Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከወደዳችሁት ላይክ አርጉ
መሸአለህ፡ሁልግዜ፡አጭር፡ብሆንም፡በጠም፡ጠፈጭ፡ኒግግር፡ጀዘከአለህ፡ከይር፡ወንድሜ
አጅብ ሡብሀን አላህ እስከማዳምጠዉ ቸኩየ የአላህ የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን ? ሠያ ጀዛካላህ ኸይር ቢቻል1000ጊዜ ላይክና ሠብ ባደረኩህ ነበር አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
እስኪ ሰያ /نهو /አስተምሩን አንድም እስላሚኪ ቤጅ የማስተምር መጥፋቱ🤔
@@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ አልሀምዱሊላህ የሚያስተምር አልጠፋም የሚማር የሚከተላቸዉ አጡ እንጅ ኢስላሚክ ሚድያወችን ገብታችሁ እዩ ባዶ ናቸዉ
ጃዛካላሁ ካይር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን ሰያው ወንድማችን
አብዲ ከቤቴ ጎራ በልሥኪ
_❥:::::::::ሚስጥርህን ለአላህ:::::::::❥_ *ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን**☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል*_ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ__ለሱ ቅርብ ናትና።__☞ ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣኸውን__☞❥ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ።__ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው__ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።_💌:::::::::::💌
ያረብ
ዉዴ ደምርኝ
ድንቅ የነብያችን صلى الله عليه وسلم ምክር ፦1// የአላህ ትዕዛዝ ጠብቅ እሱ ይጠብቅሀል ።2// ስትጠይቅ አሏህን ጠይቅ ።3// አላህን ጠብቀው ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ ።4// እርዳታን ከፈለክ በአላህ ተረዳ ።5// ህዝቦች በሙሉ ቢሰበሰቡ ሊጠቅሙህ አይችሉም ። የሰው ልጅ ስትጠይቀው ይቆጣብሃል አላህን ግን ስጠይቀው ይሰጥሀል ያቀርብሃል ።ሳትጠይቀው ስትቀር ግን አሏህ ይቆጣብሀል ። ያጣሀውን ነገር ከሰው አትከጅል ።እጅህን ከፍ አድርገህ የአላህን በር ቆርቁር እርሱም ይሰጥሀል ።ስትታመምም ያድንሃል ፣ስትራብ እርሱ ያበላሀል ፣የቀናውን መንገድ እርሱ ይመራሀል ስለዚህ በአላህ ብቻ ☝ተመካ ......
ሳህ እህቴ ጀዛክ አላህ ዉዴ ለምክርሽ ጀዛክ አላህአላህ ውክሌ ነዉ አልሀምዲሊላሂ
ሠለለሁ አለይሂ ወሰላም
💋💋💋💋💐💐💐💐
ትክክል
ሱብሀን አላህ አላህ ጥሩ ስራ ሰርተን የምናልፍ ያድርገን
ሱብሃን አላህ ወአላህ ልብ ምነካ ትርክት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲 አሚን አሚን
አሚንንንን
አሚንን
አሚን
ያአላህ ዱንያ አኬራችን አሰሚርልን አሚን በሰማነው የምንሳረ አድርገን እህት ወድሞቼ አላህ ከጃሀናም እሰት ከቀብር ቅጣት ይጠብቃን ወንድማችን ጄዛካ አላህ ኻይራን
ሰያ አደበትህ ጣፋጭ አላህ ይጨምርልህ ሡብሀነላህ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ከይር ወንድም በሠማነዉ የምንጠቀምበትን ያድርገን ያረብ
ውድ እህቶቸ ከቤቴ ጎራ በሉሥኪ
@@fatomaaaaa5788ዉዴ ደምርኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበህን አላህ አይ ዱኒያ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክላህ ኸይር
ሱብሀንአሏህ ወሏሂ ትክክል ያአለህ መጨራሸችን አሰምርልን ያራቢ ጀዘኩሙሏህ ኽይራን
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ግዜ ከሄደ አይመለስም ሳህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን ሱፕሀን አላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሃነላህ እሚገርምታሪክ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ጀዛከላህ ከይር ወንድም
ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ሠኢድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ
ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁዛሬ ደግሞ የሰያው ቤተሰቦች እንዲያነቡልኝ ይህን ድንቅ አጂብ የሚያስብል#ፍትህ እና #ፍርድ በጀሊሉ ችሎት የተከነወነውን በጋራ እናንብበው ሪድ ሞር የሚለውን ይንኩ👇-------**********------ሙሳ (ዐ.ሰ) አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦ "ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ?"አላህም፦ "አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።ሙሳም፦ "ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።አላህም፦ "እንዲህእንዲህ ... የሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ። እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።ሙሳም (ዐ.ሰ) እዛች ምንጭ ጋ ደረሰና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠና ትንሽ ጋደም አለ።ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጉዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደስቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንዳለ ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦ "አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ። ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦ "ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድርጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ። ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦ "ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ (ዐ.ሰ) ይህን ሁሉ በትዕግስት እየተከታተለ ነው፡፡ ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለምና ትቶት ሄደ። ከዚያም አለህም እንዲህ አለ፦ " አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው፡፡"ሙሳም፦ "ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጥጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።አላህም፦ "እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።➊. ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት! እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል። ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።➋. "እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረሰኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።"ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሀችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን አለው።አጂብ ... ሱብሀን አላህ!!!ሁሉም የዘራውን ያጭዳል👈👈👈 ያጀማዓወደ ቴሌግራም ቻናላችን ብቅ ብትሉ ብዙ ትማራላችሁ ።
ቴሌግራምህን አላገኘሁትም አላህ ይጨምርልህ ዉድ ያአኼራ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ሱባሀን አሏ አልሀምዱሊላ አሏሀክበር አጅብ
0096872170313በዚህ ቁጥር ቴሌግራም አስገባኝ
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን ግን እደት ልግባ ሊኩን ላክልኝ ??????
ሱብሀን አሏህ ☝አጀኢብ የሚገርም ተሪክ ነው❤
ሱብሀነ አላህ አጂብ ነው ያአላህ በጊዜያችን የምንጠቀም አላህ ያድርገን
.ኧላሁሱብሀነሁ ወተአላ መኖራችን በኢባዳ ሞታችንን ደግሞ በሸሀዳ ያድርግልን❤❤❤በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አተም በተናገርኸው አላህ ተጠቃሚ ያድርግህ❤ የአላህን ውዴታ እና የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሸፈአ ያብዛልን❤❤❤ለሁላችንም❤❤❤
ሱበሀንአላህ. ያረብ. ያረህማን. ያረሂምም መጨረሻየን. አሳምርልኝያረብ
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ😢😢😢😢ያአላህ 🤲🤲🤲"መጨረሻችነን አሳምርልን ያረብ
Walkum aslmwrwb mashalla wud ya akera wandeme jezk. ya سبحن الله
ሱብሀአሏህ በጣም ምንጥ ትምህርት ወንድም ሰኢድ ጀዛካላህ ኸይረን
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጀዘከለ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ሰኢድ ትምርትህ ወላሂ ሱስ ያሲዛል ጀዛ ከአላህ ኽይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብብብ
ሱበሀን አላህየአላህ መልካም ስራን ሰርተን ከጌታችን ጋር የምንገናኝ ያድርገን የረብ ልብ ይነካል
ዉዴ ደምርኝ 10:31
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለህ ኸይር ኡስታዝ አለህ በሰመነው ሁሉ ተጠቀሚ አድርገን
ሱባሀን አላህ ዬሚገርም ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ እንማርበት እህት ወድሞቼ
ሳሓ😢😢😢
ጀዛካላህ ካይራን ኡስታዙና
ሱብሀንአላህ በጣም አጂብ ነዉ ጀዛአካ አላህ ኸይር ያረብ
Walekumi aslmu woramtulhi wobarkatu wudddd wodimachin jezakumi kallha 😍😍😍😍
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ ትክክል በጣም አስተማሪ ነው ያረብ አላህ ጀዛኸን ይክፈልህ ሰላም ህይብዛ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልኸ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته Subhan allah allah mechereshachin yasamrilin jezak allah keyr wendmachin
ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነውእደኔ መጨረሻውላይ ሡብሀንአላህ
ዋልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ጀዛክ አላህ ከይር
jaza kelahu kayir wanidime allh yicamirilih
ወላሂ የምታስተምራቸውሁሉ በጣምደስይላሉ ጅዛክ አላህኸይር
ሱበሀን አላህ በጠም ያምገርም ጀዛክ አላህ ከይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜችን
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ወንድም ሱብሀነላህ አጂብ የሆነ ታሪክ ነው ያ ረብ መጨረሻችን አሳምርልን
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ሱበሃን አላህ ሰያ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ያረብ አላህ ይጠብቀን
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አጅብ ነው ጀዛክ አላሁ ኸይረን ወንድማችን ሰያ
ወላሂ የሚገርም ና አስተማሪ ታሪክ ነው ሱበሀን አሏል
ጀዛክላህኸይር፣ኡሰታዝአላህይጨምረልህ
ጀዛከ አላህ ኸይረን ወንድመችን ያረብ መጨረሻችን አሰምርልን
ወአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላውኸይር ወድሜ አጃብ
ጀዛከላህ። ወንድማችን በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ሱበሐነአላህአጂብያያያያያያያረብቀጥተኛዉንመንገድምራንጀዛከላህኸይርወንድማችንእንዳተወላሂቅንወንድሞችያብዛልንቅንየዱንያምየአኼራምወንድምነህ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሰያዉ
ሱበሀነ አላህ ጀዛክላህ ወንደማችን
Subhan alaahBetam yemigerm newAlah yemiteamennHayr sra yemnsera yadrgenYarebbbb
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂእበረካትሁ ጅዛክ አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ እንደው መገን ነብሴ
ሱበሀናላህ አላህ ጌዛችንን እምንጠቀምበት ያርገን ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ
*ሡብሀን አላህ የሚገርም ቂሳ ነዉ ኡሥታዙና አላህ እድሜህን ያርዝምልን*
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم احب الكلام إلى الله تعالى ٤سبحان الله 🌴🌾 والحمد لله 🌴🌾ولا اله الا الله🌾🌴 والله اكبر🌾🌴
Selalhalyehiwselam
ሱበሀነላህ አልህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ህይር
ወአለይኩምሰላምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ሱበሐን አላሕ ሰያማሻአላሕ የምትሰራቸው ቢድወበሙሉ አስተማሪናቸው
Subahana Allah Subahana Allah Allahuma Ajialina minali Salihini
Betam astemari new alah ygemrlh wendme betam des yemil dawa new ene hulum dawah des yemil new
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير سبحان الله على الله يا رب يا كريم
ሱበሃን አላህ ሱበሃን አላህ ሱበሃን አላህ አላህ ይጨምርልህ ውድ ወንድሜ
ያረብ በሰማነወ እምንጠቀም ያድረገን ጀዛካላህ አይ ዱኒያ እህህህህህህህ አላህ ይጠብቀን
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ አላህ አንተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ሰለላሁ አለይ ወሰለም ጀኧዛክ አላህ ኸይር
ሱብሀን አላህ ታሪኩ ልቤን ሰብሮ ገባ ኡስታዝ ሰይድ አላህ ከኪሳራ ይጠብቀን
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሱበሃን አላህ አጂብ ነው ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዘና😍አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረረረብ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸየር ሱበሀንአላህ አጅብ ነው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሡበሀን አላህ
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክነው ሱብሀን አላህ አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያአላህ ያረብ
ሰያያያ ምንኛ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አላህ ጊዚያችንን በስረአቱ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን
ዉዴ ደምርኝ 8:44
ጀዛከአላህ ኸይር ሰያ አንብቤው ነበር ማሻአላህ በዝህ ታቀረብከው በጣም ደሥይላል አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ወላሂ ልብ እሚነካ ትረካ ነወ
ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
MashaAllah jazakellah khayr🌹🌻🌼🌸
ሁበሀን አላህ ትልቅ ትምህርት ነው ዱኒያ ብላሽ ነው ያለችንን አጭር ጊዜ በመልካም ስራ የምናሳልፍ ያርገንጀዛኩሙላህ ኸይር ሰያአ
Allah bsmanw tetekami yargen jezaklah heyr seya
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ሱበሀን አላ ጀዛክ ላህ ኽይር
ሱብሓነላህ ይገርማል ኣላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ያረብ
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله جزاك الله خير
ሱበሀን አላህአላሁማ ኢኒ አስአሉክ ኢልመን አፊያ እርዝቀን ጠይባ ወአመለ ሙተቀበላ
ወአለይኩሙ ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በሰለምነው ጠፈሀ
ወአለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ🎉🎉
ሱበሀንአላህ😢😢
አጂብ ሱብሐንአላህ ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
ሱብሀን አለህ በጣም ያሚጋርም ነው
ጀዛከላህኸይር ኡስታዜ
ወአሌይኩም አሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪአላህ ኸይር ሰያ ሰምታአን ታጠቃም ያድርገን
ሱበሀንአሏህ ያረብ አንተውበራህመትህ አንቃን ያኢላሂ ወድም ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡባሀን አሏህ አጅብ ነው ጀዛ ኸይር
ወአለይኩም እሰላም ወራህ መቱላሂ ወበርካትሁ ሰያእውጁዛከላሁ ኸይርበጣም የሚገርምነው
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barkat Yahan
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ያረቢ አላህ ኸይር ሠርተን የምናልፍ ያድርገን መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን ያረብ አንተ በዝነትህ እዘንልን የአላህ
ሡበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛም በሠማነዉ አተም በተናገርከዉ አላህ ተጠቃሚወች ያዲርገን
ሡባንአላህ፡ልብየሚነካ፡ትርካ፡ጄዛክአላህ
አላህይጠብቅክ
Masha Allah gin baxam yasezinal welahi Allah hayiru yishalin yarebii 👆👆 desibilonyi like adergilwhu
ሱባሀነላህ ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ዋ ነብሴ ፈራሁልሺ ያኢላሂ
sabhan allah jazakallah hayer seya
ማሻአላሕ ሰያው
ሱበሀን አላህ አላህ ከዚች ጠፊ የሆነች ዱኒያ አላህ ይጠብቀን ወላሂ አቀጠቀጠኝ ሱበሀነክ ያረብ መጨረሻየን
ጀዛኩምአላህኸይርወድምሰያውባረክአላህፊኪ
ይገርማል ሱበሀን አለህ ጀዘህ ከለህ ከይር
አጃኢጸብ ወድም ሰያ አላህ ወደሱ የምንመለስ ያድርገን ያረብ جزاكم الله خيرا يخي خزا
ወለኩም አሰለም ዉረመቱለህ ዉበረከቱ አህልን እስክ መነዉ ሰይድን እደን ለአላህ ብሉዉ የሚዉደዉ ለይክ ዉለህ በጠሚ ነዉ የሚዉደዉ💐
ሱበሀን አላህ ሀቢቢይ ዉለህ በጠም የሚመስጥ ተርክ ነዉ ሽር እነድርግዉ
ሠሙየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ የኔ ውድ
@@zinetahmed እሽ የን ዉድይ
@@Zaynesaworo11 ጀዛኪላህ የኔ ቅን
@@zinetahmed ዉየክ ሁቢይ
ከወደዳችሁት ላይክ አርጉ
መሸአለህ፡ሁልግዜ፡አጭር፡ብሆንም፡በጠም፡ጠፈጭ፡ኒግግር፡ጀዘከአለህ፡ከይር፡ወንድሜ
አጅብ ሡብሀን አላህ እስከማዳምጠዉ ቸኩየ የአላህ የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን ?
ሠያ ጀዛካላህ ኸይር ቢቻል1000ጊዜ ላይክና ሠብ ባደረኩህ ነበር አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
እስኪ ሰያ /نهو /
አስተምሩን አንድም እስላሚኪ ቤጅ የማስተምር መጥፋቱ🤔
@@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ አልሀምዱሊላህ የሚያስተምር አልጠፋም የሚማር የሚከተላቸዉ አጡ እንጅ ኢስላሚክ ሚድያወችን ገብታችሁ እዩ ባዶ ናቸዉ
ጃዛካላሁ ካይር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን ሰያው ወንድማችን
አብዲ ከቤቴ ጎራ በልሥኪ
_❥:::::::::ሚስጥርህን ለአላህ:::::::::❥_
*ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን*
*☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል*
_ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ_
_ለሱ ቅርብ ናትና።_
_☞ ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣኸውን_
_☞❥ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ።_
_ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው_
_ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።_
💌:::::::::::💌
ያረብ
ዉዴ ደምርኝ
ድንቅ የነብያችን صلى الله عليه وسلم ምክር ፦
1// የአላህ ትዕዛዝ ጠብቅ እሱ ይጠብቅሀል ።
2// ስትጠይቅ አሏህን ጠይቅ ።
3// አላህን ጠብቀው ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ ።
4// እርዳታን ከፈለክ በአላህ ተረዳ ።
5// ህዝቦች በሙሉ ቢሰበሰቡ ሊጠቅሙህ አይችሉም ።
የሰው ልጅ ስትጠይቀው ይቆጣብሃል አላህን ግን ስጠይቀው ይሰጥሀል ያቀርብሃል ።
ሳትጠይቀው ስትቀር ግን አሏህ ይቆጣብሀል ።
ያጣሀውን ነገር ከሰው አትከጅል ።እጅህን ከፍ አድርገህ የአላህን በር ቆርቁር እርሱም ይሰጥሀል ።ስትታመምም ያድንሃል ፣ስትራብ እርሱ ያበላሀል ፣የቀናውን መንገድ እርሱ ይመራሀል ስለዚህ በአላህ ብቻ ☝ተመካ ......
ሳህ እህቴ ጀዛክ አላህ ዉዴ ለምክርሽ ጀዛክ አላህ
አላህ ውክሌ ነዉ አልሀምዲሊላሂ
ሠለለሁ አለይሂ ወሰላም
💋💋💋💋💐💐💐💐
ትክክል
ሱብሀን አላህ አላህ ጥሩ ስራ ሰርተን የምናልፍ ያድርገን
ሱብሃን አላህ ወአላህ ልብ ምነካ ትርክት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲 አሚን አሚን
አሚንንንን
አሚንን
አሚን
ያአላህ ዱንያ አኬራችን አሰሚርልን አሚን በሰማነው የምንሳረ አድርገን እህት ወድሞቼ አላህ ከጃሀናም እሰት ከቀብር ቅጣት ይጠብቃን ወንድማችን ጄዛካ አላህ ኻይራን
ሰያ አደበትህ ጣፋጭ አላህ ይጨምርልህ ሡብሀነላህ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ከይር ወንድም በሠማነዉ የምንጠቀምበትን ያድርገን ያረብ
ውድ እህቶቸ ከቤቴ ጎራ በሉሥኪ
ዉዴ ደምርኝ
@@fatomaaaaa5788ዉዴ ደምርኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበህን አላህ አይ ዱኒያ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክላህ ኸይር
ሱብሀንአሏህ ወሏሂ ትክክል ያአለህ መጨራሸችን አሰምርልን ያራቢ ጀዘኩሙሏህ ኽይራን
ዉዴ ደምርኝ
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ግዜ ከሄደ አይመለስም ሳህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን ሱፕሀን አላህ
ዉዴ ደምርኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሃነላህ እሚገርምታሪክ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ጀዛከላህ ከይር ወንድም
ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ሠኢድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ
ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ዛሬ ደግሞ የሰያው ቤተሰቦች እንዲያነቡልኝ ይህን ድንቅ አጂብ የሚያስብል
#ፍትህ እና #ፍርድ በጀሊሉ ችሎት የተከነወነውን በጋራ እናንብበው ሪድ ሞር የሚለውን ይንኩ👇
-------**********------
ሙሳ (ዐ.ሰ) አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦ "ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ?"
አላህም፦ "አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
ሙሳም፦ "ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
አላህም፦ "እንዲህእንዲህ ... የሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ። እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
ሙሳም (ዐ.ሰ) እዛች ምንጭ ጋ ደረሰና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠና ትንሽ ጋደም አለ።
ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጉዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደስቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንዳለ ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦ "አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ። ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦ "ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድርጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ። ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦ "ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ።
ሙሳ (ዐ.ሰ) ይህን ሁሉ በትዕግስት እየተከታተለ ነው፡፡ ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለምና ትቶት ሄደ። ከዚያም አለህም እንዲህ አለ፦ "
አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው፡፡"
ሙሳም፦ "ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጥጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
አላህም፦ "እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
➊. ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት! እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል። ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
➋. "እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረሰኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
"ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሀችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን አለው።
አጂብ ...
ሱብሀን አላህ!!!
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል👈👈👈
ያጀማዓ
ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ብቅ ብትሉ ብዙ ትማራላችሁ ።
ቴሌግራምህን አላገኘሁትም አላህ ይጨምርልህ ዉድ ያአኼራ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ሱባሀን አሏ አልሀምዱሊላ አሏሀክበር አጅብ
0096872170313በዚህ ቁጥር ቴሌግራም አስገባኝ
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን ግን እደት ልግባ ሊኩን ላክልኝ ??????
ሱብሀን አሏህ ☝አጀኢብ የሚገርም ተሪክ ነው❤
ሱብሀነ አላህ አጂብ ነው ያአላህ በጊዜያችን የምንጠቀም አላህ ያድርገን
.ኧላሁሱብሀነሁ ወተአላ መኖራችን በኢባዳ ሞታችንን ደግሞ በሸሀዳ ያድርግልን❤❤❤በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አተም በተናገርኸው አላህ ተጠቃሚ ያድርግህ❤ የአላህን ውዴታ እና የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሸፈአ ያብዛልን❤❤❤ለሁላችንም❤❤❤
ሱበሀንአላህ. ያረብ. ያረህማን. ያረሂምም መጨረሻየን. አሳምርልኝያረብ
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ😢😢😢😢ያአላህ 🤲🤲🤲"መጨረሻችነን አሳምርልን ያረብ
Walkum aslmwrwb mashalla wud ya akera wandeme jezk. ya سبحن الله
ሱብሀአሏህ በጣም ምንጥ ትምህርት ወንድም ሰኢድ ጀዛካላህ ኸይረን
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጀዘከለ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ሰኢድ ትምርትህ ወላሂ ሱስ ያሲዛል ጀዛ ከአላህ ኽይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብብብ
ዉዴ ደምርኝ
ዉዴ ደምርኝ
ሱበሀን አላህ
የአላህ መልካም ስራን ሰርተን ከጌታችን ጋር የምንገናኝ ያድርገን የረብ ልብ ይነካል
ዉዴ ደምርኝ 10:31
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለህ ኸይር ኡስታዝ አለህ በሰመነው ሁሉ ተጠቀሚ አድርገን
ሱባሀን አላህ ዬሚገርም ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ እንማርበት እህት ወድሞቼ
ሳሓ😢😢😢
ጀዛካላህ ካይራን ኡስታዙና
ሱብሀንአላህ በጣም አጂብ ነዉ ጀዛአካ አላህ ኸይር ያረብ
Walekumi aslmu woramtulhi wobarkatu wudddd wodimachin jezakumi kallha 😍😍😍😍
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ ትክክል በጣም አስተማሪ ነው ያረብ አላህ ጀዛኸን ይክፈልህ ሰላም ህይብዛ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልኸ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Subhan allah allah mechereshachin yasamrilin jezak allah keyr wendmachin
ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነውእደኔ መጨረሻውላይ ሡብሀንአላህ
ዋልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ጀዛክ አላህ ከይር
jaza kelahu kayir wanidime allh yicamirilih
ወላሂ የምታስተምራቸውሁሉ በጣምደስይላሉ ጅዛክ አላህኸይር
ሱበሀን አላህ በጠም ያምገርም ጀዛክ አላህ ከይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜችን
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ወንድም ሱብሀነላህ አጂብ የሆነ ታሪክ ነው ያ ረብ መጨረሻችን አሳምርልን
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ሱበሃን አላህ ሰያ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ያረብ አላህ ይጠብቀን
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አጅብ ነው ጀዛክ አላሁ ኸይረን ወንድማችን ሰያ
ወላሂ የሚገርም ና አስተማሪ ታሪክ ነው ሱበሀን አሏል
ጀዛክላህኸይር፣ኡሰታዝአላህይጨምረልህ
ጀዛከ አላህ ኸይረን ወንድመችን ያረብ መጨረሻችን አሰምርልን
ወአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላውኸይር ወድሜ አጃብ
ጀዛከላህ። ወንድማችን በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ሱበሐነአላህ
አጂብ
ያያያያያያያረብ
ቀጥተኛዉንመንገድምራን
ጀዛከላህኸይር
ወንድማችን
እንዳተወላሂቅንወንድሞች
ያብዛልን
ቅንየዱንያምየአኼራምወንድምነህ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሰያዉ
ሱበሀነ አላህ ጀዛክላህ ወንደማችን
Subhan alaah
Betam yemigerm new
Alah yemiteamenn
Hayr sra yemnsera yadrgen
Yarebbbb
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂእበረካትሁ
ጅዛክ አላህ ኸይር
ሱበሀን አላህ እንደው መገን ነብሴ
ሱበሀናላህ አላህ ጌዛችንን እምንጠቀምበት ያርገን ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ
*ሡብሀን አላህ የሚገርም ቂሳ ነዉ ኡሥታዙና አላህ እድሜህን ያርዝምልን*
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم احب الكلام إلى الله تعالى ٤
سبحان الله 🌴🌾
والحمد لله 🌴🌾
ولا اله الا الله🌾🌴
والله اكبر🌾🌴
Selalhalyehiwselam
ሱበሀነላህ አልህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ህይር
ወአለይኩምሰላምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ሱበሐን አላሕ ሰያማሻአላሕ የምትሰራቸው ቢድወበሙሉ አስተማሪናቸው
Subahana Allah Subahana Allah Allahuma Ajialina minali Salihini
Betam astemari new alah ygemrlh wendme betam des yemil dawa new ene hulum dawah des yemil new
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير سبحان الله على الله يا رب يا كريم
ሱበሃን አላህ ሱበሃን አላህ ሱበሃን አላህ አላህ ይጨምርልህ ውድ ወንድሜ
ያረብ በሰማነወ እምንጠቀም ያድረገን ጀዛካላህ አይ ዱኒያ እህህህህህህህ አላህ ይጠብቀን
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ አላህ አንተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ሰለላሁ አለይ ወሰለም ጀኧዛክ አላህ ኸይር
ሱብሀን አላህ ታሪኩ ልቤን ሰብሮ ገባ ኡስታዝ ሰይድ አላህ ከኪሳራ ይጠብቀን
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሱበሃን አላህ አጂብ ነው
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዘና😍አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረረረብ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸየር ሱበሀንአላህ አጅብ ነው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሡበሀን አላህ
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክነው ሱብሀን አላህ አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያአላህ ያረብ
ሰያያያ ምንኛ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አላህ ጊዚያችንን በስረአቱ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን
ዉዴ ደምርኝ 8:44
ጀዛከአላህ ኸይር ሰያ አንብቤው ነበር ማሻአላህ በዝህ ታቀረብከው በጣም ደሥይላል አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ወላሂ ልብ እሚነካ ትረካ ነወ
ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
MashaAllah jazakellah khayr🌹🌻🌼🌸
ሁበሀን አላህ ትልቅ ትምህርት ነው ዱኒያ ብላሽ ነው ያለችንን አጭር ጊዜ በመልካም ስራ የምናሳልፍ ያርገን
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሰያአ