የታህሳሱ ግርግር! | የ1953ቱ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስተቶች | NBC ዶክመንተሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @MESFINAYENEZOBEL
    @MESFINAYENEZOBEL 9 місяців тому +8

    ጀግናዋቹ አፄዋቹ ለኢትዮጲያ ተናፋቂ ሁነዋን

    • @serehanaman9977
      @serehanaman9977 2 місяці тому +1

      Indante aynetu komche yinafkachew inenyin yesheytan gebariwoch

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 місяці тому +1

    NBC በጣም ነው የምውዳችህ ትጉህና ታታሪ ሚዲያ ነው ምን ይህል ከባድ እንደሆኅ አቃለሁ እውነተኛ ዘገባዎችን፤ታሪክን፤በስማበለው ውይም በወፍ በረር ሳይሆን የምር ብዙ ወጪና ጊዜ ሀላፊነትን የሚጠይቅ ሥራ ስለምትስሩ እደንቃችኋለሁ!!!! እንድ ቀን መኪናችሁን ስፈሬ እይቸው ብዙ መቶ ብሮችን መኪናችህ ላይ ለምለጠፍ ስሯሯጥ ልጆቼ አረትይ ጉረኛ ወረኛ ነው የሚሉሽ ሲሉኝ ተውኩት ግን በጣም በጣም በጣም ነው የቆጨኝ ግን አሁንም በልቤ ሚሊዬን ብር ሽልሜእችኋለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 6 місяців тому +3

    Nice history
    Thanks

  • @GetachewMihret-xl8oz
    @GetachewMihret-xl8oz 10 місяців тому +8

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለስልጣን ያለው ጥማት ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው! ታሪካችን ተወርቶ አያልቅም! አሁንም በዚሁ መንገድ እየሄድነ መሆናችን ደሞ ይባስ ይገርመኛል!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 2 місяці тому +1

    በርቱ በዚሁ ቀጥሉ የእናንተ ሚዲያ ከሌሎቹ በጣም ይለያል በይዘቱና በምታቀርቧቸው ፕሮግራሞች እና ይህንን የጀመራችሁትን የኢትዮጵያን የድሮ ታሪክ፣ የነገሥታቱን ታሪክ እንዳታቋርጡ፡፡ የዚያን ስመ-ጥሩ ጀግና የበላይ ዘለቀን ታሪክም እንዳትረሱ፡፡

  • @XbdjSbdh
    @XbdjSbdh 2 місяці тому +1

    ሀገሪቱን ያመለጣት ጥሩ የታሪክ አጋጣሚ

    • @girmawongele
      @girmawongele 2 місяці тому

      ቆለጥ ! ያው የመንግስቱ ሃይለማርያም አይነት ወታደራዊ ገዳይ መንግስት ነበር የሚያቁዋቁሙት

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz Місяць тому

    ማለት ታርክ እውሽት ከገባ ሁሉም እውነት ይሆናል ሁሉም አልፈዋል እውነት ብነገር ጥሩ ለትውልዱ ታሪኩን እና ጀግኖችን እንድ ያውቅ ማለት ሀገር ወዳጅን ሠላም ለኢትዬጽያና ፍቅር ለልጆዎችዋ አላህ ይስጥ

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 місяці тому

    ትዕግስቱን

  • @meltiruneh8929
    @meltiruneh8929 11 місяців тому +3

    Have actual info on the flight to Asmera. Let me know how I can share it with the producer

  • @BahtaBahta-z1o
    @BahtaBahta-z1o 2 місяці тому +1

    መጥፎየሰራየጊዜጉዳይአንጂበሰፈረከውቁናነው

  • @getachewgedamu9166
    @getachewgedamu9166 10 місяців тому +5

    መንግሰቱ ንዋይ የተሰቀሉት ተክለሀይማኖት አደባባይ ብቻቸውን ነው፤ትረካው ብዙ ስህተት አለበት

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 4 місяці тому +3

    ለካስ አንድም የኢትዮጵያ ገዢዎች ተንኮልና አፈና ያላደረገ የለም

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 10 місяців тому +3

    መጨረሻ ላይ መንግሥቱና ግርማሜ ነዋይ የተያዙበትና የሞቱበት አገላለፅ ስህተት አለው

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 11 місяців тому +13

    መንግስቱ የተሰቀሉት ጊዌርጊስ ሳይሆን ተክለሀይማኖት ነው

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 11 місяців тому +12

    የመንግስቱ ንዋይን መፈንቅለ መንግስት የተማሪወችን እንቅስቃሴና የድርግን እብዮት ዛሬም የሚያደንቁ ኢትዮጵያውያንን ሳይ በሀገሬ ተስፋ እቆርጣለሁ:: እንዴት ነው ሀገርና ህዝብን ለ50 እእመት በማያቋርጥ የቂልቁለት ጉዞ ያስጀመረ ነገር የሚደነቀው??

    • @gebrehiwotgebrehiwot5852
      @gebrehiwotgebrehiwot5852 10 місяців тому

      😊😊😊

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 5 місяців тому +1

      ደንቆሮ ስለሆንክ ነው

    • @girmawongele
      @girmawongele 2 місяці тому +1

      የኢትዮጵያ ህዝብ ድንቁርና እና በቀቀን መንጋነት በዓለም የልም::

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 місяці тому +1

    Colonel Workneh died at the age of not more than 35 years. He had no siblings. His contributions to Ethiopia are impressive. A movement is needed to get him place for his memory. For instance, name a hall in African union, or African Economic commission for Africa. That would be great.

    • @mollaberhanu4648
      @mollaberhanu4648 2 місяці тому

      Sorry, not siblings but kids. Colonel Worneh had no kids. So even though he did lots of good things for us, he is likely to be forgotten. I need the book of Yisak/ Yilak Hailemariam.

  • @akliluadumer9138
    @akliluadumer9138 9 місяців тому +4

    ለስለስ ያለና ጥርት ያለ ድምጽ! ታሪክ በጣም አዳለሁ። የራሴ ውስብስብ የሆነ ታሪክም ኣለኝ። በዛ በግርግሩ ዘመን ተወልደን በግርግር የምንገኝ ገና እንኳንስ፡ ዴሞክራሲና ፍትሕ ለህዝባችንና ለሃገራችን ልናመጣ፡ ተምረን ባዶ የቀረን፡ በገዛ ቤታችን እንኳን ሽሮ በሰላም ልንበላ ያልተፈቀደልን የሻቢያ ባርያ ሁነን የሞተ ሞተ፡ ያልሞትን ደግሞ በስደት የነጮች ፊት እንዳይጦቁርብን እየተታገልን እንገኛለን። እነ ኢሳያስ መሰል የጠነሰሱት ኣገር ኣጥፊ የኮሙኒስት ጃንዳ፡ ድሮም ኣሁንም እየበላን ነው። ሰላም፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ለኢትዮ-ኤርትራ!

  • @biumein6638
    @biumein6638 11 місяців тому +2

    ጃ ❤️❤️❤️

  • @taddytadioskifle5920
    @taddytadioskifle5920 10 місяців тому +10

    ቤተክርስትያን ፓለቲካ ዉስጥ ምን አገባት እንደዚህ ሲያዉደለድሉ ነዉ የኖሩት አሁንም ካላዉደለደልን ነዉ የሚሉት

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 місяці тому

    1996 Yilak Hailemariam. I badly need this book. Who can help!

  • @life3093
    @life3093 11 місяців тому +5

    አሪፍ ነው ግን የታሪክ አደራደሩ ቢስተካከል!!

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 11 місяців тому +38

    የኢትዮጵያ ታሪክ እዛላይ ቢያልቅ ጥሩ ነበር የባከነ ጊዜ ላይ ነን

    • @meseretababu987
      @meseretababu987 11 місяців тому +4

      በጣም ሁሉም ነገር ያኔ ቀረ 😢😢😢😢

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 11 місяців тому

      ግሩም እይታ ነው👍

    • @abdallahsaid6304
      @abdallahsaid6304 10 місяців тому

      Pppppppppppppppppř❤​@@meseretababu987

    • @HulegebTube-1
      @HulegebTube-1 10 місяців тому

      ትክክል ❤❤❤❤

    • @naodmehari4692
      @naodmehari4692 4 місяці тому

      ​@@Ganebo-n4pa

  • @hagos2461
    @hagos2461 5 місяців тому

    😢😢😢wood 🔥 😊

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 2 місяці тому +1

    ሁለቱ ወንድማማቾች ድንቅ ኢትዮጵያን ነበሩ:ስህተታቸው የኃይማኖት አባቱን ፓትሪያክ ማሰር ወይንም መግደል ነበረባቸው

    • @girmawongele
      @girmawongele 2 місяці тому

      የገዳይ ዘር

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Місяць тому

      ​@@girmawongele የእፉኝት ልጅ የሰይጣን የቆሪጥ አምላኪ ምናባህ አንገበገበህ አንት ክፉ ሐቅ የማትወድ።

  • @zemichaelreta5759
    @zemichaelreta5759 2 місяці тому

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz Місяць тому

    እውነት ይሆናል ይቅርታ ለስህተት ሀምሳ አመት አማርኛ አልፃፍኩም እኔ የመን ትውልድ ኢትዬ

  • @EYASUBERATA
    @EYASUBERATA 5 місяців тому

    Ahunim Bihon Man Gedelachew ተጨባጭ መረጃ noooo

  • @danieltesfaye7610
    @danieltesfaye7610 10 місяців тому

    The video is compressed.

  • @XbdjSbdh
    @XbdjSbdh 2 місяці тому

    ይስሐቅ ኃ/ማርያም አሁንም በህይወት ስድሰት ኪሎ አንበሳ ግቢ ጀርባ ቀበሌ ቤት ከቤተሰባቸው ጋር ይኖራሉ ጥሩ ወዳጄ ነው ጋሽ ይላቅ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 11 місяців тому +8

    የእጅህን አትጣ! ...ተብሎ የለ? እሳቸውም አልቀረላቸውም፤ የውሻ ሞት ነው የሞቱት "በርግጫ"

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 10 місяців тому +5

    የተረገሙ የንዋይ ልጆች ማፍሰስ የጀመሩት የሕዝባችን ደም እስከአሁን መፍሰሱን ቀጥሏል!!😢ፋኖ ለአንዴና ለመጨረሻ ያቆመው ይሆን?

    • @NajibMohammed-o8k
      @NajibMohammed-o8k 2 місяці тому +1

      ስል መንግስት ነዋይ የለህም አመለካከት አስተካክል

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 29 днів тому

      የባላባት የልጅ ልጅ መሆን አለብክ

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz Місяць тому

    እውነት ነው መንግሥቱ ነዋይና ግርማሜ ነው እጃቸውን አልስጡ ም ራሳቸውን አጠፉ ሬሳ ነው የስቀሉት ተክለሀይማኖት ቤተ ክርስትያን ፍት ለፍት ባለው ሜዳ ዶሮ ጩሀት ማንም ባልተስበስቡበት ተስቀሉ ህዝቡን ጥዋት አስወጡ እንድ ያይ መስቀላቸውን እኔም አይቻለሁ ተስቅለው በታሪክ አንድ እውሽት ከገባ ሁ ሁሉም እውነት ይሆናል እነሱ ንጉሡን አይደለም ለማውረድ የምፈልጉት የነበረው እንዳሉት ብሀላ ላይ ለንጉሡ የአይኖን ቆሻሻ አጸዳንሎት አሉ የቀሩትም ነበሩ ግን አልተሳካም

  • @dereje4609
    @dereje4609 10 місяців тому +1

    Although looks informative need to correct some places and time. I suggest better to ignore hagai erlik statements on this specific event. Thanks

  • @hagos2461
    @hagos2461 5 місяців тому

    😢😢😢we are not selling 😢our children 😢😊

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 11 місяців тому +4

    Aye ethiopia mekerawa ybezabat ager

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 11 місяців тому

    🎉

  • @JamalFarashe-ci7md
    @JamalFarashe-ci7md 11 місяців тому

    Ethiopian. Tv.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 11 місяців тому +4

    ያሁያባስ ብልጥግና

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 11 місяців тому

      ጅብ ነፍጠኛ!

  • @tewodrosabreham
    @tewodrosabreham 11 місяців тому +3

    እነዚህ ርግሙ የግብጽ ባንዳዎች በመርገም የተመቱ ናቸው።

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 29 днів тому

      ድንቁርና አንተን ትመስላለች

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 місяці тому

    Yisak or Yilak Hailemariam?

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 11 місяців тому +1

    yemefenkile mengistu akenabariwoch ye cia kitregna bandawoch neberu enkuan yejachewin agenu

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 10 місяців тому +1

    ህዝብ ምንጠቀመው ድህነት ወደቁ። በጣም ያሳዝናል።

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 5 місяців тому

    ከዚያስ?

  • @FaluqMorrony
    @FaluqMorrony 10 місяців тому

    ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊት የኣንድ ለናቱ የንጉስ ቴድሮስ የጀግናው በላይ ዘለቀ! የጀነራል መንግስቱ ነዋዩና ግርማዊ ነዋዩ! የአዲስ ኣበባ ዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች እንደነ ጥላሁን ግዛውና የኢሃፓ ታጋዮች! ኣገር ብጠንቋዩ ተፈሪ የኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያ! የወያኔ ጭፍራና የጨቅላው ኣቢ ኣህመድ ኣሊና የኢሰያስ ኣፈወርቅ መጫወቻ ሆና ቀረች!!
    ሁሉም ሴራ ግን በእንግሊዝና በኢስራኤልና ኣሜሪካ የስለላ መሃንድሶች እጅ ስር ነው ያለው!

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 2 місяці тому

    ትህትና ይጎልሻል!

  • @FaluqMorrony
    @FaluqMorrony 10 місяців тому

    ሃጋይ ኤርልኽ የሞሳድ ኤጀንት ነው!

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 місяців тому

  • @biruks123-ub2hl
    @biruks123-ub2hl 9 місяців тому

    ታከለ ወልደሃዋርያት ÷ነጋሽ በዛብህ??????

  • @ibiibrahimo
    @ibiibrahimo 5 місяців тому

    Ydrowun nafakiwoch tgermugnalachu comment lay erasu yhe stet nw endih nbr mnamn tlalachu ywshet tarik twedalachu aunet menager atchilum gura kurat stmertu wedehuwala kerachu....ene mnm yhun mn yalefe slehone aunetun nw mayet mfelgw lela chigr ylbgnm

  • @binyambekele6880
    @binyambekele6880 9 місяців тому +4

    ታሪኩ አታዛብ ከዘር አባዚ ውጡ እንደ ሐይለስላሴ ኢትዮጰያን ክፍታ ላይ ማን አወጣት ሰነት ተቆማት ገንቡ ለምሳሌ ኢትዮጰያ ሃየር አይልን ማን ገንባው ;አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ አየር መንገድ ፤ ብሎም አፍሬካን አንድ አድርጎ መምራት አፍሪካ ለሁለት በተከፍለችበት ወቅት ፓንአፍሪካኒዝምን በማቀንቀን ሞንቲ ኒግሮ አንድ በማድርግ ብዙ ዙህ ማውራት ይቻላል የማንም የታሪክ አተላ ተነስቶ ምንም ሳይሰራ ሰውን ንጉሱን መዝለፍ ግን ያሳዝናል ፡፡

    • @ibiibrahimo
      @ibiibrahimo 5 місяців тому

      Komche

    • @girmawongele
      @girmawongele 2 місяці тому

      ትክክል

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 29 днів тому

      አንተ ገገማ ኋለቀር ከኃይለስላሴ ይልቅ ልጅ እያሱ በጣም ተራማጅ እና ከዘመኑ የቀደመ ነበረ ኢትዮጵያ በዚህ የቆሪጥ አምላኪ ሸለምጥማጥ መሳይ ተፈሪ መኮንን የተባለ ሰው ነው ከአለም ወደኋላ የቀረችው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 11 місяців тому +1

    አይ፣የኢትዮጵያ ፣ሞት፣እግዚአብሔር መቼ፣ይሆን፣የሚያቆም?መቼ፣ይሆን፣በቅንንት፣የሚገዛ፣መንግስት የሚቸረን?

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 11 місяців тому +1

      Very good question.
      There is no Good or Bad time, friend
      You just have to make it best out of it ::
      As long as life exists, one ways or other way suffering will continue::
      So your Greater question should be
      What is really life mean ???
      Sounds easy question, but sadly extremely hard to define it clearly and stick to with it.
      So, just be humble, be kind for everyone one with out reason, most importantly be wise for your self.

  • @eyob86
    @eyob86 11 місяців тому +2

    እንዴ ኤልዱ ጠፋሽብን እኮ ሬድዮ ላይ ረዱስ ምንላይ ትሆን አንድላይ ሸፈታቹብን የሸገር ጋዜጠኞች እዚናቹ ለማንኛውም መልካም ዕድል 🙏

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 6 місяців тому

    መጀመሪያ የዘር ጥላቻሽን
    ከልብሽ አውጭ ምርጥ
    አንጋፍው ጋዜጤኝው
    አለም መዝግበ የተናግረው
    አለቀ ደቀ ብሎ ለኢትዮጵያን
    ያበስረ ::በጀርመን:በሎንደን:USA :ጀግና:ነበር እስቲ አለም መዝግበ
    ማነው: ?ብለሽ:እንቢ: በጣም ትኮሪበታለሽ

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 11 місяців тому +2

    አይ ደጉ ግዜ

  • @BayisaFeye
    @BayisaFeye 11 місяців тому

    ቅደምተከተሉን ብታስተካክሉ

  • @Max-cc3pg
    @Max-cc3pg 11 місяців тому +2

    This media weyane propaganda

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 10 місяців тому +1

    ይሔ ቆሻሻ ጫጩት ሽማግሌ በሠራው ግፍ አንደውሻ ሬሳው ሽንት ቤት ወስጥ ተገኘ።
    አሁን ደግሞ በሠራው ገፍ ሲኦል አየተለበለበ ነው ይሔ የቆማጣ ዘር።

    • @redeatgizachew6512
      @redeatgizachew6512 9 місяців тому

      😡😡😡😡😡

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 7 місяців тому

      @love yourself በንግግርህ አሳዳጊዎችህን አጋለጥክ

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 29 днів тому

      እርገጥልኝ እንደዚህ