አወዛጋቢው ባቡጄ ጉዱን አፍረጠረጠው ምርጥ ቆይታ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 772

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +111

    ባቡጂ እውነተኛነቱ ደስ ይላል:: ስንቶቹ እየጠጡ አልጠጣም ይላሉ እራሳቸውን ያታልላሉ:: ባቡጂ ግን? የሚያደርገውን አይዋሽም ጎበዝ ነህ በርታ👍

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 3 роки тому +2

      Areqe advertising not right, questions not prepared, journalist not dressed well for interviewing , Babuge must stop unnecessarily talking about his alcoholic activities. It is not exemplary. Plus being a drunker and being proud it is a problem that you have to attend a rehabilitation or you have to control it or atleast don't advertise it.

  • @rita4819
    @rita4819 3 роки тому +214

    ወይ ዘንድሮ ምነው ራቁትዋን መጣች ነገ ደግሞ ተደፈርኩ ብላ ትመጣለች እረ የት እንሂድላቹ ውይይይይይይይይይ

    • @zulfamuktar4333
      @zulfamuktar4333 3 роки тому +3

      ትክክል

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 3 роки тому +2

      Mini maderge mn Chiger alew?Balbabse swe aygmtem

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b 3 роки тому +7

      እራቁቷን ብትሆን ሰው እኮ ነን ያየነው ሴት ላይ ፊጥ የማለት ሱስ ካለብህ ሰው ነኝ ብለህ እንዳታስብ

    • @adamali9184
      @adamali9184 3 роки тому +1

      Badegu hagerat eko emisachewin eyasau new emihedut

    • @user-ou1wc9xj8p
      @user-ou1wc9xj8p 3 роки тому +4

      ቀደምሽኝ ደግሞም በጋዜጥነት አይደረግም ሰራው አያቁቱም

  • @user-el9hg4co2u
    @user-el9hg4co2u 3 роки тому +80

    እህት ምናለበት እረዘም ያለ ልብስ ብታረጊ ኢተርበቨ ሲደረግ እኮ ፖሮቶኮል ተጠብቆ ነው ፖርቶኮሉ ቀርቶ ሰረአት ያለው ልብስ ብታረጊ ምክነያቱም ብዙ ሰው ነው የሚመለከትሽ ከአንቺ አሁን ሰው ምን ይማራል አርቲስቶች እረባካችሁ ህዝቡ አታሰናክሉት

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 3 роки тому +2

      ምናልባት አውቃ ይሆናል እንደዚህ የለበሰችው ሰዉ እየተበሳጨ አስትያየት እንዲፅፍ :: ገንዘብ ይሰራበታላ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому

      @@fekadutadesse6682 በጣም የምር ግን ታገኝዋለች ዛሬ ምንም ላይታወቃት ይችላል

    • @user-xi3ck3yx5b
      @user-xi3ck3yx5b 3 роки тому

      ፅታዊ ጥቃት

  • @kashin6000
    @kashin6000 3 роки тому +50

    ቆይ ግን ታዋቂ ለመሆን ግዴታ ታፍ ጋ መልበስ አለባቹ አረ እንደው ሰነምግባር የሚሉት ነገር የለም እስቲ ለዛውም ወድልጅ ጋ ቀርበሽ እህ አለባበስ ጥሩ ነው ብለሽ የምታስቢው ለዛውም አረቄ የሚጠጣ ወድጋ እውነት አረቦችን በጣም አደነኳቸው

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 роки тому +2

      አለበበስሺ ያሰፍርል አንች ማፍራናሺ
      ሞልቀቀ ሰገራም

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

    • @minaiaminaplace2086
      @minaiaminaplace2086 3 роки тому +2

      የሚገርመው ጎንበስ ብትል እኮ የለም ጭኗ ነውሯ ነው ሚታየው

    • @kashin6000
      @kashin6000 3 роки тому +1

      @@onelovehabeshal7934 የኔ እህት/የኔ ወድም ተሳስተሻል ስጀመር እንዲ መልበስ እንኳን ቢያስፈልግሽ ለባልሽ ብቻ ነው የሚፈቀደው ካድያ እንዲ እያማለላቹት ወንዱ ምን ያድርግ ሲጀመር እህንን ለብሳቹ የምትቀርቡት እንዲነቅላቹ ነው ከዛን ተደፈርኩ ለማለት እናተ ወራዶች ናቹ የወንድ እቃ ያልጠገባቹ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 роки тому +58

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ አለባበሰሽ ምድነው 😭😭😭😭

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 роки тому

      ከአረቄ ቤት ጋዜጠኛ ምን ይጠበቃል?

    • @birukfantaye559
      @birukfantaye559 3 роки тому

      ateferad yeferdbahal

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому

      መደመጥ ያለበት ግሩም የጉዞ ማስታወሻ
      ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።
      Subscribe Misrak ChannelChannel
      ua-cam.com/video/NdOn10XYb8k/v-deo.html

  • @fozyafozya3494
    @fozyafozya3494 3 роки тому +49

    ልጅቱ በሚቀጥለው በፓት ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለኚ

    • @Hiber1985
      @Hiber1985 3 роки тому

      ሃሃ

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 роки тому

      በትክክል ፥ ሴቴቻችን መላ አጡ

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 3 роки тому +1

      ምን አገባሽ የሚታይ ስለሆነ ነው ሙጀሌና ቱሀን ስላልበላው ነው 😂

    • @marinyat4609
      @marinyat4609 3 роки тому +1

      Saron no2

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 3 роки тому +1

      እንደዚህ ተከፍፍተው ይቀመጡና ከዛ ሢነኩ ተደፈር ብለው ይወጣሉ

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h 3 роки тому +31

    ሚኪ ሾው ትልቅ ሰው ብችል ሚሎን ላይክ ባደረኩህ በቃ በዚህ ዘመን ነገር የሚያበርድ ነው ትልቅ ደረጃ ድረስ ።

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 роки тому +19

    ስለ አርቲስቶቹ ግልጽ የተናገርከው ስለነ ሰራዊት በጣም ደስ ብሎኛል በግልይነትህ።

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 роки тому +43

    ልጅቷ ልጅቷ ❤ ባቡጂ ግን ይህ የሀበሻ አረቂ እየጠጣህ ጉበትክ እንዳይፈነዳ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 роки тому +118

    ወንድሜ ይህን አረቄ እግዚያብሄር ያንሣልህ።

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 3 роки тому +1

      ለምን

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 3 роки тому +1

      ታንኪው ደሞ ለምን ይላል እንዴ:: ባቡጂ ትችላለህ አቁም

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому +2

      በጣም😭ያልገባው ብዙ ያወራል ፈጣሪ አልኮል መጠጦችን ያጥፋልን

    • @ranisolanki5155
      @ranisolanki5155 3 роки тому +1

      Amen amen amen

    • @meazi01
      @meazi01 3 роки тому

      Amen

  • @rita4819
    @rita4819 3 роки тому +45

    ያራዳ ልጅ ባቡጅ ተመቸኝ ምስኪን የዋህ ነህ ነገር ነው

  • @aydabakeet3465
    @aydabakeet3465 3 роки тому +28

    አሁኑ ይቺ ልጅ ምን ይሉታል አለባበስ ለምን አንደኛሸን እራቁትሺን አትመጪም ሴት አሰዳቢ

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

    • @aydabakeet3465
      @aydabakeet3465 3 роки тому +1

      ለምን ታዲያ እራቀትሺን አትሄጀም ግን ሼም ነው እራስ የሚከበረው ከአለባበስ ይጀምራል ሲቀጥል ባላግር ላልሺው እነሱ ኦርጅናሎች ናቸው እንዳአንቺ መጢ አይደሉም ክብር አላቸው ይሄንን አስተያየት የምሰጥሽ አ/አ ልጅ ነኝ ግን ክብር አለኝ ፣ይሄንን አስተያየት የሰጠሁሺ ከሴትነቴ አንፃር ነዉ እንዲህ ስለ ለበሺ ውንድ ልትስቢ ትችያለሽ ግን ማንም ለቁም ነገር አይፈልግሽም ውንድ ልጅ ነጭም ይሁን ጥቁር ሴት ልጅን የሚፈልገው ስርአት ያላትን ነዉ ካላውቅሺ ልንገርሺ ዝም ብለሽ ክራውድ አትፍጠሪ

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому

      ayda በርግጠኝነት የምነግርሽ የአአ ልጅ አለመሆንሽ ነው..የክ/ሐ ልጅ በአለባበስ ለመሣደብ ቅርብ ነው,,ኧረ ተለወጡ በመሳደብ ምንም ለውጥ አይመጣም,, እኔ ወይመ የኔ እህት እንደዚ ላንለብስ እንችላለን ያ ማለት የለበሰ ሰው አንሳደባለን ማለት አይደለም ሰው በፈለገው መንገድ መኖር መብቱ ነዉ ያን ማክበር ነው ስልጣኔው,,አንቺ ሙስሊም ሴት ነሽ እምነትሽ አጥብቆ የሚወግዘውን ነገር አታርጊ,ለራስሽ ስትይ,,ግን ,ሰው ላይ የመተቸት መብት የለሽም..ወንድ እንደዚ አይነት ሴት አይፈልግም ላልሽው,ጥሩ ነው ወንድ ማግኘት የምፈልግ ሴት እሱ በሚፈልገው መንገድ ትልበስ,ይቺ ፈላጊ ካጣች ያ የሷ ጉዳይ ነው,ብዙ ሊያስጨንቀን የሚችል ሁላ ችንንም የሚነካ ነገር እነጂ ደርሶ ግለሰባዊ መብት ላይ መነጨጨር መሀይምነት,,ነው

    • @aydabakeet3465
      @aydabakeet3465 3 роки тому

      የሚጠቅምሽ ከሆነ እንደ አስተያየት ነገርኩሺ ሁሉም የሚሰጥሽን ኮመንት አንቢቢ እና እራስሽን አስተካኪይ እንካ ሰላንቲያው ይቅርብሽ ከህዝብ ጋር ነዉ የምትኖሪው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 роки тому +2

      @@onelovehabeshal7934 እኔ ደግሞ እነግርሀለው (ሸ) የአዲስ አበባ ልጅ መሆን እርቃን እንደማያስኪድ። የመጣህበት (ሽ) ያሳደገህ ቤተሰብ ውጤት ነው ሰው ። አዲሰ ከበባ ባደገ አይደለም ልክ አዲሰ አበባ ማደግ እርቃን መሄድን መሰፈርት አሰመሰለህ (ሸ)ስታቀርበው (ቢው)አንተም የማን ውጤት መሆንንሄን መሆንሸን ነው የሚያሳየው። አስተያየት የሚሰጡትን ለማሸማቀቅ የምትሄዱበት ርቀት አላዋቄነታቹን ነው የሚያሳየው። አዋ ወንዶቹ እራሰን መግዛት መማር አለባቸው ነገር ግን አይን ነው ለአእምሮ መልእክት የሚያሰተላልፈው ። በጣም አጭር ቀሚሰ መልቀሰ የሰልጣኔ መለያ የሚመሰለሸ ሰገጢ መሀይም ጃፖንን የመሰሉ በቴክኞልጂ የላቁ አገራት ከራሳቸው ማንንነት ጋር ተለያይተው አይደለም የሰለጠኑት። በመጀመሪያ ጋዜጠኝነትና የቡና ቤት አሰተናጋጅ አንዳይነት ልብሰ አትለብሰም። ቀጂ ከሆነች መብቶ ነው። ጋዚጠኛ ነኝ ብላ የተጣደችበት ወንበር በምን መሰፈርት ይህንን ለብሳ እንደመጣች እሷም ሰይጣንም ያውቁታል ። ሰገጢነትና ስልጣኔ ይለያያል

  • @firehunnecha7022
    @firehunnecha7022 3 роки тому +7

    እባካችሁ መጠጥ እና ሴት ፕሮሞት አታድርጉ። ምናለበት ላይብረሪ ሆናችሁ ብታዘጋጁት። ባቡጂ ለወጣቱ የንባብ አምባሳደር ሞዴል መሆን ሲገባህ መጠጥ ፕሮሞት አታድርግ።
    ይቅርታ መባባላቹ በጣም ደስ ይላል። ሁሌ መልካም ነገር ሥሩ።

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 роки тому +13

    እባካች ልጁን ከዚህ ሱሰ አውጡት ታዋቂና ባዱ እራቆት
    አህት አይምታታባችው

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 3 роки тому +51

    ግን ልጅቷ አለባበሷን እንደ እኔ የደበረው አለ እራቁቷን እኮ ናት

    • @blacklove7488
      @blacklove7488 3 роки тому +1

      ምን አገባህ/ሽ

    • @user-gd4fy4ub3f
      @user-gd4fy4ub3f 3 роки тому +3

      @@blacklove7488 ምንም ለምን የቀረውን አውልቃ እርቃኗን ብትሆን ምን አገባኝ እሷ ካላፈረች እንዲህ እርቃናቸውን ሆነው ተደፈርን እያሉ የሰው ስም ያጠፋሉ

    • @blacklove7488
      @blacklove7488 3 роки тому

      @@user-gd4fy4ub3f እኔ በጣም ዳሌ ወዳለሁኝ አንተም እንደዛዉ በፋንት ብሆኑ ደስተኛ ነኝ ያለነሱ ህወት ባዶ ናት😁😁

    • @bettyitamrat3268
      @bettyitamrat3268 3 роки тому

      She thinks think she looks good but that was not good for the person a front of her I'm sure you can see her underwear I like the dress but it is too much sorry

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 3 роки тому +1

      ሙጀሌ ስላልበላት ነው ቆንጆ ስለሆነች ማለት ነው ያንቺን ቱሀን የበላው ገላ ብትከፍቺውስ ማን ያየዋል 😂

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 роки тому +10

    ባቡጂ አስተሳሰብክ አሪፍ ነው አንተ በጣም ታነባለክ ምንም ጥርጥር የለውም እንዳልከው የማያነቡት ናቸው ያንተን ማንበብ የተምታታባቸው ንግግርክ ሁሉ ደስ ይላል ግን አረቄውን በልጅነትክ ጉበትህን ነክቶ ሌላ ታሪክ ውስጥ እንዳትገባ መጠጣቱን ቀንስ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +12

    አቤት የሸገር ልጅ እኳ አራዳ ነው ማኩረፍ አያቅም ይመቻችሁ🤛🤛🤛

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 3 роки тому +3

    ወይ አለባበስ በጣም ያሸማቅቃል አሁን እረዘም እስከጉልበትሽ እኳን ዝቅ ብታረጊው እረ በስመአም አዘንኩ ለማንኛውም ሚኪ ትልቅ ሰው በጣም ደስ ይላል እኳን አነጋገካቸው❤❤❤

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +2

    አረቂ መጠጣት እውቀት የወነበት ዘመን
    እግዚአብሔር ይህን መጠጥ አጥፋልን ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h 3 роки тому +12

    የዋህ ነህ ባቡጂዪ ስወድህ
    ግልፅ ሰው ይመችህ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 3 роки тому +15

    አለባበስሽ ቦታውን ያልጠበቀ ነው
    ቦታውን የጠበቀ ብትለብሺ ይመረጣል
    የግል አስተያዬቴ ነው።

    • @adamali9184
      @adamali9184 3 роки тому

      Botaw bunabet kalhone mechem timrtbet ayhonim

    • @user-xi3ck3yx5b
      @user-xi3ck3yx5b 3 роки тому

      ቦታው አረቄ ቤት ነው ምን ይገርማል

    • @mekiltgirma9152
      @mekiltgirma9152 3 роки тому

      ያው ያረቄ ቤት አለባበስ ይሄ ነው ብላነው መሰለኝ ።

    • @zulfamuktar4333
      @zulfamuktar4333 3 роки тому +1

      @@user-xi3ck3yx5b የግዛቤሄርን
      ስም እየጠራ አለባበሳን መደገፍህ ገርሞኛል
      ዬትም ቢሆን ለህዝብ እይታ የሚቀርብ
      ትንሽ ቢታሰበት ጥሩ ነው ታዳጊዎች ስለሚማሩ

  • @amenselam4949
    @amenselam4949 3 роки тому +3

    I love his honesty! And, Ethiopians are just not used to that. This needs to be embraced! Let him live his life... geese

  • @selamselina2145
    @selamselina2145 3 роки тому +23

    ከዚች ጋዜጠኛ ነገ ተደፍሬያለሁ የሚል ቪዲዮ እንዳናይ ፈራሁ 🤪 እራቁታም 🙄🤣

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 роки тому +1

      😂😂😂😂

    • @sara-rb9il
      @sara-rb9il 3 роки тому +1

      Yemache/yemachesh🤣🤣

    • @minaiaminaplace2086
      @minaiaminaplace2086 3 роки тому +1

      ድንቄም ጋዜጠኛ ሁሉም ጠያቂ ሆነ ልማታዊ ጋዜጠኛ ነው ሚባለው እንጂ ስርዓቱን ግብረገቡን አያውቁትም ጋዜጠኞች

    • @saragammachuu2043
      @saragammachuu2043 3 роки тому

      😅😅😅😅😅 are mdfer 😋😋

    • @saragammachuu2043
      @saragammachuu2043 3 роки тому

      🙄manewu gezitgnewu 😅😅😅😅behun time geztgne lemahon dgri seyhon kg 1ena 2 kerafkewu

  • @selinaselina4742
    @selinaselina4742 3 роки тому +8

    ባቡጂ ሲያወራ የተማር ሰው
    ሊርዳው የሚችለው ።
    እረሱን መርዳት በጣም
    ክልብ ማዳመጥ ይጥበቅብናል አባቢ ሰው ከባድ ነው

  • @mulukenwg
    @mulukenwg 3 роки тому +14

    ሁሉም ባለሾው ሆነ 🤔 ኑሯችን ራሱኮ በሾው የተመሰረተ ነው🙁

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 3 роки тому +42

    ምን አለ ቀሚስሽን ትንሽ እረዘም ብታረጊው
    እንዴው በቃ ታዋቂ ሰወች ጡትና ዳሌ ካላሳዩ መስራት አይቻልም ሁሉም አንድ አይነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
    ሚኪሾ ምችት ይበልህ አባቴ!!

    • @user-zv6df7dv1y
      @user-zv6df7dv1y 3 роки тому

      ስቦ በጠባት ይሻላት ነበር

    • @yaredtsegaye3386
      @yaredtsegaye3386 3 роки тому +1

      ችኮቹ ለወንዶች ካላስኮመኮሙ አይመቻቸውም

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

    • @user-zv6df7dv1y
      @user-zv6df7dv1y 3 роки тому +1

      @@onelovehabeshal7934 ምድረ ደፋሪ ሁላ እራቁቶን እየተጋፈጠች ደፈረኝ ታታለች ወንዶቹ ያይሆኑ ሴቶቹ ናቸው ደፋሪዎች የክፍለ ሀገር ልጅ ላበላሉም ሆን ላለባበሱ ስረአት አለው ።ግርድናንም ላደለው ነው ልብ ያስፈልጋን እናት ወሬኛ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 роки тому +1

    እናቱ ቀሚሱ በጣም እረዥም ነው
    በሰፈራችሁ ሰፊ የለም አቤት ጊዜ
    አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!

  • @endalkadiss5409
    @endalkadiss5409 3 роки тому +22

    አረቄን እና ሜንበብን ማወዳደር በራሱ ጤናማነት ነው።የእውቀት ጥግ ይህ ነው?

    • @user-ib8dm1ce6u
      @user-ib8dm1ce6u 3 роки тому +2

      ሀበሻ ለትችት መቸኮል ታነባለህ ግን

  • @mdivdoivdo1393
    @mdivdoivdo1393 3 роки тому +23

    ሚኪየ ልጅቷን ግን አለባበሷን ብታስተካክል ትንሽ የናቷን ብትይ

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 3 роки тому +10

    ሳሮንን ልትተካልን ነው እቺ ልጅ በሚቀጥለው በፖንትና በጡት መያዦ ቋቅ

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому +1

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

  • @zawrariver9159
    @zawrariver9159 3 роки тому +5

    ደስ ይላል!!! ደስ ያለኝ ግን ዮኒ እና ባቡጂ ....🙏🙏🙏

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +29

    ነጭ ነጯን እንደፈለክ እያወራህም አታስጠላም አባቴ ይመችሽ🤘

  • @konigetachew8592
    @konigetachew8592 3 роки тому

    ቃለመጠየቅ ጠያቂዋ አለባበሰሽ ብዙ ሰዎች አልተመቻቸውም ባቡጂን ለማጥመድ ይመስላል ቂጥሽ ብቻ ነው የተሸነፈው አለባበስን አስተካክይ ተመልካቹን አክብሪ እንዲህ አይነት አለባበስ ጭፈራ ቦታ ነው የሚደረገው ወንዶችን ለማጥመድ እና ከቦይፍሬንድሽ ጋር ፓርቲ ስትወጭ አርጊው እነመቅዲን እነቤቲን እያቸው ኢንተርቢው ሲያደርጉ አለባበሳቸውን ሴተኛ አዳሪዎች እንዃ እንዲሕ አይለብሱም ባቡጂ ምርጥ ሰው ነሕ ጫቱን እንዳቆምክ አረቄውንም እንድታቆም ጸሎቴ ነው ረጅም እድሜ እንድትኖር እንፈልጋለን አባቴ በመጠጥ ጉበቱን ታሞ ሞተ። ግልጽነትህና ነጻነትህ ተመችቶኛል አንባቢነትህን ግፋበት በርታ የማንበብ ልምድ ስለሌለን ነው የሚቃወሙሕ አንተ ግን የዋሕ ነሕ ዮኒ ማኛ ስላከበርከን እግዚአብሔር ይባርክህ። ይቅርታውን ተቀብለህ ይመችህ ስላልከው ዮኒ ቅንነትሕን እወደዋለሁ ዮኒዬ ምንም ብትሰማ አትናደድ ቶሎ እንዳታረጅ እና እነ ስዃር እነደም ብዛት ቪዚት እንዳያደርጉሕ። ቀለል አርግህ እየው።

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p 3 роки тому +4

    እባካቹ ከዚህ መርዝ አውጡት በጣም ኑቁ ትልቅ ደራሲ ዳሬክተር የሚገባው ነው ቦታው የሄ አይደለም

  • @godislove1767
    @godislove1767 3 роки тому +7

    He need support lead him to the right way plzzzz

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 3 роки тому +1

    ፍፃሜህን ጌታ ያሳምረው መካሪ ያጣ ሰው ጠጣ እያሉ encouraged የሚያደርጉ ጋዜጠኞችና ጏደኞች ያሳዝናል

  • @huluntadergzandchayneh8697
    @huluntadergzandchayneh8697 3 роки тому +1

    Miki mirx saw you are really amazing God bless you.

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +30

    ልጅት ሰውነትሽን በጣም ገላለጥሽው እኮ?😃

  • @selinaselina4742
    @selinaselina4742 3 роки тому +3

    ባቡጂዬ በጣም ነው የምታዝናናኝ
    አት ያልክበት ሁሉ ቦታ ይምችኛል
    1000 አመት ኑርልኝ አባቴ

    • @zerihunzewdu2408
      @zerihunzewdu2408 3 роки тому

      1000 አመት በጣም አነሰ😂😂😂

    • @selinaselina4742
      @selinaselina4742 3 роки тому

      ምቀኛ :እስኪ :እሱንም :ይጨርስው
      ባቡጂዬ እኔን. ሰርፕራይዝ : ማድረግ አይስልቸው
      ነገ ጠዋት ጨርስኩት አንድ ሺው እድሜ ብሎ ሃሃሃሃሃሃ እርሱ እንደሆን ተወዛግቦበት ያወዛግበኛል
      አይ ባቡጂ ክምር ተምቺቶኛል አሁንም ፊልም እየስራ ነው የሚምስለኝ ማንበብ ስው ያደርጋል አሉ ሃሃሃሃ ልክ እደባቡጂ

    • @ibsaabduku28
      @ibsaabduku28 3 роки тому

      Ye ewunet ke leb akeberkush yehonsh asteway neger nesh lebel

  • @Konjo197
    @Konjo197 3 роки тому +18

    አንቺ ግን ምናለ ተነስተሽ አረቄውን ብታቀብይኝ ላንቺ ስለሚቀርብሽ እኮ ነዉ ተይ ግን 😉

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 роки тому +14

    ባቡጂ ምርጥ መደበሪ ሆነህ ቀረክ በቃ ለዚያውም አረቄ እየጋበዙ ይደበሩብክ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 роки тому +14

    ባቡጄ ስወድህ የኔ የዋህ

  • @meazi01
    @meazi01 3 роки тому +3

    This guy super bold never scared to said about those artists

  • @user-yk7xf6km3w
    @user-yk7xf6km3w 3 роки тому +2

    ዋው ሚኮ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ሰው ያጣላል እንጂ የሚያስታርቅ ጠፍቶ ነበር

  • @zewdereta6176
    @zewdereta6176 3 роки тому +4

    ሚኪ:ልጅትዋ:መበረታታት:አለባት!! ሌላ:ኢንተርቪው:እንጠብቃለን!!!!!!

    • @meseretaboneh2048
      @meseretaboneh2048 3 роки тому

      Awo yihe tikikilegna hasab new endewm hulunim interviewoch esua bicha bitakerb dessss... yilegnal!!!!!

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 3 роки тому

      kkkkk

  • @sojattube4238
    @sojattube4238 3 роки тому +2

    ይህ ቪድዮ ብዙ እይታ እና ለይክ ያሚየገኝ ቪድዮ ነበር
    ትንሽ ያልጅቷ አለበበስ ለታመልከቾቹ ስለ ደበራቻው ለሌለ ጊዜ አለበበሷን አስታከክለ ትምጣ

  • @mimilasegar1749
    @mimilasegar1749 3 роки тому +9

    አቺም ተነሺና ትኮሣ ሞከረብኝ ባቡጂ በያን ዘልዛላ

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 роки тому +1

    በይፋ ወጣቱን የሚያበላሽ ስርዓት እየዘረጋችሁ መደፈር በዛ ኡኡ ትላላችሁ !አሳፋሪዎች! የሚበላው ያጣ እርሃብተኛ በሙላበት ምድር ! የዝሙት መንፈስ ታሰራጫላችሁ!እግዚአብሔር እንዴትስ ይታረቀን! መከራን ምታበዙት እንዲህ እየሆናችሁ ነው፣!ልቦና ይስጣችሁ!

  • @user-ff7qo3ik8b
    @user-ff7qo3ik8b 3 роки тому

    ወይ ለካ ተቸግረህ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ከተደበቅበት ጨለማ ያውጣህ መጠጥ ውስጥ መደበቅ ከባድ ነው

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z 3 роки тому +10

    በልጅነትህ አረቄ ቆይ ስታረጅ ምን ልትጠጣ ነዉ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 3 роки тому

    Genius.... Very pure mankind🙏❤❤ልደታን እያልን ነው ያደግነው

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 роки тому +1

    ማኛው እኮ በቃ ቀለልያለሰው እኮነው ሚኪ ምርጥሰው 👍

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +5

    እኔ እማውቀው መፃፍ ሲነበብ ውሐ ነው የሚ ጠጣ አትፍረዱበት በጭሲልነውይሔንንሑሉ ቁጥር የጠረው ማኝቲያራዳልጅ ደሥሥየሚለኝ
    ቂም አይ ዝም ይመቸው

    • @user-sq6zi7to8x
      @user-sq6zi7to8x 3 роки тому

      በትክክል ሳትፂፊ ስው አተቺ በትክክል ፃፊ መጀመረያ

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому

      @@user-sq6zi7to8x ምኑ ነው ትክክል ያልሖነው?በጭማለትምንማለትነው ብለሕጠይቅ

    • @setegnzemale1505
      @setegnzemale1505 3 роки тому

      መጀመሪያ ፁህፍሽን አስተካክይዉ
      ከዛ ኮምች🤣

    • @user-sq6zi7to8x
      @user-sq6zi7to8x 3 роки тому

      @@user-ug3yb9vl2u ምነው ቢቀረብሽ አውንም አይነበብም

  • @meski213
    @meski213 3 роки тому +3

    የዚህ ዘመን ዘፈን ማታ ማታ የድሮ ማለዳ ማለዳ ብሎ የሰጠው ማብራሪያ ሲገርም አሳቀኝም ደግሞ ቁም ነገርም አለው እውነትን ነው የሚያወራው

  • @dagmayalew3220
    @dagmayalew3220 3 роки тому +1

    Mikio man, be interview mahal megebat Ethics aydelm. Babuji degmo mert ye arada lij mahoneshan asmskrshal Brother. Rahel, actually gives a great interview, no doubt.

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 роки тому +3

    Ay babujiye yewah sewu neh Egiziabiher yiridah ❤️

  • @temesgenaylawu706
    @temesgenaylawu706 3 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል ,,,,,,,

  • @HabeshaTime24
    @HabeshaTime24 3 роки тому +1

    miki good job brother.

  • @jermiaha6384
    @jermiaha6384 3 роки тому

    Actually 👐
    Big respect

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j 3 роки тому

    ወይኔ ባቡጄ ከዚች ሰውነት ላይ ኣረቂ ተጨምሮ አረ ይቅርብህ ወንድሜ ፈጣሪ ከዚህ መጠጥ ያላቅህ ይጎዳሃል እባካሽ እህት ኣለባበስሽን ኣሳምሪ የኢትዮጵያዊያን ባህል ኣይደለም የህንድ ፊልም እያያቹህ እራቁታቹህን ኣትሂዱ ኢትዮጵያ ነው ያላችሁት ህንድ ኣይደለም ልቦና ይስጣቹህ ቁምጣ የምለብሱ እህቶች።

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 3 роки тому +12

    አረ ሾጥ እየመሰለኝ ነው ይህ ልጅ

    • @hayathumuhammed8900
      @hayathumuhammed8900 3 роки тому

      ትክክል እኔራሡ መፅሀፍ ህይወት ነው አረቄጋ አወዳደረው

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 роки тому +13

    ልጅቷ ውበቷ እርጋታዋ አዳማጭ ነች ሚኪ እስከመጨረሻው አብራችሁ ብትሰሩ በጣም አሪፍ ነው አትፋታት

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 роки тому +15

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍሩኝም በናንተም አፍሬ አላቅም❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-ph3rn4cc6f
      @user-ph3rn4cc6f 3 роки тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @greatcommandde642
      @greatcommandde642 3 роки тому

      የተመታህ የሰብስክራይብ ለማኝ።

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 3 роки тому +7

    ተመቸኝ ሃሜት በኮምፒውተር አባባልክ በትክክል

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 3 роки тому +2

    Wow she is so beautiful

  • @zewduaworku7551
    @zewduaworku7551 3 роки тому +1

    Mike thank you 😊 👍

  • @user-ij2dx3on5w
    @user-ij2dx3on5w 3 роки тому +4

    ባሌን ይቺን ልጅ እንዳያይብኝ ሚኪን አንሰብስክራብ ላርገው ሆሆ ከባሌ አይበልጥብኝም ቻው😂

  • @dawitgetachew2697
    @dawitgetachew2697 3 роки тому

    ባቡጂ ትለያለክ ግልፀነትክ ተመችቶኛል ሚኮ ይመችሽ ያረከው ነገር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታ

  • @theabnet9270
    @theabnet9270 3 роки тому

    ባቡጄ አድናቂ ነኝ በጣም ትመቸኛለ ፈጣሪን የምለምንል አረቄን ወደ ጁስ እንዲቀይርል ነው።

  • @tesfaemnetmegnot8386
    @tesfaemnetmegnot8386 3 роки тому +1

    Respect for ባቡጂ.........!!!wow!

  • @tilayeteketel4419
    @tilayeteketel4419 3 роки тому

    እንደዚህ አይነት ለትውልድ መጥፎ አርአያ የሆነ ሰው የወረደ አስተሳሰብ እንደጠቃሚ ተቆጥሮ በሶሻል ሚድያ መቅረቡ አሳዛኝ ነው::

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 роки тому

    ዋው ኢዬ ልእጅ እኮ ሚያወራው እውነት ነው ደሞ ሳይፈራ ነው ሚያወራው ግልፅ ነው በትእክእክልእ ነው ሚያወራው አብሶ ስለፊልም እና ስለዘፉን ያወራው ትእክእክል ነው

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 3 роки тому +1

    He said feel like that!

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому

    ጠያቂዋ እባካችሁ የአለባበስ ወግ የሳይዋት።የአሁኑ ትውልድ አመድ ይሁኑ ።ሃገር , ትውልድ ቱፍ አሰዳቢዎች

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 3 роки тому +2

    መፀፍ ማንበብህን በጣም ነው የወደድኩልህ ግን መጠጣትህን አሎደድኩትም አረቄ ከመጠጣት እግዜር ይገላግልክ መጠጥ ጥሩ አይደለም ወንድሜ

  • @meronbekele1878
    @meronbekele1878 3 роки тому +1

    ሚኪ ይቺን እራቁታም ሁለተኛ እንዳታቀርብ ሌላው ፕሮግራሙ ሀሪፍ ነው

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 роки тому +1

    ባቡጂ ምርጥ ሰው ነው ፤

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +5

    ሰይፋ ባልተጠበቀ ሁኔታ ጆሲን ኘራንክ
    አደረገው እደገና ሌሎች የአርቲስቶች ኘራንክ@ #NATTY_CHEKOLONY

  • @nurayasin8798
    @nurayasin8798 3 роки тому +2

    የባቡጂ ኮንፊደንስ ቁምጣ ከመልበስ ይጀምራል

  • @kassahuncherkos4527
    @kassahuncherkos4527 3 роки тому

    your view on music is great!!!

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 3 роки тому +2

    Kkkkk አቀኛ ሰው ይግደለኝ አለመዋሸትህ አስወደድከኝ አረቄዋን ግን አልወደድኳትም

    • @adamali9184
      @adamali9184 3 роки тому

      Wanaw esun kewededshei beqinew areqewa yabatochishei ena yenatoshei new areqen ketelashei musilim mehonew enatu ymechishei

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 роки тому

    Lene Babuji malet betam Ewenetegna sewe nw Babuji Hulu gizem follow your heart endant Aynet sewe nw tenegna life yeminorew miki betam tru sra serah yeBabuji Adnaki

  • @ibsaabduku28
    @ibsaabduku28 3 роки тому

    Babuji kumnegrenga sew neh i swear cool man I respect u bro 💯 & chickuwa wuste nesh

  • @selamfiker7248
    @selamfiker7248 3 роки тому +2

    ወይ ጉድ !!አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ አደለም አስራ ምናምን በመፀሀፍት ቤት ደጃፍ አላለፍክም

  • @emanemankald5590
    @emanemankald5590 3 роки тому +2

    Sewadeh babuga

  • @saremmechalgebreselassie2224
    @saremmechalgebreselassie2224 3 роки тому

    ሚኪዬ ስላስታረቃቸው ደስስስ ብሎናል።

  • @albloushi8691
    @albloushi8691 3 роки тому +2

    ይመቺክ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 роки тому +3

    ባቡጅ ለምን ጠያቂዋን አጠብስም መቀመጨዋ ፣woooooww Nrw Like

  • @madesign21
    @madesign21 3 роки тому +3

    45:10 ተዘራጠጡ ሚስኪን ዘርጥታት በሾርኒ ሀሀሀ
    ልጅቷ ግን ምን ሆና ነው

  • @bettyboo8152
    @bettyboo8152 3 роки тому +6

    She actually gives a great interview 👍🏾

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому

      ፈጣሪ ሆይ ሰላም ኣውርደልን ጨቋኝ በዳይ ኣዋርደልን subscribe አርጉኝ ♥

    • @amanuelwassi2209
      @amanuelwassi2209 3 роки тому +1

      Great position nwa😂

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 3 роки тому +3

      የልጅቷ አለባበስ እያላችሁ የምትንጫጩት አብዛኞቻቹ 95% በላይ የክፍለሐገር ልጆች ናቹሁ ወይም ከ 12 ክፍል ያልዘላቹ የማዳም ገረዶች ናችሁ,,ይሄ አለባበስ በአዲስ አበባ ከ 1960ዎቹ ጀምሮ ነበር::ወንድ ሴትን የሚደፍረው በሷ አለባበስ ቢሆን ህንድና አረብ ሐገር የምትደፈር ሴት አትኖርም አሜሪካና አዉሮፓ ነበር ሴቶች የሚደፈሩት ግነ በመደፈረ አንደኛ ህንድና m8ddle east new.ሰስለዚ ወንዶቹን ራስን መግዛት አስተምሩ.,በሰለጠነው አለም ሠው ከስራ ቦታ ዉጪ የፈለገውን የመልበስ መብት አለው,,የሰው መብት ማክበር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው,

  • @lovelove3769
    @lovelove3769 3 роки тому +1

    ጭውውቱ በጣም ቆንጆ ነው :: ግን ጠያቂዋ ግን አለባበሳ አይመጥንም ምክንያቱም ይሄን አለባበስ ብዙ ቦታ መልበስ ትችላለች Little bit too much‼️

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 роки тому +2

    ወደዛ ሂጂ ቱ ቱ እርቃናም ውይ እደው እኳን ሙስሊም ሆኩ አልሀምዱሊላህ ቱ አፈር ብይ ባለጌ

  • @marinyat4609
    @marinyat4609 3 роки тому

    Giltsenat das yelala gin matata tenayen yegodal ke tena mibalet mnm nager yelem wndeme (mike tnx)

  • @asterdestaasterdesta7282
    @asterdestaasterdesta7282 3 роки тому

    Miki geta yibarkih silastarekachewu

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 3 роки тому +2

    ሚዲያ ማለት እንዲነዉ አረቂ ደርድራችሁ ኢንተርቪው ?

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h 3 роки тому +1

    ሚኪዪ ልጅቷ አለባበስ ታስተካክል በተረፈ ዋው

    • @yaredtsegaye3386
      @yaredtsegaye3386 3 роки тому

      ጠጥቶ ሲጨርስ ቢያስጎናብሳት ሀሪፍ ነበር ክክክ

  • @romankadi6346
    @romankadi6346 3 роки тому +2

    የልጅቷ አለባበስ ምንድን ነው ? ውይ ዘንድሮ አትልበስ አላልኩም ግን ቦታ መምርጥ ያስፈልጋል

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 роки тому

    ወይ ይህልጅ ያሳዝነኛል ሀቀኛነው ደሞ ስንት ሰው ነው እየጠጡ አልጠጣንም የሚሉ እሱግን እጠጣለሁአለ

  • @dandi704
    @dandi704 3 роки тому

    ባባ ጊዜ አንተጋ ነፍ ነው አሜሪካ ፊልም በጣም ታያለህ
    ህንድ ፊልም እንደዛው በጣም ታነባለህ ብዙ ትጠጣለህ እረ ባለ ብዙ ጊዜ ሰላም ነው።

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому

    Mikiye