ከልብ አመሰግናለሁ ውዶቼ አላህ ያከብራቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Місяць тому +274

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ አላህ አይወልድም አይወለድም❤❤❤

    • @Alfo-pw6go
      @Alfo-pw6go Місяць тому

      Say ❤❤

    • @አሚሬ
      @አሚሬ Місяць тому +3

      ልቤንወከክያረገውኮመንት🎉

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي Місяць тому

      ሳህ የኔ አስተውይ🎉

    • @FjRu-ci5bm
      @FjRu-ci5bm Місяць тому

      ትክክክል 💯❤

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Місяць тому

      👍👍👍👍❤❤🎉🎉

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Місяць тому +217

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @jemila51
      @jemila51 Місяць тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለሞ
      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
      ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም😊😢🎉🎉🎉❤

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و Місяць тому

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y Місяць тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Місяць тому

      saw saw saw saw saw saw

    • @medinafikiru
      @medinafikiru Місяць тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t Місяць тому +113

    ሶፊ ከቶፊቅ ከተለየሺ በሇላ አማረብሺ ማሻአላህ የኔ ፍልቅልቅ ካሁን በሇላ እራስሺን ጠብቂ በበር እጅ በመስኮት የመጣን እዳታስገቢ.... .ገብቶሻል

  • @wensahs2947
    @wensahs2947 Місяць тому +44

    ሴትልጂ ወድቃ ሰትነሳ በጣም ደሰ ይላል ሶፍየ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i Місяць тому +303

    ሰአዲ ሶፊን ስትሳደቢ አልነበር 😂ሶፊየ ወደፊት ጀግና ስትሆኚ ጥላትሽም እደዚህ ይወድሻል❤ረምላ መልካም ሰው❤

    • @bleanmeomken
      @bleanmeomken Місяць тому +24

      የይትብን ስራሰማታዉቁ አታዉሩ ስራ ነው ምንም አላለችም ግን ጭንቅላታችሁ ቀጭሞል አሰሩት

    • @AhlanAhlan-os4xd
      @AhlanAhlan-os4xd Місяць тому

      በበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበ😊😊😊😊

    • @HalushAdem-h6b
      @HalushAdem-h6b Місяць тому +12

      የኔም ጥያቄ ነው አስመሳይ ናቾው እኮ 🤣🤣🤣

    • @طيبهاحمد-م4ج
      @طيبهاحمد-م4ج Місяць тому +8

      አይባልም

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ Місяць тому +1

      ሰድባት ነበር እደ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 18 днів тому +1

    ሶፍየ እህቴ የኔ የዋህ ባለሞያ ሁሌም ደስ ይበልሺ አላህ ላንቺ ክፉ እሚያስቡትን ያርቅልሺ ያረብ 🤲
    ሁሌም ደስ ይበልሹ ያረብ 🤲❤️

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 Місяць тому +76

    ሠባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላሃ
    አላሀ አክበር

  • @Myወሎ
    @Myወሎ Місяць тому +76

    ያሰላምምምም ሰልም የወሎ ስብስብ ነው ዛሬ እዚህ ቤት🤌🏽💙
    እኒህ ወሎየዎች ይሉሃል ያዝ አብሽር፤
    ጥርሳቸው ዝናር ነው አይናቸው ምንሽር።🥰My~ወሎ የኔ ገራገሮች እዲህ ሰብስብ ብላችሁ ሶፊየን ስላያችሆት በጣም ደስስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤ 0:51

    • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
      @ወሎየዋየአባቴቅምጥል Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @hhht597
      @hhht597 Місяць тому +1

      እረ የትረት ያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ደምሪኝ🎉

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k Місяць тому

      ያሰላላላላላላምምምምምም ያንቺ ግጥም ስጨመርበት አብሶ ክክክክክ ማሻአላህ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Місяць тому +189

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    አይ ሪምሊ በሄድሽበት ሳቅ በሳቅ እምታድሪጊው. ሁላችም ታምራላችሁ አላህ የአማራ ክልልን ሰላም ያድርግልን. እድዚህ ጎንድር ወሎ ጎጃም ሻዋ ቢሄር ቢሄርስቦችም እምንጎብኝ ያድርገን 😢

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Місяць тому +17

    የኔ ቆንጆ እንድጋ ማስተናገድ የወሎ ባህል ነው ሀርካትሽ ደስ ስትይ ጉዞ ወደ ፊት ትለያለሽ መልካምነት ለራስ ነው ሀያቲ አትግፊ ተገፊ ሶፍየ በቤተሰብም በጓደኛም በትዳርም የአላህ ይቀልጣል የትም ቦታ ታገሽ ተገፊ 100k ስታከብሪ ታየኝ በዚህ video

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j Місяць тому +59

    ረምላየ የኔ ድምቀት አንች ባለሽበት ሁሉ ሳቅ አለ የኔ ፈንዲሻ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ደምሩኝ,በቅንነት😅

    • @NefissaAwbol
      @NefissaAwbol Місяць тому

      እኔም እሷን አይቸ ነዉ የመጣሁት

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Місяць тому +13

    ጨጎራ ከሚያቃጥል ባል አላህ ይጠብቀን ማሻላህ❤❤❤❤ታምራላቹ ሱፎ ኮልፈነኘ እንገናኘለን ❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Місяць тому +23

    ማሻአሏህ የወሎዬዎች ስብስብ አንድ አስተያየት አለኝ ነን ሙስሊም ለሆኑት ዩትዩበሮች የ100 ሺ ሲያከብሩ ወጪው የሚሸፈነው ከዚሁ ከተመልካች ተልኮላቸው ስጦታ ተገዝቶላቸው ነው ግን ለሙስሊም እህቾች ዩቲዩበር ሰብስክራይብ እንኳን ማድርግ ማበረታታት አይፈልጉም ለሀቁ ሙስሊም የአኼራ እህቶቻችን ነበሩ የሚቀርቡን ብቻ ትዝብት ነው

  • @hhht597
    @hhht597 Місяць тому +21

    አይ ወሎየ ደስ ስትሉ ወላሂ ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሷፊየ የኔ የዋህ ትለይለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote Місяць тому +7

    መቸም ጥሩ ሰው አናበረታታም ወላሂ ረምሊ በጣል ምርጥ ልጅ ነችማስመል የሚባል ነገር አታውቅም በጣምስራት ያላት ነች እባካችሁ እናበረታታት

    • @MsayeMuhammed
      @MsayeMuhammed Місяць тому

      በትክክል እምሰራቸው ስራወች ጥሩ ናቸው ግን ቻናሏ አያድግም

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ Місяць тому +29

    ሶፊ ምርጥ ልጅ መሆኗን አይቻለሁ የኔ መልካም በርችልኝ ማርያምን የሆነ ስአት ተናድጀብሽ ነበር ግን እወድሻለሁ ምርጥ ልጅ ነሽ❤❤❤❤

  • @sumi88791
    @sumi88791 Місяць тому +27

    ረምላየ የኔ ልዩ እኔ የናፈቀኝ ረምሊ 100ሽ የምትገባበት ቀን ነው

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman Місяць тому +36

    ረምላ እኮ የቤት ድምቅት ናት🎉🎉❤

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 Місяць тому +8

    ይሄ ነው ወላሂ አገሬ ስገባ የናፈቀኝ እንድ አይነት ፍቅር የሆነ ያገሬ የወሎ ህዝብ ደስ ስትሉ ኡፍፍፍ ይመቻችሁ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Місяць тому +25

    ከረምላ ጠገብ ያለይው ሰአዳን ትመስላለይ የምትሉ ላይክ

  • @momniaamehd7459
    @momniaamehd7459 Місяць тому +21

    ማሻ አላህ ሶፊዬ መስተንጉዶ አንደኛ ቤትሽ ፏ ያለ እደ አንቺ❤❤❤

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ በርቺ በአላህ ላይ ተመኪ አለባበስሽንም እያስተካከልሽ
    ይሄን #ከፀጉራችሁ ላይ የምከምሩትን ነገር ተው አላህን ፍሩ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +9

    ሠአዲዬ ረምሊዬ ሶፊዬዬዬዬ የኔ ጀግናወች በጣም ታምራላችሁ እንደዚ ህ ስትተባበሩ ደስስስ ይላል በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ አምበሳዬዬዬዬዬ በርችልኝ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Місяць тому +10

    ሶፊየ የኔ ደግ ፍልቅልቋ ፊትሽ ብቻ በቂ ነዉ የኔ ሠዉ አክባሪ አላህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ይወፍቅሽሽሽ❤❤❤

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 Місяць тому +10

    ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ ወላሂ የኔ ቅመሞቺ
    ሥታምሩ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d Місяць тому +5

    የኔ የዎህ ሁሌም ደሥ ይበልሽ የተሠበረልብሽንም አላህ ይጠግንልሽ ያች ባልሆነነገር አያድክምሽ ያችም ከሆነ ይመልሥል ያረብ በጣም ነዉ የምታሳዝንኑኝ ሁሉምነገር ያችካልሆነ ከልብሽም ከአይምሮሽም ያጥፋልሽ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed Місяць тому +2

    ወይኔ ረምሊ በሳቅ ገደልሺኝ የኔ ዉድ አንቺኮ ለሁሉም ነገር ድምቀት ነሽ ማሺአላህ
    ሶፊቲ የኔ የዋህ አላህ የተሻለ ቦታ ያድርስሽእና ትናንት እንዲህ ነበር ብለሽ ታሪክ የምትናገሪ ያርግሽ ማሺአላህ በርቱ

  • @የካቤዋ
    @የካቤዋ Місяць тому +12

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላኢ ወበረካቱ ዛሬ ጁመአ ነው ሰለዋት አውሩዱ ሰለዋት አውርድ ስሉ አለይ ነቢ ሡለሏህ ዐለይሂ ወሠለም 🥰

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Місяць тому +11

    ደሴ ገራዶውች በሶፊ ቻናል ያላችሁ እጂ አውጡ እንያችሁ 🖐️ ሶፊ እስካሁን ደሴን አላቃትም ትያለሽ በይ ነይና እንይሽ ደሴ ላይ ገራዶ መተሽ አሳይን ባይሆን እዳትጠለፊ ቦድጋርድ ያስፈልግሻል¡¡ ተቀባይ ረምላ ለማ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Місяць тому +32

    ሴትልጂ ወድቃ ስትነሳ በጣም ደስ ይላል እና መዉድቅን አትጥልት የናተን ጥንካሬ ሊያሳችሁ ነዉ እና በርች ሶፈ እህቶች ማይ ወሎ በቅንን ፕሮፍይልን ንክታችሁ አበርታቱኝ የሴትልጂጥንካሬ የሚያስደስታችሁ

    • @tayba1611
      @tayba1611 Місяць тому

      ብላ ነበርደ😂😂😂

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz Місяць тому

      አድርጊኝ አድርጌሻለሁ🎉🎉

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo Місяць тому

      ደምሪኝደምሬሻለሁውደ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ዴምሩኝውዴ❤❤

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d Місяць тому

      ​@KedjaSዴምሪኝውዴeid-ev3hz

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Місяць тому +62

    ሣድ አች ሾካካ ባለፈ እኮ ለቶፊቅ ወግነሽ አይፈልጋትም ሁሉ እያልሽ ስትበጠርቄ😛😛 አሁን እቤቶ 😂😂😂😂ተው እምንናገርውን እንወቅ ወገን ርምሊ ግን ንግግሯ እስማት ነች እኮ 😍💐😍😍))

  • @sbjl_9315
    @sbjl_9315 Місяць тому +30

    ራምላዬ የኔ ቆጆ እግሊዘኛሽ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት Місяць тому +19

    ማሻ አላህ ሰታምሩ አለባበሳችሁ እስልምናካ ውበትነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Місяць тому

      አረዳ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን Місяць тому

      አለባበስማ 000 ማለቴ. ወንዶችን. ይስባል. እስልምናን አይወክልምም. ጂልባባችሁን. ልቀቁት. ተብለናልል🎉

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube Місяць тому +8

    ከመነቋቆር ተጋግዞ ማደግ እደት ደሥ ይላል በርቱ እኛንም አሳድጉን ሀገራችን እድንገባ።

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Місяць тому +12

    ካሜራ አማና ሄሉየ ነች የወሎ ስብስብነው የኔ ምርጣች👍👍👍👍❤❤🥰🥰🥰🥰🥰ሳፊን አድቀን ጋብዛት ወሎ

  • @mominayimam-e3g
    @mominayimam-e3g Місяць тому +4

    ወላሂ አለባበሳችው ማሻ አላህ ነው በዚህ ቀጥሎበት👌👌👌👌🩷

  • @umu267
    @umu267 Місяць тому +7

    ሄሉዬ ድምፅሽን ሰማው ልበል አላህ ሙሉ አፊያ ያድርግሽ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 Місяць тому +4

    ስፌን 1000 ሺ. እናስገባት.❤❤ርምሊን 1000ሺ እናስገባት. ❤❤ስአድንም 2000ሺእናስገብስት. ❤❤በጣም ደስ አለኝ ስአድና ርምሊ. ሶፌን ሂደው ሲዘይሯት. ወላሂ. በጣም ነው እምወዳችሁ ሶፌየ ርምሊየ ስአድየ. ኢንሻ አላህ ደሞ ሶፌን ደሴን እናስጎበኛታለን. ❤❤❤ ሶፌየ ተንክሪ በርቺ ጉዞ ወዴፌት. ❤❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Місяць тому +5

    መሸአላ ግን እኔ እረምላን ስወዳት በጣም ነዉ እምትመቸኝ ደስስስ ነዉ እምትለኝ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ Місяць тому +4

    በርቺ በጣም ደስይላል እንደዚህ ከሰው ጋር ስትተዋወቂ ደስይላል በጣም መልካምሰው ስለሆንሺነው በርቺ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Місяць тому +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ሱሱሱ
    በይ የማማ የሺን ልዕልት ረምሊን በዴንብ ተከባከቢልኝ የሰፈሬ ልጅ ነች
    ሰአዲም እንዴዛው
    ሲቀጥል ቡና በዴንብ ይወዳሉ በተለይ ረምሊ መፈራረሺ ትወዳለች

  • @Zezeze-r9g
    @Zezeze-r9g Місяць тому +6

    በእውነት እኔ ሶፊን ሰብ አላደረኳትም ነበር ፕሮሚስ ለብዙሰው ሸር አደርጋለሁ ግን ቃል ትግባልኝ አለባበሷን ታስተካክል ወላሂ ለዩቱብብላ እስልምናዋን ማርከስ ከአንድ ሙስሊም አይጥበቅም ሶፍየ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ግን ብዙ ጊዜእፅፍልሻለሁ መልሰሽአታውቂም አሁን መልሽልኝ

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz Місяць тому

      ምን ኣገባሽ ኣምላክ ነሽደ ኣች ስለኣለባበስ እምታዋሪው ማነሽ ኣች ፋድያ ነገሪ😂😂😂

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ Місяць тому +5

    ማሻአላህ ምርጦች እርምሊ ምርጥ ሰው ሶፊየ ወደፊት ❤❤❤❤ሰአዳ በቀደም አጥባ ስታሰጣት ነበር አሁደሞ ምርጥ ሰው ናት አላለችም ሰውየው ጓደኛቸው ስለሆነ ወደሱ ስታደላ ነበርኮ😊😊😊😊

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml Місяць тому

      😂😂እኮን ያልሠማሆት ሆሦፊን የመሠለይ ቆጆ❤❤❤❤❤

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ Місяць тому

      @@SaSa-oq2ml አለመስማትሽ ጥሩ ነው ያገሬልጅ በጣም ቅመምኮ ናት 💞💞💞😅🤣

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube Місяць тому +1

      @@ASH-zk4tfእህቴ እሽ ምን አለች ሰአዲ ነገረኛ

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ Місяць тому

      @@ZINTMOHMMEDYoTube መጥፎ ናት ሶፎ ተፋን ምርጥ ሰው እያለች ስትል ነበር መቸም ሰው ያው ከሀሜት አንወጣ አይደል

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube Місяць тому

      @@ASH-zk4tfእህቴ መጥፎናት መቼ አለች እራሷን ማስከበር ያለባት ሴትናት ነዉ ያለችዉ ቶፊቅ የሚያቀዉ ሰዉ ያወራል ትክክለኛ ዉነት ነዉ የሚያወራዉ ለዛነዉ ነገሩ ሁሉየሚየከርበት ብዙ እዲወራ አታርጉ ምንም ነገር ስለሌለነዉ በዲፍረት ወቶ የተናገረዉ ቢኖር አደዛ አይልም የምታናግሩትም እኮ በየኮሜቱ ቆሻሻ ነገር እየኮመታችሁ ነዉ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين Місяць тому +9

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 16 днів тому

    ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Місяць тому +4

    ሶፊየ የኔ ጨረቃ ደሞ ዉበትሽ በጣም እየወጣ ነዉ የኔ የኔ ዉብ እደዚህ ጠካራ ሁኝ ፈላጊሽ ይበዛል የኔ ሴት በላይ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤ የምን ወደሇላ ወደ ፊት የኔ ዉደ🎉🎉🎉🎉

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому +1

      ስሚማ የረምላ ለማን ቪዲዎ አየሽው የትላንቱን😢😢😢ሸቃሎችዬ😅ጉዳችንን ስሙ እየገባችሁ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Місяць тому +1

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን የኔ ዉድ ወላሂ አላየሁትም አልከታተላትም ግን ቁራጩን አይቸዉ በጣም ነዉ የገረመኝ ወላሂ እስኪ አሁን ሙሉዉን አየዋለሁ 🙆🙆🙆🙆🙆

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ Місяць тому

      ምንአለች​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому +1

      ​@@ያኢላሂእኔና አንቺ ውሳኔያችን ልክ ስለነበር አሸንፈናል😅❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +1

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @SaSa-es3ml
    @SaSa-es3ml Місяць тому

    አቤት እንግዳ አስነጋገድ ሶፊዬ ልክ እደኔ ጎበስ ቀና ብላ አስተናገደች የኔ የዋህ ሰዉ በልቶ የጠገበ የማይመስላትስ ነገር የኔ ገራገር🥰🥰🥰🥰😍❤❤

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c Місяць тому +3

    አላህ ሲወድሺ ሰው ይሰጥሻን ሶፊየ ትቅደረጃ ድረሺ

  • @Ummuabas
    @Ummuabas Місяць тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ረምሊየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @eveali6794
    @eveali6794 Місяць тому +2

    ራምላየ አችን ሳይ በጣም ደስታ ይስማኞል ❤❤💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-v6f
    @Hawa-v6f Місяць тому +1

    የኔ ማር ሶፌ የኔ እግዳተቀባይ❤❤❤❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ Місяць тому +4

    ሰድ ደስ ሚትለኝ ነገረ ረሱወ አጥልም ሁል እደ ህፀነ ተምረለች የወለደች አትማስለም

  • @sofiayimer5722
    @sofiayimer5722 Місяць тому

    ሶፊየ መሻአላ በጣም ታምራላችሁ በቤቴ ፈታ ማለት እፈልጋለሁ ግን መቸ ብቻ አልሀምዱሊላ ሀገራችን ሠላም ይሁንልን 🥰

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Місяць тому +3

    ሳአዲ እና ረምላየ ሶፊን ምከሩልን አለባበሷን እና ከሀጅ ነብይጋ እዳትጨባበጥ እደናተ ትሁን በዛውም ወሎን አሳዩልን ወስዳቹሀት

  • @HalimaEshetu-c9v
    @HalimaEshetu-c9v 25 днів тому

    ማሻ አላህ አላበበሥ የኔ እንቁወች ኒቃቧንም ትለብሣለች ትምህርቷንም ትማራለች❤❤

  • @እናቴያቺመኖርያኖራኞል

    ረምሊ የኔ ፍዲሻ በሂዲሺብት ሥቅ ብቻ አላህ ይጥብቅሺ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy Місяць тому

    ቅመም ሶፊ እድህ ነው የሚያምርብሽ ጎበዝ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በረች❤❤❤❤❤❤

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u Місяць тому +25

    ሶፊ 100K እናስገባት👍👍

    • @HalimaEshetu-c9v
      @HalimaEshetu-c9v 25 днів тому

      እኔንም አንድሽ አሥገቡኝ የሥደት እህታችሁ አደለሁ😢😢😢

  • @ይሁንእስቲ
    @ይሁንእስቲ 22 дні тому

    እዳሰድቦት ሶፊ የኔ ቆጆ እወድሻለን የኔ ልዩ ሴት በልተው እዳይሰድቡሽ እሽ❤❤❤❤❤

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b Місяць тому +3

    ሳፋየ የኔ የዋህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub Місяць тому +1

    ይህንንየምታነቡ በሙሉ አላህያልታስብ የማታእንጀራይስጣችሁ ስደትበቃብሎን እርዚቃችንንበሀገራችንንያድርግልን ጉሉ አሚንያረብ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Місяць тому +20

    ሶፊዬ የኔ እንቁ ወላሂ የዋህነቷ ከፊቷ ይታያል let's go 100k family 🎉🎉

  • @gal_tigray_498
    @gal_tigray_498 Місяць тому

    ሶፊ የንየ ጅግና በቃ ፈታ በይ ኣትጨነቂ አሺ ጠላትሸ አርር ይበል ጠክሪ ሰው ሰትጠክሪ ነውአጂ ሰትወድቂኣያንሱሹም❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹-🌹🌹

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Місяць тому +4

    መሻአላህ ደስ ትላላችሁ
    ሶፊ ወሎን ማየት አለብሽ ደሴን
    አይ ወሎ ሳያጎርስ አይበላምኮ❤

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    ሶፊ የምትባለው ልጅ ስወዳት በስመአብ የኔ ወርቅ አለባበሷ እራሱ ሲያምር ስታኳራ❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Місяць тому +88

    ዛሬ ከፍቶኞል የመዳም ልጅ ሠርባኝ 😭😭😭😭አይ ስደት አሁንስ በሞኩኝ 😭😭😭😭😭

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer Місяць тому +21

      ገደል ትግባ ለምን ይከፋሻል ውዴ አይዞሽ አትስሚያት አላማ ስላለሽ ታገሽ ውዴዋ

    • @alamgir481
      @alamgir481 Місяць тому +9

      ከሊ ወለ ደሞ ለመዳም ።ልጅ ነው ደሞ እምትጨነቂው

    • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
      @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Місяць тому +5

      ይድፋት ባናቷ ትተከል ውደ ዝምበያት😢

    • @AlewuyaMuhammed
      @AlewuyaMuhammed Місяць тому +4

      አታልቅሽ ለማን ብለሽ ነው የምትናደጅላት ሞትን የምትመኝላት እንዳውም ደራ ገብርሽ መበርታት ነው ያለብሽ

    • @umemuhammad1752
      @umemuhammad1752 Місяць тому +3

      ያልፋል አይዞሽ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 Місяць тому

    ወአለይኩም እሰላም እህት ሶፊየ አብሽሪ ጠክሪ
    ሱባሀን አላህ ሰአዳ ግን የመጨረሻ አስመሳይ ናት ትናት ተዉፊቅን አቀዋለሁ ብላ ሰለሶፊ ስታጥላላ ነበር በሷ እጅ ስበይ አለማፈርሽ ቱ

  • @ZaharaHassen-u5r
    @ZaharaHassen-u5r Місяць тому +3

    እረሙየ የኔውድ ያገሬ ልጂ አላህ ያክብራቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ሶፊየ በርች የረምሊ እንግሊዝ ይመቻል ድመቀታችሁ ነች

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому +12

    ሙስልሞች በዱአቹሁ ክርስተኖች በፀሎታቹሁ አስቡኝ በቅንናት 10k አስገቡኝ ቢዶ አጨዉቱልኝ በአለህ ሰአት አልሞለ አለኝ

  • @Hagere-tube-27
    @Hagere-tube-27 Місяць тому

    ሶፊዬ እንኳን ደስ ያለሽ ዋው ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @YeberehawaErgb
    @YeberehawaErgb Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሶፊ አድናቂወች በላይክ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому

    እንኳንም ሶፊን አስደሰታችሁአት ወሏሂ ደስ ብሎኛል ማሻ አሏህ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Місяць тому +3

    ሶፊየ የኔ ደርባባ ሦፊየን የምቶዱ በላይክ አሣዩኝ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Місяць тому +1

    ረምሊን ማነው እደኔ በርቀት የሚወዳት የምር እሷ ባለይበት ድምቀት ፈገግታ የሌለ የለም የኔ ውድ እኔ ራሱ ኢቶ ስመጣ አገኝሻለሁ ❤❤❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Місяць тому +4

    ሪምዬ ❤❤❤❤ሶፍዬ ወደፌት የኔ ጠካራ💪💪💪💪💪💪😍😍😍

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n Місяць тому +1

    እንግዳ ማስተናገድ ስትችይበት ማሻአላህ ❤❤

  • @home0029
    @home0029 Місяць тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊየ ባለሙያ ነሺ ያኡምሪ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 Місяць тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሶፊዬዬዬዬዬ የኔ ቅመም የኔ ብርቱ ሴት ውዷ ምግብ ብይ እንዲህ አትክሽብኝ ደሞ 100K እናስገባት እንጂ 98K አልፋለችች❤

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ረምሊ እርጉዝ ናት ማሻአላህ
    በሰላም ሁለት ያድርግልሽ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому

    ስታምሩ ማሻአላህ ከአለባበስ ጀምሮ አንደኛ❤❤❤❤ስአድ እና ረሚላየ ከሶፊ ጋር ስለመጣችሁ ጀዛኩአላህ ኸይረን❤❤❤

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb Місяць тому +10

    Anatu dura ilaale,like naa godhaa❤❤

    • @HayuHayu-z2n
      @HayuHayu-z2n Місяць тому

      Sii manaa tofiqiti debitee😅😅😅sofaa manaa lali kanuma duritiii😅

    • @JamilaJamila-uo1lb
      @JamilaJamila-uo1lb Місяць тому

      Dhugaa rabbii nama shakkisiisa wantichi😂😂​@@HayuHayu-z2n

  • @HbedrgEr4
    @HbedrgEr4 Місяць тому

    ማሻአላ ሶፉ ወላሂ ደስነዉ ያስባልሺኝ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi Місяць тому +5

    ማሻ አለህ ጊን ሰአዳ እና ረማለዬ በሰዉ ቤታም መጥለት አተቆሙም 😂😂

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp Місяць тому +1

    ሶፊየ የኔ የዋህ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ከዚህ በሇላ ማልቀስ የለም በደስታ ወደፊት❤❤❤

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Місяць тому +3

    ሶፍየ የኔ ቅን ማሻ አሏህ ለሁሉም ደግ ነሽ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Місяць тому +2

    ማሻአላህሥታምሩ ሶፊ ቆጆ ጉበዝበረቺ አንድቀን ወሎ ጎበኝ የፍቅርሀገርናችውሎ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Місяць тому +4

    ማሻ አላህ ሱፊ ሙባ ያፈቅርሻል ተረጀዉ

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ Місяць тому +1

    ሰአዳ ተብየዋ ሶፊን ስትሳደብ አልነበር ደሞ እሰው ቤት ሲኬድ የሆነ ነገር ይያዛል ሶፊየ የኔ ባለሙያ ስወድሽ የሴት ወሀልክ ነሽኮ

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 Місяць тому +3

    ረምሉየ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed Місяць тому +1

    ትለይብኛለሽ እኮ ሶፊ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    የኔ ቆንጆየ ሶፊየ ከዚህም በላይ ትደርሻለሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል Місяць тому +3

    ወሎየነት ግርማሞገሳችን በቂነዉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሉሉ
    @ሉሉ Місяць тому +1

    እራምሊ የኔ ቆጆ ሁላችሁም ቆጆና ናቸው የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤

  • @Quranchannel42
    @Quranchannel42 Місяць тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቅመሞች

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому +1

    ስታምሩ ማሻ አላህ ሶፊ የኔ ዉብ አበሳ ወዴፊት 💪💪💪 ❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @AribaHamda
    @AribaHamda Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤sofiyee yenee qojoo💋💋💋

  • @BehejjDdjdj
    @BehejjDdjdj Місяць тому

    ሶፊ ፍልቅልቋ ሁለየም ሳቂልን እምረ ብሎብሻል ❤❤❤❤❤

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah Місяць тому +5

    ኧረሶፊ ሙባየን ተረጂው የምረተልኬናው እናተመልካቺም ደምሩኝ

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f Місяць тому +1

      ጤነኛ ናችሁ ግን እንደት ከቁስሏ ደህና ሁና ሳታገግም ሌላ ወንድ ትረዳ ሆ

    • @VghYhh-m4r
      @VghYhh-m4r Місяць тому

      እረ የምር የው እንደ