata ye mekelew ye weha project meche aleko new lelawen gebere weha yatetaw ??? Mereze yatetashena esun begize tegelagelenewal yihen fesam
The current disaster in Ethiopia is the result of the evil Meles policy. Tribalism he shouldn't be forgiven. His party is more than corrupt and one ethnicity block.
መለስየ አብለምለም ንበረልና መን ከማኻ ❤️💕❤️💕❤️💕🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🙏
🦷🏴☠️👎🥱🦷🤧🥱👎🏴☠️🦷🦵🦿🦵🦷🏴☠️👎🥱🪰💀🦴☠️👅☠️🦴💀🪰🥱👎🏴☠️🦷🦵🦿💩🦿🦵🦷🏴☠️👎🥱🪰💀🦴☠️👅
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🧠🧠👹👹👹👹👹🧠👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕
🧠🧠🧠🧠🧠🧠☠️🦴🦴🦴💀🦴🦴☠️☠️👅👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🪰🪰🪰🪰🪰🪰
ልክ ነህ አፈሩን አሲድ ድንጋዪን መብረቅ ያርግለት እከኛን እረፍት ነስቶን እንደሄደ ነብሱ እረፍት ትጣ
እርግማኑ ወደ እራስህ ተመልሶ ኣንዱ ተራራ ስራ ስር ዝናብ እና ፀሃይ እየተፈራረቀብህ እንደሆነ አልተራጠርም::😂😂🙏
amen,Lantem yadrglh!
አገራችንን እንድትበተን እርስበህር ስ እንድ ንጨራረስ ፈንጂ ቀብሮ የኤደ ከባድ ክፉ ነበር
ይሄ በአንተ አስተሳሰብ ነው። ደርግ ከወደቀ በኋላ ማንም ይምጣ ከዚያ በፊት የነበረ ስርአት ሊቀጥል እንደማይችል ልታውቅ ይገባል
fenjiw lemn atanesawm neber? yeboy wha neh!
መለስ እያለ እርስ በእርስ አልተጨራረስንም።አሁን ለሆነው ስትሰግድለት የነበረውን አውሬውን አብይን ጠይቅ።
መለስ ዜናዊ የተኛብትን መሬት እሳት ያድርገው
@@EhtedroEhtedro
የምትቀልቢው አጋንንት ይሰማሽ እንደሆነ እንጂ የሰማዪ ጌታ እንዲህ አይነትን ምኞት አይሰማም። ባንቺ ወይም በቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር በአረመኔው ምላስሽ በቅርብ ቀን ቁጣን እንዳያመጣብሽ ተደፍተሽ ፀልይ፤ይቅርታም ጠይቂ
ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን በማር የተለወሰ መርዝ ለአንድ አገር 9ባንዲራ ያዘጋጀ እርጉም አምላክ በቸርነቱ በጊዜ የገላገለን።
በሽተኛ ነህ
ዘረኝነት፣ጎጠኝነት፣ ባህር አልባነት፣ ስደት፣የትምህርት ደረጃ ጥራት ውድቀት፣ ሌብነት ያንሰራፋ የታሪክ ተወቃሽ
Bygermal. Ahun ye tmhrt trat ale eyalk new ejig yewerede ye tmhrt acetate ahun new yalew bitawuk tsnfegna slehonk ewunetawu aygebahm lij kaleh ye lijih wutet templates yaa zemen degu zemen eske mechem aygegnm
ነብስህ በገነት ያኑርህ
መለስ እኔ ኢትዮጵያዊነኝ ብሎ በኩራት ከ መናገር ይልቅ እኔ ትግሬ አማራ አሮሞ ወዘተ ብሎ የሚቀባጥር ትውልድ ያወረሰን ከዛሬ የበለጠ ነገ ታሪክ የሚወቅሰው የብሔርተኝነትን ፖለቲካን የጀመረ በሔርተኛ መሪ ነበር
የሀበሻ ነገር😢😢😢😢😢
ብሄር እማ ግድ ነው እኮ ያለ ብሄርህ ሃገር እትሆንም ያም ሆነ ግን ሃገሪቱ ቀጥ እድርገው ይዛት ነበር ለግብፅ የእፃፋ ምላሽ እስከ መስጠት ሰላም ነበርን ስለ ብሄር ኣናስብም ሌላ ሌላ ወዘተ ነገር ግን ከምቱ ቦሃላ ታስረው የነበሩ የኣሁኖቹ መሪዋች ምክትል ሃገር ብሄር እንዲያስብ ኣደረጉን እንጂ። መለስ ከሞተ ቦሃላ የኢዩጲያ ሰላምም ሞታል
ትግሬ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ሲል ሰምቼው አላቅም ካንተ ሰማው አድዋ እያለ አዲስአበባን ያሳመረ ወጣቱን በብድር ሰው እንዲሆን የለፉ መንገድ ሆስፒታ ጤና ጣቢያ በየክልሉ ንፁ ውሀ ገጠሬውን ያጠጣ ጀግና ነው አሁንም ካለው መንግስት ጋር ለለውጥ ስራ ወሬ ይቅርብን ውድ ወንድሜ።
@@meskermmeles9755anchi komata ye mekelew ye weha project meche aleko new lelawen gebere weha yatetaw ??? Mereze yatetashena esun begize tegelagelenewal yihen fesam
የዘመኑ ምርጥ ሰው ነበር። viva la Meles.
መለስን መናገር መረገም ነው ድንቁርና ነው። ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር ይጎብኝሽ 🙏
ፈጣሪ ገለገለን
የቤተሰቦችህን ደም ለመጠጣት እንካን አበቃህ:
ከደም ጥማትህ ተገላገልክ ::
መለሰ የተረገመ ሠይጣን ነበር
እግዚአብሔር ገላገለን❤❤❤
አንድ ኢትዮጵያን በታትኖ የሔደ ሉሴፈር
ነፍሳቸውን ይማርና የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ግርማ ወልደጊዮርጊስ "መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን በክልል የከፋፈለው ለአስተዳደር እንዲመች እንጂ በዘር እርስበርስ እንዲቀጣቀጥ አልነበረም" ብለው ነበር። Rest in peace 🙏❤
መለስ ዜናዊ ለኔ ከሁለት ያጣ ጎመን እንደማለት ነው። ወይ እንቅልፍ አጥቶ የሰራለት የኢትዮጵያ ህዝብ አላመሰገነው ወይ ታገልኩለት ለሚለው ለትግራይ ህዝብ አልጠቀመ????????
ወደብ እንድናጣ ያረገን የኢትዮጵያ ጠላት ይሔ መሠሪይ
😅😅😅😅😅😅
የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳይፋቀር የዘረኝነት መርዙ እሳት እስከዛሬ እየተቀጣጠለ ይገኛል እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው ።
ዘር ቢሄር የነበረና ያለ ለቀጣይም የሚኖር እንጂ : አንድ ሰው የፈጠረው አይደለም።
የሱ ስህተት : ትልቁና ባለ ታሪኩ አገውና ቅማንት : አሪጎባና ሺናሻ ወይጦም ጭምር አምስት ቢሄሮች : በመግባቢያ ቃንቃቸው : አማራ ብሎ እንደ አንድ ክልል መፍጠሩ ነው :
አንተና መሰሎችህ ግን በአለ ተባለ አሉባልታ ሰሞታቹ : በማታወቁት ባትለፈልፉ ! ::
esatun ena merzun lemn alatefahm?
መልስ እውቀት ነበረው ግን በጎውን እውቀት ሳፍሆን መጥፎውን ተንኮሉን ተጠቁመ እንደንብ መርዙን ትግል እርፈ
የተገላገልነውን
መለስ በዘረኝነት ወረርሽኝ እንድንታመም እንድሁም ከሰፊው ኢትዮጵያዊነት ማንነት እና አስተሳሰብ አውርዶን ለክልላችን እና ለብሔራችን እንድንዘምር አድርጎ የሀገር ፍቅር እንዳይኖረን አድርጎ ጎደሎ ትውልድ እና ሀገር አውርሶን የሞተ ባለምጡቅ አእምሮ ሠው ነበር
Fact
አንተ ነህ ያልከው ሌላው ብሄር ግን ይህን አይልም በእኩልነት ማንነት መኖር አትችሉም ግን ደግሞ አይመለስም
@@zbestisyetcome1 እኩል የሚያደርግ ንፁህ ውሃ ፤ ዘመናዊ ትምህርትቤቶች፤ መንገዶች፤ የሴትና የእናቶች ጥበቃና ክብካቤ፤ የስራ እድሎች፤ አብሮ መስራት አብሮ ማደግ፤ ባህልና ቋንቋ መዋዋስ፤ ለምሳሌ ኦሮምኛና ትግርኛን ልጆቻችን ቢማሩ ፤መካባበርን ቢያስተምሩን ይሻላል እንጂ ፤ ቀኑን ሙሉ ሲሰዳደብ የሚውል ትውልድ ፤ የኔ ብሄር ሴቶች ካንተ ብሄር ሴቶች የተሻለ ወጥ መስራት ይችላሉ እስከመባባል የደረሰ የዘቀጠ ትውልድ በብሄር ፖለቲካ የተነሳ ማፍራት ምኑን እኩልነት ሆነው?
አሁን የእጅህን የሚሰጥ መጥቶልሃል
@@alemtsegay8317እሱ የትውልድ ህመም ስጠን ይሄ ከየት ያምጣው ? ጅል !
ሰምሃል ጅግና ድምፂክ "ብጣዕመ ሙቁር እዪ በርትዒ
ነብሱን.ለዘላአለም.እሳት.ይብለው.ሸይጣን.ትግሪ
አሁንም ያለፈ ንጉስ እያመሰገን የሚያስተዳድረንን እየኮነን ኑሮአችንን መግፋት እደተሳነን እንኖራለነ
እግዳውስ የኤርትራን ህዝብ በሀሪ ብንለማመድ ይበጀን ነበር ያላየነውን እያወራን የልተሰራን ተሰራ እያልን ዘመን ተሻገርን
ለዛሬው የሀገራችን ነውጥ ዘረኝነት የዘር ካንሰር ተክሎብን ዛሬ የሂትለር ርዕዮት የሆነዉን የጥፋት መንገድ ለሀገራችን መርጦ ወይም ታላቁዋን ትግራይ የመመስረት እና መንገዱም ልክ እንደ ቅኝ ገዢዎች ኢትዮጵያን በዘረኝነት በመከፋፈል መበተን የሚል ፖሊሲ ቀርጾ ዛሬ ለገባንበት የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም መንገድ አሳምረው የሰጡ አረመኔ ሂትለር ነበር
አረ ሌባም ነበር መሚስቱ ይሀዉ ፋብሪካ በፋብሪካ ሆናለች በዘረፉት ደላር,,..ዩጋንዳ ኬንያ....
መለስ ሲሞት የኢትየጵያ ህዝብ ያፈሰሰው እምባ የአፍሪካ ባህል ሆኖ ሳይሆን መለስ በህዝብ ልብ የገባ ብቁ መሪ ስለነበር ነው፤አሁን አብይ አህመድ ቢሞት እንደዛ ይለቀስለታል??
የኢትዮጵያ ህዝብን የመወሰን መብት በማፈን ኢ ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ወደብ አልባ አድርጎ ያስቀረን ማነው?
የጣልያን መንገስት ብስመምነት በጦር መሳረያ የቀየሩት የስካሁኑ የረስበርስ ጥላቻና ወግያ ቱሩፋት የታሪከ ተረከትና የታዛባ ታሪክ ክጣልያን ወዲህ ያላልቅ የእድገት ሳይሆን የጨለምትነት ያልምስልጠን እባዜ 30 እመት በጣም እልም ይድርስብት እድግት ምጥቶ ትቃዳሽ ሆኖ እንጎሉ ዝግ ይሆን እስጻስብ አልውጣንም
@@meselabreha-bk8ob jegna Eritreawi new! 💪💪💪💪
ወደብ ወደብ አልባ ያደረገህ ሚኒሊክ ነው።
@@TsegayDesta-z3e haile silasie melisew neber ! Jegna eritreawi gin le ethiopiawi hid kezi bilo alba wedeb aregew!
Kemeches wedeb bereh ,,, begd ye sew hager wereh aseb kenebereh agerih neber malet aydelem ,,, lenegeru ye Ethiopia karate atawekewm lezih new !!!
Nefsu Atimar☠️❌
ሸይጣን.መለስ.የሱ.ዘር.መፈረድ.አለባቸው
የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገራችንን የምጣኔ ሃብት እድገት እንደ በቀቀን ለሚያሰተጋቡት ሆድ አደር ለሆኑት ለዘመኑ የሃገራን ችግር ለከፍታት ይልቅ ወገናቸውን ከወያኔ ጋር አብረው ሕዝብን ለድህነት አጋልጠው ሰጡን
በሆዳቸው የሚገዙ፣በወገኑ ስቃይ የሚደሰቱ ሆዳሞች ዜጎችን ያፈራች
የመንፈሳዊ ልዕልና ከሌለ ሆዳምነት ነው!
Jagna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሸገር ሚድያ በጣም እናመስግናለን!!! ነገር ግን ምን ዋጋ አለው እኛ ሰዎች ስንባል ምስጋና አናውቅም የሚጠቅመንንና የሚጎዳንን ለመለየትኳ ታውረናል። ለምሳሌ፦ በ 30 ዓመታት (ከ 6 ዓመት በፊት) ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ልማት፦ የህዝብ ሥርቶ የመጠቀምና እድገት፦ እርስ በርስ የነበረን ፍቅር የብሄር ብሔረሰብ መከባበርና እኩልነት፦ህዝባችን በኢትዮጵያ አገሩ ከጫፍ እስከ ጫፍ እንደፈለገ ተዘዋውሮ የመስራትና ሀብት የማፍራት፣በዩንቨርስቲ የመማር፣ ወዘተ,,, ወዘተ,,,አዳዲስ ተጨማሪ መሠረተ ልማቶች የሚሠሩበት፦ነበር ነገር ግን አሁንኳ አንዳንድ ከርሳም ሆድ አደሮች! እየሰጡ ካሉት Comments ክህደታቸውን መገንዘብ ይቻላል። እናም ስለ ክቡር የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ምርጡ መሪ መለስ ዜናዊ ያቀረባችሁልን ዶክሜንተሪ ዘገባ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር ተመልሰን የማናገኘውና እሱንም የመሠለ መሪ ከአሁን ቡኃላ የማናገኝ መሆኑ ነው። ያሳዝናል!!! ዘገባችሁ ግን በጣም ጥሩ ነው። ቀጥሉበት፦ ምክንያቱም፦ ለመጭው አዲስ ትውልድ በኢትዮጵያ አገራቸው ዲሞክራሲያዊና ልማታዊ አገራቸውን የለወጠ ምን ዓይነት ምርጥ መሪ እንደነበራቸው እንዲገነዘቡ ታሪኩ መሠነዱ አይከፋም። እግዛብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ያድን፦ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን፦ አሜን፦
❤❤❤❤❤❤
በትክክል ብለሃል ወንድሜ ።በመለስ ጊዜ በፈለገበት ቦታበፉለገው ሰዓት የትምተዘዋውሮ ሰርቶሐብታም የሆነወይንም የሐብታም ልጅ ዘመድሌላውም ከአብይ ይልቅ ዛሬም መለስን ይጠላሉ።
ቀናተኞች ተባብረው ያጠፉት ኣፍሪቃዊ መሪ፣
እሱ ባመጣው ጣጣ አጋሜ ፉዳውን እያየ ነው
በለስ እንኳን የለም
Ow congra reporter we heard what our ears were craving for the truth thank you for bringing this history you are a courageous woman ❤
የኢትዮጵያ እና የአማራ ሕዝብ ደመኛ የባንዳ ልጅ። ኢትዮጵያውያንን ያለ ወደብ ያስቀረ ፈሪና ፈርጣጭ ጥራዝ ነጠቀኛ።
አምላክ ይባርክሸ እናቴ አኔ ትግሬ አደለሁም ግን በውቀታቸው ሰው በማክበራቸው አዳማጭ በመሆናቸው ባለብሩህ አይምሮ መሆናቸው አድሎ እማይወዱ በሆናቸው ልታይ ልታይ ባለማለታቸው እኔ እኔ ባለማለታቸው ምክንያት ባባትና በናት ማደጋቸው ይመሰለኛል ማደጎ ጉዲፈቻ ባለመሆናቸው የበታችነት የለባቸውም ለዚነው በራሳቸው ሙሉ ናቸው ያንሳሰብ ትንሳኤ አሎት መልዬ የዳምን እዳነው የከፈሉት መልዬ እሰከመጨረሻ እወዶታለሁ የኔ ባለብሩህ አይምሮ
እግዛብሔር ይባርክሽ/ህ ስለ ሃቅ ተናገሩ ነው ያለው እግዛብሔር።
እሱ መስሎኝ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያጣላ እርሾ ቀምሞ የቀበረብን-ለማይኖርበት ስልጣን
💀👹👺🤐🤮🤮🤮
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው አሁን ካለው መንግስት ነኝ ባይ መሀይም ይሻላል
Meazi, always smart!!! God bless you along all your way. Amen.❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ መለስ መጥፎም ይሁን ጥሩ ስራ እንደሚሠራ አንድ ሰው ባህሪን ቢያንፀባርቅ ሠዋዊ ተፈጥሮአዊ ባህሪይ ነውና Coz ሰው ፍፅምና የለውምና ነው ግን ደግሞ የአመራርነት ብቃቱ ላይ ከጥላቻና ምልከታ ባህሪ ካልመነጨ በስተቀር … በአለምና አፍሪካ መድረክ ላይ ግን ኢትዮጵያዊያንን ያስከበረ መሪ ነው❤
ነፍሱን ይማርልን😢
😀😀😀😀😀😀😀😀😀🦗🦗🦗🦗🦗👈👈👈👈 anbeta mehone alebeh Ethiopian yekebere lemalet new ante duzzz
መለስ ይመቸው ለ 100 አመት ስራ ሰጥተውናል
የመለስ መምት ለትግራይና ለኢትዬጽያ የደረሰ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ምት ሳይሆን ለመላው ኣፍሪቃ የሚያሳዝን ሞትና የፓለቲካ ትልቅ ውድቀትና ክስረት ነው።
መንግሥተ ሰማይ ላንተ ይሁን። አሜን!!! 🕯🕯🕯🕯🕯❤❤❤
እምዬ ኢትዮጵያዬን ያዋረዱ ፈር ቀዳጁ ዋለልኝ እና እነርሱ አይደሉምን? መቸስ የተፈጠሩበትአፈርና ምድርም ብትሠውራቸውም ስራና ተግባራቸው ሠማይና ምድር እስከሚጠቀለሉ ድረስ የማይረሱና ሲዘከሩ የሚቆዩ ናቸው።
አእነ ዮዲት ጉዲትና ግራኝስ እየተወሱ አይደሉምን!
Thank you sheger, wow what a greate men they were , not only Meles but Eyassu was a good speaker and wise too. Good to leasten now who they were.
Mengstu yetenagerew Beki New Ye ኢትዮጵያ ሕዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይለሃል Blewal
ኧረ በቁስላችን ጨው ኣትነስንሱ ::
የምስኪኖች ኣባት መንግሥቱ ኃ/ማርያ
መሬት ላራሹ
ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታ
ደንን መመለስ
ትምህርት ለሁሉም
የተጨባጭ ለውጦች ኣባት ኣባታችንን ከውጪ ኃይሎች ጋር በማበር በፔትሮ-ዶላር ኢትዮጵያን በመውጋት በተንኮል መንጌን በኬንያ በኩል በማስወጣት አ.አ በመቆጣጠር ኣሰብን ለሻዕቢያ በመሸጥ ወደብ ኣልባ ኣድርገን :: የኣማራን ህዝብ ደግሞ በሌሎች ህዝብ ዘንድ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደረገ እደገኛና በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ የጨፈጨፈ ; ያሰረ ; ኣካል ያጎደለ ; የዘረ እና የሠደደ ከነ ጎጦቹ የጁን ያገኘ ኣረመኔ ዛሬ ይሞካሻል ?!?!??
የአንዳንድ ሰዎች የእውቀት ውቅር የሚጀምረው 5 አመት / 40 አመት / 100 አመት / 200 አመት !!! እንግዲህ የሰው ልጅ እውቀት የሚቀዳው የኢትዮጵያን ታሪክ ባወቀው ልክ ነው !!! ሚዛናዊ እንሁን !!!
Meles🎉🎉🎉🎉
Ok
ደካማ ሰዎች ሲሳደቡ ሳይ ያስቁኛል በተለይ አማሮች 😀ዘረኛ አደለሁም 😃
ነብስህን በገነት ያኑራት 😢😢😢
😂
እሱ ዘሪቶ የሄደዉ ነው በቅሎ ህዝቡን እስከዛረ እያስጨረሰ ያለዉ
yet enagegnewalen
gefachin abichun azezeben
sad
One of the best leader in Africa
አሁን የትግራይ እናት ታዘዝናለች😢😢😢😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልል የደስታዬ መጨረችሻ ነበር። የትግራይን ህዝብ ዋጋ አስከፈለ።
አንቺ ሴትዮ ምን ጉድ አፍቃሬ ህወሀት ነሽ? በይ ማጨብጨብሽን ቀጥይ ወረኛ
ሌባ ልክስክስ እኮ ነች..
May his soul never rest in peace, Amen
Amen
ክቡር የቀ/ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ሆይ በወቅቱ ስላልተረዳንህና ስለገፋንህ በመንፈስህ ይቅር በለን!
😂😂😂
እናንተ በዘርና በቂጥ ማሰብ አቁሙና ጭንቅላታችሁን ተጠቀሙ🤭
ቲሽ ቤሽትያ
መለስ ነብስህን በገነት ያኑራት ጥሩ የምታስብ ነህና
lol which planet do u reside Mr
ድንቄም ዛሬ ላለንበት አንደኛው ተጠያቂ!!!
Kedada dedeb
ያን ግዜ ቢመለስልን 3ግዜ በቀን የበላን ነበር ተኝተን አናድር ነበረ ህዝባችን በድሮን አይደበደብም ነበር ከከተማ ወደሌላ ከተማ በነፃነት ይንቀሳቀስ ነበር ።
ጀዝቦ የማናውቅህ መሰለክ እንዴ ጎበዝ ???
በቀን ፫ ጊዜ የሚበላው ትግሬ ብቻ ነበር
ተደዊሎለታሊ ጠብቅ በዝህ ሳምንት ይመጣሉ ከመቃብር ያነ በነጻነት ትሄዳለህ ያሁኑ ኦሮሞ ስለሆነ ስሊጣኑን ቶሎ አይለቅም
መለሰ ዘርፎ ሚስቱ የጋንዳ ሱዳን ፋብሪካ አላት
ምን አስተዳድረዋል አበላሽቶ በዘር ከፍለው ኤዱ
He was dynamic mind really, he was a best leader nobody could compete with him still now 💪💪💪
YOU STUPID WOYANE
የሞተ ሰው ብንወቅሰው ጥሩ አይመስለኝም ነገር ግን እትዮጵያን ለዚህ ያበቃት የሱ ስረዓት ነው
ክፉ ሰው ቢሞትም መወቀስ አለበት
ጥላቻ ነው ለዚህ ያበቃን የቆንቆ ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ያለው በህንድ ትልቁን ለውጥ ያመጣ ነው ነገርግን መቀየር ያለበትንም ህውሓት ወደመቀሌ ከሄደ በኃላ የመጣውን አሻጋሪ ጣይቱ ሚኒሊክ no more እያልን ያጠፍው ህዝቡ አሁን to let
በሱ የመሪነት ጊዜ ያልሆነው ነገር :
የሱ ስርዓት ላሁኑ እንዴት ሊባል ይችላል ? :
ያንተ በጭንቅላትህ ያለው የዘረኝነት የጥላቻ በሽታ ይሆን ።
@@mulugetaseleshi7422ክፉ የሚባለው የዘረኛ ጭንቅላት መበስበስ ይመስለኛል ።
ታዲያ ለዛሬዋ ኢትዮዽያ እሳቸውን ማመስገን ነዋ። ኢትዮዽያ በብዙ እጥፍ አልተሻሻለችም?
ኢትዮጵያን በዘር ከፈፍሎ ህዝባችን ስድእተኛ አድርጎ አማራ ሕዝብ ላይ ይቅር የማይባል ግፍ ጄኖሳይድ በወልቃይት በግራፈርዳ አፅፈፅሞ ለማይቀረው ዓለም ተሰናብትዋል !!!! የወልቃይት ምድር የትግሪ ናት ብሎ አዲስ ታሪክ ፅፎ ለዛሬ እሳት እንድዶ የተደፈ ተንኮለኛ!!! ገና ወደፊት ታሪኩ ይፃፈል ግፉም በትምህርቤት እንዲነገር ማረግ ግድ ነው ! የአብይማ ለብቻ ነው!!! እና መዓዛ ዛሬ እይታሽ ይቀፋል !! ድድብናጥግ
መለስ መጥፎ እንጂ ጥሩ ታሪክ ለኢትዮጵያ አልሠራም የግሌ አመለካከት ነዉ
መለስ ለዚች ሀገር ወደብ አልባ እንድትሆን የዘር ጶለቲካን በመፍጠር ሀገሪቷን በጥልቀት ቆፍሮ ቀብሮአታል ነብሱን አይማረው።
ከሃዲ ነህ ኤርትራውያን መነጠል ከፈለጉ በግድ መያዝ ነበረበት ነው ምትለው እሺ ብይዘውም በዛን ግዜ የነበሩት የኣሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪሳንጀር ኢትዩጲያ ኣሁን በግብርናም ሌላም ከኣለም ጋር ኣትገናኝም ነበር ምክንያቱም ጨቆኝ ሃገር ተብላ ስለምትፈርጅ ።
ይልቅኑ ሚሊሊክን ውቀስ ኤርትራውያን ስለ መገንጠል እንዲያስቡ ያደረጋቸው ኣ@@TrunehBifa
Aymarew
ዉሻ ኣሁን ይሻለሃል አመዳም
@@TrunehBifa የምን ወደብ ኣልባ ነው
ሂድ ኣባትህ ሚሊሊክ ጠይቅ ኣንተ ግብዝ እሱ ነው ወደብ ኣልባ ያደረገን ትግራይ እና ኤርትራ ለመለያየት ፈልጎ ።
ኤርትራውያን ደሞ ቂም ስለ ያዙ ከኛ ጋር አንድ መሆን ኣይፈልጉም ።
ኣሁን ኣንተ መለስን ምንድነው ምትለው
ሂድ ኣባትህ ሚሊሊክ ጠይቅ ጅል
የመለስ ችግር ስልጣን ላበቃው ህዝባዊ ግንባር ስለ ካደ ይህን ሁሉ ለኢትዮጵያ ችግር ኣውርሶ ኣልፈዋል።ኤርትራ የበደለ ብሰላም ኣይኖርም።እሱ ግን የኣሜሪካ ቡቹላ ነበር።ኣሜሪካ ደግሞ ለራስዋ ጥቅም ለኢትዮጵያ ባርያ ሆና ቀርታለች።መንቃት ኣለባቹ ኢትዮጵያውያን።
ታዲያ እውነት ነውገንጣይ አስገንጣይ ነው ባንዳ የባንዳ ልጅ ነብሱ አይማር የአማራ ጠላት ነው
Thank you
Let's praise the lord for taking the evil outta the holy nation!!!
መአዛ የሌለበትን ስብእና አበዛሽበት
Jealous 😅😅😅
ታላቅ. ሰው. ነበሩ. በተለይ. ቅድስት. ቤተ. ክርስቲያኔችን. ተከበረ. የራሷን. ስርአት. የምታራምድበት. ዘመን. ነበር. ነብሳቸውን. በአፀደ. ገነት. ያኑርልን
አቡነ መርቆርዮስን ከመንበራቸው ያባረረው ማን ነው እና ነው?
የማነህ ቀባጣሪ ?
ለሙስሊሙ ግን መስጅድ እያፈረሰ እዉቅና እየከለከለ ያለስራቸዉ በጨለማ በት እያሰረ እስሊምናን እስከማጥፋት በግፊ ሙስሊሙን ስያስገድሉ የሞቱ መሪ ናቸው
ሰለም ለማን መታፈንና መንገላታትስ ለማን መለስ መምጣት ስለማይችል ምናልባት በስማቸው የሚመጣ ክፉ መንፈስ ይመጣ ይሆናል።
እየሠጠነው ያለውን የComments አስተያየቶች ወደ እናንተ እየደረሱ አይደለም እየተጠለፊና እየተቋረጡብን ነው የሆነ ችግር አለ ሸገሮች!
Long Live PM Abey 🥰😘
የመለስ ዜናዊ ትልቁ ስህተት በታሪክ አጋጣሚ የራሱ ባህል ማንነት የሌላቸው የጦቢያ ኦርቶዶክስ ወይም የእምዬ ልጆች የብሔር ብሔረሰብ ክልል የአማራ ክልል ብሎ ክልል መፍጠር ነው።
🧶መጥፎ ደደብ፡ ወፍ ዘራሽ ባንዳ ልቃሚ አገር ሽያጭ Banda ሁላ። ኢትዮጵያን አታውቋትም። በየ ጠረፉ እና ሱዳን Refugee Camps አድገህ፡ ስለ ኢትዮጵያ ለመናገር እውቀቱም ብቃቱም የለህም። *ለዚህ ነው እራስህን በ Banda ሽሮ ፈስህ እና ጦርነት ያጠፋኸው! ምድረ Low-life ወፍ ዘራሽ ባንዳ ሁላ! Congo ጫማህን እንኳን ማሰር እትችልም፡ እንኳን አገር ልትመራ። ፈሳም የፈሳም ልጅ! መሃይም ሆዳም ሌቦች። ግን ዋጋችሁን ተቀበላችሁ! 😂😅
አንባቢዋም፡ የትግራይ ባንዳ ዘር ነሽ! ብዙ አትቀባጥሪ! Once a Banda, always a Banda! ጠንቅቀን እናውቃችሁዋለን። No more መሸወድ! Period. 17:33
መለስ ኢትዮጵያ ምን ስርቶ አዳለፈ ታቂ አለሽ እናተ ደሞ ለመለስ አሽከር ሆናችሁ ትስሩ ነበር አሁን
ደሞ ለአብይ አህመድ አሊ እየስራችሁ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅቆ ያቃችኃል የግዜ ጉዳይ ነው ለውጥማ አለ !!!!
Thanks Meaza.I really appreciate you for doing the true story of Meles. I am really proud to say he was my PM.
ዋው አንተን የሚተካ ይኖር ይሆን
ቢቀር ቢቀር በኢትዮጲያ ውስጥ በየክልሉ በርካታ ዮኒቨርሲቲዎችን አብዝተው በመገንባት አዲሱ ትውልድ በተሻለ መንገድ የትምህርት ዕድል የፈጠረ ብቸኛ መሪ ናቸው:: የመለስ ከልብ አድናቂ ነኝ:: ይህን ምርጥ አቀናብረው ላቀረቡልን የሸገር ሬዲዮና የዚህን ዝግጅት አቅራቢን ከልብ አመሠግናለሁ::
የመለስ መርዛማ ስራአት አሁንም አገርዋን እያመሳት ነው።
ድጋሚም ቢሞት ደስተኛ ነኝ ዘረኛ እሱ የዘራው ነው ብዙ ደም ያፈሰስነው የምናፈሰውም የሱ መሞት ትክክለኛ ፍርድ ነው
Best is EYASU BERHE'S INTERVIEW!!!.
በዚህ ዝግጅትሽ ባንቺ አፈርኩ።
ለምን ? friend
Why because she telling the truth.
በዚህ አስተሳሰብህ ባንተ አፈርኩ
ሸይጣን.መለስ.በኢትዮጵአ.ታአሪክ.ያአልታየ.ቆሻሻአ.ታአሪክ.የሰራአ.ከሲ.ሰው.ሸይጣን.መለስ.ዜናአዊይ.እስከአሁን.ድረስ.በኢትዮጵያ.ያአለው.ሞት.እልቂት.እሱ.እናአ.ሸይጣአን.ፖአርቲ.ነው
The current disaster in Ethiopia is the result of the evil Meles policy. Tribalism he shouldn't be forgiven. His party is more than corrupt and one ethnicity block.
በድፍን ጥላቻ መነዳት ከጨለማ ዘመን ወደ ድቅድቅ ጨለማ ይልሀል ይሄ ነዉ።ህድእንግድክ አለ ሀይሌ ገበረስላሴ።ይመቸን
The Ethiopian rulers or the president's are the servants of their lords, not to their people. Including Aby.
ሁሉም ያልፋል ያልፋሉ አልፈው ይረሳሉ 🙏🏿
ኢትዮጵያን የጎዳ መስሎት የአሰብን ወደብ ለአክስቱ ልጅ በመስጠት የትግራይን ህዝብ መተንፈሻ ያሣጣ አውሬ ሀገርንና ህዝብን ለመጉዳት እድሜ ልኩን የሸፈተና የኢትዮጵያን ታላቅነት ያዋረደ የትግራይ እናት አሱን ከመውለድ ዉኃ ሁኖ በቀረላት ኑሮ ኢትዮጵያ ለውርደት የትግራይ ህዝብም ለስቃይ አይዳረግም ነበር ሞትማ ለማንም አይቀሬ ነው እሱ ግን ሣይወለድ ነበር መሞት የነበረበት።
Yeslase ftr slehone bemomotu kelbe aznalehu kelbe 😭😭😭❤️gn yeadamn zer yeslasen ftr Yezeregninetn merz erechto zeregninetn asfafto yezeraw yezer menfes yhew alberdm blual
real leader pm meles
RIP Dear Prim minister Meles zenawi !!!! No one will stay for EVER on earth !!!! All of us will go one by one to graveyard. Only God will stand.
ለምን በየቀኑ አታስታውሱትም ????😢
ከአጄማመርሽ የሱና ከዘረኛ ፓሊሲው ጋር ሰምና ወርቅ መሆናችሁን አንቺም ሆንሽ ፀሐፊው የሱ ፕሮፓጋንዲስት ናችሁ😢😢😢😢
አንዳንድ ዘረኞች ዛሬም በጋሸበ አስተሳሰብ ወስጥ ሆነው የማያውቀውን ሀዝብ አስተሳሰብ ይቀይራሉ ከፉ አባዜ yemaylekachew ፀረ ሀዝብ ፀረ ሀገር የሆኑ የ ኢትዮጵያ መከራ በነዚህ አይነት ሰዎች አስተሳሰብ ነው የበረታው
ሰው ያልገባው እኔ እንደሚገባኝ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በሚያውቀው ብሔር ብሔረሰቦች የተባለው ድርጅትና መግለጫው ይመስለኛል ይህ አመለካከት እንደኔ ነው
ዛሬ የትግራይ እናት ምን እየሆነች ነው? ዛሬ ኢትዮጵያ የት ነች? እና ስለምንድነው የግለሰብ ስብእና ሰበዝ እየመዘዝን እምንክባቸው?
ይሀን መለስ አይደለም ያመጣው። መለስ በመልካም ስራው ሁሌም ሲወሳ ይኖራል። ታሪክ ሁሌም ይዘከራል
ወደድክም ጠላህም ስትሞት ብቻ ነው ስለ መለስ የማትስማው::❤😂😂
ወደድክም ጠላህም ስትሞት ብቻ ነው ስለ መለስ የማትስማው::❤😂😂
ደንቆሮ ተናጋሪ አንስሳ
Meles is too intelligent for Ethiopians they didn’t understand him rip Meles
Get medical help RIP for ur Brain, I know many brain dead ppl how you manage to right a comment unbelievable
አጥንቱን ከመቃብር አውጥተሽ እምስሽን ጎርግሪበት
Thanks PM Meles for making all ethnic groups equal no body is better than any one.
አቅራቢዋ በግልሽ የማድነቅ መብትሽ ቢሆኑም እንደ መለሰ ሰልጣን ጥመኛ አገር አፍራሽ የለም የራሳቸው ታጋዮች የሚበልጧቸውን ሁሉ እያጠፉ የመጡ መሆናቸውን መሰክረዋል እኔን የገረመኝ በዚህ ሚዲያ ላይ የዚህን ያክል መላክ አድርገሽ ማቅረብሽ ህዝቡም ለሳቸው ፍቅር ያበደ ማሰመሰለሽ የሚዲያውን ታማኝነት ይቀንስዋል
ሚዲያውን ወራዳ ያደርገዋል
ለመለስ ጨለምተኛ አመለካከት ስላለህ ነወ እንጅ እንደ መለስ ይሀችን ውጥንቅጧ ሊወጣ የነበረችን ሀገር በጥበብ የመራ ሰው ነው። ወደድክም ጠላህም እሱ ታለቅ መሪ ነበር። አስኪ ይች ሀገር በማን እንዴት እንደምትመራ እናያለን።
ትክክል ነህ መለስ አገር አፍራሽ" ዓብዪ ኢትዮጵያ ወደሰላም አምጥቶ ከማፍረስ ያዳናት ነው"
ሰው በሀገሩ ላይ እንደ ልቡ ሲወጣ ሲገባ የነበረበት ዘመን ነበር በየገዳሙ ካለመሸማቀቅ የተጓዝንበት ቤተክርስቲያን ተከብራ የኖረችብፕት ዘመን ነበር መለስ ነፍስህን ይማር ህዝቡን በድሮን አልጨፈጨም
በአፋር፣በሱማለ ክልል የተደበቁ ጅምላ መቃብሮች የማን እጅ ሥራ እንደሆኑ አንድ ቀን ይወጣል።ተደብቆ አይቀርም።
ደደብ ሳትሆን አህያ ነህ። መለስ ማለት የዐብይ አህመድ ኣባት ነው። አባትነቱ የሥጋ ሳይሆን የነፍስ።
እቅጭን፡ ነፍሱን ይማረው፡ በሐገሩ ምድር ተቀበረ፡ ከሱ ተማሩ ሁላችሁም። እንግሊዘኛም ኳስ ሜዳው ነበረች።
ለኢትዮጵያ ሃገሩ ሲል እንደ ሻማ ቀልጦ የሞተ ምርጥ መሪ ነበር።
መለሰ የጅግና ጀግና መሪ ነበሩ የአገሪቱ ታማኝ ናቸው
ነብሰ ይማር