Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ችግር ያለባቹ ፈጣሪ ከችግር ያውጣቹ
አሚን❤❤
Amen
አሜን
Amin❤❤
አሚንንንንንን
ማነው እንደኔ ቪደዎ አይቶ ላይክ የማያደርግ😅😅😅😅😅
ስትገርሚ ደግሞ እራስሽን ታጋልጫለሽ 😂😂😂😂😂😂😂
እኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ አቺን አደረኩ አምሳያየን ሳገኝ😂😂😂😂
እኔ ሲጀመር አላስታውሰውም እንጂ
እኔ ገና ሳላየው ነው 👍እማደርገው 😂
የተቸገረውንም ያጣውንም አብን ሙላለት አሚን🎉🎉🎉🎉
ግን ይችልጀ ሁሌም ክፈ ሁና የምሰራወ ለምዶባት ነወ ሁለተኛ እሷ የአለችበትን አላይም😢😢😢😢
እሰይ አንዳዉም ያንስብሻል ሚስት ተብየዋ ዱሮም ገረድ ክብርሲያገኝ ከትቢያ ያነሳዉን ፈጣሪን እስከመካድ ነዉ ማንነቱን የሚረሰዉ!!!
❤❤❤❤መጨረሻዉ እሰይ ሲያምር አቤት ሰዉ የስራዉን ሲያገኝ እንዴት ደስ እንዴት ደስ እንደሚል፡፡
በትክክል❤❤❤❤
ባል ውሺማ ሰራተኛ እያላችሁ አትጃጃሉ ወንዶች ቆፍጠን በሉ የውጭ ጥላት አስፍስፎ ሀገራችንን ሊያፈርስ ተዘጋጂቷል አንድ ሆነን ጥላትን እንጋፈጥ😢
😂😂😂 የሸገር ወንድ አይዋጋም
ይዞ የሚያሰቃየን መንግሥት ይመጣል ብለን ከምንፈራው ጠላት የባሰ አስቀያሚ ጠላት ነው የሚመስለኝ።
ቀልደኛ 😂😂😂 ሀገር ውስጥ ካለው ጠላት አይብስም
@@mek5438 የውስጥ ባንዳ ስለበዛ ነው
አንድነታችን ዛሬ ነውዴ የታያችሁ😂😂😂😂😂
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላአምነውናሰላአም ፈቅርለሀገራአችን ይሁን
በእውነት መስረት የሚባል ስም በጣም እዛኝ እኔ ሩህሩህ ናቸው ይህች መስረቶችን እትወክልም
😂😂
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 ❤amen 🙏❤amen 🙏♥️
ለልጂሺ ስትይ ስቱን አሳለፍሺዉ😢የኔፋፋጪ❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ👍
ደም አልቅሺ ባለጌ እግዚአብሄር ሁሉን ያያል እሳንጥፋተኛ ለማረግ እግዚአብሄር ግንተበቀለሸ😊
ውይይይይ በስማምምም መዳምን ነበር እዲህ ማድርግ😂😂😂
😅😅😅😅 ጭራሽ
ነበር ባይሰበር 😅😅😂😂
ዉይይችልጅ ወይመልኳአያምር ወይስረአትየላት የምርበጣም ታስጠላኛለች😅
😢😢😢😢ከባድ ነው በቀል
ይች ሀርሙ የሆነች ሴት ሁሌ ክፋት የእውነት ነው እሚመስለኝ
ለሁሉምግዜአለውየሚባለውእውነትነውለካስ
ምርጥ አስተማሪ ነው
አረ ለዝች ልጅ ሌላ ገፀበሃር ስጡዋት ሁሌ ክፉ ገፀበሃር
ፊቷ ለዚህ ስለሚመች ነው 😂😂😂
ይዋጣላታል ለዛ ነው
ምኗ እከካም ናት የሚሰጣትን እስኪሪብት የማትመርጥ ስታስጠላኝ ይቺ ሴት የእውነትም መሰሪ የምትመስለኝ
ይቺ ልጅ ግን መቼ ነው ጥሩ ገፀባህሪ የምትጫወተው።
እደትእደምጠላት
Ewenetegn bahariwa endezi new
አወን የሆነች ሀለሊ የእነት ነው የሆነ ሚዳ ተናግራለች
ፊቷ ለጥሩ አይመችም😂😂
@@zdwtube44 ክክክክክ
ይገባታል
ጎበዝ❤
ማነዉ እንደእኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ🥺🥺
እኔ😢❤❤❤❤❤
እኔ ከfb 🤣🤣🤣
እዳ ጨምላቃ እናትዮዋን እደፈለግሽ አድርጊ ልጅቱን ግን ያለስረዋ እንድህ ማድረግ አግባብ አይደለም
Betame Gegna Biyhalhune ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wnde Nehe Sete Btehede Sete yemtale Ehte Gêne Bewaza Atgeneme
❤❤❤❤ዋውዋውአዉእሂትመከታናትጉበዚ
ሲጀመር የወድሞ ቤት ነው
Yes❤❤❤Jan wandi
አሜን አብሮ ይጥራን ምርጥ መልስ 😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂Yes ❤❤❤❤
😢😢😢😢እናት እካ ሌላ እህት አትወልድም 😢ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለይ😘😘😘😘😘😘
ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤የመጀመርያ ነኝ
💜💜💜💜💜💔👍👍💜💜💓💜💜💜💜💗💕💕😲😲😲💙💜💔💔💜💜💜💜💔💙✌✌💗💕😑💔💙💔👍🙏👍🙏🙏💔
😢😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ወንድም ነህ
የዚች ልጅ አለባበስ ሲዘጋ
Awo betam🤮
❤❤❤ወይኔ
ይቅርታ ከምንም በላይ ነው እንች ግን አበዛሽው በተለይ በህፃኗ ላይ ያደረግሽው ዘገይቶም ቢሆን ባልተብየው መረዳቱ መልካም ነው
ኢትዮጵያዊያን መች ነው ከውርስ ያለፈ የራሳቹ ንብረት የምትገነቡት 🙄 ውርስ ውርስ ባካቹ ታሪክ ስሩ ታሪክ ከማውራት ይልቅ ወደ ለውጥ ተጓዙ ድንጋይ ላይ ተወዝፋቹ ዘመን አይለፋቹ ተሸክማችሁም ቢሆን የጉልበታችሁን ብሉ
😂😂😂you are righit😂😂
ትክክል የቤተሰብ እና የሀገር ሸክም ሆኑብን እኮ ውርስ እየጠበቁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Hulum werese mitabekew sera ato nw yemeselegale zek belk besera mayalwfelen hager
መገን ልጀ😢😢😢😢😢
ደግአረጋት
እረ አፈር ብይ ህፃኗን ተያት ውሻ
Inde amrerkewu inde 😂?
የመጨረሻዉ ፓርት ደስይላል
10:04 am I cannot understand because it doesn’t have English subtitles
Yes❤❤
ማነው እደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ
ሀሀሀሀሀሀሀይሄነዉ ወድማለትእ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ወይጉድ
😢😢😢ድራማ መሆኑ ጥሩ ኡፍፍፍፍ ከባድ ነዉ
ማነወ እንደኔ ሜላትን አይቶ የመጣ😂😂
ስው የዘራውን ነው የሚያጭድው
Min gud new ayishe lanchiw new sirash kafalash
ይች መርዝ የሆነችው ግን ድምጧ ይዘጋል 😂😂
ዋዉ ዋዉ 🤣🤣🤣🤣🤣💕💕💕💕😘😘
Hadiya association lichi gogo excellence secondary school
148ሺ ሰው አዬቶታል 3ሺ ብቻ ላይክ ያረገው😮
"#በቀል ከወይን ጠጅ ይበልጥ ነፍስን ታረካለች" ሰይጣን ከሲኦል....😂😂
😅😅😅
ማዳም ትዝ አለችኝ😂😂
yqemetal endeadera yesew degun kfusra yqoyngi mecheyqeral hulum yejun yagenewal
አሁን ይህንን ድራማ ከልጅ መሃል ማውራት እንዴት ነውርነቱ አልታያችሁም
ረ ምድም😊
ይገባሻል😅😅😅😅😅
የዘራሽዉን ነዉ የጨድሽዉ ይበልሽ
ይች ሴት ሰይጣን የተዋዋዳት ናት
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ
ይቺ ትራንስ ጀንደር የመሰለች ሴትዮ ለምን ሌላ ገጸ ባህሪ ብትሰጧትስ
የኢትዮጵያ ማዳሞች😢
😢😢😢❤❤❤
አረ እች እሪግም😂😂😂😂
ቆይ እናንተ ጋ መስለ ፍቅር ወልዳ ምን ያረጋል
Ara befetari sim sew endet be liji lay endez yichekinal😢
መሰረት የምትባይው እባክሽ ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ ሁሌ የሚሰጥሽ ዝምብለሽ አትስሪ ምርጭ ክፋትሽ ብቻ ሳይሆን ለምን እደሁ አላውቅም ምንም አያምርብሽም
May be it's her own character
ከይቅርታ በላይ ምንም ሊኖር አይችልም
ሂጅ ህፃኗን ምታስደነግጣት ግም አይወልጀ😢😢😢😢😢
Temesgen🎉🎉🎉
Wow.edezei.ayenatei.wodemi.yenureline
ሰዉ እንዴት ሌት ተቀን ነገር ለማሴር እንቅልፋ ያጣል እዉነቱን ተነጋግሮ መስማማትም መለያየትም ሲቻል በህይወቴ እንደ ተንኮለኛ ሰዉና ዉሸታም ሰዉ የሚያስጠላኝ የለም !!!
የእጅ ግን አይቀርም አይደል
ያስጠላል ይች ልጅ ምንም አያምርባት ባቃ አፍ
😂😂😂😂❤❤❤👍👍
በቀል የፈጣሬ ነው
ከአለባበስ ከአነጋገር ከሁኔተዋ የምታስጠላ ነውረኛ ሴት ነች
ቀጣይ
Dasee Ayelem😢
ታሥች ነዉ ነጫጭባ
Esye wendeme endezih new
አስመሳይ ሰው አይሻብኝ ውስጤ ነው ቅጥል የምለው
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ማለት ይሄ ነው
ጥሩ ነው
Good
Ayidel 🤣🤣🤣
መጨረሻ ውን ደስ ይላል
አይ የኢትዮ ፊልም አጃኢብ ነዉ እኮ
አርእስቱ ልክ አይደለም
😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢
Mannet endi new tolo ayleqm
Eseyi yehitsan amilak.feredebish
MesiAremene
የእኔቢጤ ማለትነው

❤❤❤❤ዋውዋው
አዉእሂትመከታናትጉበዚ