Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ላይክ ሼር አትርሱ የቤት ግባታ ከፈለጉ 0913146605ኮርኒስ ማሰራት ከፈለጉ 091 052 9306
የት ቦታ ነው
ስወድሽ ግልጽ የዋህ ተባረኪ ❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉደ ጠያቄየን ስለመለሽልኝ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ኢንሸአላህ አላህ ካሳካልኝ አስቤ አለሁ ግን ልጆቸ በጣም ናፋቀዉኛል 2 አመት ምላቸዉ አገር ከሄዱ😢
ኢሞና ዋትሳፕ የለውምሳ
ዋትሳፕ ወይም ኢሞ የሚጠቀምበትን የግንበኛውን ቁጥር ላኪልኝ ማር
ዉዴ ግን መቸ ነዉ ሰርግሽን የምታበይን የሱዋን ሰርግ ለማየት እደኔ ጉጉት ያለ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጅ አላት እኮ😂
የምርሽነው@@aumumuhamadyutube1479
@@aumumuhamadyutube1479ወላሂ በይ ያላት አይመስለኝም ነበረ ማሻላህ እኔ ሰርግ እጠብቃለሁ😂😂😂
እረ የህታ ልጅ ነው እሳ ገና አላገባችም
@@aumumuhamadyutube1479😂😂😂😂በህልምሽ መሆን አለበት ልጅ እንዳላት ያየሽው
50kአስገብት ምርጥ ልጂ ናት
❤❤❤❤
Inshalah bekru enasgebatalhu
ሁሌየም በራሴን እኔን መሰሎች የመዳም ቅመምን ሳስብ በጣም አዝናለሁ እርግጥ ቤተሰብንም ማስደሰት ከምንም በላይ ደስታ ነው ግን ለሌላ ሰው ስንል የኛስ ህይወት አሁን እሷና እህቷ ለቤተሰቦቻቸው ይሄን የመሰለ ቤት ሰሩ እነሱስ ነገ ለብቻ የራሳቸውን ህይወት ሲጀምሩስ😢😢😢 ያረብ ለሁላችንም ስደት በቃ ብለኸን በሀገራችን የረፍት እርዚቅ ወፍቀን
ኧረግ በቤትቀልድለም እስካሉድርስ ፏፈሽ ይበሉበት ነገርግን ስማችሁን ከምንም ከማንም በላይ በስማችሁ ምን ጥሩሰው ቢሆኑም እህትውድሞች ኋላ በገዛጅ ጥላት ማፍራትነው ወሏሂ ነገርግን በምትርዳባቸው መርዳት እጅ በቤት ጥሩአደለም እኔ አስቀድሜ ቦታ ገዛሁ ውዳውነው በስሜያስደርኩት በናትሽ አድርጊአሉኝ አልፍልግም እናቴም እሳት እድትገባ አልፈቅድም በስሜ ብየ በስሜ አስድርኩ እናት አባት ውድምእህት የሚጣሉት በትንሽ ነገር ተነስተው ትልቅፅብየሚያደረሰው ገዙብነክስለሆነከውድሁመጠቅቅግድነው
አግብተው ይዘው መምጣትነውጂ መቸም የኢቶወዶች ቤትየላቸው የእጨት ቤትምንአሶ ደሞ ላዱኒያኑሮ አራት ቤት ይሠራላቸውነበር
ماشاءالله تبارك الله الله يزيدكم من فضله ❤
እህቶች ወላሂ አትጨነቁ በርግጥ ለመኖር ቤት ያስፈልጋል ግን ሙሽ ላዚም ብሎኬት ገና ነመጣችሁ ሞክሩ ግን ከ5አመት በላይ የሆናችሁ ባትሞክሩ የብሎኬቲን
2 ሚሊዮን ብር አይሰራም ወይ
ቤት ለመስራት ከ5 አመት በታችማ መች ይታሰባል
@@zmzamzmzam6070 አወ ውደ ብቻሽን ከሆንሽ ይወስዳል እደበፊቱ አደለም በተለይ አማራ ክልል ሁሉምነገር ጨምሯል
እኔ 13 አመቴ ወፍ ብቻ አልሀምዱሊላ
አይበቃሺምውደ እኔ 3ፈጅቶብኛል ለ90ቆርቆሮ@@nas7117
የኔ ቆንጆ ሷሊህ የሆነውን ባል ይወፍቅሽ ስወድሽ በርቺ ሁሌ ልቀቂ❤
ማሻአሏህ ማሻአሏህ. በደስታ. ኑሩበት አንችንም ፊዱኒያ ወልአኼራ የምትደሠችበት ትዳር አሏህ ይወፍቅሽ ያረብ
Barechi ehete ene zare new videoshin yayehute ❤
ቦታውን በጥሩ ዋጋ ገዥተሽ ይሆናል እስከ ቦታው እኔ ቦታውን ከገዛን 2አመት ሁኖት ነበር እኔ እህቴ ጋር ኮምቦልቻ 91ቆርቆሮ በብሎኬት ለማሰራት እስከ አጥር የውጭ በር ድርስ 3ሚሊየን ወስዶብናል ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ ግን ብር ይዘን ነበር ምንም ሳናቆረጥ 9ወር ወስዶብናል ለመስራት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዞች በጤና ኑሩበት
ፈቅና ምድር ነው
ውዴ ሦስት ሚሊየን ከመሬቱ ጋር ነው ከዛ ውጭ?
እኔ ቦታ ፍልጊ ነበር ኬሜሴ😢ብሩ ግን አይቻልም
ፎቅ ነው ስት ክላስ ነው
መሸአለህ አለህ እኝንም ከመደም ኩሺና አውጥቶ ይፈርጅን አሚንንንንን ያረቢ
አሚንንንያረብ
አሚን
ናመሰግናለን የኔ ውድ 🎉🎉የኛ አከባቢ በእንጨት የሚሰራ የለም እንጂ እሱ ሳይሻል አይቀርም ነበር
አሜን እህቴ ሴት ልጅ ቤት ምን ይስራላታል ባሏ ይኑርው እንጅ ❤😂
በአሑን ሠአትሤቶቹ ነንኮ ባለቤቶቹ ወንዶቹማ ለማኝ ሑናችሗል የሴት ብር😂😂😂ከመቶ አንድ ቢገኝ ነው 😂
ትክክል ሴት ልጅ ብራን መያዝ እንጂ ቤት መስራት አያስፈልጋትም ወይ ደሞ ካለዉ ጋር ሼር አርጋ እንጂ ለምን ለብቻ ትጨነቃልች😂
ሀሀሀሀ ነበር ነገሩ ታገለበጠ እንጂ
እር ነው
@@እቢsete berasuo senorate teruo newe
ፍቅር የሆንሽ ልጅ አላህ ይጨምርልሽ❤❤
የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ አላህ ይጨምርልሽ
ጎበዝ በርች እህቴ
Masha Allah wollahi betam des mtgni Allah ytebkshi
😭😭😭😭እደውሰው ይኑራችሁ ወላሂ እኔ 1,5 በላይ የጭቃቤት በላኝ አሁንምገናአላለቅልኝም
በርች አይዞሽ አዳርሰሽዋል
ማሽ አሏህ ደስ ትይኛለሽ ዝም ብየ ደበብ ያልሽ ነሽ የኔ ውድ ሰርግሽን መች ነው የምንበላው ረኢሳየ ግን
መቶ ሀምሳ ካሬ ቦታ ላይ የተሰራ ቤት ሁሉ ነገር ያለቀለት በውስጥም በውጭም ሽት ቤቱ በሰራሚክ የተሰራ ሁሉም ያለቀለት ስት ይገኛል ንገሪኝ እማ እህት❤❤
+251913728247
የገበሬ ከፈለግሽ አለኝ ስልክ አስቀምጭ
ተባረኪ እህቴ ቅመም የሀንሽ ልጅ አመሰግናለን
ምነውጋ ስት አመት ሊኖር በጭቃም አላበቃ የምር 8አመቴ ወፋ የለም አልሐምዱሊላህ አላኩሊሀል
የኒውድእንኳንደህናመጣሽእህታችን❤❤
በብሎኬት ለመስራት ያሰባችሁ እኔ ኤል ሳርቢስ 5 ክላስ 1 ሀማም ጀምሬ አለሁ ዚንጎ ተለብሷን እስከ ዚንጎው 1/5 አንድ ነጥብ አምስት መቶሺ ፈጅቶብኛል ግርፍ እና የውጭ ጢስቤት ገናነው
አትዋሽ የት ነው ደግሞ 5ክላስ 80ቆርቆሮ ከሆነ እና ገና ግርፍ ቀለም በር የውስጥ ፊኒሺንግ ከሰረሽ ገና ብዙ ይቀረዋል
@@Elham-z7x የኔውድ ለምን እዋሻለሁ የጨረስኩትን ነው ያወራሁት
አላህይጠብቅሽ እርጋታሽ ልክ እንደኔ አግቢና ሰርግጥሪን
አላህ ይጨምርልሽ እህት ጥሩ መሪጃ ነው
አሚንንንን ያረቢ
የእኔ ውድ በርቺ ቶሎ ቶሎ ነይ.
እህትዋ እንካን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ጎበዝ በርቺ❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ
የኔ ውድ እጅሽ ሸፍኝዋ ሕጃብሽ ሙሉ አድርግሽ ልበሽው
ሰህ
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች❤❤❤🎉🎉
እስኪ ለኔም ምክር ስጡኝ የቡለኬት ቤት ልጀምር ነበር ግን ፈራሁ ቦታዬ ድግሞ የእንጨት ቤት አይሰራበትም አሉን በጣም ጨቆኛል
እህቴ የቡልኬት ቤት በጣም ሀሪፍ ነው እኔኔሜ ሲስፈራሩኝ ነበር ግን እንደሚካብዱት አይደል እማ
Mashallah ename alhamduliah fenshnge kerge alhamduliah
በሰላም በጤና የምትኖርበት አላህ ያርግላት ኢንሻአላ❤❤❤❤❤
አሚን❤
እህቴሽ አሏህይጨምርላት የምትደስትበትያድርጋት
ማሻአሏ የኔ ጥያቂ ሲጀመር ለፉቅንበረደ መልሽለኝ ሀያቲ ኢልሳርቢስ አሰረቸ ካዛመቀጠል ይቻላልደ
ግልፅ መረጃ ስለሰጠሽን ሸልምሻለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዴ በጣም ሀሪፍ ነው ግን ሲልቅ አሳይን እባክሽ❤❤❤
እረጂም ነው ስታቀረቢ አትደጋግቢ ስታወሪ እይታ እድኖርሽ
አሚን ሀቢብቲ
ማሻ አላህ በርች እህቴዋ❤
የኔጥያቂ ደግሞ ወዲምሽ ሚስቱን ፍቶነው??
አልፈታም
አሚን የኔ ወድ
ማሻአላህ በርች ጎበዝ
ማሻአሏህ
አብሽር ያገሬ ልጅ🎉🎉🎉🎉
ጥያቄ የሆነብኝ ይሄን ሁሉ ወጭ አዉጥታ ቤት ሠርታ ስታገባ ጥላዉ እባሏ ቤት ልተድ ነዉ ወይስ ባልየዉ ሊመጣ ነዉ ታድሎ ቁጪብሎ ሊበላ ነዉ እኔ እቤቴ ወንድ አላመጣም መችም😂😂😂
የሚኖሩበት ቤቴሰቦቿ ነው የሚኖሩበት
ጀግና ❤❤❤❤ሰወድሸ ተትናሸ ደሞ አግቢ መያት እንፈልጋለን
እር ትዳር ያጂ ቤቱ አለሺ ግን እዲሜኮ ቁሞ አይጠብቅም ይበቃሻል አግቢ እስከዛሬ የቆየሺ
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
የቡለኬቱኩ ከእንጨቱ አይበልጥም እህቴዋ አይቸዋለሁ ስርቸ የቡለኬቱ እዳውም ይቀንሳል
ማሻ. አሏህ ከሚሴ
ኧረ ብሩ ብዙ ነው የሚያስወጣው እህቴ ሰርታለች ያወጣይው ብር አይወራም የናንተ አይነት አደለም ዲዛይኑ ሌላ ነው ፎቅ አለው ግን ደረጃ በላሜራና መስታወት የሚሰራው ነወ አላህ የምትኖርበት ያድርጋት
ስት ፈጀባት
ሥምት መቶ ሺ በአሁኑ አይሠራዉም ዉዴ ኮሪስ ብቻ ሁለት መቶ ሺ ነዉ እኮ
የኔውዲ አይዛሻ ጠካሪ❤❤❤
ምነው ቢቀር የጨቱን ሰርቸ እስካለሁ ይበቃኛል ነገ ስሞት ቤቶጂ ተከትሎኝ ይሄዳልደ
Masha allah❤❤❤❤
ሸቀለ ሆኖ የቦሎኬት ለዘውም ፎቅነ ምድር አራ የመይሆን ነው ለዘውም ለብቻ ጉድ ነው ማሸአሏሀህ
masha allha
እናመሰግናለን እናቱ መገፈፍ ነዉ ግን ቤት መስራት ጭራሽ ዋጋዉን ሥሰማ ፍራት ለቀቀብኝ😂😂
በርቺ እህቴ እስኪ እኔንም አሳድጉኝ ስውዳችሁ እመልሳለሁ በታማኝ ነት
እኔ አራኩሽ ❤
❤
ማሻ አላህ በርች
ብሌኬት3አመትደሞወዝአይበቃም ሲገብጣጣውብዙነው
ግን እቢ ብለሺኝ ቀርሺ ሻርብ ግዢልኝ ብየሺ😢
ሻርብ ምን
@@Faeza852 የሆነ ግዜ ማዘሯ ለብሰዉት አይቸ ወላሂ እዴት እዳማርኝ ብር ልላክልሺ ግዠልኝ ብየ በዋሳፕም ብዙየ ለመኳት
ሁቢ ከሳውዲ እኮ ነው ያመጣሁት ትምህርቶች ተመሳሳይ ከፈለግሽ ላኪ እገዛልሻለው
የምኖርበት፣ያርገኝ፣በደህናዉጊዜሠርጨርሻለሁአልሀምዱሊላ
መሸአለ
እኔ የጭቃቤት አንድ ነጥብ ነው የፈጀብኝ እረ ጎበዝ እንዴት ያለው አገር እያላችሁነው😢😢
በፍቅር ኑሩበት እስኪ በቅንነት ጥያቄዬን መልሽልኝ እህቴ ቦዶ ቦታ በስንት ይገዛል?
እስከ 2,3 ይገኛል
Mashaallaah
አሚንንን❤❤❤
አልገባኚ 2ቱ ክላስብቻ ነዉ ሁሉም ስቀልሺዉ እሳ
በርቺልኝ ❤😊
ብሎኬት አስሩ የእንጨቱ እኮ እጥፍ ነው ሚወስደው ብለኬት ይቅላል
በጣም
አትሸወጂ ብሎኬት ሲሚንቶ እኮ 2 ሺ እኔ እህቴ ጋር 91ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት እስከ አጥሩ 3ሚሊየን ወስዶብናል ወሎ ኮምቦልቻ ለመስራት 8ወር. ወስዶል ብር አጠራቅመን ነበር የጀመርነው ገና ካለቀ 3ወር ሆነው የእንጨት ቤት ቢሆን 1.4በደንብ ይበቃ ነበር ስለዚህ ብሎኬት ቤት እጥፍ ነው
ማናው ያለው እማይመሥል ነገር
ቦታው አለኝ ማሻአላሀ መንግስት +1+2 ካልሆነ አትስሪም ተብሎ ታግዳል እኔ ድከመኝ ልጅምር ብል መሰረቱ ብቻ ስትይፉጃል እስቲ ምታቁ መሰረቱ እነ ካለቀ ችግር የለም አሉኝ ስት ድሚፉጅ ነግሩኝ ጠጥየው አግር ልግባብየ ድሞ ቤት ሳይ ጋጉልሁ
እህቶቼ አትሽወዱ በህይወታቹ አትጫወቱ ከ10 ፎቅ አንድ ልጅ ይሻላል
በረቺ🎉🎉🎉
የኔ ውድ በርቺ❤
አላባብሳሽ ጡሩ ነዉ ግን ትንሽ እጅሽ👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😮😮
አጅብ ሰውመለከፍ @@SusuSuu-f6r
😢@@SusuSuu-f6rወይ ሀበሻ
ወይ ሀበባ
እንደጋገፍ መቀኝነትን እንፀየፍ 💜❤
አብሽሪ ጠንክረሽ ስሪ እህቴ
እኔም 4ክፍል ቤት በብሎኬት አስርቼ ያስጨረስኩት 650ሺ ነው ያስጨረስኩት ሴፊቲ ገና አልሰራውም ብቻ አቅም ይጠይቃል ብሎኬት ቤት እኔ የ4አመት ብሬን ምንም ሳላስቀር ነው ከመሬት ግዢ ጀምሮ እስከ ማለቂያው ድረስ 1.7 ደርሶዋል 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
ጀግና ከነቦታው 1,7 የወሰደብሺ
መሰረቱን ብች ነው ወይስ እስኩምኑ አስረጅኝ
በርች እህት እኔ ባዶውን መሬት ገዝቻለሁ ደብረብረሀን ቤቱን ለማሰሪያ ሁለት ሚሊየን አይሰራልኝም
የት ሀገር ነው ይሄን የፈጀው በኛ እኮ ቦታ ብቻ 1.5ሚሊዪን ነው እኮ
ውሏሂ እኔየጭቃነው ይህውድፍን6አመቴ 2,5ገባ ሰውያስፍልጋል😭😭
አሚን ቆጆየ
አታካብጂ ይሄንን ያህል አይፈጂም አይፈጂም የቡለኬት ቤት ከታች መሰረቱው ብቻአ የሚጨርሰው
ማሻአላህ❤❤❤ጎበዝ በርች
ማሻአላህ
አሚንንንን
እኔ በከር96ሺ የኢትዮጵያ ብር ይከፈለኛል ቋሚ አስተማማኚ ስራ አለኚ ብሎኬት ቤት ልሠራ ፈራሁ ወጭውን በርግጥ የሚሸጥ ቦታ. ነበረኚ ግን ሀገር ስላላል ስላልሆነ የሚገዛ የለም
የኮየት ደመወዝ ነች አይዴል😂
@@myfano አረ እኔ ኮይትን አላቀውም ሰኡድ ነኚ
በርች
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የበረዳ አጥር ሥት ይፈጃል ውደ 2መቶ ካሪላይነውቤቱ በኢል ፈልጌነውለመግዛት
የትነሽ የኔ ውዴ❤
ያዱኒ ቤት ነው አላህ ያኼራ ቤት ያሳምርልን
Betam gobez
ቤት ማሰራት በጣም ልቤን አድክሞታል ምንም አያልቅ ኮተቱ
ምናለ ባታስረዝሙት
እህቴእኔየመዳምቅመምነኝቤትማሰራትእፈልጋለሁግንፈራሁወጪዉንየመሃበርቤትየምታቁካላቹህደረብረሃንላይበኣላህሹክበሉኝ
የዘድሮ ባል ያለ ጥቅም የት ይገኛል
ጨራሽዋጋውንትጠይቃላችሁ፣በደጉጊዜ፣ተባብርውነውየስሩትመሽአላህ፣የጨቱምአላልቅብሎል😂😢
ምነው ባታስፈራሪኝ እኔም እዚያው ኬሚሴ ጀመሪያለሁ ግን. የናተ ተካበደ. ብር የሚከብደው መሰረቱ ነው መሰረቱ ከወጣ ብዙም አደል ኮመቶች አብሺሩ ቀላል ነው እደዚህ አይከብድም
ወላሂ
እኔም ወላሂ ልጅምራ ነዉ
ለጅ ብቻ ያልኝ 5 መቶ ሹይ ነዉ ወላሂ
Indat feru indezih kebad ayidelam
እኔም ጀምሬለሁ መሠረቱን አለቀ አላህ ይገዘን የሷ ተጋኗል መሀድሶቹም ለጃቸው ብዙ ነው የሚጠይቁት
ላይክ ሼር አትርሱ
የቤት ግባታ ከፈለጉ 0913146605
ኮርኒስ ማሰራት ከፈለጉ 091 052 9306
የት ቦታ ነው
ስወድሽ ግልጽ የዋህ ተባረኪ ❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉደ ጠያቄየን ስለመለሽልኝ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ኢንሸአላህ አላህ ካሳካልኝ አስቤ አለሁ ግን ልጆቸ በጣም ናፋቀዉኛል 2 አመት ምላቸዉ አገር ከሄዱ😢
ኢሞና ዋትሳፕ የለውምሳ
ዋትሳፕ ወይም ኢሞ የሚጠቀምበትን የግንበኛውን ቁጥር ላኪልኝ ማር
ዉዴ ግን መቸ ነዉ ሰርግሽን የምታበይን የሱዋን ሰርግ ለማየት እደኔ ጉጉት ያለ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጅ አላት እኮ😂
የምርሽነው@@aumumuhamadyutube1479
@@aumumuhamadyutube1479ወላሂ በይ ያላት አይመስለኝም ነበረ ማሻላህ እኔ ሰርግ እጠብቃለሁ😂😂😂
እረ የህታ ልጅ ነው እሳ ገና አላገባችም
@@aumumuhamadyutube1479😂😂😂😂በህልምሽ መሆን አለበት ልጅ እንዳላት ያየሽው
50kአስገብት ምርጥ ልጂ ናት
❤❤❤❤
Inshalah bekru enasgebatalhu
ሁሌየም በራሴን እኔን መሰሎች የመዳም ቅመምን ሳስብ በጣም አዝናለሁ እርግጥ ቤተሰብንም ማስደሰት ከምንም በላይ ደስታ ነው ግን ለሌላ ሰው ስንል የኛስ ህይወት አሁን እሷና እህቷ ለቤተሰቦቻቸው ይሄን የመሰለ ቤት ሰሩ እነሱስ ነገ ለብቻ የራሳቸውን ህይወት ሲጀምሩስ😢😢😢 ያረብ ለሁላችንም ስደት በቃ ብለኸን በሀገራችን የረፍት እርዚቅ ወፍቀን
ኧረግ በቤትቀልድለም እስካሉድርስ ፏፈሽ ይበሉበት ነገርግን ስማችሁን ከምንም ከማንም በላይ በስማችሁ ምን ጥሩሰው ቢሆኑም እህትውድሞች ኋላ በገዛጅ ጥላት ማፍራትነው ወሏሂ ነገርግን በምትርዳባቸው መርዳት እጅ በቤት ጥሩአደለም እኔ አስቀድሜ ቦታ ገዛሁ ውዳውነው በስሜያስደርኩት በናትሽ አድርጊአሉኝ አልፍልግም እናቴም እሳት እድትገባ አልፈቅድም በስሜ ብየ በስሜ አስድርኩ እናት አባት ውድምእህት የሚጣሉት በትንሽ ነገር ተነስተው ትልቅፅብየሚያደረሰው ገዙብነክስለሆነከውድሁመጠቅቅግድነው
አግብተው ይዘው መምጣትነውጂ መቸም የኢቶወዶች ቤትየላቸው የእጨት ቤትምንአሶ ደሞ ላዱኒያኑሮ አራት ቤት ይሠራላቸውነበር
ماشاءالله تبارك الله الله يزيدكم من فضله ❤
እህቶች ወላሂ አትጨነቁ በርግጥ ለመኖር ቤት ያስፈልጋል ግን ሙሽ ላዚም ብሎኬት ገና ነመጣችሁ ሞክሩ ግን ከ5አመት በላይ የሆናችሁ ባትሞክሩ የብሎኬቲን
2 ሚሊዮን ብር አይሰራም ወይ
ቤት ለመስራት ከ5 አመት በታችማ መች ይታሰባል
@@zmzamzmzam6070 አወ ውደ ብቻሽን ከሆንሽ ይወስዳል እደበፊቱ አደለም በተለይ አማራ ክልል ሁሉምነገር ጨምሯል
እኔ 13 አመቴ ወፍ ብቻ አልሀምዱሊላ
አይበቃሺምውደ እኔ 3ፈጅቶብኛል ለ90ቆርቆሮ@@nas7117
የኔ ቆንጆ ሷሊህ የሆነውን ባል ይወፍቅሽ ስወድሽ በርቺ ሁሌ ልቀቂ❤
❤❤❤❤
ማሻአሏህ ማሻአሏህ. በደስታ. ኑሩበት አንችንም ፊዱኒያ ወልአኼራ የምትደሠችበት ትዳር አሏህ ይወፍቅሽ ያረብ
Barechi ehete ene zare new videoshin yayehute ❤
ቦታውን በጥሩ ዋጋ ገዥተሽ ይሆናል እስከ ቦታው እኔ ቦታውን ከገዛን 2አመት ሁኖት ነበር እኔ እህቴ ጋር ኮምቦልቻ 91ቆርቆሮ በብሎኬት ለማሰራት እስከ አጥር የውጭ በር ድርስ 3ሚሊየን ወስዶብናል ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ ግን ብር ይዘን ነበር ምንም ሳናቆረጥ 9ወር ወስዶብናል ለመስራት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዞች በጤና ኑሩበት
ፈቅና ምድር ነው
ውዴ ሦስት ሚሊየን ከመሬቱ ጋር ነው ከዛ ውጭ?
እኔ ቦታ ፍልጊ ነበር ኬሜሴ😢ብሩ ግን አይቻልም
ፎቅ ነው ስት ክላስ ነው
መሸአለህ አለህ እኝንም ከመደም ኩሺና አውጥቶ ይፈርጅን አሚንንንንን ያረቢ
አሚንንንያረብ
አሚን
ናመሰግናለን የኔ ውድ 🎉🎉
የኛ አከባቢ በእንጨት የሚሰራ የለም እንጂ እሱ ሳይሻል አይቀርም ነበር
አሜን እህቴ ሴት ልጅ ቤት ምን ይስራላታል ባሏ ይኑርው እንጅ ❤😂
በአሑን ሠአት
ሤቶቹ ነንኮ ባለቤቶቹ ወንዶቹማ ለማኝ ሑናችሗል የሴት ብር😂😂😂ከመቶ አንድ ቢገኝ ነው 😂
ትክክል ሴት ልጅ ብራን መያዝ እንጂ ቤት መስራት አያስፈልጋትም ወይ ደሞ ካለዉ ጋር ሼር አርጋ እንጂ ለምን ለብቻ ትጨነቃልች😂
ሀሀሀሀ ነበር ነገሩ ታገለበጠ እንጂ
እር ነው
@@እቢsete berasuo senorate teruo newe
ፍቅር የሆንሽ ልጅ አላህ ይጨምርልሽ❤❤
❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ አላህ ይጨምርልሽ
ጎበዝ በርች እህቴ
Masha Allah wollahi betam des mtgni Allah ytebkshi
❤❤❤❤
😭😭😭😭እደውሰው ይኑራችሁ ወላሂ እኔ 1,5 በላይ የጭቃቤት በላኝ አሁንምገናአላለቅልኝም
በርች አይዞሽ አዳርሰሽዋል
ማሽ አሏህ ደስ ትይኛለሽ ዝም ብየ ደበብ ያልሽ ነሽ የኔ ውድ ሰርግሽን መች ነው የምንበላው ረኢሳየ ግን
መቶ ሀምሳ ካሬ ቦታ ላይ የተሰራ ቤት ሁሉ ነገር ያለቀለት በውስጥም በውጭም ሽት ቤቱ በሰራሚክ የተሰራ ሁሉም ያለቀለት ስት ይገኛል ንገሪኝ እማ እህት❤❤
+251913728247
የገበሬ ከፈለግሽ አለኝ ስልክ አስቀምጭ
ተባረኪ እህቴ ቅመም የሀንሽ ልጅ አመሰግናለን
❤❤❤❤
ምነውጋ ስት አመት ሊኖር በጭቃም አላበቃ የምር 8አመቴ ወፋ የለም አልሐምዱሊላህ አላኩሊሀል
የኒውድእንኳንደህናመጣሽእህታችን❤❤
በብሎኬት ለመስራት ያሰባችሁ እኔ ኤል ሳርቢስ 5 ክላስ 1 ሀማም ጀምሬ አለሁ ዚንጎ ተለብሷን እስከ ዚንጎው 1/5 አንድ ነጥብ አምስት መቶሺ ፈጅቶብኛል ግርፍ እና የውጭ ጢስቤት ገናነው
አትዋሽ የት ነው ደግሞ 5ክላስ 80ቆርቆሮ ከሆነ እና ገና ግርፍ ቀለም በር የውስጥ ፊኒሺንግ ከሰረሽ ገና ብዙ ይቀረዋል
@@Elham-z7x የኔውድ ለምን እዋሻለሁ የጨረስኩትን ነው ያወራሁት
አላህይጠብቅሽ እርጋታሽ ልክ እንደኔ አግቢና ሰርግጥሪን
አላህ ይጨምርልሽ እህት ጥሩ መሪጃ ነው
አሚንንንን ያረቢ
የእኔ ውድ በርቺ ቶሎ ቶሎ ነይ.
❤❤❤❤
እህትዋ እንካን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ጎበዝ በርቺ❤
❤❤❤❤
አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ
የኔ ውድ እጅሽ ሸፍኝዋ ሕጃብሽ ሙሉ አድርግሽ ልበሽው
ሰህ
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች❤❤❤🎉🎉
እስኪ ለኔም ምክር ስጡኝ የቡለኬት ቤት ልጀምር ነበር ግን ፈራሁ ቦታዬ ድግሞ የእንጨት ቤት አይሰራበትም አሉን በጣም ጨቆኛል
እህቴ የቡልኬት ቤት በጣም ሀሪፍ ነው እኔኔሜ ሲስፈራሩኝ ነበር ግን እንደሚካብዱት አይደል እማ
Mashallah ename alhamduliah fenshnge kerge alhamduliah
በሰላም በጤና የምትኖርበት አላህ ያርግላት ኢንሻአላ❤❤❤❤❤
አሚን❤
እህቴሽ አሏህይጨምርላት የምትደስትበትያድርጋት
ማሻአሏ የኔ ጥያቂ ሲጀመር ለፉቅንበረደ መልሽለኝ ሀያቲ ኢልሳርቢስ አሰረቸ ካዛመቀጠል ይቻላልደ
ግልፅ መረጃ ስለሰጠሽን ሸልምሻለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዴ በጣም ሀሪፍ ነው ግን ሲልቅ አሳይን እባክሽ❤❤❤
እረጂም ነው ስታቀረቢ አትደጋግቢ ስታወሪ እይታ እድኖርሽ
አሚን ሀቢብቲ
ማሻ አላህ በርች እህቴዋ❤
የኔጥያቂ ደግሞ ወዲምሽ ሚስቱን ፍቶነው??
አልፈታም
አሚን የኔ ወድ
ማሻአላህ በርች ጎበዝ
ማሻአሏህ
አብሽር ያገሬ ልጅ🎉🎉🎉🎉
ጥያቄ የሆነብኝ ይሄን ሁሉ ወጭ አዉጥታ ቤት ሠርታ ስታገባ ጥላዉ እባሏ ቤት ልተድ ነዉ ወይስ ባልየዉ ሊመጣ ነዉ ታድሎ ቁጪብሎ ሊበላ ነዉ እኔ እቤቴ ወንድ አላመጣም መችም😂😂😂
የሚኖሩበት ቤቴሰቦቿ ነው የሚኖሩበት
ጀግና ❤❤❤❤ሰወድሸ ተትናሸ ደሞ አግቢ መያት እንፈልጋለን
እር ትዳር ያጂ ቤቱ አለሺ ግን እዲሜኮ ቁሞ አይጠብቅም ይበቃሻል አግቢ እስከዛሬ የቆየሺ
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
የቡለኬቱኩ ከእንጨቱ አይበልጥም እህቴዋ አይቸዋለሁ ስርቸ የቡለኬቱ እዳውም ይቀንሳል
ማሻ. አሏህ ከሚሴ
ኧረ ብሩ ብዙ ነው የሚያስወጣው እህቴ ሰርታለች ያወጣይው ብር አይወራም የናንተ አይነት አደለም ዲዛይኑ ሌላ ነው ፎቅ አለው ግን ደረጃ በላሜራና መስታወት የሚሰራው ነወ አላህ የምትኖርበት ያድርጋት
አሚን
አሚን
ስት ፈጀባት
ሥምት መቶ ሺ በአሁኑ አይሠራዉም ዉዴ ኮሪስ ብቻ ሁለት መቶ ሺ ነዉ እኮ
የኔውዲ አይዛሻ ጠካሪ❤❤❤
ምነው ቢቀር የጨቱን ሰርቸ እስካለሁ ይበቃኛል ነገ ስሞት ቤቶጂ ተከትሎኝ ይሄዳልደ
Masha allah❤❤❤❤
ሸቀለ ሆኖ የቦሎኬት ለዘውም ፎቅነ ምድር አራ የመይሆን ነው ለዘውም ለብቻ ጉድ ነው ማሸአሏሀህ
masha allha
እናመሰግናለን እናቱ መገፈፍ ነዉ ግን ቤት መስራት ጭራሽ ዋጋዉን ሥሰማ ፍራት ለቀቀብኝ😂😂
በርቺ እህቴ እስኪ እኔንም አሳድጉኝ ስውዳችሁ እመልሳለሁ በታማኝ ነት
እኔ አራኩሽ ❤
❤
ማሻ አላህ በርች
ብሌኬት3አመትደሞወዝአይበቃም ሲገብጣጣውብዙነው
ግን እቢ ብለሺኝ ቀርሺ ሻርብ ግዢልኝ ብየሺ😢
ሻርብ ምን
@@Faeza852 የሆነ ግዜ ማዘሯ ለብሰዉት አይቸ ወላሂ እዴት እዳማርኝ ብር ልላክልሺ ግዠልኝ ብየ በዋሳፕም ብዙየ ለመኳት
ሁቢ ከሳውዲ እኮ ነው ያመጣሁት ትምህርቶች ተመሳሳይ ከፈለግሽ ላኪ እገዛልሻለው
የምኖርበት፣ያርገኝ፣በደህናዉጊዜሠርጨርሻለሁአልሀምዱሊላ
መሸአለ
እኔ የጭቃቤት አንድ ነጥብ ነው የፈጀብኝ እረ ጎበዝ እንዴት ያለው አገር እያላችሁነው😢😢
በፍቅር ኑሩበት
እስኪ በቅንነት ጥያቄዬን መልሽልኝ እህቴ ቦዶ ቦታ በስንት ይገዛል?